Yosef Alamrew - እልል አላለብኝም - ዮሴፍ አላምረዉ - New Ethiopian Protestant Mezmur 2022

  Рет қаралды 238,403

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

YOSEF ALAMREW OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@kalkidanaddisu5832
@kalkidanaddisu5832 2 жыл бұрын
አንተ ይህን መዝሙር ስትለቀው እኔ ሆስፒታል በወሊድ ምክንያት በሞት እና በህይወት መካከል ነበርኰ እግብሄር እንዴት ተናጥቆ እንዳዳነኝ ቡዙ ሰዉ እየደወለ ያንተን መዝሙር አዳምጪው መልክትሽ ነው ይሉኝ ነበር እውነት ነው እልል አላለቡኝም ጠላቴ አሜን
@munsolart4458
@munsolart4458 2 жыл бұрын
Is
@bettybetty6858
@bettybetty6858 Жыл бұрын
ውድ እንኳን ጌት ራደሺ❤❤❤
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 7 ай бұрын
ግጥሙን ጻፊልን እህቴ ተባረኩ🙏
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
Josiya gata eyesus yibarkeh እልል አይልብኝምም እሰይ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏💎💎🥰
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Surye ❤️❤️
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ጠላቴ...እሰይ ስሙ ይክበራ የጌታ! ጆስዬ እና ቃልዬ ተባረኩ መዝሙርዬም ድንቅ ሙዚቃ ነው ተባረክ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Yiduye ye fiker sw 💕🙏💕
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid 2 жыл бұрын
አቤት! አቤት! እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው! ሕይወቴ ነው የዘመርከው! አስታውሳለሁ መጀመሪያ ማርሲል ቸርች ስትዘመረው የነበረው የጌታ መንፈስ! ጆሲዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ! አንተ ለትውልድ በረከት ነህ! ዘመንህ ይለምልም! እንወድሃለን! 🙏🏾❤️
@miheratedamo7160
@miheratedamo7160 2 жыл бұрын
አር ስንት ግዜ አደነኝ ስንት ግዜ ከለልከው ስንት ግዜ ሸፍንካኝ እልል አለለብኝም ጠለቴ ቀድሞ አድኖኛል አበቴ ወወወወወ አሜንንን እስሰሰሰሰይይይይይ አራ ለማስግነው 4×} እኔ ለማስግናው ጆዬ በብዙ ጸጋ ተበርክ ለምልምልን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, አስተማሪ እና የሚባርክ, ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
ጆሲ ና ቃል የተባረካቹ መንፈስ ያለባቹ ጥንዶች .......ውድድድድድድድ አረጋችኋለሁ ዝምምምምምምም ብላችሁ ዘምሩ😘😍😘😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniblissful6274
@biniblissful6274 2 жыл бұрын
Josi, you're truly our blessing. Love from Eritrea 🇪🇷
@beniTube27
@beniTube27 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት 6ተኛ ዙር ለይ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ስትዘምሩ ያየሁዋቹ ጭራሽ ባል እና ሚስት ናቹ እግዚአብሔር ከፍከፍ ያርጋቹ እውነት ለመናገር ማነው ይሄ ዘማሪ ክስተት የሆነ ሰው ሲዚመር መንፈስ ቅዱስ ከተፍ እሚልለት እያልኩ ነበር ጌታ ዘመንህን ልምልም ያርገው እርግጠኛ ሁን ጠላት መቼም እልል አይልብህም/ባቹም ::❤
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeennnnnnnnn Thank so much 🙏💕
@danielnuredinofficial4056
@danielnuredinofficial4056 2 жыл бұрын
ጆዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ይህው ተለቆ እረሰረስኩኝ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ድንቅ መልዕክት በሚማርክ ዜማ የተከሸነ ነው❤🔥🔥!
@KIDUSAN
@KIDUSAN 2 жыл бұрын
አዲሱ አመት የሀዘን ወሬ የማንሰማበት ይሁንልን።
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜንንንንን እፍፍፍፍ!!!
@merongetnet3867
@merongetnet3867 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ... የ ሠውን ለልብ የሚነካ መዝሙር መዘመር ትችልበታለህ ❤❤❤❤ ድሮ የቀረ ነበር የሚመስለኝ ግን አሁን አየን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ተባረክ
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 7 ай бұрын
ስንት ጊዜ አዳነኝ ስንት ጊዜ ከለለኝ ስንት ጊዜ ሸፈነኝ ስንት ጊዜ ራራልኝ እልል አላለብኝም ጠላቴ መጥቶ አድኖኛል አባቴ ቀድሞ አድኖኛል አባቴ
@NafarraSA
@NafarraSA 2 жыл бұрын
ጠላቴ እርር እንጂ እልል አላለብኝም! What a song?! ለፀጋው ክብር ይሁን!
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis Жыл бұрын
እሰይ እይልብኝም ጌታ ጣልቃ እየገባ አሻገረኝ ስሙ ይባረክ ዘማሪውም ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@ليوبوناتيني-ع4ز
@ليوبوناتيني-ع4ز 2 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ቤትን ሚቀዊጦ እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ወይኔ 💃💃 የእውነት እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባረክኮ ተባረኩ 💘💘💘🎹🎻🎤 ይብዛላቹ 👌
@hermonfekadu9713
@hermonfekadu9713 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም የተነካሁበት መዝሙር ነው ሁሌ ቀድሞ ለምያድነኝ ኣምላክ ክብር ይሁን ። bless you aboundantly. love from Istanbul🇹🇷
@yegnatube178
@yegnatube178 2 жыл бұрын
ሀሌሉያ የጌታ ምህረት የበዛልኝ አነዱ እኔ ነኝ ☝
@makiyajamale4299
@makiyajamale4299 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በጣም ነው የተባረኩት በዚህ መዝሙር ላይ ልክ እግዚአብሔር በቃልም በመዝሙርም ይናገራል የሚባለው እውነት ነው ለኔ እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ብዙ ተናግረዋል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልእልእልእል....እልል አላላብኝም ጠላቴ መጥቶ አድኖኛል አባቴ
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባረክ አግዚያብሄር የቤተክርስቲያን ክብር አየመለሰልን ነው በኣዳዲስ መዝሙሮቺ አይተባረክን ነው በየሱስ ሰም ትዳራቺሁ ይባረክ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Ameeeennnnn
@afikerab
@afikerab 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 41v13 ከዘላለም እስከ ዘላለም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። አሜን አሜን።
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
የሱስ ክርስቶስ ጌታና ንጉስ ብቻውን ኣዳኝና ታዳጊ ነውውው። ዕልልልልልልልልታና ጭብጨባ ለጌታ! ጠላቴ እልልልልል ኣይልብኝም፡ ድሉ የኔ/የናንተ ነው ቅዱሳን ቤተሰብ ኣምላክ።
@erkabosew.giorgis7425
@erkabosew.giorgis7425 2 жыл бұрын
እኔ ላመስነው! እልል አላለብኝም: ለዘላለመም እልል አይልብኝም። አልተሳካለትም። ተባረክ ወንድሜ።
@fikergebre1936
@fikergebre1936 2 жыл бұрын
Ewent eko new 🥺 egziabher bayders sent gize yehon neber telatachen elele yemilebn yenebrew 🤔 Amennnn Elelele alalem aylebm geta tamagn new 😭😭😭
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
በ እግዚአብሔር የተባረከ ቤተሰብ ❤ለምልሙ
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 2 ай бұрын
I’m in disappointment and in problem one day I will praise God like you and God is Good Amen❤❤❤❤❤❤ to the Love of Jesus Christ and the Holy Ghost of Jesus Christ and
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እልል አላለብኝም ጠላቴ ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ጆሲ የዝማሬ ዜማና ቅኔ ይጨማርልህ ቡሩክ ሁን
@SenaitMekonnen-h7d
@SenaitMekonnen-h7d Жыл бұрын
በሚገርም መዝሙር ❤😮
@mintesinotdesalegn6351
@mintesinotdesalegn6351 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ጠላቴ...እሰይ ስሙ ይክበራ የጌታ! ጆስዬ እና ቃልዬ ተባረኩ መዝሙርዬም ድንቅ ሙዚቃ ነው ተባረክ🥰
@segi581
@segi581 8 ай бұрын
❤❤❤❤እሰይ ጠላቴ እልል አይልብኝም ኢየሱስ ስላለኝ ❤❤ ቃሊ እና ጆሲ በጣም እወዳቹ❤❤❤ሀለሁ ዘር ማንዘራቹ ይባረክ
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 жыл бұрын
እልል አለለቢኝም አለለም እሰይ ጠለት እግዚአብሔር ይበረኪ እንድት እንደምተሩ ፀጋ ይብዘለቹ ልጀች እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በጥበብ የስድግልቹ እውደችውለው
@walensuassefa5309
@walensuassefa5309 2 жыл бұрын
እልል አይልብኝም ጠላቴ 🥰🥰ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏ተባረኩ👏👏👏👏👏
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 2 жыл бұрын
እሰይይ እልልልል አሜንንን ጌታ ይባረክ ተባረኩ በብዙ😇
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 Жыл бұрын
Wow a powerful song, praising our Jesus, on the other edge burns devil okkkkk❤❤😭😭😭
@Bety-rr1il
@Bety-rr1il 9 ай бұрын
አቤት ይህ መዝሙር ከጨንቀት የወጣሁት መዝመት ጆሲ ተባረክ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ጠላቴ ፈጥኖ አድኖኛል አባቴ
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 2 жыл бұрын
❤I LOVE ALL YOUR GOSPEL SONGS, Brother you’re doing great, continue your music according to The Holy Spirit GUIDANCE, which later gonna be FRUITFUL!! Amen 😊
@Feben353
@Feben353 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤✊️✊️🙌🏼🙌🏼🙌🏼🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንን
@emntwada6711
@emntwada6711 Ай бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 2 жыл бұрын
አንተንና ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክ! ብድራትህ በህያዋን አምላክ እግዚአብሔር ፊት ሙሉ ይሁን! ድንቅ ዝማሬ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Ameeeennnnn 💕🙏💕
@zinetadem2704
@zinetadem2704 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ጠላቴ ቀድሞ አድኖኛል አባቴ አሜን አሜን ተባረክ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ጠላቴ እልል አላለብኝምና እንደወደድከኝ አወቅሁ።ጠላቴ እል? አይልብኝም።
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ጠላቴ ቀድሞ አድኖኛል አባቴ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤ተባረክ የእንጉዬ ልጅ
@prophetfitsumabelofficial7168
@prophetfitsumabelofficial7168 2 жыл бұрын
እልል አላለብኝም ❤❤❤❤ ድንቅ ዝማሪ ጆሲሻ ተባረክልኝ
@እዮኤል
@እዮኤል 2 жыл бұрын
I just want to say I have been blessed listening to this Muzmur and God bless you all.
@AshenfiGebrial
@AshenfiGebrial Жыл бұрын
እልል አይልብኝ ጠላት የተወጋ ይሆን❤❤
@tsihaykefenyemush3636
@tsihaykefenyemush3636 2 жыл бұрын
ጆሲዬተባረክ እኔተባረኩበት ተባረክልኝየኔልጅ
@bereketmussie1063
@bereketmussie1063 2 жыл бұрын
እኔ ላመስግነው ፣ ከውዶችህ ጋር የተባረክ ነህ፦
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይባርካል ስልህ አንድና ሁለት የለውም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeduMoloro
@GeduMoloro 11 ай бұрын
Elili alalebinyim telate what a Great message...... Geta zemenihin babetu be moges yazelikilih
@ezrarecords
@ezrarecords 2 жыл бұрын
Amazing Praise song God bless you Jos and Kla
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 2 жыл бұрын
Wonderful song! Glory be to our Precious, Mighty, Glorious God! Thank you JESUS!
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
እልል አላለብኝም ደግሞም ወደፊትእይልብኝም
@jesusismaeverything7589
@jesusismaeverything7589 2 жыл бұрын
ዋው nic voice & back vocal bless u ma dear bro From eritrea
@esuyawkaleshete8861
@esuyawkaleshete8861 2 жыл бұрын
እልልልልልል አላለብኝም ጠላቴ ቀድሞ አድኖኛል አባቴ። አሜንንንንን ተባረኩ።
@zelalemabate7651
@zelalemabate7651 2 жыл бұрын
God bless you josi..dink memur new
@zetsii7607
@zetsii7607 2 жыл бұрын
Yessss elel alalebgnm telate😊 tebareklen josiye
@drtsionhabtamu1188
@drtsionhabtamu1188 Жыл бұрын
Elele alalebgnem telate selezi endewededekegn aweku❤
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
My favorite singer God bless your family
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ
@ጌታመልካምነው-ቨ9አ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@melakumalaku1
@melakumalaku1 8 ай бұрын
አሜን 🙏
@boriguye3071
@boriguye3071 2 жыл бұрын
Joye betam Des yemil zimare nw Geta balebetihinina ljihin yibarkih hulachihunm wedachiwalw lemlimulign
@eskedardamena5947
@eskedardamena5947 8 ай бұрын
Amen 🙏 yene mezemur ❤❤❤❤
@atnesha7889
@atnesha7889 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ታባረክ💐💐❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 жыл бұрын
ተባረክልን!!!
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy 2 жыл бұрын
እልል አላለቢኚም ጠላቴ አሜን ሀሌሉያ
@tsigeredasweery7860
@tsigeredasweery7860 Жыл бұрын
Be blessed 😇 can you put lyrics please
@turobuke6254
@turobuke6254 2 жыл бұрын
jossy GOD bless you
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 2 жыл бұрын
You are always blessed bro
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013 2 жыл бұрын
Ameeeennnnn pastor 💕🙏💕
@mulukenmarkosofficial
@mulukenmarkosofficial 2 жыл бұрын
Joye isey telat mechem ilill ayilibinim yetewedednew be iyesus newuna tebarek 🥰🥰🥰🙏
@fasikabekele9403
@fasikabekele9403 2 жыл бұрын
It's a beautiful song, may God bless you
@fitsumtola3154
@fitsumtola3154 2 жыл бұрын
Waqayyoo sii ha Ebisu.
@rozabirhanu7759
@rozabirhanu7759 2 жыл бұрын
Jossy geta yibarikiki betam Desi mil mezmur nw kezi belay tsegawn yabizaliki 🥰🥰😍😍😍🥰
@bethelemoromititti1517
@bethelemoromititti1517 2 жыл бұрын
My god bless you family well love you so much guys ❤️🙏😇
@betiyegtaleji2451
@betiyegtaleji2451 2 жыл бұрын
Tebareklgn yabate lji yecehmrebk sealant getan ebarekwalew tedark kerw yagelgelot zemnk yetbarek tebarekek ker 🙏🙏
@burthukalburthukal618
@burthukalburthukal618 Жыл бұрын
Amen Amen 🙌🙌🙌 good bless you 🥰🥰🙏🙏🙏
@tayeyimer5475
@tayeyimer5475 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen, God is good all time
@kalebkifle8877
@kalebkifle8877 2 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllll❤️
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Wow betami dase tebarekuuuu Lejachu tedege Amen eyesuse yadenale Amen ♥️♥️♥️🤲🙌
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanueladdise1894
@amanueladdise1894 2 жыл бұрын
Josey 🙏
@joadanarjun9333
@joadanarjun9333 2 жыл бұрын
Elel alalbgnm mn lmalet new gn
@hiwotazage9459
@hiwotazage9459 2 жыл бұрын
Eyesemaw wuset menifes ereseresew betam tebarekhal notepad sefehal hulem endizemer , gete eyesus zemenehen eyareki segahun yafeseli , gena bebezu etebikihalen
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ የአባቴ ልጅ ❤❤🙏🙏
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 2 жыл бұрын
Ameen እልል አላለብኝም
@shekhinagloryethiopia8865
@shekhinagloryethiopia8865 2 жыл бұрын
telante elelele ayilabgnm.. .. . tebareku denq amlko nw
@kalkidangirma470
@kalkidangirma470 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ተባረክ
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 2 жыл бұрын
Amen!!!🙏🙏🙏
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 Жыл бұрын
Amenamen tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 2 жыл бұрын
Amazing am soooooo glad wiz zis song stay blessed...
@melatalemayehu5835
@melatalemayehu5835 2 жыл бұрын
Amen amenn telate ele alalebigne kedimo adinognal abate💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏elellelele
@Freedom-q2e
@Freedom-q2e 4 ай бұрын
Bless you brother
@edenmitu2348
@edenmitu2348 2 жыл бұрын
ጌታን በጣም ነው ምወደው መዝሙርክን ተባረክ
@Yord_Yordina
@Yord_Yordina 2 жыл бұрын
uffffff nebism alikerelignm 😭😭😭😭 tebarekulgn 😍😭
@bigsound4803
@bigsound4803 2 жыл бұрын
Wow 💓 jossy 💪💪💪💪💪
@rozabirhanu7759
@rozabirhanu7759 2 жыл бұрын
Elilili alalebignm telate betam Desi yemil ye getam Madan fkrun miyasay mezmur betam tebarikebetalehu zemenih yibarek worship sitaregim betam Desi tilaleh tsegawn yabizaliki 🥰😍🥰😍🥰
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 2 жыл бұрын
Yemewdachu familuwoch tebarekulgg
@Grade9-12questionsandanswers
@Grade9-12questionsandanswers 2 жыл бұрын
God bless you Josi😍
@tedroshaile7248
@tedroshaile7248 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Hallelujah.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Kalkidan Nigussie - እንኳን -  Enkuan - New Ethiopian Gospel Song 2022
10:50
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 329 М.
YoniSosi (ኣቐዲመ ኤመስግነካ) Dec 24, 2024
7:31
Yonisosi Tube Official
Рет қаралды 438 М.
AMANUEL SARBEESSAA | NEW LIVE WORSHIP | JCP CHURCH
37:07
JCP CHURCH
Рет қаралды 1,6 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН