youTube መስራት አቆምኩ

  Рет қаралды 7,779

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema

Жыл бұрын

ከዚ ቦሀላ ምንም አይነት የ KZbin video ለይ አታዩኝም ቤተሰቦቼ በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤
#orita #adeydrama #seifuonebs #dallol #በስንቱ

Пікірлер: 299
@tsedu7306
@tsedu7306 Жыл бұрын
እውነት እናተን ሳይ ጓደኝነት ምን ማለት እንደሆነ ያልገባው እዲገባው ነው ይደረጋችሁት እና እግዚአብሔር አይለያችሁ እውነት ወይም ሀሰት በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ግለፁ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ሳሚ ዳጊ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በሩቱ
@zaeabab8364
@zaeabab8364 Жыл бұрын
እነኝህን ወጣቶች አበረታቷቸው ላክ አድርጉቸው ሼር አድርጉ ሰብስክራይብ አድርጉ ወድሞቻችን በርቱ
@user-ib8ib5is3v
@user-ib8ib5is3v Жыл бұрын
ትክክል
@ethopyandxb5666
@ethopyandxb5666 Жыл бұрын
አረ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይረዳሃል በርታ አትለያዩ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@asna3332
@asna3332 Жыл бұрын
እናተ ምርጥ ወጣቶች እግዚአብሔር ዪጠብቃችሁ ሳሚዬ ምርጥ ጒደኛ ሲያሳዝን ጨረቃላይ ጥለህኝ አላለም ፍቅራችሁን የዘላለም ያርግላችሁ ዳንዬ ግን አስደግጠህኝ ነበር እንኳን ፕራክ ሆነ አነተ ቀጫጫ ተኮል ነዉ ያቀጨጨህ በርቱልን ሰላማችሁ ብዝት ዪበልልኝ ወንድሞቸ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
አይዟችው በረቱ ባንዴ ትልቅ ቦታ አይደረስብ ብዙ ድካም አለው
@user-vr6du9dv5p
@user-vr6du9dv5p Жыл бұрын
ሰላም ወደጆች በጌታ ስም እንደት እንደ ደናገጥኩት ዳግም ተባርክ በጣም አስደነግጣል ጌታን አትለያዩ ጎደኝነት እስከ መጨራሻ በርቱ ግን ሰሪታሌ💕💕
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 Жыл бұрын
የምር በጣም ደንግጨ ነበር ሳሚ የኔ ምስክኔ ጓደኝነት ይህ ነው በርቱ 😘😘
@user-rh2xl3sm7n
@user-rh2xl3sm7n Жыл бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ምርጥ ወንድም ናችሁ ሁልዬም በደስታ ኑርልኝ እንወዳችሁለን ❤❤❤❤
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 Жыл бұрын
አይ ቆንጆ ፕራንክ ነዉ ሳሚዬ አባቴ አይዞህ እኛም ደግጤናል ለማንኛውም በብርቱልን።😍😍
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
tsufun ayeche bexam azegn naber Bertu mirx lijoch siwedachu 😍😍Dag &Sam Yee fiker amelak fikerachun yabezalachu godegninet end newu
@abesachabe4097
@abesachabe4097 Жыл бұрын
ወንድማችን በርቱ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Жыл бұрын
የሆንክ ነገር ነክ ለማንኛውም በርቱ ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
በርቱ አይዚቹህ ጠክር በጣም ነው እምንወዳቹ ጠክሩ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
congera Monitayez Tederegek😍😍
@biraaneeayyaanaa2995
@biraaneeayyaanaa2995 Жыл бұрын
wow bertu wandimoche ❤❤❤❤🥰🥰🥰 arifnew
@mehaleta1348
@mehaleta1348 Жыл бұрын
የምር መስሎኝ ነበር መቼም አትለያዩም በርቱ ጠክሩ ዋናው የናተ ብርታትና ጥንካሬ ነው እና ሁሉም ይሳካል። እወዳቹሀለው
@user-fh7fx9qc1t
@user-fh7fx9qc1t Жыл бұрын
አረ ዳጊ ማርያምን እንደዛሬ ደንግጪ አላውቅም እንኳንም ፕራንክ ሆኖ አለፈ አስደንጋጭ ፕራንክ የምር አልቅሻለሁ ደግሞ የማዳም ቅመሞች እያለን ለእይታ አትጨነቅ ለላይክ ሰብስክራይብ አይዞ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤
@Meelaal567
@Meelaal567 Жыл бұрын
Dayi degichalahu huneti hukani piraki hone biro wwwoo berituu 👍👍👌🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤
@tsigeango8070
@tsigeango8070 Жыл бұрын
Piranke mehonu arfi new betam nbre yedngetkhut dagi yemr
@BooniiLataa
@BooniiLataa Жыл бұрын
Wowow jaabadhaa itti fufaa💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@kalkidanmamo8070
@kalkidanmamo8070 Жыл бұрын
እናተም የእግዚአቢሄርሠላምአይለያችሁ እግዚአቢሄርይጠብቃችሁ እና ቀጥሉበት ።።በጣምነውየምወድችሁ።
@ZahraZahra-jy9cj
@ZahraZahra-jy9cj Жыл бұрын
Ere Menunem Alawekem Gin Degece Neber Gena Sesema Wellahi Telobeny Sewedachuh Berta Tenker Endate Tewu Ene Betam New Yeme Chekulew Enaten Lemayet Video Rasu Eskemete Leku New Yemechekulew
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
የምርመሥሎኝ መጨረሻዉ ሣላይ ላይክ አላረግም አልፅፍብዬ ነበር ዳዲ ሣሚ መልካም ጋደኛነዉ አይለያቹ ፈጣር እድሜና ጤና ይሥጣቹ ፍቅራቹ ይለምልም ወጣትነታቹ በፈርቤትይለቅ ያገሬልጆች የኔምኖትነዉ
@fikirgirma7412
@fikirgirma7412 Жыл бұрын
ዳጊ የኔ ዉድ ሳሚ እግዚያቤር አይለየች በጣም ነዉ የምወዳች❤❤❤❤
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Жыл бұрын
ሳሚ የልብ ጓደኛ ነዉ የምትሉ ❤️
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n Жыл бұрын
በጣም
@mjcellmjcell
@mjcellmjcell Жыл бұрын
አተቸወ
@sarahaddisu2258
@sarahaddisu2258 Жыл бұрын
Dagi midnew yemin makom new berta enj kezi belayi gena bizu entebikalen 😍😍😍
@destade7246
@destade7246 Жыл бұрын
Waine dagiye hzo ishi yene geta
@dekenashfekadu652
@dekenashfekadu652 Жыл бұрын
enam Batem Now Yedangaktu Dagi Bahunate Ayzachu Bartu Tenkiru Gobazochi Nachu egzabher Yerdachu
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
እይዞእቹ በርቱ እፕም ክጎነቹነን እኔ ስገባ በላይክ ነው ግን ደስ ትላላቹ
@rukiya7187
@rukiya7187 Жыл бұрын
የኔየመዳም ቅመሞቺ ስብ ላይክ እያረጋቺሁ አበረታቶቸዉ ጓደኛሞቺ አይለያቺሁ እና ዳጊየ ስራህን አታቁም አሁን ላይ ነው መስራትያለብህ አመቻቺተህ አላህ ያግዝህ ወላሂ የምር መስሎኝ ነበር ክክክ ምረጥ ፕራንክ
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
አራ እኔ አልሰማም ኡኡኡኡ ገነ ብዙ ታድገለቹ ብለን ስንጠብቅ ምኖ
@Ato-tv5pk
@Ato-tv5pk Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን 😊ደስ ትላላችሁ በርቱ 😍💞
@user-qv9yz6nf3f
@user-qv9yz6nf3f Жыл бұрын
ሳሚ የኔ ውድ ስሰማ እኛም ደንግጠናል አይዞን
@fikir4625
@fikir4625 Жыл бұрын
Ere daye yemir asidenegetikeni
@ZahraZahra-jy9cj
@ZahraZahra-jy9cj Жыл бұрын
Weyne Samisha Gadenya Malet Endeh New Ene Rasu Setazen Asazenkeny
@asihailo8667
@asihailo8667 Жыл бұрын
Ayezohe barta
@freetamirat1403
@freetamirat1403 Жыл бұрын
Betam ewodchuwalo bertu😍
@zebenaalia8099
@zebenaalia8099 Жыл бұрын
የኔ ውዶች አይለያችሁ 🙏🙏🙏በርቱልን ዳጊዬ የኔ ❤
@user-vb9dx2jj2m
@user-vb9dx2jj2m Жыл бұрын
ወንድማችን ፕራንክ መሆኑን እያወክ ከሆነ ላለመማል ሞክር ሳታውቁ ከሆነ ምንይደረ ግን አስቡበት። ለማንኛውም በርቱ ጠንክሩ😍
@freetamirat1403
@freetamirat1403 Жыл бұрын
dage&sami fekrachu betm yaskenl fetar fekr yechemrlachu❤
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Жыл бұрын
ዳየ እውነት አመስለኝም ፖራክ ሞሆን አለበት አትለያዮ እግዛብሄር ፍቅራቹ እግዛብሄር ያብዛላቹ
@kmobilekmobile3026
@kmobilekmobile3026 Жыл бұрын
እረ ዳጊዬ አይደረግም እንዴዴዴዴዴ እኔ አንተን ለማየት እኔ የመዳም ቅመም ስራዬን እንዴት ቶሎ ለመጨረስ እንዴት እንደምጣደፍ ባየክ እረ ዳጊዬ ምን ሆንክብኝ በናትክ እረ ሳሚሻ አንድ በለው
@mesi1477
@mesi1477 Жыл бұрын
Lemin dagi Berta inji wandime ayizon 🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
አብሮ መስራት ለካስ እዲነው ሳሚ ከፋው እኮ የእውነት መስሎኝ ነበር ቅር ይላል እኳን እሱ እኛም
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Жыл бұрын
ዳጊያችን ተው እዳትሸጠው ስብስክራይብ አራጌለሁ በቃ ፈጣሪ አይለያችሁ እዎዳችኃለሁ
@mebriyetowayidoliji9047
@mebriyetowayidoliji9047 Жыл бұрын
Wowow des tilalachu fetari ayilayachu dagi miskini samin afezazek
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
አር በጌታ በጣም አስድንግጣች ዳጊ በርቱ ❤
@tsega6634
@tsega6634 Жыл бұрын
Tebareku Geta yibarek 🤗😂💖
@tigistikebede423
@tigistikebede423 Жыл бұрын
Wow 😳😳😳😳😳 bayyee garidha jabadhaa orita and dayee 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigistikebede423
@tigistikebede423 Жыл бұрын
Wwwwww best video
@asnaeto1754
@asnaeto1754 Жыл бұрын
ኑሪልኝ ዉዶች 🙏🥰
@abezelove7365
@abezelove7365 Жыл бұрын
ደሞ ታምራላቹህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ
@emannoora2339
@emannoora2339 Жыл бұрын
ሚሥኪን ሣሚዬ አረ አትለያዩ ዳዬ ታምራላቹ❤❤❤❤
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Gobez Sami guwadegna enedezih new ayek beretu tenekeru egeziabeher kenanetega yihun
@kiyuuyoutube6673
@kiyuuyoutube6673 Жыл бұрын
Yene wudee baratu anee afaxachi qerewu baratu yehagare lajochi
@mchotroyal
@mchotroyal Жыл бұрын
Wdochya brtulign odachwalew❤❤❤😘
@naanimagarsa473
@naanimagarsa473 Жыл бұрын
Dhugaa aniyyuu bayyeen rifaadhu dagii hojji kee nyaadhu 🤣🤣🤣🤣
@firiyefiriye2403
@firiyefiriye2403 Жыл бұрын
ያማሀል እንዴት እንዳስደነከጥከኝ ማርያምን ሳሚ የኔ ውድ እንዴት እንዳዛዘንገኝ ዳዬ ክው አደረከኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏😆
@fatumadress6719
@fatumadress6719 Жыл бұрын
ወይኔ እዴት እደደነገጥኩ ኮሜንት ሰጥቸ ባላቅም በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን
@nehmemehanna6265
@nehmemehanna6265 Жыл бұрын
Betam new yedenegetikut. Sami tegegntekal
@kiyaayeemallassa4509
@kiyaayeemallassa4509 Жыл бұрын
Aydargimi 😍😍😍😍😍🙄
@telenor1559su
@telenor1559su Жыл бұрын
እረ ዳጊ እንዳታቆም በርታ
@user-gu8il3ji2p
@user-gu8il3ji2p Жыл бұрын
ይሁላ መፋቀር ነው ይሁሉ ወላሂ የፋቅር ቦታ ቢኖረን የሁላችንም እድህ ባልሆን
@elfineshgirima1768
@elfineshgirima1768 Жыл бұрын
wineti dagichee neberee siwadachuu 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@amongusorange5949
@amongusorange5949 Жыл бұрын
Bertuu 😍😍
@user-oi3rp5jj3x
@user-oi3rp5jj3x Жыл бұрын
ዉይ ሳሚ የኔ ምስኪን 😰😰😰ስታሳዝን 😘😘😘😘😘
@haihao5362
@haihao5362 Жыл бұрын
ወይ ሰሚ ምስግን ስያሰዝን ጓደኝ መለት እንዲ ነው እግዚአብሔር አይለያቹ በሪቱ ዉዶች
@Rita-zw4gm
@Rita-zw4gm Жыл бұрын
ሰላም ወደጀች😘😘😘😘😘
@tesemawublam7426
@tesemawublam7426 Жыл бұрын
Midinw dage betam yidebirali
@eyerusbirahanu9208
@eyerusbirahanu9208 Жыл бұрын
Yane wudoch bartu ishii
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
ere.dagem.bedenb.Asebebet.💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
Sarayeፕሮፋይሏን በመጫን ደምሩኝ
@amarshamarsh28
@amarshamarsh28 Жыл бұрын
ዳግሻ ሳሚን አታሰከፋዉ ይደብራል አሰብቤት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንጅ
@tigistikebede423
@tigistikebede423 Жыл бұрын
Dayee 😂😂😂😂😂😂😂 Oritaa wwwwww
@ageriemelkamu6732
@ageriemelkamu6732 Жыл бұрын
Yeni Ambesoche ayzatuhe endezhe mesemate anfelegeme
@mallsachiabbaya1083
@mallsachiabbaya1083 Жыл бұрын
Wowowow❤❤❤👌
@tijeyegetalije5782
@tijeyegetalije5782 Жыл бұрын
Salami betesabi+ betesabi Sami bate Wusati Ayamirimi Daye Sitinow Atenemi Cimiri ine gazalow kkkkkkk😄❤❤
@SaraSara-mg8kl
@SaraSara-mg8kl Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@zenukasye4638
@zenukasye4638 Жыл бұрын
baretu wademoch erif sire yee sarechu 🤣🤣🤣🥰🥰🥰♥️si wadechu
@zmarsawaloyewa5372
@zmarsawaloyewa5372 Жыл бұрын
የኔ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️😥😥😥👌👌አይዞህ የኔ ማር
@user-cb3sc1yo7b
@user-cb3sc1yo7b Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ጓደኛ የለም በአሁን ስአት
@saragasa174
@saragasa174 Жыл бұрын
🙉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nd8yt2pk5d
@user-nd8yt2pk5d Жыл бұрын
አረ፣እዴት፣እዳሳዘነኝ፣ሳሚ፣በትረፈ፣በርቱ
@abesachabe4097
@abesachabe4097 Жыл бұрын
አይዞከ
@tesifaneshtadiyos3840
@tesifaneshtadiyos3840 Жыл бұрын
Ara inkan prank hone kķk
@sooktaic3538
@sooktaic3538 Жыл бұрын
ዳግ ወላሂ አስደነገጥከኝ በርቱ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
በርታ እቲድብን ዳግም
@stc6291
@stc6291 Жыл бұрын
ባሁንሰአት እደዝህአይነትጓደኛ መገኘቱእግዚአብሔርይጠብችሁበእነትሳሚምርጥጓደኛነህእናበረታታችሁአለንበርቱ
@elcstore5158
@elcstore5158 Жыл бұрын
Ok ❤️❤️💓💓😍😍😘😘👌👌
@user-tu4bv5vk5i
@user-tu4bv5vk5i Жыл бұрын
❤❤❤❤😘😘😘😘💕💕💕
@SaraSara-mg8kl
@SaraSara-mg8kl Жыл бұрын
Ayizok Shera inadergalen
@user-fc1wu3fd7z
@user-fc1wu3fd7z Жыл бұрын
የኔ ዉዴ ሳም ኮ በ ማሃል ቻናል ሊ ሺጠ ሲል እንዴት አንዴ አየ 🥺በርቱ የኔ ዉዶች
@martamarta8350
@martamarta8350 Жыл бұрын
ብርቱ ጎበዝ 💕
@mahimakiba6572
@mahimakiba6572 Жыл бұрын
Tamralachihu ateleyayu
@tsigerda9426
@tsigerda9426 Жыл бұрын
Dagi Berita Yen Melikam😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@alimaalima3687
@alimaalima3687 Жыл бұрын
ayizwachuuu
@salamtube6972
@salamtube6972 Жыл бұрын
Dagiye yen
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o Жыл бұрын
ይሻላል ፕራክ ቀየር ለማረግ ነው አይደል ዳግም
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r Жыл бұрын
ሳሚየ አይዞህ ሳስበው አተንም እኛንም ፕራክ እያረገን ነው
@user-wu2vx7ie7e
@user-wu2vx7ie7e Жыл бұрын
dagi enyane perake madrage asebachu naw adele ene baxame dngechalo enyane perake ata dagu enate🙆🙆😄😄❤❤
@maniputhan2251
@maniputhan2251 Жыл бұрын
ስወዳችሁ 🥰🥰
@gannnathga257
@gannnathga257 Жыл бұрын
ዳግዬ 🥰😍
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 619 М.
Why did the angel disappear?#Short #Officer Rabbit #angel
00:38
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 43 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 27 МЛН
አደራ ልጄን - Ethiopian Movie lijen Adera 2024 Full Length Ethiopian Film Adera lijen 2024
1:23:50
የ ክትፎ ጁስ ጠጥቻለሁ..Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:13:28
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 176 М.
ፖሊሷ በቅርብ ቀን
1:01
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Рет қаралды 8
Workshop | AI: A Serious Look at Big Questions (360°)
2:34:24
Harvard Data Science Initiative
Рет қаралды 9 М.
የአባት እዳ ለልጅ ግን
1:01
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Рет қаралды 129
Ethiopia - Esat Amharic News June 20  2024
32:42
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 12 М.
Разница в уровнях🔥
0:26
FERMACHI
Рет қаралды 15 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3,9 МЛН
Popular Kids at Lunch Be Like 😒
0:46
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН
Он разрубил планету😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 3,2 МЛН