KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሴት ሌባ - new ethiopian full movie 2022 yeset leba | new ethiopian movie የሴት ሌባ 2022
1:22:30
በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን ..ከ11 አመቴ ጀምሬ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት..እግዚያብሄር ይመስገን እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ
34:27
No Access to this Party! 😡 | My Revenge for Everything He's Done #cat #funny #humor
00:15
The best home workout !! 😱😱
00:27
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
Don’t Laugh Challenge | Tictok Funny Videos 2024 | Public Hot Spring | Ghost Brother Ghost Brother
00:41
ቦሌ ማነቂያ ሙሉ ፊልም Bole Manekiya full Ethiopian movie 2021
Рет қаралды 2,618,886
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 771 М.
Sodere TV
3 жыл бұрын
Ethiopian movie 2021
Пікірлер: 1 700
@tirhasgb9956
Жыл бұрын
ብዙዎቻችን ስሜታችን ተመሳሳይ ነው ስናየው እናለቅሳለን እናም የሱን ፊልሞች እያየን ነው እንደተመካከረ ሰው ለካ እንደዚ እንወደዋለን 😭baba
@user-wj5rt6ek8n
Жыл бұрын
እፍ ያማል
@Zahrazed-ue9sy
Жыл бұрын
yen geta nbsen ymare😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@hargewoinamare3810
Жыл бұрын
እቼ ምድር ግን ለመልካም ሰው አትሆንም
@tsidawit8138
Жыл бұрын
Babaye nebsh bselam tref betam enwedhalen hulem.belbachen tnoralek💔💔💔
@esetesileassieamehasileass8725
Жыл бұрын
Betame leke nwe 😭😭😭
@zerutesfayegebrehiwot3610
Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@Absalat700
Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏 baba malkam erafet 💔😭😭 mrara ewenat new Yates😭💔
@samsungj6plus400
Жыл бұрын
Babaye😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahrazahrais8590
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይ ባባዬ
@TyobistaTyobista
4 ай бұрын
Rip 😭😭😭😭😭😭 babacho
@fikerasfaw2668
3 жыл бұрын
ድንገት ሰትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በህይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ😭
@user-wj5ql8lv3k
3 жыл бұрын
አሜንአሜንለኛምያብቃን
@user-rj6ue3vt5i
3 жыл бұрын
አሜን ላገራችን ያብቃን
@rozaroman6840
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@NT-ww6hq
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@lemigereziher790
3 жыл бұрын
Amen🙏
@amiymt8287
Жыл бұрын
ባባዬ ደግሜ ፊልምህን እያየሁ ነው ነብስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልን ቼሩ መድሀኒአለም
@fikersahle4467
3 жыл бұрын
ፊልሙን ማየት ከመጀመሩ በፊት Comment ማንበብ የሚወድ እንደኔ ማነው??🤔👍
@hodaali8318
3 жыл бұрын
እኔም አነባለሁ ደስ ይለኛል
@user-pt3lv5bt8n
3 жыл бұрын
እኔ መጀመሪያ ኮሜት አነባለሁ ኮሜቶች ያስጠላል ካሉ አላይም
@bsratbsrat8104
3 жыл бұрын
Ene
@bemnetshewatatek7338
3 жыл бұрын
ene
@vidosilo4227
2 жыл бұрын
እኔ
@fasta9234
Жыл бұрын
ታሪኩ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን ልኡል እግዚአብሄር ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አይ አቺ አለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TofikAmanuel
6 ай бұрын
Hi
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
ይቺንኮሜንት እምታነቡ ሁሉ የቤተሰቦቻችሁን እና የሀገራችሁን ደስታ እንጂ ሀሰን እንዳያሰማችሁ እናንተንም ደስታ እና በረከት እንጂ ሀዘን አይንዼካችሁ።።።።
@issuuodjjeh6880
3 жыл бұрын
Amen amen amen yenewa
@raheldemeke76
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@herrisonkodiyoori4397
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@store8674
3 жыл бұрын
አሜን
@fatumafatuma5422
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sb8st7yu9y
3 жыл бұрын
እሰኪ በፀሎት አሰቡኝ እናቴን አሞብኛል😪😥😥😥😥
@Reeemac2009
3 жыл бұрын
ይ ማር ል ሺ
@user-ue9kl7cx9y
3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-sb8st7yu9y
3 жыл бұрын
@@user-ue9kl7cx9y አሜን
@hirutfelekehe4932
3 жыл бұрын
እግዚአብሜር ይማርልሽ
@sebletsedaltsedal81
3 жыл бұрын
አይዛሽ ማማየ ፈጣሪ አላ
@user-pq3or5ds6i
3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ይስጣቹ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሀዝብ ሰላም እና መረጋጋት ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላምን የብዛልን ይሄን ክፉ በሺታ የጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-mk6yg9zt7k
3 жыл бұрын
አሜን
@fatimayusef3669
3 жыл бұрын
አሜን
@zolatekelye9155
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@amelesuhagos5617
3 жыл бұрын
ኣሜን
@fafi6898
3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ 💞💞❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@dawitfeleke9206
3 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ያራዳ ልጅ ነው. የሸገር ልጅ ደሞ የሸገር ልጅ ነው. አቦ ክፉ አይካንቹ ይመቻቹ የሸገር ልጆች. እስኪ ለሸገር ልጆች ላይክ ግጯቸው
@user-ne1nk3ic7v
3 жыл бұрын
አቤትጉራ
@zenebechseifu8820
3 жыл бұрын
Off course it’s true
@hannayotube7817
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን 🙏🙏
@butulove3775
3 жыл бұрын
Thank u
@herestill3616
3 жыл бұрын
ይህን ያነበብክ/ሽ ስው የተባረከ ዘመን ይሁንልክ/ሽ እንጀራክ/ሽ ይብዛ ።
@hodaali8318
3 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@wudinesh2337
3 жыл бұрын
Amen Amen🥰
@wudinesh2337
3 жыл бұрын
Le antem yehunlehe
@hellengebre2690
3 жыл бұрын
Amen amen amen zyaday
@user-qp4kz4lz3v
3 жыл бұрын
አሜን
@aafs7761
3 жыл бұрын
ኮሜትየምታነቡ ኩሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትንና አላማችሁን ያሳካላችሁ
@bintseid7078
3 жыл бұрын
አሚንን
@user-nh6kc9sp2c
3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ
@user-yh4hk9pp7v
3 жыл бұрын
Amen
@bestebeste448
3 жыл бұрын
አሚን
@user-tk3tj5km7s
3 жыл бұрын
አሚን አሚን
@keedaw6764
Жыл бұрын
ባባዬ እውነት በጣም ነው ያዘንኩት መሞትህን ማመን አቅቶኛል ውይይይይይ 😥😥😥😥 💔💔💔 ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው😥😥😥🙏💔🙏💔🙏
@user-zq8df3is7w
3 жыл бұрын
ታሪኩ (ባባ) አድናቂ ነኝ እንደኔ የምትወዱት🥰👍
@stopamharagenocide7654
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ቀለል ያለ ፊልም ስለሚሰራ ደስ ይለኛል
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
አረ በጣም እድሜና ጤና ከነ መላ ቤተሰቡ
@medi9725
3 жыл бұрын
🙋🙋🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@fafi6898
3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏
@getenettekeba9146
3 жыл бұрын
ደደብ
@helubelehu9983
3 жыл бұрын
ሲጀመር ባባ ያለበት ፊልም እማይመቸዉ ካለ ጤንኛ አይመስለኝም😏😏👌
@madinaa1896
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ እውነት ነው
@yesorno7631
3 жыл бұрын
@Helu.... በፊት ይመቸኝ ነበር አሁን ግን ተደጋጋሚ አክቲንግ ሆኖብኝ ባልጠላውም ያን ያህል አይደለሁም ።
@user-sh6dn3ny7k
3 жыл бұрын
ይችላል ነው እምትይው ?
@hayatthayatt4603
3 жыл бұрын
ሀራም ባባየ የኔዉድ በፍቅር ነዉ የምወደዉ
@BB-mt2cl
3 жыл бұрын
@@yesorno7631 ትክክልል በተደጋጋሚ ተመሳሳይ አክት ወይም ትዉና ነው ምሰራው ተመሳሳይ ካራክተር አንድ እክተር ደግማ ጉብዝናው ምታየው በተለያዬ ትወና ተቀያይሮ ምርጥ ስራ ስሰራ ነው ለምሳሌ ሙኬ ይችላል በጣም ጎበዝ ነው ባባ በምሰራው ስራ ላይ ጎበዝ ግን አድስ ካራክተር ላይ መሳተፍ ኣለበት
@seenatube3724
3 жыл бұрын
ማነው የሶደሬ ማስታወቂያ የሰለቸው
@beemnettubu3882
3 жыл бұрын
✋
@hirutabe
3 жыл бұрын
ማሳለፍ ነዋ
@bareedduoromo3621
3 жыл бұрын
Inee🤸🤸🤸🤸
@blenhntsa5408
3 жыл бұрын
ene
@fghh5572
3 жыл бұрын
😂☑☑እኔ
@gdhsbsjs7678
Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ አይቸዋለው ግን የባባ የእውነት የሂወት ታሪኩ ነው የሰው ብሎ እራሱን ያጣ የኔ እሩሩ ክፉ ቀን ነጠቀን😭😭
@user-jw6uz6pc7v
3 жыл бұрын
አረ ሶደሬዎች ምርጥ ፊልም ትለቃላቹ ግን ማስታወቂያቹ በጣም ያስጠላል የማስታወቂያ ሰአት ቢቀነስ የሚል ላይክ 😳🤕🥺
@user-fe3tx3hr4c
3 жыл бұрын
ጊዮርጊስን ስትሉ ሲያምርባችሁ በጌታ ሁላችንንም ሰማእቱ ጊዮርጊስ ይጠብቀን አሜን 🙏 አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
@tube-br4di
3 жыл бұрын
አሜን
@hannayotube7817
3 жыл бұрын
ቤተሰብ ይኒሁን
@HanaHana-fz7vx
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amelesuhagos5617
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@semiraabrahim1264
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@bestebeste448
3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያገሬ ልጆቺ አንዲዉም ሰለም እና ጤና አዪለያቹ አሚን በሉ
@sihameridwan8446
3 жыл бұрын
Amin amin amin
@user-ec2oj3xw7t
3 жыл бұрын
አሚን
@user-rh3ru2rs9r
3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-vs7nd6wn9j
3 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@binas8786
3 жыл бұрын
ዉድ የሀገራችን ልጆች ስልክን በቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን: :
@kelemwafederere2173
Жыл бұрын
ባባዬ ያሳቃችን ምጭ ልባችን ሰበርክብን ነብስህ በሰላም ትረፍ የኛ አስተዋይ
@mesimesi1113
3 жыл бұрын
ታመናል !!😭😭😭💔💔💔💔ፍትህ ለሚስኪኑ ወገኔ በተኛበት ለሚታረደው!!!!💔💔💔
@binas8786
3 жыл бұрын
ዉድ የሀገራችን ልጆች ስልክን በቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን: :
@yitbarektemesgen2981
2 жыл бұрын
Mn
@josephrodriguezjr5203
2 жыл бұрын
@@binas8786 mndn dmo endet
@hussenmuhammed491
2 жыл бұрын
@@binas8786 cffddnfm
@hussenmuhammed491
2 жыл бұрын
Etetetetetet
@fayselnurye9547
3 жыл бұрын
ማንም ክፉ አይንካው ማንም አይቸገር ያጣውም አግኝቶ . . . . ሁሉም ጠግቦ ይደር ሰላም እደሩልኝ😊👍👍
@user-mk6yg9zt7k
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@layanetom2553
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@sekinatube
3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀኝ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቼ ፍትህ አስፍንላቸዉ እስኪ ማነዉ የሀገሩ ሰላም ያሳሰበዉ 💔😭😔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭❤
@ywedemenafake5060
3 жыл бұрын
ስኪ ሰላም
@binas8786
3 жыл бұрын
ዉድ የሀገራችን ልጆች በስልክ ብቻ የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::
@fafisirajnani5065
3 жыл бұрын
ተረስተዋል እነሱስ አላህ ይድረስላቸው
@fafi6898
3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ💞💞❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@senaitgebeyehu9817
Жыл бұрын
ታሪክዬ በሌላ አዲስ ፊልም የምትመጣ የሚመስለኝ ለምንድን ነው??!!! እርፍ በልልኝ የኔ ሚስኪን!!! ወንድሜን ያጣሁ ያህል ልቤን አሞኛል💔💔💔
@yoditworku8930
Жыл бұрын
ባባዬ እንደ አዲስ ስራዎችህን ማየት ጀምሪያለው ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ 😭😭😭
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
የፍናን እና የታሪኩ አድናቂወች እንደኔ የምትወዷቸዉ ።።።like
@ekramnegashbesher4845
Жыл бұрын
ባባዬ በአማርኛ ፊልም አንተን ከዚ በኋላ ማየት ስለማልችል ካንተ ጋር ልቅበረው የኔ ሳቂታ ሞትህን ማመን ይሰብራል😢😢😢
@zenash4659
3 жыл бұрын
እስከመጨረሻ የሚወድ ጓደኛ ይስጠን ወድጄዋለው ቆንጆ ፊል ነው👏
@HanaHana-fz7vx
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fafi6898
3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ💞💞❤️❤️🙏🙏🙏
@user-bu3sd5qj2c
2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@samrayoutube7826
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
ታሪክዬ ልባችንን ሠብረከው ሔድክ ያማል😢😢😢
@user-ft5zr1tk1p
3 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ እና ጋሽ መኮነን ላእከ ያለበትን ፊልም እንደኔ እሚወድ
@user-tb1me1jh2u
3 жыл бұрын
ተዋናይ መሆን ነበር ምኞቴ 🤣 እሄው የመዳም ተዋናይ ሆኘ ልቀር ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች 💓💓💓💓😘😘😘😘
@almiydngllj2242
3 жыл бұрын
😁😁😁😁 እኔም
@selamaschalewu5456
3 жыл бұрын
ፊልሙ ምርጥዬ ስለሆነ እንሆ አንድ ግጥም ለታሪኩ ባባ ልበል 🤔 እባብ ዘለግላጋ መንታ ነው ምላሱ ታሪኩን የነካ አይማርም ነብሱ 🥰🥰💕💚
@Hana-em2qv
3 жыл бұрын
በር እና ደጅ ይመታል
@selamaschalewu5456
3 жыл бұрын
እረ ሞራል እሚባል አለኮ
@Hana-em2qv
3 жыл бұрын
@@selamaschalewu5456 ሰላሜ አንደኛነው ውዴ
@user-vf4xj8eh7b
3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው አብዛኞቹ የበፊተኞቹ የሀገራችን ፊልሞች background የሚጠቀሙት የውጭ ሀገር ( english classical music ) ነበር ይሄ ፊልም ግን በአገራችን classical music የታጀበ በመሆኑ ደስ ብሎኛል በጣም ትልቅም ለውጥ ነው ። ሌላው ደግሞ ሁሉም አርቲስቶች ጥሩ አድርገው ነው የተወኑት እናመሰግናለን
@smarthabesha3170
3 жыл бұрын
በጣም የዘፍኟን ስም ብትነግሩኝ መጨረሻ አካባቢ የምትዘፍነው ሚዚቃ ይማርካል
@user-vf4xj8eh7b
3 жыл бұрын
@@smarthabesha3170 እኔም ሰምቼው አላውቅም ይመስለኛል ሙዚቃው ለዚህ ፊልም ብቻ ተብሎ የተሰራ መሰለኝ
@Eyerusalembini
3 жыл бұрын
ዋው የመጀመሪያ ፍቅሬን አስታወሰኝ ሁለታችንንም እንደካንሰር ውስጣችን እየበላን አልናገር ሴትነት እሱ አይናገር ይፈራኛል አርፍደን ጀመርነው እሜው አጠረ ዛሬ ያንን ስሜት የሚነካ ፍቅር በፊልም አስበዋለው ከልቤ አፍቅሬም አፍቅሮኝ የሚያውቅ የለም ከዛሬ ፍቅር በመጀመሪያ የፍቅር ትዝታ መኖር ይሻላል😔😔
@neimaseid835
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ግራ የገባው ሀገር ለመግባት እያሰበ ቀዳዳው የበዛበት አንዱን ስይዘው ሌላው ይጎላል ግራ ግብት ብሎኛል መሄድ እቻልኩኝ እንዳልሄድ ያሰርኝ ሰው ያለወቀልኝ እስር ቤት ዊይ ስደት ጭንቀታችንን ፈጣሪ ያቅልልን በሰራም ብር ባገኘም አይደለም እሱ ይታርቀንንን
@ensallahtube702
3 жыл бұрын
እኔም ውር ግር ብሎኛል ምንም አልጨበጥ አለኝ ጭንቀት ሀሳብ ብስጭት ጤና እረ ስንቱ
@s.alhammadi9187
3 жыл бұрын
Abshir marr enam gera gabtognal allah yalewu yehonal duaa arge😥💔selam lagerachen
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
3 жыл бұрын
እሚን ማማዬ እኔ እዳቺነው
@neimaseid835
3 жыл бұрын
@@ensallahtube702 በጣም ብቻ አላህ ይርዳን በሰላም ከቤተሰብ ጋ ይደባልቀን
@neimaseid835
3 жыл бұрын
@@s.alhammadi9187 አላህ ይበሽርሽ ብልጀኔ
@user-cg8mu8ew4q
Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማርልን እንወድሃለን
@emuabubekirtube9148
3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናት ሀገሬ ለዘላለም ተኑረያልሽ ተክብርሽ ተፈረተሽ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Alemtsehay777
Жыл бұрын
ባባዬ ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ አልቅሼ አልቅሼ አልወጣ አለኝ ታሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@romi2171
Жыл бұрын
ባባ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው 💔😢ይሄ ካረፍት ጀምሮ የአንተን ፊልሞች ማየት ጀመርኩ
@zahrazahrais8590
Жыл бұрын
እኔም ኡፍፍፍ
@tegestejade2671
Жыл бұрын
💔UWELAHENME💔GENE LEMENE😭
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ፊልምነው ግን የባባ አድናቂነኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹንም እወዳቹሀለሁ
@mohammededris7491
3 жыл бұрын
ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ፊልም ነው;:ምርጥ አርቲስቶች
@lidiyalove5683
Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ሁላችንም በዚህች ዓለም ስንኖር በኮንትራት ነው። የዘላለም ማረፊያችን በሰማይ ነውና። ግን ወንድሜ ታሪኩ ያንተ ደግሞ የዚህች ዓለም የኮንትራት ቆይታህ አጭር ሆነች። ቢያንስ ለልጅህ እንኳ ብትኖርለት መልካም ነበር። ወንድማችን በሕይወት እያለህ በሥራዎችህ የሳቅነውን ያህል በድንገተኛ ከሟሟትህ አስለቀስከን። እንግዲህ ከአንተም ይሁን በሀገራችን ያሉ ሌሎች በድንገት እየሞቱ ባሉ ወገኖቻችን እራሳችንን ቆም ብለን እንድናይ መልእክት እያስቀመጣችሁልን ነው። ወደ ሰማይ ቤትህ በሰላም ያግባህ።
@okokjokokj1116
3 жыл бұрын
ባባ (ታሪኩ) ካለ የትም ይመቸኛል👌😍
@user-fy4dh3de7b
3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ጊዮርጊስን ወድጄዋለሁ 👌
@hussenmuhammed491
2 жыл бұрын
Etetetetetetetetetetetetetetetetetetete
@mariabangs6775
3 жыл бұрын
ዋውውውውው ፊልም እያየን አይምሮዋችንን እንቀይረሰ እንጂ ቀን በቀን የምናየውና የምንሰማው የሰው ልጅ እርድን ዜነሠ ሰቅቆኛል አሳምሞኛል አሳብዶኛል
@tgfkcretgfkcre7585
3 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ እድህ ነው ፊልም እቅልፌንም ባጣ አይቆጨኝም አዳድስ ሰገጤ ወች ሰራን እያሉ ሲጋተቱብን ጥሜን ቆርጣችሁልኝ ውላችሁ ግቡ
@meskeremegza1448
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ባባዬ ወር ሊሞላህ ነው እኮ አለ መኖርህን ማሰብ በፍፁም ይከብዳል ሞትህ ሁሌ እንግዳ እየሆነብኝ ነው 😭😭😭
@zikretewahedo6166
3 жыл бұрын
ማቴዎስ 5:35 ፊልሙን ስትሰሩ ሕግጋተ እግዚአብሔርን አትጣሱ!!!
@destay6584
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፊልሙ የሚጀምረው እግዝአብሔርን ከማመስገን እና የግሸኗን እመቤት ድንግል ማርያምን ከማመስገን ነውና እጅግ ደስ አለኝ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስን ስላሳያችሁኝ አማላጅነቱንም ጭምር ለማሳየት መሞከራችሁ እጅግ አስደስቶኛል ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ፊልም ነው በርቱልኝ ሰፈሬንም ስላስቃኛችሁኝ እጂግ ደስ አለኝ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ትዝታ እና ውለታ አለብኝ በፊልሙ ሳየው ቤተክርስቲያኑን ተሳለምኩት በድጋሜ ለመሳለም ደጁን ለመርገጥ ያብቃሽ በሉኝ ስደተኛ ነኝ
@addisaddis8701
Жыл бұрын
ነብስ ይማር ባባ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭አንተ የነበርክበት ፊልም ሁሉ ድምቀት ነበርክ ሞት ጨቃኙ uffffffffffffffffffffffffffffffffff😭😭😭
@ahamedhabase3187
3 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በሉ
@gogogogo742
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ ያንችም ሰላም ይብዛ 🙏
@mirymirylove1767
3 жыл бұрын
አሜን
@samiraasfa2322
3 жыл бұрын
ሰታምሩ
@user-tk4vz9ze9e
3 жыл бұрын
በዓለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ የማይታውቅ በሃገራቸው ምድር ላይ መተከል ላይ የአማራ ህዝብ እንድ በግ ታረዶ እየተበላ ነው ለዓለም ህዝብ ይፍረደን ሰው የሆነ ሁሉ ለዚህ ህዝብ ድምፁን ያሰማ !!
@hayathayatrj6045
3 жыл бұрын
Be Melaw Etopya New Amara Bcha Adelem Fetary Miretu Yawuridiln
@asiat4178
3 жыл бұрын
የአርቲስቶች መልካምነት ሰዉ መርዳት የሚሰሩት ፊልም ላይ ብቻ አይ
@LoveAndPeace2424
3 жыл бұрын
በተግባርም እያሳዩ ነው። መቼም ገቢያቸው እንደውጭዎቹ አክተሮች አይደለም የደሀ አገር ውጤቶች መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም ። አታዩዋቸውም ሲታመሙ እንኳ መታከሚያ እየተቸገሩ ቤታቸውን ዘግተው ሞታቸውን የሚጠባበቁ ቤቱ ይቁጠረው። ተብለጭልጨው ስላየናቸው የደላቸው ይመስለናል ግን አይደለም። ስለዚህ ዝም ብለን አንፍረድ። ከዳር ተቀምጦ መተቸት ይቀላል።
@romanseth6742
2 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ደ፠ዠኘሸአ
@user-rz9rp4kf7k
3 жыл бұрын
ኮሮና አሳስቦን እያለ ደሞ ሌላ በሽታ እየተባለ ነው ወገኖቼ እራሳቹን ጠብቁ ከመጥፎ በሽታ ሁሉ እሱ ይጠብቀን ጤና ፍቅር ሰላም ያብዛላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ክፉአቹን አያሰማኝ እናም የባባ አድናቂዋች 👍
@user-wx8ob8ck7g
3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-if7pf4xj2u
3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏
@ikmaikma6969
3 жыл бұрын
yemn beshita
@user-kj8jv8lm5r
3 жыл бұрын
Amemamenamen🙏🙏🙏👍👍
@user-mh8ou2qw8f
3 жыл бұрын
እንግዲህ ተያይዞ ማለቅ ነው ኑረንም አላማረብን የስቃይ ህይወት
@asa804
3 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ግን በትንሹ ኮሜንታችሁን እንብቤ ነበር ስለ ፍላጎታችሁ ብቻ እንጅ ስለ ፊልሙ አልተናገራችሁም እኔ በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁ ።
@yesasofa4174
3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን አስብ
@Hana-em2qv
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-zo7mb6nn3y
Жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ባባአፊልሙላይ የእግዚአብሔርን ስም ሳይጠራ አያልፍም እግዚአብሔር ነፍስህ በሰላም ትረፍ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥
@addisaddis8701
Жыл бұрын
እኔም uffffffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔😭💔💔💔💔
@milkygizaw1175
Жыл бұрын
100% very true i already told so money times about it this legend he loved GOD so much that the reason GOD take him rest and peac
@user-gd8ts8rr3t
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ባባ ግን እምታለቅሰው የእኔ ጌታ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃቹ አቦ
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
3 жыл бұрын
,ቃና ላይ እያፈጠጥኩ በቃ የኢትዮ ፊልም እያመለጠኝ ነው እናመሰግናለን በመቀጠል እስኪ ስለፊልሙ ብቻ አውሩ ውይይ የቤት ጣጣችሁን እዛው ዱሮ ኮመንት እያነበብኩ ነበረ ፊልሙን የማየው
@conevome6801
3 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሜል ነው ኡዩት ታይቶ የማይጥገብ ነው የህወት ታርክ
@kelemaberha8877
3 жыл бұрын
ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እናታችንም ኢትዮጰያ ሰላም ያርግልን
@emyasefa1592
3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ቦሌ ማነቂያ ባተበለ ቤት ሁሉ ገብቼ አጥቼ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል ስለ ላቃቀችሁ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድናት ለእናት አገረችን ይሁን
@user-oc4bh4mt4p
2 жыл бұрын
ሰጰ
@user-yd7vj5yb2p
Жыл бұрын
ባባ ነፍስህን ልዑል እግዚአብሔር ይማረው እፍፍፍፍፍ ሂወት አሁን ሞተሀል የሚለውን ነገር በጭራሽ አሚሮዬ ልቤ ልቀበለው አልቻለም ህህህህ አዮ ሂወት
@user-dk8os3bu9h
3 жыл бұрын
ሶደሬዎች ማስታወቂያችሁ ጀስት ቋቅ ነዉ ያለኝ😒😒ፊልሙ ያበደ ነዉ ፍትህ ለመተከል ለሚገደሉ አማራዎች😭😭😭😭😭😭😭
@languagelanguage8375
3 жыл бұрын
ኡፍፍ እኔም ስልችት ነው ያሉኝ
@user-dk8os3bu9h
3 жыл бұрын
@@languagelanguage8375 ትግስቱን ይስጠን እንጂ ሊሳብዱን ነዉ
@languagelanguage8375
3 жыл бұрын
@@user-dk8os3bu9h የምር ደግሜ ፊል ማየት ሊያስጠላኝ ነው
@Sa-nq1bv
3 жыл бұрын
ገና መግቢያውን ሳየው ደስ አለኝ የግሸኗ እመቤት ሲል ❤❤❤😍
@movieplace4993
Жыл бұрын
ማመን ይከብዳል ባባዬ Rip 😭😭
@marmar803
8 ай бұрын
ባባዬን ማጣት ግን " ቅጣት " ነው በእውነቱ አዎ እግዚአብሔር አምላክ አዋቂ ነው ። በዚች ምድር ስንት ውስጣቸው እጅግ መጥፎ ፤እጅግ አደገኛ ፤ የሆኑ ፍጥረታት ነበሩ አምላክ ግን ባባን መርጦ ወሰደው ምናልባትም ስለምን በዚህ አታካች ምድር ትድክማለህ በሎ አዝኖለትም ይሆናል የወሰደው ( ያሳረፈው) አሁንም ከቁዱሳን ጎን ነፍሱን ያሳርፋት የኔጌታ 🙏💐🪔
@ethiopia9218
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የዛሬ ሳምንት ሀገሬ እገባለሁ እንደኔ ስደት ምርርርርርርር ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ጌታ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁና ቶሎ ያስገባችሁ በሰላም
@Tube-nn3xe
3 жыл бұрын
አጀማመሩ ሀሪፍ ነው ልጨርሰው እና እኮምታለሁ የባባ አዲናቂ ነኝ
@hawwi1370
Жыл бұрын
በፍት ፍልም በማይበት አሁን እሱን ፈለጋ ማየት ጀመርኩት እመቤቴን በጣም ተሰማኝ አይ አንች ሞት ለዝች አጭር እድሜ እርስ በርስ መባላት 😭😭😭
@herutigraweyti5269
Жыл бұрын
ባባየ ኣሁንም ያንተን ፊልም እከታተላለው ኣልሞትክም😭😭😭😭😭💔
@mohaliyet
3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ከውስጥም ከውጪም እረፍት እየነሷት ነው። የልጆቿን ፀሎት/ዱአ ትፈልጋለችና አስቧት።
@hirutmoges1131
3 жыл бұрын
እውነት ነው በያለንበት ለአገራችን ለህዝባችን እንችል እባካችሁ
@yosefabrha7351
3 жыл бұрын
ንስሓ እንግባ
@ben_kb483
3 жыл бұрын
Please tell me the title of the music
@user-bz4rr2pv1j
Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን ይማርዉ እኔ መችም ህመሙ አለቀኝ አለኝ😥😥💔💔😥😥
@user-xi4uo9my8l
Жыл бұрын
ባባዪ ፊልምህን ደግመን እያዬን ነዉ በቃ አሞናል ታመናል ልባችን ተሰብሯል 💔😫እኛ በፊልም የምናቅህ ልባችን የደማ አብረዉህ የኖሩት የሰሩት ምን በቃቸዉ 😫😫ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔💔💔😫😫😫
@aminazeway5240
3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፊልም ደግማ አልጠግብ ባዮችን ስግብግቦች እዩልኝ መቀመቅ አልጠግብ ባይ ሲተፋ አደረ አለ ተረቱ
@sikosilo340
3 жыл бұрын
ያገሮቸ ልጆች ክፍ አይካችሁ በያላችሁበት ጤና ይስጥችሁ ከምንም በላይ ጤና ነውና♥♥♥♥♥♥♥
@masentertainment1229
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ለምንድነው ከሀብታምና ከዳሀ የማይወጣው ገና እንደጀመርኩት መጨረሻውን አወኩት ደበረኝ
@user-dz1zw7ho4w
3 жыл бұрын
ተመችቶኝ ምችት ብሎኝ ፍቅር ፍቅር እያሳስበኝ ነው ያየሁት 😊💔👌
@neimaahmedin4180
3 жыл бұрын
ስለ ፊልም አስተያየት ከሚሰጡ ጥቂት ኮመንታተሮች መሀከል አንድ ሰው ሲገኝ ደስ ይላል
@sarahsaoron2393
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ባባየ ነብስ ይማር የኔ ልዩ 😭😭😭😭
@user-cg9bs4pd2t
Жыл бұрын
ሞትን መቀዬር ቢቻል ብዬ ተመኘሁ😥😥ባባዬ♥️ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭
@salamkidist1997
Жыл бұрын
ባባዬ በጣም ነወ የምወደክ ወንደሜ ናፈሰክን በገነት ያኑረልኝ ፈጣረ
@alemneshasefa1544
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን በምህረቱ ያስብልን ጌታ ሆይ ታረቀን😭
@abebechlegeseuae5640
3 жыл бұрын
Amen
@user-mk6yg9zt7k
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😍
@alemneshasefa1544
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zenzmta8318
3 жыл бұрын
amen telo yemaytel fetare ale
@user-bw1vj9mw2w
3 жыл бұрын
*ባባን ብቻ በማየት ነው ፊልሙ እንደሚያምር የማውቀው ስወደው* አቦ ይችን ሶደሬ ሶደሬ የምትል ሴትዮ ማን ባስወጣልኝ
@bareedduoromo3621
3 жыл бұрын
Kkkkkk እኔንም sodare ሳልቸቶኛል
@TUBE-lk4rl
3 жыл бұрын
😁😂😂 ቆይ መዝርጨነው እማወጣት 😂 በእውነቱከሆነ እኔንም እሚያወጣልኝ ባገኝሁ በጣምእኮነው እምታዝገው
@tataw5644
3 жыл бұрын
😂😂ትውጣልን
@jujulovefufu5726
3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-of8gj2di6n
3 жыл бұрын
ትውጣልን ህህህህህሆሆሆ
@user-nu6tt5oo8u
Жыл бұрын
ባባዬ ያንተ ነገር በነብስ ይማር ቀረ በቃ አይ ይሄ ሞት ክፍ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zaa4689
Жыл бұрын
ባባየ ነፍስክ በሠላም ትረፍ😭😭😭
@zahrazahrais8590
Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በቅዱሳን በፃድቃን እቅፍ ያኑርልን በቃ ዳግም አናይህም ነው ባባዬ እኔኮ አላመንኩም ገናኮነህ ያንተ ሞትኮ ያማል ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ ነፍሱን አደራ ባባ እንዳንተ አይነት አስተዋይ ልቦና ሰጥቶኝ በመልካምነት በንስሃ ተዘጋጅቸ እንድሞት ተመኘሁ
@user-zv9cr2er4r
3 жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ያለበት ትወና አንደኛ ነው አንዳንዴ። ቁም ነገሩም ያስቃል
@user-ne3pw5sq1s
3 жыл бұрын
የዛሬው ጊወርጊስ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ
@user-kd5ts6cl5g
3 жыл бұрын
በለው የሌለ ምርጥ ነው እናመሠግናለን አሪፍ ፊልም ከአሪፍ ተዋናዮች ጋር
@leulekalzeleke7490
3 жыл бұрын
ምኑነው ምርጥ
@user-wb1hb4ix3f
3 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ከዘመኑ ጋር የዘመኑ አርቲስቶች ዘመነኛ ፊልም ነው
@kedirosman1328
3 жыл бұрын
በጣም የማደንቃቸው ተዋንያንኖች የተሳተፉበት እንዲሁም አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱልን
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
አብዬ፣ታሬ፣ዳጊ፣ፍናን በእውነት በጣም ሃሪፍ ሰርታችሁታል። እናመሰግናለን
@selam9713
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ባባዬ ድህነትኮ ሰላም ነው እንኳን ደሃ ሆንኩኝ
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Eyamaren ykeral habtima 😃😆😃
@ggcc8401
Жыл бұрын
enem alahmdulilah🙄🙄🙄🙄😁😁👌👌
@sarasaralema6453
Жыл бұрын
ባባዬ ድምፅ ናፈቀኝ የፊልሙ ድምቀት ነበርክ ለተመልካችም የሳቃችን ምንጭ ነበር አቤት አንተን ማጣት ገባድ ነው ንብስህ ከደጋጎቹሁ ጎን ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስክን ይማር ወንድሜ😢😢😢😢😢😢
@user-dz1zw7ho4w
3 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ክፉ ነገር መስማት ይብቃን ሰላሙን ያምጣል በእውነት ሰላም የመሰለ ነገር የለም 💔
@sasasadf6051
3 жыл бұрын
ዎውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ባባ ያለበትና አሹ ያለበት መቸም ሣያምር ቀርቶ አያውቅም በተረፈ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌም እመኛለሁ
@user-th4zd1uk5n
Жыл бұрын
ባባየ ነፍስህን ይማረው 😭
@user-jn8pn3iz7s
3 жыл бұрын
የአማርኛ ፊልም መጨርሻዉን ሳላዉቀዉ የቀርሁት ይሄንን ብቻ ነዉ እዉነት ይመቻል ቀጥሉበት
@khadijakhadija9765
3 жыл бұрын
ምንም ማይወጣለት ቆንጆ ፊልም
1:22:30
የሴት ሌባ - new ethiopian full movie 2022 yeset leba | new ethiopian movie የሴት ሌባ 2022
Marken Entertainment
Рет қаралды 1,3 МЛН
34:27
በስለት የተገኘሁ ልጅ ነበርኩ ግን ..ከ11 አመቴ ጀምሬ ማንም የት ነህ የማይለኝ ብቸኛ ሆኜ ነው ያደኩት..እግዚያብሄር ይመስገን እህቴን አገኘሁ ቲክቶከሩ ራቼ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 795 М.
00:15
No Access to this Party! 😡 | My Revenge for Everything He's Done #cat #funny #humor
Meowtropolis
Рет қаралды 13 МЛН
00:27
The best home workout !! 😱😱
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
00:15
маленький брат прыгает в бассейн
GL Show Russian
Рет қаралды 4,5 МЛН
00:41
Don’t Laugh Challenge | Tictok Funny Videos 2024 | Public Hot Spring | Ghost Brother Ghost Brother
GuiGe
Рет қаралды 13 МЛН
1:46:27
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
Sodere TV
Рет қаралды 1,1 МЛН
19:32
የኢሳያስ የጦርነት ዝግጂት ንግግር፣ ወታደራዊ ምልመላ በዩኒቨርስቲዎች፣ "ሃይላችንን አስወጥተናል" ጌታቸው ረዳ፣ የጃዋር የጦርነት ኪሳራ፣ የጎጃሙ ውጊያ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 32 М.
1:41:47
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:32:41
ግልፅ ጦርነት - new ethiopian full movie 2022 giltse tornet | new ethiopian movie ግልፅ ጦርነት 2022
Marken Entertainment
Рет қаралды 2 МЛН
1:54:49
አዲሱ ሰው ሙሉ ፊልም Adisu Sew full Ethiopian movie 2021
Sodere TV
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:35:50
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,9 МЛН
1:30:14
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
Addis Films
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:40:27
አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:30:04
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 684 М.
1:33:19
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
Addis Films
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:00
Лебедева довели до слез 😢 Шоу "Звëзды" #лебедев #артемийлебедев #казахстан #казахи #астана #юмор #вк
slowed club
Рет қаралды 6 МЛН
0:54
小路飞和姐姐很难过,把假妈妈埋了#海贼王#路飞
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
0:27
Как всегда выигрывать в «крестики-нолики» 😂 #shorts
Владислав Шудейко
Рет қаралды 3,7 МЛН
0:22
Be kind🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 2,5 МЛН
0:22
Be kind🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 2,5 МЛН
34:48
Бала сұрап келдім | 6 серия | Қашан туасың | Сериал 2024 | Конкурс
UIDE
Рет қаралды 422 М.
0:56
Опер арестовал банду таксистов грабителей 🙊 #фильмы #кино #сериалы
BoDIS
Рет қаралды 2,2 МЛН