Yosef Kassa (Jossy) - ከኖሩማ | KENORUMA - New Music 2020 (Official Lyrics)

  Рет қаралды 943,595

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер: 587
@tateffer
@tateffer 10 ай бұрын
ውድ ወንድሜ ዮሴፍ አንተ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አለ። መዝሙሮችህ ምስክሮች ናቸው። እኔን የሚገርመኝ ያንተ መዝሙር በህይወቴ ውስጥ የሆነ ነገር ሲገጥመኝና ከአንድ ምእራፍ ወደ ሌላ ምእራፍ ውስጥ ስገባ ጌታ ያንተን መዝሙሮች ተጠቅሞ ያጽናናኛል። ከዛሬ አስራስድስት አመት በፊት ቤተክርስቲያን ውስጥ እጅግ የተከፋሁበት ጊዜ ነበር። ልቤ በጣም የተሰበረበት ወቅት ነበር። ልጆቼን ይዤ ወደ ኢትዮጵያም ለረፍት ሄጄ በነበረበት ጊዜ ያንተ መዝሙር መውጣቱ ነበር ያኔ። እናም ካሴትህን ገዝቼ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ ያንተን መዝሙር እሰማ ነበር። በሚያስገርም ሁኔታ ጌታ የተሰበረውን ልቤን ጠገነልኝ ልረሳው ያልቻልኩትንም ነገር እንድረሳ ምክንያት ሆነኝ። አሁንም ያለሁበት ሁኔታን ጌታ ያቀዋል። እናም ይህ መዝሙርህ ልቤን አጽናናኝ። ተባረክ በእውነት ጥቂት የአማርኛ ዘማሪዎችን ነው እኔ እማዳምጠው ከነሱ ውስጥ አንተ አንዱ ነህ። እግዚያብሄር አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድምአለም። አሜን።
@asegedechabate
@asegedechabate Жыл бұрын
የኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጅህ ነው። አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው።
@YosephAyalewOfficialChannel
@YosephAyalewOfficialChannel 4 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው !
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 3 жыл бұрын
E
@misikirsolomon2091
@misikirsolomon2091 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/inunfHupp72Mh5Y ልሰሙት የሚገባ ትምህርት በነብይ አቤል ተባረኩ።
@0835846196
@0835846196 2 жыл бұрын
ዮሲ ሰላም ነው?
@ወይሰውቀብሮነው
@ወይሰውቀብሮነው 7 ай бұрын
ሁለታችሁም ተባረኩልን በረከቶቻችን ❤❤❤
@messiwondiye7504
@messiwondiye7504 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ yene andgnih pastor
@ashuwinnertube
@ashuwinnertube 5 жыл бұрын
ከኖሩማ ኑሮ ካንተጋራ በችግር ቢሆን በመከራ ከተያዘ እጄ ባንተ እጄ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ጆስዬ ተባረክ ድንቅ ነው
@Tadedigaso
@Tadedigaso 5 жыл бұрын
Ashuye we love you
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ተባረክ አሹዬ እንወድሀለን
@leeribkayitbarekofficial7814
@leeribkayitbarekofficial7814 5 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ ድንቅ መዝሙር
@tinajesus17
@tinajesus17 5 жыл бұрын
Yen kimeme ashuye weddddd
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 5 жыл бұрын
❤❤❤
@beniyampetros
@beniyampetros 7 күн бұрын
በእንባ ያዳመጥኩት የተባረኩበት ዝማሬ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!! Grum mezmuroch nachew!!!
@amansimon5281
@amansimon5281 2 жыл бұрын
በልጅነቴ መዝሙርህን እየሰማው ነው ያደኩት ጆሲ ምንም ማለት አልፈልግም ፀጋውን ያብዛልህ የአንተ አገልግሎት በኔ ሕይወት ትልቅ ድርሻ አለው
@yeshichekle-kp7zf
@yeshichekle-kp7zf Ай бұрын
ሁሌም ምሰማሁ መዝሙር ነው አሁን ደግሞ ጌታን ከተቀበልኩ በሆላ ባሰበኝ የጌታ ፍቅር ❤❤❤
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Zarem mezmurochihin sadamit Addis yihonubingal!!! Kibru yissifa GETTA YESUS- dink mezmuroch nachew!!!
@KidstGirma-p8y
@KidstGirma-p8y Ай бұрын
ንፋሱ ነፈሰና አለፈ ወጀቡም ጸጥ አለ አለፈ መንገዴን ዞር በዬ ሳየው ይህ ሁሉ ለመልካም የሆነው ስላለ ጌታ አጠገቤ ስላለ አባ አጠገቤ ከኖሩማ ኑሮ ከአንተ ጋራ በችግር ቢሆን በመከራ ከተያዘም እጄ በአንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ስሄድ ከአንተ ጋራ በሕይወት መንገድ ምንም ነገር አይሆን ያለ አንተ ፈቃድ አያስጨንቀኝም ነገ የሚሆነው የነፍሴ ፍጻሜ በእጅህ ነው የእኔ ነገር ሰው ይማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእርሱ አይደል ወይ ከኖሩማ ኑሮ ከአንተ ጋራ በችግር ቢሆን በመከራ ከተያዘም እጄ በአንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ሲጸልይ ዳናኤል አንተን ስለጠራ ጉድ ጓድ ውስጥ ከተቱት በአንበሳ እንዲበላ ይንከባከቡታል እንኳን ሊበሉት ችግር ይቀየራል በምቾት የእኔ ነገር ሰው ይማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእርሱ አይደል ወይ ቆይ ምን አለ ከአንተ የራቀ የተሰወረብህ እኮ ምን አለ አልፋ ኦሜጋ ሁሉን የምታውቅ ቆይ ምን አለ ድንገት ተገልጦ የሚያስደነግጥህ እኮ ምን አለ ሰማይ ምድሩን ሁሉን በእጅህ ይዘህ መላ ሕይወቴ አምላኬ ሁሉ በእጅህ እድሜ ዘመኔ አምላኬ ሁሉ በእጅህ ነገዬም ቢሆን አምላኬ ሁሉ በእጅህ እስትንፋሴ እንኳን አምላኬ ሁሉ በእ
@cfyyugtyy6040
@cfyyugtyy6040 3 жыл бұрын
Josiye geta yesus ybarkk yhenn zmare semchew ltegb alchalkum tebatek bebzu
@Ephrame1
@Ephrame1 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ጆሲ I can’t stop listening this 😭😭😭
@mamushetgebrewoldeng1032
@mamushetgebrewoldeng1032 Жыл бұрын
YES......! kateyazea eje bante eji awo!
@እየሱስሁሉበሁሉነውመ-ጰ5ጐ
@እየሱስሁሉበሁሉነውመ-ጰ5ጐ 5 жыл бұрын
Halelluya የእኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይ ከፊተው ሁሉ በእጁ ነው እሴይ Haleluya Amen Amen zamaniy yibaraki💖💖💖💖💖
@astermatthew3458
@astermatthew3458 5 жыл бұрын
Amen Halelluya
@simachewpaulos5817
@simachewpaulos5817 Ай бұрын
እንዴት አይነት ደንቅ ዝማሬ ነዉ! አንተን የፈጠረ አምላክ ይባረክ!!!!!!
@ermiassiyum
@ermiassiyum Жыл бұрын
When I feel down and empty, when I feel alone I hear ur songs Jossye and then It keeps me up and feels me holy spirit like I am In heaven God bless you jossy and bless u again and again❤❤❤🥰🥰🥰
@YuadanAregawi
@YuadanAregawi Ай бұрын
በጣም በከፋኝ ሰአት ያፅናናኝ ዝማሬ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ጆሲ ቃላት የለኝም ለመዝሙሮችክ የሚያንጹ ስሰማቸው መዝሙሮችክ በጣም እጽናናለው ከድሮም ፀጋው ይጨምርልክ ጌታ ብሩክ ነክ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 4 жыл бұрын
ተባረክ ዮሲዬ እግዚአብሔር ይባርኪክ የሆኑት ነዉ ካንተ ጋራ ነዉ
@ርት
@ርት 5 жыл бұрын
በክብር ላይ ክብር በሞገሥ ላይ ሞገ ሥ በቅባት ላይ ቅበት አብዝቶ ይጨምርልህ ወድም የኤልሣን ቅባት ዐእጥፋ ይሥጥ የአብርሀምን መታዘዝ እና እድሜ በእጥፋ ይሥጥህ
@asegedechabate
@asegedechabate Жыл бұрын
ከተያዘ እጄ በአንተ እጅ ህይወቴ ሰላም ነው የሚመች። ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
አሜን ዮሲ ጌታ ይባርክህ ከልብ ከመንፈስ ቅዱስ ነው የአንተ ዝማሬ ሁሉ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ
@dimahe143
@dimahe143 5 жыл бұрын
ከተያዘ እጄ ባንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች አሜን
@temewolde365
@temewolde365 11 ай бұрын
አመን አመን ከመረት ግራቪት በላይ ከፍ ብለን ወደ ላይ እንድንበር የምያደርግ መንፈስን የምያድስ መዝሙር ተባረክ ውድድ እናረግሃለን❤❤❤❤❤
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ 3 жыл бұрын
ጆሲ ዘመንክ አገልግሎትክ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ አው የኔን ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው🙏🙏♥
@joma1298
@joma1298 Жыл бұрын
@
@ttuu45
@ttuu45 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን ።
@TEWODROSABATE-g2c
@TEWODROSABATE-g2c 12 күн бұрын
ከመልክቱ ባሻገር ዜማው&ሙዚካው የተመቸው ጌታ ተመስገን
@mereb7880
@mereb7880 Ай бұрын
ይህን መዝሙር የምታዩ በሙሉ _ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ።
@changeseeker7163
@changeseeker7163 4 жыл бұрын
የነፍሰ ተድላ የሆነውን አምላክን እንድወድ ያረገኝ ምርጥ ዘማሪ ነህ። ዮስዬ
@የጌታልጅነኝውዶኝልናአዳነ
@የጌታልጅነኝውዶኝልናአዳነ 4 жыл бұрын
Amen amen tabrki የጌታ አስተዋይ በሪያ ጸጋ ይብዛሌክ ኮናር ጣፊቶ እ በተራ ንፈሱ ነፋስና አለፈ የምንልበት ቀኑነው የነፍኩት
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Zarem yihin mezmur sadamit ende adis tessemagn. GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene Lidge!!!
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Today, I am listening to ur musics, again! GETTA YESUS yitebikachihukenebetesebih yene Lidge!!!
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ተበረክ ጆስ በእጥፍ!
@hywate
@hywate 2 ай бұрын
ተባረክልን እግዚአብሔር አሁንም ..... አብዝቶ ከማያልቀው በረከቱ በእጥፍ ቅባቱን ይጨምርልህ ተባረክልን በሙላት🙏🙏🙏🙏
@selamselam657
@selamselam657 4 жыл бұрын
ከተያዘ እጄ ባንተ እጅ ህይወቴ ሰላምነው የሚመች 🙌🍇❤
@YesakMululu
@YesakMululu 7 ай бұрын
I was born in South Africa,My nationality is Ethiopian I love this song it blessed me through my life thank you may God bless you Amen
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 3 жыл бұрын
God bless you joccye....u r annointed and blessed singer...hulle mezmurochih yatsinanal
@amenchdanel-bg2ve
@amenchdanel-bg2ve Жыл бұрын
ተባረክ. ዮሴፍ. ጸጋውን. ጌታችን.ኢ የሱስ. ክርስቶስ. ያበዛልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abrahamtefera-w8t
@Abrahamtefera-w8t 3 ай бұрын
ጆሲዬ ስወድህ be blessed anointed one❤! የእኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእርሱ አይደል ወይ 😢😮!
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ዘማሪ ዮሴፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ፀጋውን ያብዛልህ
@majormelese2725
@majormelese2725 5 жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክህ ጆሲ ድንቅ መልእክት ነው ፀጋው ይብዛልህ ።አሜንንንንንንንንን
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n Ай бұрын
geta eysusi kante gar new tebarki bante mezmur sintoch tebrkwbtal yesntoch enbas tabswal lik ende ine❤❤❤
@meazaasefa2335
@meazaasefa2335 3 жыл бұрын
ኡኡኡ የኔ ነገር መጀመሪያዮ መጨረሻዮ እግዚአብሔር ባንተ ነው።ተባረክ ጆሲ ዘመንህን ያለምልመው
@Jusesmyking6625
@Jusesmyking6625 5 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ ይብዛልህ ዘመንህን ሁሉ ጌታን ስታገልግል ኑር መዝሙሮቹ ሁሉ ለኔ መልእክት ነው ጌታ ይመስገን
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 5 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ዘመንክ አገልግሎትክ ይባረክ!!
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os Ай бұрын
Amen Ame n zemeh yibarek Josiye anten yeseten geta yibarek be tsegah be bezu tetekimelahu.ahunem kezih belay yibzaleh be addis tsaga tegeletu.
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጆስዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ድንቅ መዝሙር ነው ክብሩን እርሱ እግዚአብሔር ይዉሰድ 🙏🙏ሰላም :ፍቅር :አንድነት :መተሳሰብ :ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@almasalmass4311
@almasalmass4311 2 жыл бұрын
AlmazHandliqar
@almasalmass4311
@almasalmass4311 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Amazing!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene wondim!!!
@bezashgurmesa8246
@bezashgurmesa8246 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ tebarekulin,benante mikiniat bechurch indinikoyi siladeregachun zemenachu yibarek
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 4 жыл бұрын
በቃ ምን ልበልህ ተባረክ
@TigistAbera-k3o
@TigistAbera-k3o 3 ай бұрын
የእኔ ድንቅ ወንድም ጌታ በዘመንኡል ይድመቅብእ
@belenezzz
@belenezzz Жыл бұрын
English translation: The wind blew and passed The strong wind became quiet and passed When I look back at my path I see that all of it was for my good Because my Lord is beside me Because my Father is beside me If I live my life with You Whether through struggles and hardships If my hand is held by Your Hands, My life is peaceful and comfortable If my hand is held by Your Hands, My life is peaceful and comfortable When I go with you On this path of life Nothing happens without Your will I am not stressed over what may happen tomorrow My life is in Your Hands My thing (What I possess) People cannot close People cannot open My thing (What I possess) It’s all in Your Hands My thing (What I possess) My beginning My end Isn’t it all by Him? If I live my life with You Whether through struggles and hardships If my hand is held by Your Hands My life is peaceful and comfortable When Daniel prayed, because he called You They put him in a pit so that he could be eaten by lions But instead of eating him, the lions took care of him Hardships are changed to comfort My thing (What I possess) People cannot close People cannot open My thing (What I possess) It’s all in Your Hands My thing (What I possess) My beginning My end Isn’t it all by Him? What is there That is far from You? That is hidden from You? What is there? Alpha and Omega, You are all knowing What is there That when revealed startles you? So what is there? You hold Heaven and Earth in Your Hands My life My God, it’s all in Your Hands My lifetime My God, it’s all in Your Hands Whatever happens tomorrow My God, it’s all in Your Hands Even my breath My God, it’s all in Your Hands
@georgegitau9440
@georgegitau9440 Жыл бұрын
Thanks for the lyrics. I really love Ethiopian gospel but language barrier prevents me from comprehending. Advocate for us to have subtitles in English please
@belenezzz
@belenezzz Жыл бұрын
@@georgegitau9440 I totally understand which is why I try to translate for others when I can. Glad it helped 🙌🏽 God bless 🙏🏽
@TinsaeTesfaye-uq4bl
@TinsaeTesfaye-uq4bl 5 ай бұрын
የእኔ ነገር ሰው የማይዘጋው ሰው የማይከፍተው ሁሉ በእጁ ነው የእኔ ነገር መጀመሪያዬ መጨረሻዬ በእሱ አይደል ወይ!!❤❤❤🙏🙏
@ክብሩብሶበታል
@ክብሩብሶበታል 5 жыл бұрын
Joyee ያንተ መዝሙርኮ ሰምቼ አልጠግብም My god bless you be blessed bro
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ
@ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬህ ሁሉ ድንቅ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@እየሱስሁሉበሁሉነውመ-ጰ5ጐ
@እየሱስሁሉበሁሉነውመ-ጰ5ጐ 5 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ለብዞቻችሁ መልዕክት ይሆን ይችላል፡ (ለኔ ግን ቀጥታ ከአባቴ ዘንድ የመጣልኝ ቃጥቴኛ መልዕክት ነው!!! እግዚአብሔር ይመስጌን።) yoseye Tabaraki Tabaraki geta eyesus zamani hewotini yibarik 💖💖💖💖💖
@NatinaelDesta-o6s
@NatinaelDesta-o6s 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የ መንግሥተ ሰማይ ወራሽ ያድርግ ተባረኪ
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Every time I listen to these songs, I take them as new songs!!! Amazing!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene wondim!!!
@rgfg336
@rgfg336 6 ай бұрын
በጌታ ማነው ይሄን መዝሙር እንዴኔ በቀን 10 የምሰማው 😢😢❤❤
@eyesusgetaneweyesusabatene8192
@eyesusgetaneweyesusabatene8192 5 жыл бұрын
ከኖሩማ ኑሮ ካንተ ጋር ኢየሱስ ! Yosi tebark
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
ጆስዬ ብይሱስም ዜምንክህ ይልልም ይትባርክህም ይሁን ❤❤❤🙏አሜን አሜን አሜን እውነት
@TeddyGatiso
@TeddyGatiso Ай бұрын
በጣም ስክውፈኝ ሁሌ ሚስማር መዝሙር ነው 🤩
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 5 жыл бұрын
ጆስዬ ቢሩኪ ነህ ጌታ ፀጋዊን ይጨምሪልህ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
ስለዚህ amazing አልበም ምን እንደምል አላውቅም! May God bless you Jossy! Fills my heart with worship, joy, and understanding every time.
@selamselam657
@selamselam657 5 жыл бұрын
ከተያዘ እጄ ባንተእጅ ሕይወቴ ሰላምነው የሚመች 🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 жыл бұрын
አሜንን እሰይ ተለቀቃልን👏🍇🎻✅ ዮስዬዬዬ ዘመንክ
@birelamango9164
@birelamango9164 5 жыл бұрын
ዘማንህ ይበረክ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🕊🕊🕊🙌🙌🙌💕💕💕
@hiruthayile7505
@hiruthayile7505 5 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሀሌሎያ ሀሉያ ሀሌሉያ አሜን አሜንአሜን ወንድሜ ዬሲ ዝማሬን ቅባት በጥፍይጨምርልህ ተባረክ 🙏🙏👏🏽👏🏽
@lulaluli2009
@lulaluli2009 4 жыл бұрын
This song has uplifted me in many ways before and now... haleluya... Josi tebarek; lemlim... much love from Eritreans!!!
@johnesku8772
@johnesku8772 Ай бұрын
Let the Lord bless you abundantly ❤
@amaneshyekidanliji934
@amaneshyekidanliji934 5 жыл бұрын
Amen kenoru ma nuro kante gara hashuuuuuu tebarek jossyi
@BettyBetel-o3t
@BettyBetel-o3t 2 ай бұрын
ይንከባከቡታል እንኳን ሊበሉት ችግር ይቀየራል በምቾት አሜን 😭👏
@gamachiskinfu9772
@gamachiskinfu9772 2 жыл бұрын
Jossy u are my inspiration. from the very beginning I practiced Amharic language by ur first album. I love you More grace upon you!
@birhanunegalign6169
@birhanunegalign6169 4 жыл бұрын
ጆሲ በመዝሙርክ ተባርኪያለው ጌታ ኢየሱስ እብዝቶ ይባርክ
@ፍቅሩ
@ፍቅሩ 5 жыл бұрын
Amen Amen kateyeza Ije bante iji hiywote selam nw yemimech May God bless u Jossiyee
@hanilenatewa3981
@hanilenatewa3981 5 жыл бұрын
My God am realy blessed keri zemene melaw ene nete hulu hulum bejek nw ante meragn fekadkn geltselgn amsegenhalew getaye tebark jossi
@emiwodishtefera5146
@emiwodishtefera5146 3 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ ልብ የሚያሳርፍ ዝማሬ ነው፡፡
@teshalematiwos1623
@teshalematiwos1623 2 ай бұрын
Dear Jossy God bless you for your special song that you receive from God.
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
"አሜን::"!!❤👈 "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርካችሁ::" "ፀጋውንም.ያብዛላችሁ::" "ፓስተር...ጆሲ"❤👈 "የተባረክ.ነህ::"!!❤❤❤👍
@temet01
@temet01 2 ай бұрын
Jossy you are our blessing Thank you for your amazing life sharing and heart touching songs 🙏🙏
@neanegn3210
@neanegn3210 5 жыл бұрын
*አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን👍👍👍ጆሲ ጀግና ዘመንህ በኢየሱስ ስም ይባረክ ሚሪጥ ነህ 😘😘😘😘😘😘😘*
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጆሲ ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ህይወህን አገልግሎትህን ይባርከው 👏👏👏🙏🙏🙏💖💖💖
@AssebaPeterose-e5s
@AssebaPeterose-e5s 5 ай бұрын
😔😔🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰yusy tabrakii baxem newu ymwdeki 🙏🙏 mazemuru baxam newu yemwudhwu ❤
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Amazing songs!!! I always listen to these songs!!! GOD The Almighty bless you my son!!! U are my son in Christ!!! That is why I call u my son!!! I always pray for all spiritual singers - that is my-God-given job!!!
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 5 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ከተያዘ እጅ በአንተ እጅ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋአሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክልኝ
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 4 жыл бұрын
Zare eshte defrso betam keftogn bezi mezmur tetsenanechalew ale madenek nfugunet new egziabeher abzeto yibarkh
@michaelwoldegerima1119
@michaelwoldegerima1119 Жыл бұрын
ጆሲ ተባረክ🙏
@tse297
@tse297 5 жыл бұрын
Ur my favorite singer since I was little and ur still the best God bless u man Thanks for this amazing song
@GreenPepper-d4y
@GreenPepper-d4y 2 ай бұрын
I am Muslim but i like this song
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር
@ቃለእግዚአብሔርሲናገር 5 жыл бұрын
Grace! የነፍሴ ፍፃሜ በእጅህ ነው
@mesertwake9009
@mesertwake9009 4 жыл бұрын
አሜን ሕይወት ሰላም ነው የሚመቺ የነብሴ መጨረሻ አንተ አይደለህም ወይ ❤❤❤❤❤💙💙💙💙
@Bettyfkr
@Bettyfkr 6 ай бұрын
Kal yelegnm betammm dink mezmuroch new yaluh betammmmm kemwedachew zemariwoch yemejemeriyaw Ante neh❤❤❤❤❤ liben yemiyasarfu mezmuroch wowwwwwwwww Wowwwwwwwww
@kiakia3395
@kiakia3395 Жыл бұрын
ዮሲዬ ተባረክ በጣም ደስ የምል ዝማሬ ነዉ
@iloveyoujesus6876
@iloveyoujesus6876 4 жыл бұрын
Wawwww amazing song ende zih mezmur yikun hiweti.
@hirutdinku7532
@hirutdinku7532 4 жыл бұрын
ከተያዘ እጄ ባንተ እጄ ሕይወቴ ሰላም ነው የሚመች !!!!!!!
@asiretdoko8501
@asiretdoko8501 5 жыл бұрын
AMEEEEEEEEEEEEN ይህ ሁሉ አለፍ ሀሹ 🤲🤲🤲🤲🤲 ተባረክ በብዙ የሰፈ 🙋🙋🙋📖😘😘😘😘🦅
@liyukebede9942
@liyukebede9942 4 жыл бұрын
Jossya u r so blessed.u r honest to God u never show ur self. ur songs r change people's life keep up may God bless ur everything .
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 Жыл бұрын
Just listen to this song repeatedly ..❤️❤️🤩❤️🤩❤️
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele yes this is true bless you Josy
@kalkidanabraham5754
@kalkidanabraham5754 5 жыл бұрын
Josi geta yibariki be mezimur bexam tenarikiyalew zemeni yibareki
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
"ZIMTAW" Jossy Kassa New Music 2019 (Official Lyrics)
6:01
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 840 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
Jossy Kassa New Music Video 2013 "Fith Yeshalegnal"
6:44
Nathnael Damtew
Рет қаралды 352 М.
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 11 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН