YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW MEZMUR አባት አለኝ/ABAT ALEGN/

  Рет қаралды 471,724

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@FikeCheneke
@FikeCheneke 23 күн бұрын
አባ እወድሃለው ምህረት ሰው ያደረገኝ እኔ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 ай бұрын
አሜንንንን ዘመንህ ይባረክ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ የምድር በረከት ነህ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
You are one of the real Gospel singers dear brother in Christ bless you 🙏🙏🙏🙏 የወደቀውን ሰው አንስቶ አስውቦ ታሪኩን ለውጡ በምህረትህ ቆሞ እንደገና ይዞ መቷል ብዙ ምስገና ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበል ባለውለታየ ክበር እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
To our non-Amharic speakers ❤️ I have a father (Abat alegn) I have a father a father That I rely upon always Who helps me Who never leaves my side Who raised me as a child It’s me, it’s me Whose standing by his mercy He doesn’t sleep protecting me He makes me lie down in green pastures He holds my hands tight So I won’t fear evil Let me worship him willingly Raising my hands high My eyes have seen your goodness Take my worship my offering I won’t get tired of praising you The one you brought from his downfall, Is here to worship you The one you raised by your mercy, Is here to worship you He helps the weak He doesn’t forget nor forsake A true father who loves his children
@cleaningwithprue1072
@cleaningwithprue1072 2 жыл бұрын
Thank you Lidya
@smret.6783
@smret.6783 Жыл бұрын
Thank you Sister 🙏🏼
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 3 жыл бұрын
በእያንዳንዱ ዝማሬዎች እለት እለት እባርካለሁ በጣም እወድሃለሁ ለምልም ከፍ በል🙏
@seniesho9033
@seniesho9033 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም ጆሲዬ ዘመንህ ይለምለም ዝማሬህ ሁሉ ይባርካሉ ይጨምር ያብዛልህ እወድሃለሁ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
😭😭😭ውውውይ አዎ አልኝ አባቴ ኢየሱስ አለኝ ውውውውው እኔኝ ምረትህ ቤዜልኝ ውው ሃሌሉያ ጆስዬ ዝመንክህ ይትባርክህ ይሁን ❤️❤❤
@meseret1856
@meseret1856 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክልኝ yosi በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ አብዝቶ #ይባርክህ ብዙ ጊዜ መዝሙሮችህን እሰመለሁ #ጊዜ አለሁ ለሁሉም# ሚለውን መዝሙርህን እስካ ዘሬ ከልቤ አይጠፈም #ነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር ጊዜ ውብ ይሆነሉ ተመስገን አምላክ በለውሌታዪ💗💗❤❤🙏🙏🙏
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
@ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 3 жыл бұрын
በአንተ ላይ ፀጋ የዝማሬ ቅኔ ቅባት ይሳጠ እግዚአብሔር ይባረክ ጆስዬ ለትውልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ነህ ጌታ አሁንም ፀጋውን እጥፍ ድርብ አርጉ ያብዛልህ ቅዱስንዬ ሁላችም ተባረኩ ስዉደቹሁ በጌታዬ ፍቅር 💒💒💒💒💞
@ruthkebede3142
@ruthkebede3142 3 жыл бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ
@WORSHIP2024G.C
@WORSHIP2024G.C Жыл бұрын
የሚገርም መዝሙር ነው ልብን የሚያረሰርስ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።
@MIKIMTM
@MIKIMTM 3 жыл бұрын
Yossef always sings clearly not like everyone else, he sings calmly and clearly, and gives us a chapter from the Bible & message (My favorite song Mezmur (Ayayzien blessed -Yk
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 3 жыл бұрын
አዎን አባት አለኝ ከልጅነት ያሳደገኝ ምህረቱ ያቆመኝ እኔ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጆሲዬ
@snr9054
@snr9054 2 жыл бұрын
ዮስዬ ስለዚህ ድንቅ ዝማሬ ምን ልል እንደምችል አላውቅም! ብቻ ድንቅ ነው ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏾🙏🏾
@konjubalu7886
@konjubalu7886 3 жыл бұрын
አሜሜሜንንንሰ አሜሜሜንን ጌታ የኢየሱስ ዘመን ጨርሶ ይባረክ
@Nardosnardi-o4d
@Nardosnardi-o4d 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Beruk Neh eysus abzto Yexabiqe
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 3 жыл бұрын
አሜን አባት አለኝ ውዱ ኢየሱስ ወዳጄ ተባረክ ጆሲዬ
@rahelassefa5121
@rahelassefa5121 3 жыл бұрын
የተወደድክ +የማትሰለች...ቃላቶች ያጥሩኛል ....ዘመንክ ይለምልም...ለበረከት ሁን
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 3 жыл бұрын
ኦ ጆሲ ጌታ የባረከህ ዝላይ እና ጫጫታ የሌለበት በውነት ዘምረሀል ጌታ በብዙ ይባርክህ አለምን ሁሉ ወረስ
@ismithjem4697
@ismithjem4697 3 жыл бұрын
እኔነኝ ምህረቱ ያቆመኝ!!!🙏🙏🙏😭😭 ላምልክህ ወድጄ እጆቼን አንስቼ መልካምነትህን አይተዋል አይኖቼ ዛሬም አይሰለቸኝ አንተንማመስገን!!!!🙏🙏🙏🙏
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 3 жыл бұрын
ጆስዬ በዝማሬዎችህ አፅናናለው እበረታለው ምን እደምልህ ባላውቅ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የኔ ምርጥ ወንድም
@YakobTamire
@YakobTamire Жыл бұрын
ameen.enne.nagn.mihiratu.yaqomagn
@meazamulugeta3755
@meazamulugeta3755 Жыл бұрын
እኔ ነኝ ምህረቱ ያቆመኝ......😭😭😭 ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@rejoicejedidiah2049
@rejoicejedidiah2049 2 жыл бұрын
You are my gift from Our Loving Lord! A real singer with humble spirit Jossi! May The Most High One shower His unlimited grace upon you again and again. I love all your songs! They touch my heart
@issaktesfalem3115
@issaktesfalem3115 Жыл бұрын
ጆሲ በጣም ነው የምወድህ በመዝሙር በጣም ነው የምባረከው መዝሙርካ ኣዝዩ እዩ ዝባርኸኒ ተባረኽ
@livelife8283
@livelife8283 3 жыл бұрын
Jossye an all time favorite! your songs got me through one of the most difficult phases of my life. God bless you for being consistent and even increasing with the intensity of the messages in your songs. Blessings!!
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@chikashyana
@chikashyana 3 жыл бұрын
Me to...his songs feel like God' hand holding me through the ups and downs of life...a gentle whisper that it is well...journey on🙏🏽
@እየሱስያድናልይታደግማል
@እየሱስያድናልይታደግማል 3 жыл бұрын
Uuuuuuuufffffff amen amen amen amen amen amen amen አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባት አለኝ ooohh እኔ ነኝ ምህረቱ ያቆመኝ uuuuuuuufff amennn ameen amen ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ዘመንክ ይለመለም
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 3 жыл бұрын
አኔደንማናዉ ምህረቱ የባዛ 😭😭😭😭😭😭ክብረሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንአሜንንን ተባረኩ ቅዳሳን🙏🙏🙏
@betiengdasew
@betiengdasew 3 жыл бұрын
ምህረቱ በዝቶልኛል በብዙ ልብነ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረክ ዬሲ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮስየ ዘመንህ ይባርክ ምህርቱ ያቆመኝ እኔ ነኝ 🙋🙏🙌😢😭😭
@abebaybalih1616
@abebaybalih1616 3 жыл бұрын
ማንም የለም እንደ የሱስ የለም ማንም ይሁን አባት እናትም አይበቁም እንደ እግዚአብሄር ማንም የለም አይነሩም ክብር ለአምላካችን።
@onetruth4649
@onetruth4649 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ....!!!! የቅባቱን ጉልበት አሳየሀን አባት የሆነለት ብቻ አሜን ይበል
@snr9054
@snr9054 2 жыл бұрын
Ammen Ammen 🙏🏾🙌🏾
@destaergano3405
@destaergano3405 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንን አገልግሎትን ይባረክ
@ermiasrt
@ermiasrt 2 жыл бұрын
ዘመንህ የልምላሜ ይሁን አሁንም ጌታ በብዙ በብዙ ይባርክህ ተባረክ
@tsionashenafi8347
@tsionashenafi8347 3 жыл бұрын
ዝማሪዎችህ በሙሉ በጣም የሚገርም መልክት ነው ያላቸው ብርክ በልልኝ
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 3 жыл бұрын
ኡኡኡ ኸረ ምህረቱ የበዛለት ማነው እንደኔ 😭😭😭😭😭😭
@bezajhon2206
@bezajhon2206 3 жыл бұрын
Er hooooooooo ene
@yegetanegn8393
@yegetanegn8393 3 жыл бұрын
Ene negn 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mercybelete1297
@mercybelete1297 2 жыл бұрын
Ene negn mihret yebezalgn mn malet echlalew geta yimesgen
@alemayehuashenafi9343
@alemayehuashenafi9343 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MaseratUtopia
@MaseratUtopia Жыл бұрын
አሜንንን 😭😭 🙏🙏ተባራክ 💘💘💘💘🙌🙌🙌አሜንንን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@sanegerma3942
@sanegerma3942 3 жыл бұрын
ዮሲዬ አንተእኮ ብሩክ ነህ ለምልምልን አባት አለኝ 😍😍😍😍😍 እኔ ነኝ ምህረት ያቆመኝ 😍
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf Жыл бұрын
Wow tebarkiln endne geta yerda amen 🙏🙏💖🙏
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 3 жыл бұрын
ዮሴፍ ካሳ ሰላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ለምልም ውንድማችን ሁሌም በጣም እባረካለሁ በዝማሬዋችክ🙌 አባት አለኝ አሜን አግዚአብሔር አባቴ ነው
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 3 жыл бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ፀጋው ያብዛል ጆሲዬ የጌታ ብሩክ ተባረኩ ቅዱሳን 💚💛❤❤❤🙏
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@BerhaneWyesus
@BerhaneWyesus Жыл бұрын
ጆዬ ዘመንን እግ/ር ይባርክ በመዝሙርህ ተባርከለው ❤
@kidisttekle687
@kidisttekle687 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ዝማሬዎች ህን ሰምቼ አልጠግብም😊
@mihratygetalijji6689
@mihratygetalijji6689 3 жыл бұрын
ተወዳጅ ዘማሪ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክ በእውነት በብዙ ፀጋ ጌታ እየሱስ ይባረክ አሜን አሜን ሃሌ ሉያ
@hewis9138
@hewis9138 3 жыл бұрын
ጆሲ፡ እግዚኣብሄርን ስላንተ ኣመስግነዋለሁ። ጸጋውን ያበዛልህ ይባረክ።
@etamimisis3322
@etamimisis3322 3 жыл бұрын
ጆስዬ ዘመንህ ይለምልም የኔ ወንድም ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባት አለኝ አባት ሁልግዜ የምመካበት እኔ ነኝ ምህረቱ ያቆመኝ የበዛልኝ ሁለም እኔ እና ቤተሰቦቼ እንወድሃለን
@tsegaia2909
@tsegaia2909 3 жыл бұрын
So Far One Of The Best Ethiopian Singer, Stay Blessed !!!!❤
@Earahel
@Earahel 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😢😢❤❤❤
@abebaybalih1616
@abebaybalih1616 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አንተ ጅግና ነህ የእግዚአብሄር ሰው።ተባረኽ
@ewwar8317
@ewwar8317 3 жыл бұрын
ጆስዬ እወድሃለው ወንድሜ የአባቴ ልጅ ተባረክ
@nadabahr3199
@nadabahr3199 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ 🔥🔥🔥🍇🍇💯💯💯ተመስገን ጌታ ሆይ 😥😥😥አባት አለኝ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው ውውውውው የዝማሬ ቅኔ ይጨመርልህ የኔ ወንድሜ 😥😥
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ምህረቱ ያቆመኝ አሜን ተባረክ
@geditakele8794
@geditakele8794 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ josi
@kibretkifletesfamariam8319
@kibretkifletesfamariam8319 3 жыл бұрын
እንባዬን ማቅም አልቻልኩም። ተባረኩበት፣ ተባረክ ወንድሜ
@maryamsuleiman1277
@maryamsuleiman1277 3 жыл бұрын
ዮስዬ የአባቴ ብሩክ ብርክ በል🙌🙌🙌🙌📖📖🙌🙌🙌
@selamdegemu8288
@selamdegemu8288 3 жыл бұрын
አሜን አባት አለኝ የማይጥል የማይረሳ ምህረቱ የበዛ ተባረክ ጆሲዬ።
@HertikeRoshen
@HertikeRoshen 9 ай бұрын
Josfe1ኛ ነክ ለኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤
@fisahayedebessay6876
@fisahayedebessay6876 3 жыл бұрын
ጆሲ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ :: በጣም ደስ የሚል መዝሙር::
@halahala809
@halahala809 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen bale welataye eyasusi mehirare yabazaleng ena nagen😢😢😢😢😢😢😢💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lindamehari6442
@lindamehari6442 3 жыл бұрын
Amen amen josiye endew min libelih wdddd geta zemenihin Hulu eyebareke ybarikih
@ejigumulatu5435
@ejigumulatu5435 3 жыл бұрын
ጆሲ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!
@selamamare6686
@selamamare6686 2 жыл бұрын
ጆሲዬ ጌታ አብዝቶይባርክ በመዝሙሮችክ ብዙ ተባርኬ አለው ዘመንክ ይለምልም ግን ስልክህ ኬት ላግኘውው
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የሜያፅናና መዝሙር ነው
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
ጌታበቡዙ ነገርይባርክክ❤❤❤❤❤መዝምሮቹክሁሉ ከሞትየወሒወት ይቀይራሉ ከልብአመሠግንካለውኝ አደኛዋእኔነኝ።ብዙግዜወድቄ ተነሽቻለውኝ ብዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙዙጌዜ💔💔💔💔💔😭😭😭ለዚያደረሰኝ ከበርልኝ እየሱሴ🙏🙏🙏🙏
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 жыл бұрын
Amennnn Amennnnnn Amennnn Abate Alenje Yemimekabet . Kelejenetye Yasadegenje Enye Nenje . Betekekel Tarike New . Yale Abat Yale Enat . Egezeabeher Amelak Gen Atgebie Neber Altwnjem . Semu Yebarek . Josi Beruk Zemen Hiweteh Yebarek 🙌🙌🙌❤💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺
@fefe7047
@fefe7047 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 yes balwltaya Lena keljenta jemro yasadgen Abate Egzyabhar newe tebark my brother betam dessss yemel mezmuer
@BerhaneWyesus
@BerhaneWyesus Жыл бұрын
ጆዬ ዘመንን እግ/ር ይባርክ በመዝሙርህ ተባርከለው ❤🎉
@genettsegaye8864
@genettsegaye8864 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kibri legeta yehun selam late yehun
@soliyanahailu784
@soliyanahailu784 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ እግዚአብሔር አባቴ ክብር ይሁንልክ 😭🙌🙌
@birishyegeta2713
@birishyegeta2713 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ምህረት ይብዛላህ እኔን
@betyjesus4009
@betyjesus4009 3 жыл бұрын
አሜን ምህረቱ የበዛ አባት አለኝ ጆሲ ተባረክ
@deregehabtemariam7740
@deregehabtemariam7740 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጆሲ ተባረክልኝ
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 3 жыл бұрын
Aman Aman hallelujah, Eyasuse melkamu abate Tekekle asadgogal yea abate Elelele
@sinaabadi3912
@sinaabadi3912 3 жыл бұрын
ጆሲየ ብሩክ ያብዛልህ ተከናወን!❤️
@originalcell3483
@originalcell3483 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ ተባረክ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎵🎵🎵🎵
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnn.kibr.legeta yihun.josy tebarek betifu
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzbiher amilak yibarek joss
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 3 жыл бұрын
Amen Abat Alegni 😇😍☝️🙌🙏 Bro Yosi Tebareklen Geta tsegawn Yabezalk 😇😍☝️🙌🙏
@Hana-df9hb
@Hana-df9hb 3 жыл бұрын
Amen Amen tebarek. Egzabher. Zemen. Yibarek
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 3 жыл бұрын
ጆሲዬ አሁንም እግዚአብሔር ብዙ ፀጋ ይጨምርብህ Our blessing ❤️❤️🙏
@betelhemnigussie5056
@betelhemnigussie5056 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ ምህረቱ ያቆመኝ amen 🙏
@fileoandeleora
@fileoandeleora 3 жыл бұрын
እንደኔ ምህረት ይበዛል ተመስገን
@ፋሬስየዝማረቲዩብ
@ፋሬስየዝማረቲዩብ 3 жыл бұрын
Omg, what a wonderful song! May God bless you abundantly.be flourish in grace ever.
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@iamholy7529
@iamholy7529 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg
@rahelyegetaleje3609
@rahelyegetaleje3609 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያበዛልክ ይባረክ።
@rihanetomas9532
@rihanetomas9532 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amazing
@aduana8914
@aduana8914 3 жыл бұрын
አንተ የተወደድክ ነህ ስወድህ ኢየሱስየ ዘመንህን ይባርክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው አባት አለኝ ተባረክ ጆስ ተመስጌን ተመስጌን ጌታዬ
@yegetanegn8393
@yegetanegn8393 3 жыл бұрын
Tebareke bebezu tsegawen yabezalek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semengguta8186
@semengguta8186 3 жыл бұрын
በእውነት እውነት ነው ምህረቱ ምህረቱ ምህረቱ ነው ያቆመን ምህረቱ ባይሆንማ ኖሮ ማን ይኖር ነበር
@berhanalem1101
@berhanalem1101 3 жыл бұрын
wow you blessed my soul Josiye tebarkeh ker !!
@amenamen1102
@amenamen1102 2 жыл бұрын
ተባርክ ጆስዬ ዘመን ይላምላም
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ 3 жыл бұрын
Amennnnn amennnnnnnn Amennnnn amennnnnnnn Amennnnn amennnnnnnn Tabraki bbzuu jose uuuff😭
@tsgiegalyesus9038
@tsgiegalyesus9038 3 жыл бұрын
joss ye egzabihir sew tebarek be mezmur yante tebarkhalo
@terefechtubie265
@terefechtubie265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጆስ ተባረክ
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 3 жыл бұрын
ጆሲያችን 🥰 ደሞ ልንባረክ ነው
@mihret5843
@mihret5843 3 жыл бұрын
What a amizing songs you are blessed god bless u more &more be blessed
@evans4021
@evans4021 2 жыл бұрын
Amen be blessed your such a great blessing Bro
@ቤታችን-ኸ3ጸ
@ቤታችን-ኸ3ጸ 3 жыл бұрын
ጆሲዬ ዘመንህ ይለምልም በመዝሙርህ ሁልጊዜ እባርካለሁ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ 😭😭😭😭✅✅✅
@metiytolesa7278
@metiytolesa7278 3 жыл бұрын
Jossy Geta yibarkih bagelglotih betam tebarikialew 🙏 God bless you more
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 3 жыл бұрын
Tebarek joye
Yosef Kassa (Jossy) - ከኖሩማ | KENORUMA - New Music 2020 (Official Lyrics)
5:40
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 943 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
EJEN ANESAW  YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10  2020
7:17
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН