YOSEF KASSA NEW MUSIC 2020 (Official music video) BIZU ALU BEMIDER ብዙ አሉ በምድር

  Рет қаралды 514,082

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер
@መንግስትትምጣ
@መንግስትትምጣ 4 жыл бұрын
ዩሲዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ ከዚህ በበለጠ ፀጋ በእውነት በዚህ ዝማሬ ያልተፅናና የለም እውነት ነው ብዙ አሉ በምድር የሚወዳቸውን ብቻ የሚወዱ እግዚያብሄር ከፍ ይበል ሰንወደው የወደደን የመረጠን ተንኮል የሌለብ የእእስራኤል ልጆች ያለን እርሱ ታማኝ ከሁሉ ይበልጣል ማራናታ ኢየሱስዬ የእንግድነት ሃገር ይብቃን።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aKLOgKGubL2pj5Y
@desalgnabate8545
@desalgnabate8545 3 жыл бұрын
@@efitahtvethiopiaworldwide8909 God bills you
@malkeade
@malkeade 10 ай бұрын
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 жыл бұрын
ዮሰፍዬ ጌታችን ኢየሱስ እጥፍ ድርብ ይጠቀምብህ ዘሠንህ ብሩክ ነው በኢየሱስ ስም ክብር ምስጋና ይሁን ለልዑል እግዚአብሔር
@hanamqna4609
@hanamqna4609 4 жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍👍
@astrophysicistrena6535
@astrophysicistrena6535 Жыл бұрын
salaleks adamiche mecheres yemalchilew mezmur ........haleluya eyesuse tebarek , yosiye edmek begeta bet yilek
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እውነት የሆነውን እውነት ነው ብለን እንቀበላለን እውነት ያልሆነውን ደግሞ አይደለም እንላለን እንደ እግዚአብሔር ያለ ፍቅር የለም የእግዚአብሔር ይለያል ስለዚህ አሜን አሜን ተባረክ ጆሲ
@baraktbaba7126
@baraktbaba7126 2 жыл бұрын
ሁሉም መዝሙር ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር ይባረክ
@እማየኔፍቅርውድድድ
@እማየኔፍቅርውድድድ 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ስወድህ እኮ ለምልምልኝ ዳርቻህ ይስፋ እነዚህ ነፍስን የሚያረሰርሱ የዝማሬ ምንጭ የማያቋርጥ ይሁን
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aKLOgKGubL2pj5Y
@kefalechdaudi6478
@kefalechdaudi6478 4 жыл бұрын
Hy
@kefalechdaudi6478
@kefalechdaudi6478 4 жыл бұрын
@@efitahtvethiopiaworldwide8909 🙏🙏🤲
@badivila3077
@badivila3077 3 жыл бұрын
Praise God for such worship. I have enjoyed very much Yosef Kassa's ministry thru worship. Powerful. I am from Papua New Guinea a country in the South Pacific, country above the northern tip of Australia. Don't understand the words but know that the songs are about the God of Israel. May the Lord continue to bless your ministry. Badi Vila Papua New Guinea
@badivila3077
@badivila3077 3 жыл бұрын
Maybe some day the Lord willing you can come to Papua New Guinea with your team to bless our nation with worship from your nation..
@biruklema543
@biruklema543 3 жыл бұрын
Fikir neh means God is love
@badivila3077
@badivila3077 2 жыл бұрын
@@biruklema543 Thank you for the translation. God has really gifted Ethiopians with wonderful voices and style of music to sing and worship the Maker. I continue to enjoy Ethopians Gospel songs.
@amanhabesha7187
@amanhabesha7187 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቸኝ ጆሲ ተረጋግቷል ልቤ በሚለው መዝሙር የእውነት ነው ልቤ የሚረጋጋው
@የህይወትቃልYouTube
@የህይወትቃልYouTube 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ላሱ 🙏🇪🇹🙌ጆስያ ዛማንክ ይላምለም 🌾🙌❣️ክዱሳን የአግዚአብሔር ብሃታሳቦች ተባራኩ ባቡዙ 🙌🌾🙌🍇🙌🍈🙌🍉🙌🍊🙌🍍.... ባፍቂር አዳንካኝ ☝️🤲
@Eweknsh
@Eweknsh 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግዝአብሔር ፍቅር ነው አንድ ልጅን የሰጠን እውነተኛ ወዳጄ ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ጌታችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይባረክ ለዘላለም ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ተባረክልኝ
@del6834
@del6834 4 жыл бұрын
PRAISE GOD ALMIGHTY , OUR LOVING HEAVENLY FATHER IN Heaven, OUR LORD JESUS CHRIST, OUR HOLY SPIRIT. Dear Yosef Kassa, you are true servant of GOD ALMIGHTY. Thank you for not adding commercials in this POWERFUL, HOLY song. Your songs are powerful. In the morning I start my day with your song called "Yehe new yegebagn" Tebarekelen.
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Josiye tabarik zamnih yalmilm
@bonh798
@bonh798 4 жыл бұрын
Peace, could you please do a great Job to tell me what this song about? I have wrote about 50 comments trying to ask people about the meaning, but none has told me yet. Thanks
@nahomrebekahtube1434
@nahomrebekahtube1434 2 жыл бұрын
Ppppppĺl
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Жыл бұрын
Amen! Zarem le zelalemem Egziabher feker new. Egnam Feker behonew Amlakachen endenenor yemiredan tsegaw yebzalen. AMEN!!
@wubittsegaye8563
@wubittsegaye8563 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የበለጠ ተገለጥ
@godgood4578
@godgood4578 2 жыл бұрын
አሜን
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
መዝሙራችን ሁሌ እንደዚህ ልብ የሚነካ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር።
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
ጆሲ ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ጌተ ይበርክህ ዮስዬ የጌተ መንፈስ ዬሞለበት ዝማሬ ይጨምርልህ ታበረክ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም josye zamanhe yibareke Yes eysus fikire new aylawotim
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
ለዚህ አስጨናቂ ዘመን የሚሆን አጭር ፀሎት የምትፈልጉ ክርስትያኖች👇👇 kzbin.info/www/bejne/aKLOgKGubL2pj5Y
@besrattesfamariam5147
@besrattesfamariam5147 4 жыл бұрын
ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር (፪x) ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x) በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም (፪x) መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም (፪x)
@MBASATA
@MBASATA 4 жыл бұрын
From hearts of spirit
@danieldube6118
@danieldube6118 4 жыл бұрын
Qq
@bereketmelkamu8762
@bereketmelkamu8762 4 жыл бұрын
Jossi God Bless You! ዝምብዩ የማልሰማዉ ነዉ፡፡ የጌታ ፍቅርን በደንብ እንዳስብ ያደርገኛል፡፡ Again God bless you!
@birukrobeal8520
@birukrobeal8520 4 жыл бұрын
ሊያድነኝ ሲመጣ እሱን የሚወይድ ስሜት ሳይኖረኝ ነው የሞተልኝ ሀጋፔ ነክ ጌታ አሜን አሜን ጆሲ ዘመንክ ይባረክ
@gemedafana5150
@gemedafana5150 4 жыл бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እሔን ም ርጥ መዝሙር ስለሰጠው ደግሞ ዮስዬ ተበረክ ተበረክ ተበረክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጠፍቸ ነበረ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን ፍቅር ነህ ሁሌ የማትለይ ፍቅር ነህ አንተ ዛሬ አሜን ጆስየ ተባረክ በብዙ
@diredub6204
@diredub6204 2 жыл бұрын
Though i don't understand this language,But this song re-energize me everyday 💖🙌,,,, sending love from Kenya 💖💖
@kafaykafay8348
@kafaykafay8348 2 жыл бұрын
N
@bezaduresa2760
@bezaduresa2760 3 жыл бұрын
Oh jossy I can't explain to you how much i love your songs God bless you
@keyrulaillamo1860
@keyrulaillamo1860 Жыл бұрын
😢😊😊 the best Protestant song in the world
@gracegunner9603
@gracegunner9603 4 жыл бұрын
Ufffff jossiyee siwodik iko mazimurochikin salisama mawal alichilm ሁሉም መዝሙሮችክ ይባርኩኛል ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርክህ💋❤🙏
@fatitugebre9455
@fatitugebre9455 4 жыл бұрын
አሜን!!!!እሰይ ጌታ ሆይ ስለወደድከኝ አመሰግናለሁ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 ጆሲ አሁንም ጌታ ይባርክህ😍🙏🏾🙌🏾🙌🏾
@amenmaranata7253
@amenmaranata7253 4 жыл бұрын
ምን ብዬ እኔስ ልናገር ስለአንተ ፍቅር ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ ፍቅር ነህ ሁሌ የማትሰለቸኝ ፍቅር ነህ…………
@agaretube2103
@agaretube2103 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እስኪ ዉድ የሀገሬ ልጆች ፀሎዩልኝ በከባድ ጭንቀት ዊስጥ ነኝ
@mercymercysho7358
@mercymercysho7358 4 жыл бұрын
Betam betam denk mezmur nw yegetam fkr yemasbebt hulem yemebarkbt mezmur nw Josiye geta abzeto yebarkh enwedhaln bemezmuroch hul geze enebarekaln
@mezmurtube5371
@mezmurtube5371 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርክያለሁ
@sabi4735
@sabi4735 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጆስዬ ልኡል እግዚአብሄር ይባርክህ ያረስርስህ ያስፋህ!!!
@kidistthatsme529
@kidistthatsme529 4 жыл бұрын
I'm in love with this song, it's one of my favorite.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
This entire album was life changing!! Geta yibarkeh Jossy
@solomonberhane4927
@solomonberhane4927 4 жыл бұрын
Yes amen josye zamanhe yibareke yes eysus fikire new aylawotim
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 жыл бұрын
ዮስ.ተበረክ.ስውድህ.ዘመንህ.ይለምልም
@civilengineering156
@civilengineering156 4 жыл бұрын
ዛሬም ፍቅር ነው ኢየሱስ ጮኅን ጮኅን ማይወጣልን ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ፍቅሩ ጨምሮልን ዛሬን ማየት ችለናል ጠፍተን ሳለ ህይወት ሊሆነን ከሰማይ ሰማያት ወረደ እኛን ሊያድነን ምንም ሳያስገድደው ፍቅር ግን አስገድዶት ለኛ ያለው የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው ተመስገን አባዬ ፍቅርህን አብዝተህ ዛሬን አሳይተኅኛል ልዩ ነህ አንተ የኔ ጌታ
@bereketassefa2073
@bereketassefa2073 4 жыл бұрын
OmG what a powerful message 😥😥😥😥 God is always love he never stop loving me🙏🙏
@suzihappination1839
@suzihappination1839 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ ጌታፀጋ ውንያብ ዛልክ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ
@ኢየሱስየርህራሄአምላክነህ 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ አንተ ሁሌ የማይለወጥ ኢየሱስ😥😥😥ለምልምልኝ #ጆሲዬ #የምወድህ
@mosisaamanuel1947
@mosisaamanuel1947 3 жыл бұрын
My God blessed YOU & your family!
@muleyfeyisalij7436
@muleyfeyisalij7436 4 жыл бұрын
ነብስ እሚያረስርስ መዝሙር ነው ብርክ በልልኝ ስወድህ በጌታ ፍቅር
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah Thank you Jesus your blessed my Brther
@burtukanalemayo173
@burtukanalemayo173 4 жыл бұрын
Ufeeeee ameeen amen amen UUU Jose geta iyesus yibarkih tsagawun yabzalik be iwunet tebarek
@kiya5806
@kiya5806 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ተባርክልን ድንቅ አምልኮ ነው
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
Joss Bizu Teberak Betam Teberkanel BLESS YOU
@cell6262
@cell6262 4 жыл бұрын
ጆስ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@seni913
@seni913 3 жыл бұрын
ጆስዬ ስዎድክ በ ቡዙ እግዚአብሔር ይባረክ ዘምን 🙏
@beyuger7201
@beyuger7201 4 жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ አሜን ተባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Amennnnnnn uuuuuu yene geta kiberilign Josye birk belilign
@eysusiyadinalishope9560
@eysusiyadinalishope9560 4 жыл бұрын
Amen Ameeen Amen Biruki nhin josiye Tabarki
@AbrahmLema6783
@AbrahmLema6783 2 жыл бұрын
በጣም እውድሀለው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@edukiyae261
@edukiyae261 4 жыл бұрын
Josi min libelih menfes kidus zemenhin yibarkew God bless you
@kalkidanmuluneh7254
@kalkidanmuluneh7254 2 жыл бұрын
Ende egziabher yale afkari yetale bememot hiwetun yeseten ewnetegna fkrn yasayen yetefawn yemifelg hatiyatun ayto yemaytl
@medhinegash1846
@medhinegash1846 4 жыл бұрын
Yeabate liji tebarekiling bless uuuuuu
@ፍቅሩ
@ፍቅሩ 4 жыл бұрын
Amen Amen kiber hulu la"eyesus yihun zemenih yilemlim jossiye👐
@deselegnwithjesusboy5952
@deselegnwithjesusboy5952 4 жыл бұрын
Jossy getta Abeztho yebarekew Teberekiii Be zemenh hulu
@mikalghergish6525
@mikalghergish6525 4 жыл бұрын
egziabiher zare tlantna nege fkr neh haleluya fke new zare demo Hulu kbr tekllo yesusye wusedow.
@bekiybereket2765
@bekiybereket2765 4 жыл бұрын
Amen jossi zamanhki yibareki tebareki
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Yes Yes Yes hallelujah he only Love Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele thank you Juses bless you Josy
@tilahunyohannes4215
@tilahunyohannes4215 4 жыл бұрын
May our father Jesus bless you!!!!!
@tadelechworku3383
@tadelechworku3383 4 жыл бұрын
Josiy zemeni yibarek amen amen
@beckymanyok2084
@beckymanyok2084 3 жыл бұрын
Amasegnalu , Josef,you are a gift from God .
@tizitatiji5434
@tizitatiji5434 3 жыл бұрын
Amen amen amen tebareki
@johnwelday1283
@johnwelday1283 2 жыл бұрын
ጸጋውን ይጨምርልህ ወንድም ጆሲ
@Bisrattiruayehu
@Bisrattiruayehu 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንጌታዘመንህሁሉፁጋውይብዛተባርክልኝ
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 4 жыл бұрын
Egzabheren amesegenalehu wendeme mezmurochek Hulu yetekebu nachew bebezu yechemerelek yebzalek tebarek!!!
@eyesusgetaneweyesusabatene8192
@eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 жыл бұрын
Josi be eyesus sem tebarekilgn❤🙏 ante zarem Fikir neh EYESUS ❤😭
@tibletsgetachew5515
@tibletsgetachew5515 3 жыл бұрын
Josi yezemenachin mirt zemare
@AsterWorku-q9s
@AsterWorku-q9s Жыл бұрын
My strength 🥹🥹🙏this song heals my heart ❤️
@belayyegetaljibrhanu8394
@belayyegetaljibrhanu8394 4 жыл бұрын
Ameen geta yibarkih josiye
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 4 жыл бұрын
YES YOSEF , GOD IS LOVE. BLESS YOU MORE AND MORE.
@merywelday9617
@merywelday9617 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ ቤቱን ሞልቶዋል እሜን
@FirewBelete-fj6yb
@FirewBelete-fj6yb Ай бұрын
Tebarakilng
@habtamuyohannes124
@habtamuyohannes124 4 жыл бұрын
Amennnnnnn amennnnnn Josse geta yiberkik
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 4 жыл бұрын
Amen eyesysye taberkilge ababa wadhaliow tsbatkie yousey
@asinakechsedetegna1913
@asinakechsedetegna1913 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን uuuuuu ስዎድህ ጆስ ጌታ ይባረክ 🎹🎹🎤🎤😭
@Geni74-m7l
@Geni74-m7l 4 жыл бұрын
አሜንንንንን ፍቅር ነህ የኔ ጌታ እወድሀለሁ አባ 🙏❤🙏
@bsjsjxdbdjds8081
@bsjsjxdbdjds8081 4 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff Amen amen amen amen amen amen amen amen amen. Tabareki
@yosephshalla3900
@yosephshalla3900 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ !!
@rahwaneamen308
@rahwaneamen308 4 жыл бұрын
More blessing My dear brother Josi
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 4 жыл бұрын
አሜን አባቴ ፍቅር ነክ አንተ የሰው ፍቅር ያልቃል የማያልቅ ያንተ ፍቅር ብቻ ነው ሳንወድክ የወደድከን ሳንመርጥክ የመረጥከን አንተ ነክ ፍቅር
@eyobmengestu4417
@eyobmengestu4417 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል መዝሙር ነው
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 4 жыл бұрын
Josseye yene 1ng Tebareki bebizu
@hiwotmengiste7789
@hiwotmengiste7789 4 жыл бұрын
Egiziyabiher abizito yibarikih.
@rayadabagalataofficial3524
@rayadabagalataofficial3524 3 жыл бұрын
thank you my best bro. really i surprised you!
@tesfanish2698
@tesfanish2698 4 жыл бұрын
Fikire neh ante zare Ameeen Jose tebareki begeta 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@alazarberise4209
@alazarberise4209 3 жыл бұрын
amazing worship god blessed u josse
@mebrate8844
@mebrate8844 Жыл бұрын
Amen jesus is Iove thank you God 😇😇😪🙌🙏👌💯😍🥰🥰
@tobayani7032
@tobayani7032 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@tsganeshbinichemomegebo1725
@tsganeshbinichemomegebo1725 4 жыл бұрын
አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን ተበረክ በቢዙ 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏🍒🍒🍒
@martayoussef8952
@martayoussef8952 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ጌታ እየሱስ ባረክ ተባረክ
@rimanehme3125
@rimanehme3125 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌📖📖📖📖
@anickkanyamuneza1345
@anickkanyamuneza1345 3 жыл бұрын
YOSEF KASSA GOD BLESSING FOR YOU AMEN 💯💯💯💯💯🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👌
@cherocherenat499
@cherocherenat499 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዝአብሔር ፍቅር ነው ሀሌሉያ ፍቅር ነው
@abrahamlidyabetel5770
@abrahamlidyabetel5770 3 жыл бұрын
Ewnet new geta feker new jossy i love you
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
@ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭jesus feker liyu naw tebareki yosi
@soltesema6213
@soltesema6213 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጆሲ
@beletechshamebo3538
@beletechshamebo3538 4 жыл бұрын
አሜን ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ከፍቅር በላይ ነው
@umsaloofficial
@umsaloofficial 4 жыл бұрын
God bless u Jossy
@marefumathewos703
@marefumathewos703 4 жыл бұрын
አሜን የተባረክ ውድ የባቴ ልጅ😍😍😍
@serkalemlelesa1825
@serkalemlelesa1825 4 жыл бұрын
Tebarke Josiye
Jossy Kassa New Music Video 2013 "Fith Yeshalegnal"
6:44
Nathnael Damtew
Рет қаралды 352 М.
Fiker Neh
7:41
Yosef Kassa - Topic
Рет қаралды 95 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW MEZMUR አባት አለኝ/ABAT ALEGN/
7:19
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 471 М.
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
EJEN ANESAW  YOSEF KASSA እጄን አነሳሁ ወደላይ/ NEW VIDEO /2020 September 10  2020
7:17
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 1,6 МЛН
#Yosef_kassa #የኔነህ #New _Live_Worship On #Concert አዲስ #መዝሙር ዮሴፍ ካሳ #2013
10:19
Close up pictures ክሎዝ አፕ ፒክቸርስ
Рет қаралды 104 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
የመዳኔ ነገር /YEMEDANE NEGER/ YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW VIDEO 2021
6:06
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 396 М.