YOSEF KASSA NEW MEZMUR YEMANEH

  Рет қаралды 2,072,728

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер: 468
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
እኔ የተዋህዶ እምንት ተከታይ ንኝ የጺጤ መዝሙሮች በጣም ነው እምስምው በተለይ የድሮቹን በመፈስ ነው እሚ ዘምሮት ዮሴ ድቅ ዘማሪ ዘመን እማይሽርክ
@tsgiegalyesus9038
@tsgiegalyesus9038 2 жыл бұрын
wwww tebarek
@Tsinat1459
@Tsinat1459 2 жыл бұрын
"ጭንብልሽን አውልቂ አንቺ መናፍቅ" የሚል እኮ አይደፋም😏😏😏
@tsgiegalyesus9038
@tsgiegalyesus9038 2 жыл бұрын
@@Tsinat1459 tasaznal betam
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
@@Tsinat1459 ጭብልሽን ብሎ እሚ ተርክ ካለ እሱ እራሱ ጭብል ለብሶ እሚ ራመድ ነው እኔ እውንታውን ሐሳቤን ነው የገለፅኩት ::
@georgedesta1204
@georgedesta1204 2 жыл бұрын
getan tekebeye aysh alem
@marykemei4943
@marykemei4943 2 жыл бұрын
I am a Kenyan but I love the way you worship the lord
@YosYos-hm2ou
@YosYos-hm2ou Жыл бұрын
God bless you
@DanielEnsarmu
@DanielEnsarmu Жыл бұрын
God bless you!!
@JcjhHxhk
@JcjhHxhk 7 ай бұрын
​@@YosYos-hm2ou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፡❤፡❤❤፡❤❤❤❤፡፡❤❤፡❤፡❤❤፡፨
@TsigeSolomon-d2c
@TsigeSolomon-d2c 5 ай бұрын
You are blessed
@temesgensinebo
@temesgensinebo 4 ай бұрын
በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ እንድኖር በኩኔ በድካሜ አንገት እንድደፋ የጠላቴ አላማው ቢሆንለት እንዳይኖረኝ ተስፋ ኢየሱስ ጠበቃዬ ቀና አረገኝ በደሙ አንጽቶ በድል እራመዳለሁ ሰንሰለቴ በኢየሱስ ተፈትቶ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ ክእንግዲህ ወስኛለሁ በእርሱ በቻ ሕይወቴ እንዲመካ ሁሉን አሸንፋለሁ የሚረዳኝ አለ ከእኔ ጋራ ወገቤን ታጥቂያለሁ በመንፈሱ ኃይል ተሞልቼ ወደፊት እሄዳለሁ ያለፈውን የኋላዬን ትቼ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 2 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ አባት እወድሃለሁ አንተ የትውልድ ሁሉ በረከት ነህ !ሁሌም የመነቃቃት እና ብዙ የመስራት መነሳሳቴ ነህ ❤❤
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 жыл бұрын
አንተም ምርጡ በረከታችን ነህ ዳጊዬ በብዙ ተባረክልኝ!!
@mastigebeyhu1812
@mastigebeyhu1812 2 жыл бұрын
❤❤🥰
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 3 ай бұрын
Yofiye zemenin geta iyesus yibarikih 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DawitDinku
@DawitDinku 4 ай бұрын
በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!በዋጋ ተገዠታችዋል የራሳችሁ አይደላችሁም ተብሎ በቃሉእደተጣፈ እኔ የኢየሱስ ነኝ የደሙ ፉሬ ነኝ!!!ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!ጆሴ እግዚአብሐር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባርከህ ቅር❤
@frehiwottafesse7715
@frehiwottafesse7715 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ጆሲ ወንድሜ ሁሌም ይገርመኛል አንተላይ ያለው ቅባት ይጨምርብህ መቆም አትችልም ሂድ ግዛ በሌላ ክብር ተገጥ ብርክ በል እናመሰግናለን!❤❤❤
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ደም የተከፈለኝ የኢየሱስ ነኝ ያልሰማ ይስማ እሰይይይይ🙌🙌ተባረክ በብዙ ደስ እሚል ዝማሬ ነው ጸጋው ይብዛልክ ወንድማችን።❤❤❤👏
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
@ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 2 жыл бұрын
ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ በጣም ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ጆስዬ💎
@yosefdamtew9893
@yosefdamtew9893 Жыл бұрын
@yosefdamtew9893
@endasheshifa
@endasheshifa 2 ай бұрын
ሳምቼ ማልጣግባው መዝሙር ዮስ ዘመን ይበረክ
@MelesMeles-cu5hx
@MelesMeles-cu5hx 9 ай бұрын
Amen amen thank you hallelujah 🤲🤲🤲🤲❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ውድ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ አሜን ተባረክልኝ በኢየሱስ ስም
@godisthekey7326
@godisthekey7326 5 ай бұрын
Ameeen praise to the King of Kings Lord of Lords 🤲🙏🙏🙏tbarkly buruk naye Amilaki sb hawareyat zmna idemn teinann yehabka amilaki niseka Jegena kokob✨️✨️✨️ hizbey amilaki ika 🤲❤️🌹❤️🌹❤️🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🇪🇷🇪🇷
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 жыл бұрын
ዩሲ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነውአንተ የትውልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው የጌታ ነኝ ሰጣን ይሰማ ዳብሎሰ ይሰማ የእየሱሰ ነኝ🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎬
@tezetawa
@tezetawa 2 жыл бұрын
Wowwww!!! Amazing!!!Yes! Praise God!! የጌታ ነኝ! በክቡር ደሙ የገዛኝ ልጁ ነኝ! ኩነኔ የለብኝም!!! 🔥🔥🙌🏽🙌🏽ሃሌሉያ!!! በእርሱ የመስቀል ሥራ አርፌአለሁ!!!❤️❤️ዘመኔም፣ ሕይወቴንም ይዉረሰዉ!!! ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ጆሲ!!!
@hffcfty5583
@hffcfty5583 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ 💗💗💗💗💗አሜን እውነት ነው
@hjrjr9637
@hjrjr9637 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን እእእልልልልልልልልልል hashuuu eeelllleeiiiiiii
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk 2 ай бұрын
የብርና የክብር እጅ የሌለበት ሲሆን እንዲህ ልብን ያረሰርሳል ጌታ ይባርክህ
@WeyneshetDemese-m6l
@WeyneshetDemese-m6l 3 ай бұрын
አሜን፡ደምየተ ፈለል፡ነኘ፡የጌታነኝ፡፡ጆስዩ፡ዘመን፡ይባረክ፡ተባረክልኝ፡ፍፃሜህ፡ይመር፡
@paradisgaribaldi3421
@paradisgaribaldi3421 2 жыл бұрын
Awo yegeta neyn Awo yegeta neyn Awo yegeta neyn
@hewis9138
@hewis9138 2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ከብዙ ዓመታት እና ከብዙ የሌሎች ሰዎች መዝሙር መስማት በኋላ፡ የመዳን ደስታ እንዲሰማህ የሚያረግ መዝሙር ሰማሁ። ትክክለኛ የእግዚኣብሄር መንፈስ ያለው መዝሙር። ጆሲ ተባረክ፥ የድሮ መንፈስ ኣመጣህልን።
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። በውነቱ አምሎኳዋቸው ከልብ የተረጋጋ በመንፈስ ሆነው ነው።ኮንደምንየም፣ ሚሊዮን ብር በአካውንትህ፣ሚስት ወይ ባል፣ቪዛ ሳይባሉ የሰማዩን እያዩ ሲያመልኩ ደስ ይላሉ።
@HalimaHalima-eh3wu
@HalimaHalima-eh3wu 2 жыл бұрын
Josiye Yen marrr tabarke Geta iyesuse yibarke tabarke Ammmmmmen የመነ ነኝ የጌታ ነኝ አሜሜሜሜሜኝ እሳይይይይይይይይይ እልልልልልልልል አሜሜሜሜሜኝ ታባረክህ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏💪
@ethopia4810
@ethopia4810 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦኦኦኦኦ እልልልልልልልልልልልልልልል እሳይ የጌታ ነኝ ደምየተከፈልልኝ የኢየሱሴ ነኝ:: ኡ በጣም ደስ የምል ዝማረ ነው ዮስዬ አራ በጌታ በኢየሱስም ተባረክ ቡሩክ ነክ
@amAbdi-t7
@amAbdi-t7 2 жыл бұрын
Betm des yeml minm sihtat yelelw years amilko tebark Josiye
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 жыл бұрын
ደሙ የተከፈለልኝ እኔ ነኝ አሜንንን ተባረክ ጆሲዬ ሁልግዜ ወደጌታ እንድናይ የሚያደርጉ ዝማሬዎችህ ተባርኪያለሁ።
@suzan18281
@suzan18281 2 жыл бұрын
የማን ነህ? የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ይኢየሱስ ነኝ። ሃሌሉያ ተባረክ josiye❤❤🙏
@fekadumollalegn6328
@fekadumollalegn6328 2 жыл бұрын
መጋቢ እና ዘማሪ ወንድማችን ዮሴፍ ካሳ ፡ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ጌታችንና አዳኛችን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በመግለጥ ለእግዚአብሔር አብ ክብርና ምስጋና ይሆን ዘንድ በብዙ ባርኮት ተባረክልኝ ፡፡
@MasaretM
@MasaretM 9 ай бұрын
Hi.salami
@MasaretM
@MasaretM 9 ай бұрын
A
@TsebayGizachew
@TsebayGizachew 6 ай бұрын
አሜን ወድሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ
@redietemito2950
@redietemito2950 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ትውልድ ሃረግህን ይባርክ!!! ዳርቻችሁ ይስፋ !!!
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Kibir ligzabher yhun amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek igzabher ybarek tsegawn yabzalh josiye wawwwwwww
@jesusislord2824
@jesusislord2824 3 ай бұрын
Yosiye I'm so thankful about you and your beloved family God bless you all ❤
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር የጌታ ነኝ።
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 жыл бұрын
የጌታ ነኝ.......... እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል............. ።🎷🎺🎷🎺🎺🎺🎷🎺🎧🎧🎧🎧🎧🎺🎺🎺🎺🎺🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎚️ የጌታ ነኝ ።
@belynshethipa3694
@belynshethipa3694 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን.አሜን. አሜን. 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂ደስ. ብሎህናል. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
ዘመንክን እባር ዳር እዳለ ዛፍ ይለምልም ድቅ መዝሙር ነው ብርክ በልልኝ ❤️❤️
@hisensetv7067
@hisensetv7067 2 жыл бұрын
I'am Eritrean I LOVE JOSI❤ nice song 🎶God bless you
@eglahailu605
@eglahailu605 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@nebiyatestifanos1580
@nebiyatestifanos1580 2 жыл бұрын
ጆስየ ዘመንህ ይባረኽ ለምልም : አንተ በረከታችን ነህ ::መዝሙርህ እንዴት ትንደምባርከን :: ጸጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ::
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 2 жыл бұрын
ደም የታከፈላልኝ የጌታ የኢየሱስ ልጅ ነኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ💓
@kozitdawit9519
@kozitdawit9519 2 жыл бұрын
ዮሴፍዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርኪያለሁ
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የጌታ ነኝ የየሱስ ነኝ የማንም ላልሆን በደሙ የገዛኝ እዳኜ ጌታዬ እየሱስ ስሙ ከፍ ከፍ ከፍ ይበል ዘማሪው አብራችሁ የዘመራችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ ::
@senaitdembelash7506
@senaitdembelash7506 2 жыл бұрын
እሜን፣እሜን፣እልልልልልልልል፣ገዝቶኛል፣በደሙ፣እኔ፣የጌታ፣ነኝ፣ሀሊ፣ሉያ
@GalilaRout
@GalilaRout 2 жыл бұрын
አባት እግዚአብሔር ምድራችንን ስላም ያርግልን መግባባትን ይስጠን የስራዊት አምላክ የኔ ጌታ
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 5 ай бұрын
ዳኒዬ በረከታችን አሁንም አሁንም ተባረክ🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@longomatias46
@longomatias46 2 жыл бұрын
አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው አሜንንንን የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ መንፈስን ሚያነቃቃ መዝሙር
@lamessajara7327
@lamessajara7327 2 жыл бұрын
God bless you Jossey. I love you so much. I would like to thank the Lord Jesus for the grace he up on you. Thank you Jesus forever.
@לגילהי
@לגילהי 6 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ
@rodiyelight
@rodiyelight 2 жыл бұрын
Ayaaaayyyyy Ere ene yegeta Eyesus negn 💪🔥🔥🔥💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️ Ye Geta Negn
@salamwit4166
@salamwit4166 2 жыл бұрын
ወወወወወወወወወወ አሜንንንን አሜንንንን ተባረክ በጌታ በኢየሱሰ ሰም ተባረክ ተባረክ
@agneskamau2854
@agneskamau2854 2 жыл бұрын
Love the song but don't understand anything...wish there would be English translation on your songs...love from Kenya
@bogalejerry
@bogalejerry 2 жыл бұрын
Hello. I am Jeremiah. I am Ethiopian but I live in America. Congratulations on helping people with your music. I was a fan for about 4 years. (I am 12 years old now). May God bless you and your family, and congrats on almost getting 100K subscribers.
@hanilozi7454
@hanilozi7454 2 жыл бұрын
Gbu
@saronbefo7786
@saronbefo7786 Жыл бұрын
​@@hanilozi7454 ààq¹qqqqqqå3ewqq¹11😊qmalqà😊❤😊😊😊
@J-o-n-a-h
@J-o-n-a-h Жыл бұрын
God bless you jossy
@tsionbalcha1880
@tsionbalcha1880 10 ай бұрын
​@@hanilozi7454k56⁶
@HelenAmnen
@HelenAmnen 4 ай бұрын
Hey? This not for entertaining? This spiritual song tha meltes my heart
@lamlam2443
@lamlam2443 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግ ዘመንክ ይባረክ የማይጠገብ መዝሙር ከዚ በላይ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልክ
@PrtoPrto-q2j
@PrtoPrto-q2j Ай бұрын
እልልልልልል ሃሌሉያ እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 2 жыл бұрын
Jossi ምርጥ ዘማሪ! 🙏🙏🙏 ይህን የምታነቡ ቅዱሳን እንግሊዝኛ ቀለል ባለ መልኩ ስለማስተምር ግቡና ተማሩ ቤተሰብም እንሁን!💝 🇪🇹 💖
@Tsinat1459
@Tsinat1459 2 жыл бұрын
አንደኛ!!👍👍 ተቀላቅለናል
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 2 жыл бұрын
የጌታ ነኝ ❣️🙏
@ThehunterMishone
@ThehunterMishone Жыл бұрын
Yosiye betam geta yeradaki saw inkuan geta lazihi kibir Indagana abakah
@Zenudaniel
@Zenudaniel 2 ай бұрын
𝔸𝕄𝔼ℕ 𝔸𝕄𝔼ℕ በመስቀሉ ገለጠ የፍሩን ዳርች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@gaburemaslch8786
@gaburemaslch8786 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን የጌታ ኔኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌታ ይባርክ ጨምሮ ጨማምሮ🙏
@saraberkte8440
@saraberkte8440 2 жыл бұрын
Jossi በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረክልኝ አንተ እኮ የተባልክ ነህ 😘😘😘😘😘
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
ለዘላለም ተባረከ ዬሲይይይይ እግዚአብሔር ፃጋውን ያብዛለክህ 🕯📖🎻🎻🎵🎵🎵🎵
@bezaassegu7384
@bezaassegu7384 2 жыл бұрын
የሚባርክ ዝማሬ! ልቤን አዘለለው! ተባረክ ወንድም ዬሴፍ! ይጨምርህ!
@everythingwithzenasimpson
@everythingwithzenasimpson 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ስወደው!! Spotify ላይ በጥም የምስማው! ተባረክ ጆሲ!!
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
ጆሲዬ የኔ አባት እወድሃለሁ አንተ የትውልድ ሁሉ በረከት ነህ blessed brrrrrrrrrrrrrrrrr
@romandesta4329
@romandesta4329 2 жыл бұрын
ዛረጌና አገነው ክብር እግዚአብሔር ይህን እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ዘማሬ ካስየ
@abenezerdagne2637
@abenezerdagne2637 8 ай бұрын
wow ግጥም ና ዜማ በረከታችን ነህ❤
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
አየለ ነኝ ከስራኤል ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏
@jerusalemdane5992
@jerusalemdane5992 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnn ፡ የጌታ ፡ ነኝ🙏🏼🙏🏼
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 2 жыл бұрын
የጌታ ነኝ !!
@hffcfty5583
@hffcfty5583 2 жыл бұрын
የጌታ ንኝ የጌታ ንኝ ዎዎዎዎዎዎ »»»»»√√√√√√√√ አዉነት ነው አሜንንንንንንንን አሜን🔥 አሜንንንንንንንንን አሜን🙌 🤲🤲🤲🤲🤲
@kebukebu6661
@kebukebu6661 2 жыл бұрын
Mazmurochih hulum hiwot ysaxalu.teberek!!
@addiswubneh3231
@addiswubneh3231 2 жыл бұрын
Elelelelelelelelelele Amen Amen kibere le geta yihune Josiye zemeneh yibarek
@duresanegesodura4690
@duresanegesodura4690 2 жыл бұрын
Josi koo tebarekelgn aba denk zememur ante berketachen neh tekenawen😍❤
@sabasabina8372
@sabasabina8372 2 ай бұрын
i love you yosaf kass,God bless you thaanh you its my favorit song❤❤❤❤❤❤
@opeyemiadeagbo9254
@opeyemiadeagbo9254 2 жыл бұрын
Am a lover of Ethiopian culture and Gospel musics I wish I could learn your language
@bogalejerry
@bogalejerry 2 жыл бұрын
No problem. Just try to use Duolingo, if they have the language. If not, they do have lessons on KZbin.
@Orlando-nh9sv
@Orlando-nh9sv 6 ай бұрын
ewnet new eneygtanegn demtkflolegn ljuadrgegn enamsgagn negn alnamesgen alchelm almzemer alchelem ❤❤❤❤❤tbarkulgn ene ygetanegn
@ethiopianculture9663
@ethiopianculture9663 2 жыл бұрын
የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ የተወደድከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gumeshberhe4012
@gumeshberhe4012 2 жыл бұрын
Yosi geta zemenhn ybark betam behiwete mzmurh bmulu 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AkpoNewcell
@AkpoNewcell 2 ай бұрын
Amenei ameni tabarakhi josi❤❤
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 Жыл бұрын
Amen le manm emalgegn enem ye geta ye eyesus negn
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ Жыл бұрын
Josye❤tebareki mezemuroche mulu weste nachu
@EjigayoEjigayo2024-m6u
@EjigayoEjigayo2024-m6u 2 ай бұрын
Geta yibarkiiiii tebarklni 🎉🎉 Betami tebarkiyalw Be demuu dinenal halllllllllya 😢😢❤❤
@aberasheaberashe1458
@aberasheaberashe1458 2 жыл бұрын
Tabarke.yose.stage.yebezalkeee የጌታ ነኝ😘📣📣📣📣📢🎶🎶🎶🔥🔥🔥
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 5 ай бұрын
Bana bana kanttada bana kanttada ( እሄዳለሁ እሄዳለሁ አልፈ 🙏❤ በካዬ በብዙ ተባረክ❤❤😢🎉❤
@hiyabsweet646
@hiyabsweet646 2 жыл бұрын
Wawww yosef kasa bruk siwodow tbarkkk huliye new miyadmtow mzmurhe ybarkal . Zbnihe ybark
@MikybAkebasa
@MikybAkebasa 6 ай бұрын
Hashshu Amanda!Tebareku josey
@nebiatkahsay8652
@nebiatkahsay8652 2 жыл бұрын
God bless and bless and bless u! From🇪🇷❤
@kjjh4195
@kjjh4195 2 жыл бұрын
Geztognal bedemu Ye #Eyesus_negn!!!!.....Kibir Le egziabher
@nardosagamso2024
@nardosagamso2024 2 жыл бұрын
Josiye tebarekln! Yemigerm message na zema, tsegaw ychemrbh!
@merhawitdesta4927
@merhawitdesta4927 5 ай бұрын
Amen3 Amen3 tebarek Jossye bruk❤❤❤❤❤❤
@adisushoko
@adisushoko 2 жыл бұрын
አሜን ዮስዬ እወድሃለሁ ተባረክልኝ አዳድስ ቅኔዎችን ጌታ ያብዛልህ
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 2 жыл бұрын
Ameeeen halelujjjjjj yeman ye Geta Nani Amen Geta Babizu Tsagewu Abizito Yiberiki Josss
@halahala809
@halahala809 7 ай бұрын
Awo egzabehare ante tekikile nahe baserawochim sadike nahe bakshe nafisa hoye semeng ba egzabehare tamnge😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤tbarakuuuu lamelemu
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኧረ አንተ የጌታ ልጅ🙏
@baslielsisay5477
@baslielsisay5477 2 жыл бұрын
የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@zoealemayehu6855
@zoealemayehu6855 2 жыл бұрын
የማነሽ 🔥ደም የተከፈለልኝ🔥 የኢየሱስ ነኝ 🔥🔥❤ ኢየሱስ ጠበቃዬ +++ joye You are always blessed eko 🔥🔥🔥
@romandesta4329
@romandesta4329 2 жыл бұрын
አሜን እየሱስ ያድናል ክብር እግዚአብሔር ይህን እግዚአብሔር ይባረክ አሜን
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 2 жыл бұрын
የጌታ ነኝ ።።።። ድንቅ ነው👏👏
JossyKassa _"  New Mezmur by Jossy Kassa 2019 (ደሞ ተነሳ "DEMO TENESA OFFICIAL MUSIC VIDEO )
6:15
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,2 МЛН
EJEN ANESAW  YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10  2020
7:17
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
Yosef Kassa (Jossy) - ከኖሩማ | KENORUMA - New Music 2020 (Official Lyrics)
5:40
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 943 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.