No video

#እዩ_ጩፉ_ጎንደሬን_መሳደባብ_ለምን_መረጠ

  Рет қаралды 51,677

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 435
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 2 ай бұрын
ወንድሞቼ እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ !
@MekidesBekele-ky4ed
@MekidesBekele-ky4ed 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ መድኃኔዓለም እድሜ ከጤና ይስጥልን እመብርሀን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ
@yalem2598
@yalem2598 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ እንደነዚህ አይነት አዋጊወችን ልብ ይስጣቸው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-ln8ou5tb6w
@user-ln8ou5tb6w 2 ай бұрын
ኦርቶዶከስ እውነት ስለሆነች ጠላቶችዋ ይንበረከካሉ ነጋሼ በርታ ::
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 2 ай бұрын
ነጋሽ መድሃኒአለም ክርስቶስ እድሜ ጤናይስጥህ ብዙ ብዙ ትምህርቶችንና መልእክቶችን አስተላልፈህልናል የተዋህዶ ልጆች ከልባችን ሆነን እናስብ እንቃ አናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን።
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 2 ай бұрын
ወንጌልን እንዳይሰብኩ ችሎታየለ ም ስድብና ድራማመስራት እግዚያብሄርን መፍራት የለምእነዚህ የሚያጨበጭቡላቸዉ እግዚያብሄር እዉነቲን ይግለፅላቸዉ ጊዜዉ እዉነት የሚናገር ይታስራል እንደነዚህ ያሉ የቁስ ናፋቂዋች አጭበርባሪዋች አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@Nebret-wo4vv
@Nebret-wo4vv 2 ай бұрын
ነጋሽ እድሜና ጤናህን ያብዛልህ
@fikerneghe660
@fikerneghe660 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ቢዙገይም የሚቀድመው የለም እንደዚህ እንደሆነ አይቀርም መልስ አለው ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ
@MylifiMylifi
@MylifiMylifi Ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ነጋሽዬ በርታልኝ
@almazamenamenamenejigu5020
@almazamenamenamenejigu5020 2 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና። ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ🙏🙏
@tewodrosadugna8525
@tewodrosadugna8525 2 ай бұрын
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስራዎችህ ጥረትህ ድፍረትህ ቀጣም ያስደስተኛል በርታልኝ።
@almazyilma8956
@almazyilma8956 2 ай бұрын
ነጋሽ ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ ለማባላት እሳት የሚያነዱ በበዙበት ሰዓት አንተ እሳቱን ለማጥፋት ጥረት ታደርጋለህ ተዋህዶ ስትነካ ከፊት ትቆማለህ እመብርሐን ትቁምልህ
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 2 ай бұрын
አሜን
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 2 ай бұрын
ነጋሽ እመብርሀን ትሸፈንህ ለሀገር ለሀይማኖ ለህዝብህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነዉ መድህን አለም ክርስቶስ ይጠብቅ
@alemalemepstsheyayele9746
@alemalemepstsheyayele9746 2 ай бұрын
​@@edenkinfe6323ወንድማችን በጣም እናመሱግናለን እግዚአብሔር በዚሕ በያዝከው ግለት ቤተክርስትያን ግን እንድትቆከመሰናክሕል ይጠብቅሕ
@mahi-sg1bi
@mahi-sg1bi 2 ай бұрын
አሜን ነጋሸ ያልተወራለት ያልተነገረለት የተዋህዶ አርበኛ እና ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 2 ай бұрын
የኔ ጎበዝ አጠገቢ ብትሆን እንዴት ኣንቄ አቅፌ ነበር ኣድናቆቴን የምገልፅልህ , በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@AbebaMassene-q4g
@AbebaMassene-q4g 2 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሸ በእውነት እመብርሃን በፀጋ ትጠበቅህ የአንተ አይነቶችን ያብዛል በርታልን እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን።
@tigist1146
@tigist1146 2 ай бұрын
ሰላም ነጋሽ ስራሕን ከሚያደንቁ ሰዎች አንድዋ ነኘ
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር አብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን መታደል መመረጥ ነዉ ክብር ለመዳኒአለም❤❤❤
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 ай бұрын
የጎንደርን ምድር መርገጥ ስለማይችል ነው አፉን የሚከፍተው ይህ ትል የሆነ
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 Ай бұрын
bekiribu yabatishin beti asiferisen church iniserabetalen ye xenkway lij
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 Ай бұрын
Tilim botawun ayisitm yegema gimi new
@User-rh8di
@User-rh8di 26 күн бұрын
ጉድጓድ ይገባታላ ይሔ ሰይጣን
@meserethailu5747
@meserethailu5747 2 ай бұрын
ተባረክ አነደአንተ አይነቱን ያብዛልን ።አሜን
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይፈርዳል ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያብዛልን 🙏🙏🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hirutarga4704
@hirutarga4704 2 ай бұрын
ነጋሽ ሠላም ነው በርታልን
@astertafesse5862
@astertafesse5862 2 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ያክብርል በሀይማኖቶች መሀከል መከባበር እንዲኖር የምታስተምረው ነገርን ወድጄልሀለሁ።
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 ай бұрын
መቸይሆን የኢዮ ጩፍ ጭቅላት የሚበስለው ማርያምን ..አውንስ አስጠላሀ ..መጨረሻውን ሳይሳየን ..አይግደለን .በውነት
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
የወላሞ ጭንቅላት በስሎ አያቅም ማገዶ ከመጨረሱ በስተቀር 😂
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
ሣጥናኤል የተበተበዉ ጭንቅላት እንጨት ወይም ማገዶ ይጨርሳል እንጂ እየተቅለሰለሰ ምንምጊዜም አይበስልም።
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 ай бұрын
Dedeb​@@MikeAsmare3308
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 2 ай бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእዉነትና ለሀቅ ስለቆምህ አምላክ በነገርህ ሁሉ ይቁምልህ ጎንደር ለእዉነት የቆመ ለእምነቱ ሟች ስለሆነ ነዉ።
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 2 ай бұрын
ዛሬም ብዙ ሕዝብ በፀበል እየተፈወሰ ነው ።
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 2 ай бұрын
Ke zeyete teblee yeshalale.
@SurprisedFox-kb9ry
@SurprisedFox-kb9ry 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️ እግዚአብሔር ሆይ እመስገንሀለሁ መርጠር ፈቅድህ የዚች የእንቁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖትተከታይ ልጅ ስለሆንኩ ተመስገን ተመስገንልኡል እግዚአብሔር ተመስገንልኝ ቅድስት ድንግል ማርያም የፍቅር የትህትና እናቴ ተመስገኝልኝ ክበሪልኝ ቅዱሲን መላእክትቅዱሳን ስማእታት ቅዱሳን እባቶቼ እናቶቼ እንደየክብራችሁ ተመስገኑልኝ ክበሩልኝ ❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 Ай бұрын
Negash midiya tebarki wedimachini 🥰🥰🥰🥰🥰
@kalkidanadam8179
@kalkidanadam8179 2 ай бұрын
ትናንት ልብ ይስጥህ ስንለው ነበር እኮ ዛሬ ልብ ሰጥቶት እግዚአብሔር ሲመልሰው ተመስገን ነው መለት ያለብን በጣም ደስ ይለል ያፅናው
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s 2 ай бұрын
መምህር ደረጀ የልጅነቴን የሰንበት ትምህርት ቤት ወንድምና እህቶቸን በህይወት ያሉትም በአፀደ ነፍስ የተለዮኝንም አስታወሱኝ ከቤቴም ድሮ ጥቅስ ተፅፎ ይለጠፍ ነበርና ይኸ ጥቅስ የቤቴ ግድግዳ ላይ ሁሉ ነበር ከሰንበት ትምህርት ቤት ደህና እደሩ እንባባልና ነገ '' በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱ ውስጥ እንገናኝ '' ተባብለን ነበር የምንለያየው መፅሐፈ ነህምያ 6÷10
@user-pl9pk2ut8f
@user-pl9pk2ut8f 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን አትጉደሉብን። ልክ ነው አባቴ ትክክል ኖት!!!
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 ай бұрын
እነ እዩጩፋ የሚባሉ የኦህዴድ ተላላኪዎች ከጫንቃችን አውርደን ማፍረጥ ያለብን እኛ ተሰዳቢዎቹ ብቻ ነን።
@RetaKetema
@RetaKetema 2 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ አሜን እያሉ እያጀቡ የሚያጨበጭቡ የማያስተውሉ ዳግማውያን የገላትያ ሰዎች ናቸው።ልብ ይስጣቸው።
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 2 ай бұрын
betam enj
@fanayekefe933
@fanayekefe933 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ መድኃኔዓለም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኮራለሁ እታመንማለሁ በሁሉ ነገር በተዋህዶዬ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 2 ай бұрын
ለእዉነት የቆምቅ ወንድማችን ነጋሺ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@themane9894
@themane9894 2 ай бұрын
ነጋሽ መልካም ነው የምትሰራው የምትናገረውም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የልብ ነው የተነገክ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belayhaile5467
@belayhaile5467 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ነጋሽ። እግዚአብሔር ይርዳን !!!
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጃ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏
@welansaali674
@welansaali674 2 ай бұрын
ነጋሺ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን
@user-95674
@user-95674 2 ай бұрын
ሀገርአቺንንሰላምይሁን❤❤❤❤
@user-rt9xr8hu7l
@user-rt9xr8hu7l 2 ай бұрын
ወንድማችን ድንግል ማርያም ከልጅ ከወዳጅ ትጠበቅ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
በእውነት ነጋሽ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ስለእውነት የቆምክ ወንዳማችን እመቤታችን ከፊት ትቅደም በርታ 🙏🙏🙏
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ያሪድ እግዚአብሔር ይቅርታ ያደርጋል ይቅርታ ካሉት ነው ታዳ በርታ
@yenealemabawkaw
@yenealemabawkaw 2 ай бұрын
ነጋሽ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ኦርቶዶስም ሀገሬም እዳንተ አነትልጅ ስላላት አምላኬን ድግል ማርያምን ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
ወገኖቼ እዩ ጭፍን እኮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዲያዋርድ , እንዲያንቋሽሽ , ትምህርቷ እንዲያንቋሽሽ mission ከተቀበሉት ቀዳሚ ሰው ነው እና እሱ አፉ በከፈተ ቁጥር መልስ መስጠት ሳይሆን እሱን አባቶች እና የቤተክርስቲያን ስለ ህግ የሚያውቁ ወንድሞች ን አፉ እንዲዘጋ እና ስርአት እንዲይዝ በህግ እንዲጠየቅ መስራት ነው ያለብን : :
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን አንተ የህዝብ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቼው ሰው የዘራውን ያጭዳል ይጠብቁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ፈርዷልም 😢
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 2 ай бұрын
እድሜ ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኛለሁ እዳተአይነት ኦርቶዶክስ ያብዛልን
@MehretabTsege
@MehretabTsege 2 ай бұрын
መልካምነት በተግባር ሲገለጽ ያምራል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ነጋሽ
@user-sx3yw5up4r
@user-sx3yw5up4r 2 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር በቤቱ ለዘላለም ባድሜና በፀጋ ያኑርህ
@alemeneshargaw2484
@alemeneshargaw2484 2 ай бұрын
ነጋሽዬ ተሻለህ አይዞን ሁሉም ያልፋል
@WondwossenKebede-ck2su
@WondwossenKebede-ck2su 2 ай бұрын
የኔን ጎደኛ እህት ድራማ እንድትሰራላቸው ጠይቀዋት እምቢ ብላቸዋለች ድራማ ስለምትሰራ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 2 ай бұрын
ነጋሽ ልከውት ነው አትድከም ወንድሜ አጀንዳ መሆኑ ነው ግዜው የነሱ ነው እንደፈለጉ እየሆኑ እያየን ማን ተናገራቸው ባለ ግዜው ግዜ ነው ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም።
@laikemariamliku891
@laikemariamliku891 2 ай бұрын
ነጋሽ ሁል ጊዜ እነዚህ ጊዜ ያጠገባቸው አጉራ ዘለል በተልኮ የሚንቀሳቀሱትን እየመነጠርክ የማጋለጥ ሀይል የተሰጠህ በመሆኑ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዚህ እብዶች በሰማያዊ ብቻ ሳይሆን በምድራዊው ሕግ ፍርድ የሚያገኙበት ሩቅ አይሆንም እንፋረዳቸዋለን እንደዚህ ሁኖ አይቀር።
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 2 ай бұрын
ነጋሽ ልጀ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ አሜን አሜን አሜን በርታልን እውነት ነው ባለጌን ባለጌ ማለት መልመድ አለብን ❤❤❤❤❤
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 2 ай бұрын
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
አሜን የሚሉት የሚሳዝኑኝ ምንም እደሚባል አይሰሙም መጽሐፍ ቅዱስ አያነቡም እየተጓተቱ እንደሚታረድ በግ ይሔዱና ወየው የሰማይ ቤታችሁ ሲኦል 😢
@HabtamAshagrie
@HabtamAshagrie Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ብዙ አትናደድ በቅርብ ግዜ እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣችዋል ምንም አንጠራጠርም ፈጣሪሁሌ ከእውነተኞች ጋር ነው!!!
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Ай бұрын
ነጋሽ ከልቤ የማከብርክ ❤❤❤❤❤ልዩ ወድሜ በርታልኝ
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 2 ай бұрын
ነጋሽ ተባረክ አክባሪክ ነኝ
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
ነጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ እመቤቴ ከጎንህ ሆና ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
ቀን ያነሳው ቅል ድጋይ ይሰብራል ይባላል የወደቀ ግድ ምሳር ይበዛበታል አማራ እደገና ዳቦ ከላይም ከታችም በሳት እየተገረፈ ያለ ህዝብ ነው የፈለገውን ይትፋ እዩ ጩፋ እደሰው መኖር ሲፈቀድልን በወድሞቻችን ክድ እራሳችን ስናስከብር እያንዳዱ አማራ ላይ የተሳለቀ ሂሳቡን አንድ ሁለት ብለን እናወራርዳለን ሁሏም በማስረጃ ትቀመጣለች ማን ምን እዳለ አሁን የጎደር ህዝብ ስራ ላይነው የጎደር ህዝብ ከታጠጋርጅ አፉን ከሚከፍትጋር ቁመት አይለካካም ለጊዜ ዝቅ በጊዜ ከፍ ድል ለተገፋው ባገሩ እደሁለተኛ ዜጋ ለሚቆጠረው ሰፊው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
ነጋሽየ ምነው ይሔ ሰውየ ከኦርቶዶክስ ራስ ላይ አልወርድ አለ ጌታዋን የተማመነች በግ ሆነብን ቀኑን ይጠብቅ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@elizabethshenkute2356
@elizabethshenkute2356 2 ай бұрын
ይሄ በጭባጫ ልብ ካለው ለምን ጎንደር ድረስ ሄዶ ይህን አይናገርም በዚህ ገመድ አፉ😡የአብይ ተላላኪ:: ውይ ግን ይህአሽቃባጭ ሁሉ አብይ ዘብጥያ የወረደ ቀን ምን እንደሚውጣችሁ ሆድ አደሮች: ከሁሉም ግን የሚገርመው እዛ ተዘፍዝፈው ምንም ያቀርሽባቸው ምን አሜን የሚሉት ምስኪን አሻንጉሊቶች ናቸው😅
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 2 ай бұрын
😂😂
@fassilKahel-hd1qk
@fassilKahel-hd1qk 2 ай бұрын
አይጥ ሞት ስትሻ ታበዛና ሩጫ ሔዳ ታሸታለች የድመት አፍንጫ!!!😂😂😂
@fiqadunado2515
@fiqadunado2515 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mulukentilahun5610
@mulukentilahun5610 Ай бұрын
kizenam giximina fukerama kezerachu nw
@user-zt3mk9pw3y
@user-zt3mk9pw3y 2 ай бұрын
የትኛዉ የህግ አካል ነዉ ትክክል እየሰራ ያለዉ ምርጥ የሆኑ አርቲስቶችን እያሰሩ ምን የዘንዶዉ አፍ እንደሆኑ በደንብ ነዉ የምናቃቸዉ ነገ ሊያደርጉ ያሰቡትን ነዉ የሚያስጮሁት ሁሉንም እናዉቃለን ዘንዶዉ ማን እንደሆነ
@hailutadessehailu3409
@hailutadessehailu3409 2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@asfaw8603
@asfaw8603 2 ай бұрын
Egziabher yirdan takula baztoal
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
ወደ ሲኦል ለመሔድ ቸኮልሽ ምን አለ እዚያ ፀጥያት ነው ወደ ሲኦል ነው 😢ተመለሽ ወ። ቤተክርስቲያን እናቴ ማሪያም አለች መላኩ ገብርኤል አለ ቅዱስ ሚካኤል አለ የሞቱን ደብዳቤ የቀየረው መጥመቅ ይሗንስ አለ ቅዱስ ኡራኤል ቅዱስ ሩፋኤልን አቦ መንፍስ ቅዱስ ትክልዩ ጽሐይ ቅድስት አሪስማ እረ እኛ እኮ የታደልን ነን በሰው አገር በግርድና እንኳ ደስተኛ ሁነን እየኖርን ቆንጆ ሕጻን ነሽ ምን ተስፋ የሚሰቆርጥ የሰይጣን ምክር በማሪያም አብቢ ይህን ኮሜንት
@fekadealemu5026
@fekadealemu5026 2 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን ቃለህይወትን የሶማሌን በቅርብ ወደሀገሪ ኢትዮጵያ እመጣለሁ ኦኔደእግዚአብሄር ፈቃድ እ እንገናኛለን❤ፍቃደ ሥላሴ ከ ሀገረ ጀርመን❤❤❤
@StorytellerQuest
@StorytellerQuest 2 ай бұрын
ኧረ እንደው የሚገርም እኮ ነው ይሄንን ቦርኮ አደብ የሚያስገዛ ይጥፋ😢 በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው ግን ጊዜ አለ ጊዜ ይጥልሀል አን ደደብ ጠንቋይ ነጋሽዬ በርታል እግዚአብሔር ያበርታህ❤
@selamawithabtegeorgis8969
@selamawithabtegeorgis8969 2 ай бұрын
ምን አጨናነቀን ትዛዙ ከላይ ነው ከባለስልጣን ግን የሁሉ አባት የሆነው እግዚአብሔር መምጫው ቅርብ ነው አትጨነቁ መልስአለው
@ayshaalemu
@ayshaalemu 2 ай бұрын
ይህ ሐሰተኛ የሚያሳዝኑኝ የሱን የሀሰት ወሬ እየሰሙ አሜን የሚሉ ናቸው
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 2 ай бұрын
ትክክል እውነትን ሲነግሩት ያቅራቸዋል ተናገር ነጋሽዬ ይውጧታል
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
ጉደርየጀግናአገር።ወጣቱዉቀጥቂጡዉ ይሸኘዉሊ❤❤❤❤❤
@takelehunde2540
@takelehunde2540 2 ай бұрын
ወንድሜ ; እግዚአብሔር እድሜ፣ ጤና እና መፅናቱን ይስጥህ። ያለማውን አልም፣ ያጠፋውን አጥፊ ማለት ፣ ተፀፅተው ስመለሱ መቀበልና መደሰት ከእግዚአብሔር ነውና እግዚአብሔር ያከብርልን!!!
@mulualemayew6297
@mulualemayew6297 2 ай бұрын
Wendene negashye tebarekk
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
ነጋሽወንድማችንሰላምህይቢዛ❤❤❤❤
@hailemariamtasew8927
@hailemariamtasew8927 2 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ለአህያ ፈስ አፍንጫ አይያዝምና ማንም ዘልዛላ አፉን በከፈተ ቁጥር አጀንዳ መደረግ የለበትም
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 2 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአቤሔር ባለክበት ይጠብቅህ ያንተን አይነት አብዛልን❤❤❤❤❤❤
@aynalemtolaa3521
@aynalemtolaa3521 2 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በርታ
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
በትክክክል❤❤❤❤ወድማችንነጋሺ
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 ай бұрын
እዩ ጩፋ ቢሳደብም ይህ ስድ አደግ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ቢያውቅም አይጠነቀቅም እንኳን ስድብ በድሮን እየተገደልነም ድንግጥ አንልም ነጋሽ እናመሰግናልን
@DanielNegusse-jw9fo
@DanielNegusse-jw9fo 2 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ እንጂ የእጁን ያገኛል
@mesewondimu4227
@mesewondimu4227 2 ай бұрын
ለእያንዳንዱ ሰገጤ ፓስተር ነን ባዮች የተሰጠ ተልዕኮ ነው ፍርዲን ያገኙታል አይዞህ ወንድሜ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 2 ай бұрын
Dedeb
@expodubai3253
@expodubai3253 2 ай бұрын
የምር ነጋሽ ወንድማችን ተባረክ አንተ እመብርሀን ትቁምልህ❤❤❤❤
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ በርታልን።
@wesenlegese3564
@wesenlegese3564 2 ай бұрын
Tebarek eidmena tena yistih
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 ай бұрын
ተዋህዶ ሁሌም ትፈተናለች ግን ታሸንፍለች❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 2 ай бұрын
ወንድማችን እግዛብሔር ይባርክህ ግልፅ እኮ ነው ሳይጣን መንግስት ተብየው እያላካቸው ነው አጀንዳ ግን አይሳካም እርይሆንም ኦሮቶዶኮስ ለዘላለም ትኖራለች 👏
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 ай бұрын
የምታቀርበው ሁሉ የሚያስተምር ነው ቀጥልበት ከጎንህ ነን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@memael
@memael 2 ай бұрын
Good Job.
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ያበርታህ ፣ድንግል ትጠብቅህ !!!
@qhhhuggdd2948
@qhhhuggdd2948 2 ай бұрын
ወንድማችን ጤናህን ያብዛልን
@user-95674
@user-95674 2 ай бұрын
እነሱንተውአቸው,እኛለንገትውልድየሚሆነንንቤተክርሲታንቺንን,እንስራ
@workuaddisu
@workuaddisu 23 күн бұрын
ይስማን እኛ ያለህን የአንተን ታዳሚ 3 ቦንብ አንድ ሰዉ መስዋት እናደርጋለን እኛ ጎንደሮች ነን ቃሉን ይጠብቅ የማን መልክተኛ እንደሆንክ እናቃለን ጠብቅ
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 2 ай бұрын
❤❤❤ betam new merjahen yemketatelew.tekeklgn merja selmetaders betam amsgenehulhu.fetari yerdahe
@user-rx6mc3vp9n
@user-rx6mc3vp9n Ай бұрын
ጀዝባ የጎንደር ሕዝብ አላለም. መተተኞች መተተኛ ሊባሉ ይገባል.
@yeshyeshy5253
@yeshyeshy5253 26 күн бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምቻችን እንክዋንእድረስን እግዚአብሔር ያበርታችሁ የሙትእንሳ ቅዱስ ሚካኤል በለሳ ላይያለው ቅድስት ቤተክርስትያን በጣም ያማል ባለን የበረከቱ ተካፍይ ስላደረጋችህን እግዚአብሔር ያክብርልን በስራችሁ በርቱልን ኢዩ ጩፋ የሚሉት ከእውቀትነፃ የሆነስውዬእቴንሽን ፍላጊ ነው እሱ እግዚአብሔርይገስፅፅው እሱ ቁሻሻውን ይዞ እርፎንለምን እንደማይቀመጥ እይገባንም ጎንደር ባንተ እፍ የምንትነሳ እድለችም እሁንም እግዚአብሔር ይገስፅህ እሄ ደግሞ ስውዬ ቅድስት ቤተክርስትያን እንስግድም ያለው ቅዳሴተጅምሮ እስኪያልቅ የሚስገድባት እደውም በፍርሀት ለእግዚአብሔር ስገዱ ብላ ኑው የምትለው በዚህእድሜ እላቅም ማለት ሲቻል ለቪውተብሎ እስነዋር ነገር በእንቁዋ ኦርቶዶክስላይ መነሳት ያሳፍራል እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ ይስጠው ግን ኦርቶዶክስን ይቅርታ መጠየቅ እለበት
#ሴት_የደፈረው_ቄስ_ተያዘ #ፍትህ_ለሄቨን@NEGASHMEDIA
41:17
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 35 МЛН
#ማርያም_ሚስት_አግባ_ብላኛለች #ደፋሩ_ባህታዊ @NEGASHMEDIA
40:58
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
#አንላቀቅም #የእዩ_ጩፋ_ዉሸት_ተጋለጠ@NEGASHMEDIA
47:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.