እዮሪካ Eyorica (Ethiopian film 2017)

  Рет қаралды 1,237,038

Addis Films

Addis Films

6 жыл бұрын

Пікірлер: 1 200
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
ማነው እንድኔ ባባ ሲናፍቅው ያየዉን ፊልም ሰርች ያደርግ ሚያየ ባባዬ ነብስን ይማረው 😭😭😭😭😭
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 Жыл бұрын
እኔማ እደገና ፊልሞቹን በማየት ተጠምጃለሁ😭😭😭
@selam3401
@selam3401 Жыл бұрын
ባባ ማይጠገብ ነው እኔማ የእውነት የሞተም አይመስለኝም ነብስ ይማር
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
እኔ😭💔💔💔💔💔
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እኔም ደግሜ እያየሁ😭😭😭😭እፍፍፍፍ ከውስጥ የማይወጣ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
እኔ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@sarasaralema6453
@sarasaralema6453 Жыл бұрын
የኔ ጌታ በቃ ባባዬ አሁን አንተንም ነብስ ይማር ልንል ነው እግዚኦ እኔ ማመን አልችልም ባባዬ የኔ መልካም ነብስክ በሰላም ትረፍ የሰማይ ቤቱን ያሳምርልክ ወንድሜ።
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ውበት ሲለካ እናት ነች ለካ። እውነት ነው ባባዬ ሁሌም እንወድሀለን💔😥ነፍስ ይማር
@user-ne4pe3hd9b
@user-ne4pe3hd9b 6 жыл бұрын
ውበት ሲለካ እናት ነች ለካ እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩልን
@rabihayash7056
@rabihayash7056 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። amne AmneAmne
@user-hj3co9fs4z
@user-hj3co9fs4z 6 жыл бұрын
Amen
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው። AmeeeeeeeenAmeeeeen Ameeeeeen
@user-eh8zz3jq4u
@user-eh8zz3jq4u 5 жыл бұрын
አሜን ማማዬ
@MM-sz7kx
@MM-sz7kx 4 жыл бұрын
አሚን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@makdhkiki6528
@makdhkiki6528 6 жыл бұрын
በናታቹ ሰሞኑን አገሬ ልገባ ነው ከ 10 አመት በዋላ በሰላም ጊቢ በሉኝ
@abeselomsamson8909
@abeselomsamson8909 6 жыл бұрын
selam geba
@imanjamal7738
@imanjamal7738 6 жыл бұрын
Makdh kiki Allah beselam lagersh yabkash
@shireabodi1456
@shireabodi1456 6 жыл бұрын
be selam gba
@sameramohammed1736
@sameramohammed1736 6 жыл бұрын
Maxamed Share
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 6 жыл бұрын
Makdh kiki ሰላም ግቢ እግዚያብሄር ይከተልሽ
@mesimesi4583
@mesimesi4583 6 жыл бұрын
እዮሪካችንን ለእናንተም ለኔም ፈጣሪ ይስጠን ደስ የሚል ፊልም ነው ብዙ ትምህርት አዘል አለበት እንወዳችኃለን
@seblebeze875
@seblebeze875 6 жыл бұрын
Wow Arfi new
@mesie1649
@mesie1649 6 жыл бұрын
በሰዉ ሀገር ያለን በሙሉ ሰርተን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ለመገናኘት ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@sosenahasen6032
@sosenahasen6032 4 жыл бұрын
44
@user-cl6ru9kx5f
@user-cl6ru9kx5f 4 жыл бұрын
ኣሜን
@user-mv2yc1je2i
@user-mv2yc1je2i 2 жыл бұрын
ኣሜን ኤሜን ኣሜን
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 Жыл бұрын
ባባ እኔጃ ስላንተ መግለፅ ያቅተኛል ያሳየህኝና ያለህ ችሎታ ምን ብዬ መናገርም መፃፍም አልችልም ያለ ዕድሜህ አለምን ኢትዮጵያን እነዴት እዳስተማርከኝ በብዙ እድሜ የምበልጥህን ሀሁ ነው ያስተማርከኝ ጌታ በቤቱ ባታ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kb3nv4qq4n
@user-kb3nv4qq4n 6 жыл бұрын
ገንዘብ እናትና ልጅ ዪለያያል እንዴ በጣም እንጂ ባይለይ እማ ሀረብ አገር ባልመጣን ነበር ስደት ላይ ያላቹሁ እናታቹሁን ፈጣሪ በሰላም ያቆይላቹሁ ኩፉ አይንካቹ ብር ፍለጋ የወጣቹሁ
@selamssaleemi211
@selamssaleemi211 6 жыл бұрын
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ አሜን አሜን አሜን
@yeshimare2702
@yeshimare2702 6 жыл бұрын
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ Amen Amen Amen
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 6 жыл бұрын
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ ewnat amen amen amen
@user-iu3gi9kh4d
@user-iu3gi9kh4d 6 жыл бұрын
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ አሜንንን በተለይ እኔ
@sese336
@sese336 6 жыл бұрын
ሆደ ባሻ ነኝ የኬቢ ፍቅረኝ amen.amen.amen.hodeye
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ባባዬ ምርጥ ተዋናይ ነበርክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 💔💔😭😭
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ሄሉ ና ታሪኩን ትወዳችሁ ❤❤❤ በጣም ውበት ሲለካ እናት ናት ለካ 💋💋ማነው እንደኔ ስደት ሆኖ እናቱ የናፈቀችዉ
@taibat5619
@taibat5619 4 жыл бұрын
አሚን
@ggghg2592
@ggghg2592 Жыл бұрын
እኔ
@user-hy6ef7ui1q
@user-hy6ef7ui1q 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደራሲው በጣም አድናቂህ ነኝ ። እውነተኛ ታሪክ በተለይ ብር ፈልገን በስደት ለምንኖር ኡፍ አምላኬ የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ። እናቱ ስትሞት በጣም አለቀስኩ ። ስንቶቻችን ነን የሁለት ወር ልጨምር የ6ወር ልጨምር የ1 አመት ልጨምር እያል በሰው ሀገር ሆነን የምናለቅሰው ሞልቶ ላይሞላ።
@michaelzerihun9549
@michaelzerihun9549 6 жыл бұрын
እማ ፍቅር photo
@ramuramuti7247
@ramuramuti7247 6 жыл бұрын
እማ ፍቅር eko fkr
@agaritoa5789
@agaritoa5789 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ቅኔ የሞላበት አስተማሪ ምንም የማይሠለች ደጋግሜ አየሁት ያላያችሁ እዩት እናመሰግናለን
@tigestlata1836
@tigestlata1836 6 жыл бұрын
Agarito A eshe eyaywu now አመሰግናለሁ
@qwertqwert6248
@qwertqwert6248 6 жыл бұрын
ያምራልልልል
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jr8yk5gl3t
@user-jr8yk5gl3t 6 ай бұрын
.😮😮😮😮😮
@genetg6305
@genetg6305 6 жыл бұрын
wawwwwww👍👍👍👍👍 ደራሲው ምርጥ ሰው ነው ተዋኒያኖቹም ልዩ ናቸው እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
@abebawyaboneh2567
@abebawyaboneh2567 Жыл бұрын
ባባዬ ገና ካሁኑ ናፈከን ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑረዉ 💔💔💔🙏🙏
@birhaneberihun
@birhaneberihun Жыл бұрын
ባባዬ ገና ከአሁኑ ናፈክኸኝ ነፍስህን በገነት ያኑራት
@raheldemre6243
@raheldemre6243 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም በተለይ በሃል መሃሉላይ የምትጨምሩት የታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ልብን ያድሳል
@user-ui9sj2qs2l
@user-ui9sj2qs2l 6 жыл бұрын
በሁለት እጆችን ስዴ ይዘን ሰወስተኝ ስጠን ብለን ገብስ እንለምናለን እግዚአብሔር እንደሰው አይደለምና ይሰጠናል #ግንሁለቱ እጃችን ይዟል በምናችን እንቀበል ያአለንን ተካፍለን ብንበላ ኖሮ በየኢንተርኔት ላይ የጋዳና ተዳዳሪ ችግርኛ እያሉ ፎቶ አንስተን ከመልቀቅ ይልቅ ካርድ ከምሞላበት አስር ብር ላይ አምስቱን ብናካፍል ኖሮ አይደለም ችግር ስደትም አይኑ ይጠፋ ነበር ከተሳሳትኩ ይቅርታ ለተረዳው ሰው ምርጥ ትምህርት ያለው ፊልም ነው ልብ ያአለው ልብ ይበል ብላለች አያቴ ....
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
ውበት ሲለካ እናት ናት ለካ በትልልል እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ እኔስ ያንተን ሞት እንዴት ብዬ አምኜ ልቀበል አመመኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ድሮ የሳቄ ምንጭ ነበር አሁን ደግሞ የሀዘኔ ምንጭ ሆነ ውስጤን ሰብርክ ገና ከአሁኑ ናፈቀኝ እኮ ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@mohammedahmed6278
@mohammedahmed6278 Жыл бұрын
ዕውነት ባባ ያንተን ህልፈት አምኖ መቀበል አቃተኝ 😢💔
@user-jb2gb1fq6j
@user-jb2gb1fq6j 6 жыл бұрын
እኔ ሁሉን move አይቻለሁ አለቅሳለሁ፣ አዝናለሁ፣ እመስጣለሁ ፣ግን እደዚህ ከትንፍሻቸው የሚወጣው ሁሉ ቃላት ሚንግ አለው ትምህርት አለው በእውነት በጣም ተምሬበት አለሁ so very tanks all are
@andatteklu7806
@andatteklu7806 6 жыл бұрын
Thankyou አላቿለሁ ኣማርኛ ፊልም ማየት ከጀመርኩት ግዜ ሁለም ደስ ብሎኝ ነው ማየው አና አግዝኣብሀር በያላቹሁበት ሰላም ይስጣችሁ
@amtellah756
@amtellah756 Жыл бұрын
የምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍🙏🙏 የሞታቹትን ፈጣሪ ነብሳቹን ይማር 🙏🙏
@hdusjjsndhdjsjs2381
@hdusjjsndhdjsjs2381 6 жыл бұрын
እማ በጣም ናፈቅሽኝ እማዬ እወድሻለሁ ውይ በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ። በሰላም ወደ ሀገራችው ገብታችሁ እናታችውን ለማየት ያብቃችው
@brtukangubsa3655
@brtukangubsa3655 6 жыл бұрын
Hdusjjs Ndhdjsjs amen betam new yenafekechign sdet ayinu yitfa
@user-xz6dl2th9b
@user-xz6dl2th9b 6 жыл бұрын
Hdusjjs Ndhdjsjs AMEN marr
@helenbeyene1548
@helenbeyene1548 6 жыл бұрын
amen!!!!!!
@kemalebrahim9868
@kemalebrahim9868 6 жыл бұрын
Amen
@user-oo6fj5uf8k
@user-oo6fj5uf8k 6 жыл бұрын
Hdusjjs Ndhdjsjs አሜን
@user-ip6mf3gs5v
@user-ip6mf3gs5v 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል እኔ ከዲራማው ይልቅ ኮሞንት ማንበብ እወዳሎህ ኮሞንት የለለው ድራማ ማየት ኣልወድም ይህ ግን ደሰ እያለኝ ነዉ ያየሁት ያጌሬ ልጆች እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣቹ ኣገራችንም ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarayared1786
@sarayared1786 6 жыл бұрын
በእውነት ቃላት ያጠረኛል ልዩ የሆነ ፊልም ነው ዘመናቹ ይባረክ ኣቦ
@user-it1md2jm2s
@user-it1md2jm2s 6 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምንም ታሪኩ ( ባባ) ያለበት ፊልም ያስደስተኛል በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላማቹ ይበዛ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@MrBini
@MrBini Жыл бұрын
wow.... this guy was amazing. he was not only good actor but good person. may God rest his soul. R.I.P Tariku (Baba}. you didn't only teach and entertain Ethiopians but we Eritreans learn from you and we admire you. May the Lord take care of your country, family and your son. Love from Eritrea
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ባባዬ አይቼህ አይቼህ አልጠግብህም ነብስህ በገነት ትረፍ
@salmabasha4735
@salmabasha4735 6 жыл бұрын
ስለኡነት ይህነን ፊልም ሳይሆን በያንዳዳችን ሂወት ውስጥ ያለው ነገር ነው። በሂወቴ ለመጀመርያ ግዜ እንደዚ አይነት ስሜት ሲስማኝ በጣም በጣም ቆንጆ ስራ።
@tsegunguse7388
@tsegunguse7388 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው ፍጣሪ ለሁላችንም ኑፁ ሉቦና ይስጠን ሰው ለሰው ሚተሳሰብበት ሚረዳዳበት ጊዘ ይሁንልብ አሜን...
@-marti7668
@-marti7668 Жыл бұрын
ባባ አዝናለው
@user-ir5wk4dl4l
@user-ir5wk4dl4l 6 жыл бұрын
እውነት ነውእኔም ከ 5 ወር ልጄ የለየኝ የገንዘብ ማጣት ነው ።ብቻ ሁሉም ለብጎ ነው ዛሬ እኔም በስደት 5 ዐመት ሆነኝ። ልጄም 5 ዐመት ከዐምስት ወር ሆነው እ/ር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ በሰላም ከልጄ ያገናኘኝ አሜንከ3 ወር በሀላ እገባለው። ውይ ማጣት አይኑ ይጥፋ so ድራማ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው
@nardosgetachewaregugetache9411
@nardosgetachewaregugetache9411 6 жыл бұрын
نوافበጣም። አስተማሪ። ነው በዚሁ ቀጥሉበት الرويلي አሜን በሰላም ለሀገርሽ አብቅቶ ከልጅሽ ያገናኝሽ እሄቴ
@user-ir5wk4dl4l
@user-ir5wk4dl4l 6 жыл бұрын
Nardos Getachew Aregu Getachew አሜን አሜን አሜንየኔ ቆንጆ።
@user-ir5wk4dl4l
@user-ir5wk4dl4l 6 жыл бұрын
Nardos Getachew Aregu Getachew አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@jamelamohd1340
@jamelamohd1340 6 жыл бұрын
نوافበጣም። አስተማሪ። ነው በዚሁ ቀጥሉበት الرويل
@fetsumhassen7167
@fetsumhassen7167 6 жыл бұрын
yene Marrr ayizosh enem matat newu kebale yaleyayegn
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ያረብ በስደት ገዘብ ስናሳድድ አተ በዝነትህ ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን ያኢላሂ እኔስ ሆደ ባባ
@user-fj2zi1fs2q
@user-fj2zi1fs2q 6 жыл бұрын
ይኄንን የመሰለ ደራሲ አላት ኢትዮጵያ ተመስገን በጣም ትምህርት ሰጭና ሠዉን የሚያበረታታ መፅሐፍ ቅዱስ ማለት ነው እራሴን እዳየዉ አድርጎኛል እግዚአብሔር ጤናዉንና እድሜዉን ይስጣችሁ በተለይ ፍቅር አምላክ ዘር ያዉጣላቹህ (ያዉጣልን)
@dhdh7577
@dhdh7577 4 жыл бұрын
ሤምር
@user-jr1nu3vc1g
@user-jr1nu3vc1g 6 жыл бұрын
በጣምም ደስስስስስ ብሎኛል አንኳ ደሥ አለሽ በሉኝ
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 5 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ የመልካም ደስታ ያርግልሽ
@user-op9hc6ob5h
@user-op9hc6ob5h 3 жыл бұрын
አረ ባክሽ
@faizafaiz318
@faizafaiz318 6 жыл бұрын
ወይኔ ጸሎት አድርጎልኝ ወደሀገሬ ልግባ ለናቴ እሺ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ እናቴ ለኔ
@meseretkahsay4561
@meseretkahsay4561 6 жыл бұрын
ብር ከምወዳቸዉ ቤተሰቦቼ ቢለያየኝም፣ የሃብታሞች ቤተሰብ ጉራ ቢያጠግበኝም አሁንም ቢሆን ብር አልወድም !!! "Eyorica " በጣም ትምህርት ያለዉ ድራማ ነው big respect 😍 "ወታደር ለአገሩ ይሞታል " ክብርና ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊታችን
@selambekure1640
@selambekure1640 6 жыл бұрын
በስመአም ምን አይነት ፀሀፊ ነው? አቤት !!!!!እጅግ በጣም ...........አስተማሪ ፊልም ነው:: አድንቀን ማለፍ ብቻ ሳይሆን እድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን::
@nebihabsha1747
@nebihabsha1747 6 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ነዉ ፍቅር ወደድኩህ በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነዉ ያሰተላለፍከዉ ተባረክ በቃ ትቸዋለሁ ኢሳም
@maheletweb665
@maheletweb665 6 жыл бұрын
እፏ ሰላምህን ያብዛልህ አቦ ትውልድን የሚያንፅ ምክር አዘል ፊልም ይሉሀል ይሄነው ስምህም ታሪኩ ነው ታሪክ ሰሪ ነህ በጥበብህ እውነት በጣም መልካም አደረግህ እያዝናናን አስተማረን እኛም ከእናንተ የቀሰምናትን እውነት የምንተገብር ያርገን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም የሀገራችን የጥበብ ሰዎች በሙሉ እዳችኋለሁ ኑሩልን ከሰሩ እንዲነው እያዝናኑ ትውልድን የሚያንፅ ስራ
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ትምህርት በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ድራማ ማለት ይሄ ነው
@fekerkdubai
@fekerkdubai 6 жыл бұрын
አረ ደላቹኝ በጣም ተመቻቹኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yasinjundi8573
@yasinjundi8573 6 жыл бұрын
feker feker erelezelalem titfa
@esawiyemane8467
@esawiyemane8467 6 жыл бұрын
.."ውድ ነገር ያለቦታው እርካሽ ነው"...እቺ ኣባባል ልቤ ነካችኝ
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭😭ባባዬ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@user-ll8eh1ih3o
@user-ll8eh1ih3o 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ገና ሳልጀምሮው አለቀስኩ እፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፍ እናቴና ልጄ እህቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን አሜን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 6 жыл бұрын
ውይ ውይ እንዴት እንደምታሩ ስወዳችሁ ባባ ውስጤ ነህ በጣምም ♥♥♥ እውነት ነው ኡፉፉፉ እማ
@rekikgirma9510
@rekikgirma9510 6 жыл бұрын
ምን አለ ህይወት እንደ ፊልም ቀላል ቢሁን
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ ሳላደንቀው አላልፍም በእውነት ትክክለኛው ደራሲ ማለት አንተ ነህ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@tedytefer2004
@tedytefer2004 6 жыл бұрын
Wow! marvelous and remarkable movie, and I would like to say thank you for the script author, director as well as the actress...Again by far one of the best movie and "Memorable"....thank you so much bottom of my heart.. and I love so much all of you keep up for great job. Good bless you all of you and all Ethiopian people.
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፣ አዝናኝ ፣ አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱ ደግሞ ሄሊዬ ስወድሽ
@user-ql2gy6of7x
@user-ql2gy6of7x 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የኔ ውዶች ሔለንና ባባ ውድድ😍😘😘😘😘♥♥
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስ የሚል ና ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@edilameshatu2433
@edilameshatu2433 6 жыл бұрын
ዋው !!ዋው !! በጣም ምርጥና አሪፈ አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለን "ኢዬሪካ" ለሁላችን ይሁንልን! !!!!!!!!♥
@user-wx6yp1wu3z
@user-wx6yp1wu3z 6 жыл бұрын
በስመ አብ ወይኔ ደስስስስስ ሲል በጣም ትምህር ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ታሪኩ ባባ ሁሌም ውስጤ ነህ
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
በስማም ምርጥ እና የምርጦች ምርጥ ነው እናመሰግናለን ♥♥♥♥ እዮሪካ ♥
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
ድጋሜ አየሁት ታሬ ለምርቃትህ አሜን አሜን አሜን እኛም ከስደት ሳንመለስ አንተም ወደማይቀርበት ወደሌላኛዉ አለም ሄድክ😭😭😭😭😭😭 ነፍስህን ይማር ኢየሱስ ክርስቶስ መንግስቱን ያዉርስክ አሜን አሜን አሜን ሁላችን ም ፊትና ኃላ ነን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዚህ ድርማ በጣም እና በጣም ያሥተምራል በጣም ነው እምናመሠግነው መቼም ይሄን አይቶ ትምህርት የማይወሥድ ያለ አይመሥለኝም ቀጥሉበት እንደዚህ ትምህርት አዘል ነገር ብታቀርቡልን ህዝቡም እየተማረ እየሠለጠነ ይሄዳል ህዝብ ሠለጠነ አወቀ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ተለወጠች ማለት ነው
@helenkonjo9834
@helenkonjo9834 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው በተላይ ታሪኩ ያለበት ዋው ታሪኩ አተ ያለህ በትን ድራማኮ ባይ ባይ አይሰለችኝም እግዛህቤር ቅሪ ዘመንህን ይባርክልህ i Love you Ethiopiau
@abelabraha2234
@abelabraha2234 6 жыл бұрын
ብሓቂ ደስ ተብል ፊልሚ ብልቢ ፍተይ
@mergitusinte3860
@mergitusinte3860 6 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ አሮጊቷ እንዴት አንጀቴን እንደ በሉኝ እሺ 70ብር አተው ልጃቸውን ሲያጡ 😭😭😭😭😭 እስኪ ከእንደዛ እይነት ነገር ይጠብቀን አሜን በሉ
@rahelastatike5744
@rahelastatike5744 6 жыл бұрын
በእውነት እኔ የባባ አድናቂ ነኝ ደረሲው መደነቅ አለበት ድርሰት ደሞ በተዋናይ እንዲ ስያምር ዋው በጣም ሙሉው ትምህርት አዘል ነው እናመሰግናለን
@user-em9du8ir8e
@user-em9du8ir8e 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደስ ይላል የህ ፍልም ሳይሆን ስብከትም ነው በርቱልኝ የኔ ምርጣች
@marelias6642
@marelias6642 6 жыл бұрын
በጣም የሚያምርና ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@madynahomar9365
@madynahomar9365 6 жыл бұрын
ውበት ሲለካ እናት ነው ለካ! እውነት ነው
@abelabel6869
@abelabel6869 6 жыл бұрын
Great film!!! Enjoyable and educational. Marvellous! Thank you so much. Film makers - Please make more films like this? Thank you again.Abel wisdom
@hayatmohammed9035
@hayatmohammed9035 6 жыл бұрын
በእውነት ምርጥና አስተማሪ ነው.አእምሮ ያለው ሁሉ. ነገሮች ሁሉ ትምህርት ናቸው. ታሪክየ ንግግርህ እጅግ ውብና ድንቅ ነው በርታ እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ይመቻችሁ
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 4 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው thanks eureka
@user-yk9zh6ho4y
@user-yk9zh6ho4y 6 жыл бұрын
እስቲ ተሳስታቹ ስለ ፊልሙ ኮመት ስጡ
@makidahmakidah464
@makidahmakidah464 6 жыл бұрын
Hana Konjo ትክክል እንደ ሰፈሪ ወሬ ዝም ብለዉ ይቀበጥረሉ
@tigestlata1836
@tigestlata1836 6 жыл бұрын
Hana Konjo Ewunt belshale Ehta
@haymanothay7585
@haymanothay7585 6 жыл бұрын
Hana Konjo ክክክክ የምር እውነትሽነው
@saraalali2510
@saraalali2510 6 жыл бұрын
Hana Konjo kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk yarsachew medrk adergut eko lemngnawem besalm gebu filmu gen wow new
@love-tp5zm
@love-tp5zm 6 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын
እኔማ እልም ድራማ እየተሰራ ነው እየመሰለኝ ያለው ባባዬ ማሪያምን እስካሁን ማመን አቅቶኛል 😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@fatumatube4305
@fatumatube4305 Жыл бұрын
ለምንድነው ባባዩ ግን ከደገና ፊልሙን እያየው ነው የበለጠ ናፈቀኝ ምናል ባላወኩህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 6 жыл бұрын
እክግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት ታሪኩ መጨረሻ ላይ ይስተላለፈው መልእክት ውይይይይ እንዴት ደስ እንደሚል ሁላችንም እዩሪካችንን እንፈልግ ሄልዬ ማር ውድድድ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-es4ko5xj8j
@user-es4ko5xj8j 4 жыл бұрын
አላለችም ለቀቀብኝ
@mizeretmizeret1444
@mizeretmizeret1444 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፉልምነው አስተማሪነው እናመሰግናለን
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 Жыл бұрын
ታሬ ባባ😭😭😭🖤 ስትናፍቀን ፊልምህን እያየን አለ አልሞተም እንላለን
@hassanalbulushi7147
@hassanalbulushi7147 Жыл бұрын
😭😭😭😭 💔💔💔💔💔Ufffff Babaye nabisen yimre
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ባባዬ ሄሉዬ ውድድድድ
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 6 жыл бұрын
ብዙዎቻቹ ስለ ፊልሙ የተረዳቹትን ከማካፈል ይልቅ የባጡን የ ቆጡን ታወራላቹ።እሺ በተረፈ ፊልሙ በጣም ኣርፍ ኣስተማሪ ነው ያለው የተረፈው ለ ምስኮኖቹ ምንም ለ ሌላቸው ብተሳሰብ ድህነት እጦት እንዴ ባልከፋ ነበር አንዱ ቤቱ ውስጥ ያ ቆዩ ያረጁ ልብሶች እቃዎች ማስቀመጫ ቦታ ስያጡ ሌላው ደግሞ በ ጎዳናው አንድ ቁራጭ ብርልድልብስ ኣቶ በ ብርድ ተጎሳቅሎ ይተኛል ሁሉም ባለው በምችለው ሁሉ ብረዳዳ ብተሳሰብ እቺ ምግር ውብ እና ሰላም ይታይባት ነበር መጨካከን ባይኖር።
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen baba Arif melkt yalew film new eskemistu dres Arif srawechin new miyakerbut ymechachu ,😍😘😘🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@user-my3cn7mc4w
@user-my3cn7mc4w Жыл бұрын
የኔ ባባዬ ነፍስህ ባፀደገነት ያሳርፋት የምር የናቴንልጅ ያጣሁነዉ የመሰለኝ ኡፍፍፍፍፍፍቃልዬ መፅናናቱን ይስጥሽ ቃልዬ እናቱ ልጁ ብቻ ፈጣሪይርዳችሁ😭😭😭😭💔💔💔💔
@sarakonjo5106
@sarakonjo5106 6 жыл бұрын
ውይይይ ሲያሳዝን ቤተስቦቻችንን በስላም ያቆይልን ክፉቸውን አደራ ለገንዘብ ብለን ስንቶቻችን ነን የተስደድነው
@degenshdegafu7286
@degenshdegafu7286 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሪፍ ፈልም ነው እናመሰግናለን ያላያችሁት እዩት ትምህርት ሰጪ ነው
@habtamhabtam2823
@habtamhabtam2823 6 жыл бұрын
ምን ያክል ደሥሥሥ ብሎኝ እንዳየውት እዪሪካ ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን
@lillyl4262
@lillyl4262 6 жыл бұрын
What a beautiful movie, the message is sooo deep
@user-pq1sd7be1b
@user-pq1sd7be1b 6 жыл бұрын
እማ እምኖረው ለአንቺ ነው ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ አንቺን ከሚከፋሽ እኔ በስደት ልቃጠልልሽ ውለታሽ አለብኝ
@troyward9997
@troyward9997 6 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚልና እንደሚያስተምር አጠይቁኝ እዩት
@user-bs2ct1ch6t
@user-bs2ct1ch6t 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስ ይላል ብዙነገር ያስተምራል ሞራል ይሰጣል በጣም ብዙ መልእክት አለው እናመሰግናለን
@KsaKsa-wb1lk
@KsaKsa-wb1lk 8 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@adenmohammed7802
@adenmohammed7802 6 жыл бұрын
ታርኩ እና ሄለን በጣም የማምር ፍልም ነው እናመሰግናል
@user-ez2yl9kb8k
@user-ez2yl9kb8k 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ገዘብ እህናት እና ልጅ ይለያል እየሁ አለሁ በስው አገር እናቴን ለውጣለሁ ብይ አይኗን ማይት እየናፈቀኝ እኖራለሁ 😭😭😭😭
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Two years ago I watched so many times. BABA RIP brother. You make me more crying with this movie again. Rip bro.
@meskerembirhanu6674
@meskerembirhanu6674 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥና አስተማሪ ነው በጣም አስተዋይ ደሪሲ ነህ ተባረክ
@user-ml3is4yx1o
@user-ml3is4yx1o 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ዪላል አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ዪበል
@tyauerqu9617
@tyauerqu9617 4 жыл бұрын
🥵🥵🥵🥵🥵
@user-ux6yq3lx1d
@user-ux6yq3lx1d 6 жыл бұрын
ግን?ኮሜት ባይኖረ ምን እሆን ነበ ያገሬ ልጆች ክፉ አይካችው
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 6 жыл бұрын
ውይ ሶደሬዎች ፊልም አመራረጥ ስትችሉበት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። በጣም እናመሰግናለን
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 4 ай бұрын
ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር በሰላም ያሳርፍልህ
@workitye539
@workitye539 Жыл бұрын
የሳቃችን ምጭ ነበረከ ነፈስ ይማረ ለወድማችን
@mesinegh5499
@mesinegh5499 6 жыл бұрын
tnx
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ባባ ነብሥህን በአጸዴ ገነት ያኑረዉ እኔሥ ማመን አቃተኝ 🖤😢
@bekelutadesse1494
@bekelutadesse1494 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፍልም ነዉ እናመሰግናላን
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
Des Yemil Sikay (Ethiopian film 2017)
1:37:48
Addis Films
Рет қаралды 1,2 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 52 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 252 М.
Kekal Belay - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:52:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 420 М.
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
Kelem Enna Kemis - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:14
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1 МЛН
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
እንጠይቃት - Ethiopian Movie Eneteykat 2017 ሙሉ ፊልም
1:24:02
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Как переплыть, чтобы никто НЕ ВЛЮБИЛСЯ ?
0:42
ДЖОХАН 2 | толық фильм
1:25:26
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 903 М.