ልዩ ቅጂ (1983 ዓ/ም)

  Рет қаралды 47,283

ethiomemo ኢትዮሜሞ

ethiomemo ኢትዮሜሞ

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 9 ай бұрын
ዛሬ ምን የተሻለ ነገር ኖሮ ያለፈውን እንውቀስ? በወቅቱ መንግስት ብዙ ቆሻሻ ነገሮች ቢኖሩትም ህዝቡ ግን በጣም የሚከባበርና የሚተሳሰብ ነበር፡፡ ዛሬ እኮ እርሱንም አጥተን ዘር እየቆጠርን እንደ ጉድ እየተጨፋጨፍን ነው፡፡ ያልታደለ ህዝብና አገር ይመስላል!
@anehadegtitetsba5054
@anehadegtitetsba5054 9 ай бұрын
ወንድም ተው እንጂ ግፍ አትናገር !!
@እከሌእከሌ
@እከሌእከሌ 2 күн бұрын
ፌዴራሊዝም ነው።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የቆዩ ቪድዮችን በብዛት መቀየርና ማይት ቢቻል
@agazerihun6427
@agazerihun6427 9 ай бұрын
እኔስ ማነኝ የሚባልበት ጊዜ ላይ ነን። ይህን ብላቹ በሰአቱ የእናንተ አይብስም?ይልቅስ እንማርበት።
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 9 ай бұрын
እንድህም ነበር! የሚባልበት ምንም ምክንያት የለም፡፡ የሀገርቱን ያለፉ መንግስታት የጭካነ ፋይል ከማውጣት__ በተሰጣችሁ የግዜ አጋጣሚ መልካም መስራት፡፡ ሰውን በአደባባይ ገላችሁ ሰቅላችሁ አሳያችሁን እኮ፡፡ ከዚህ በላይ ምን ታሳዩን? የሚጣፋ የመንግስት ወንጀል የለም! ጥሩነቱ እራሳችሁን የሚታነፃጽሩት በለሎች የጭካነ መነንፅር መሆኑ ነው፡፡ እያወቃችሁ እያወቅን ሀገራችንን በተናችሁ፡፡ ሁላችሁም በተጨማላቃችሁት የንጹሀን ደም ትጠየቃላችሁ፡፡
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 9 ай бұрын
You are the best more than deres
@ttriplea-o6u
@ttriplea-o6u 9 ай бұрын
እንኳን ገረፋቸው እነዚህ ተንከሲሶች። ውቃው ጀግና ነው👍
@ወይኖ4
@ወይኖ4 9 ай бұрын
ከዛ በኃላ አሩን እንዳበሉት ማን በነገረሽ
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 8 ай бұрын
የብልፅግናን በቅርብ እናያለን
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 9 ай бұрын
ከዛ የባሰ ነው ወይኔም ሆነ ብልፅግና ዛሬ የወያነም ሆነ የብልፅግና ባለስልጣናት የደርግን የሚያስንቅ ሰቆቃ ነው ያመጡት ነገ የነሱም ፍርድ ገና ይቀጥላል
@michalgebre1289
@michalgebre1289 9 ай бұрын
የደርግ ቡችላ
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 9 ай бұрын
ይሄን አየተናል ኖረንበታል የሜሳዝን ግዜ ነበረ ግን ለታሬክ አለን አሁንም ከዛ በከፋ ሁኔታ እየተደገመ ነው ከዜ ሁሉ አመት በሃላ 😢😢
@Mankush995
@Mankush995 9 ай бұрын
ወያነኔ ደርግ ኦህዴድ ሁላችሁም የሰው ልጅ ላይ ዘግናኝ ድርጊቶችን በመፈፀም ታሪክ የማይረሳው ወንጀል ፈፅማችሁዋል አንዱ ከሌላው አይሻልም
@OnlyActionET
@OnlyActionET 6 ай бұрын
ብልፀግና yebesal
@Abiselom8
@Abiselom8 9 ай бұрын
ሙሉውን እንጠብቃለን።
@yfuffufyff5713
@yfuffufyff5713 9 ай бұрын
ለምን ረዘም አታደርገዉም ሁሉ ቪዲዮችህ በጣም አጭር ነው ????????????
@miki_9034
@miki_9034 9 ай бұрын
40 ዓመት ወደ ኋላ ተጉዞ ቪድዮ ቀራጩን ፥ አስረዝመህ ቅረጽ ይበለው? 😂
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 ай бұрын
የዛኔ በደንብ አለመግረፉ ነው ዛሬ አገር አልባ ለመሆን የበቃ ነው ። ለማንኛውም ይሄ ቪዲዮ መቀጥ ጥሩ ነው ወደፊት ከ1960 - 2016 በ DNA ም የተለየ አስተሳስብ ያላቸው ልጆች ሲመጡ ባጠቃላይ የዛ ዘመን ስዎች ክፉውች እንደነበሩ ይመለከታሉ ።
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 8 ай бұрын
ያም ዘመን በቃል የማይገጥ የመከራ ዘመን ነበር ግን ቢያንስ ደርጎቹ ምክንያት ሰጥተው ነበር ሰውን የመከራ ሰለባ የሚያደርጉት ይኸን ዘመን ግን በምን ቃል ልንገልጸው እንችላለን ....?እስኪ ይሁን ምን አልባት ካለፈ
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 9 ай бұрын
እረ ሙሉ ይለቀቅ ባለ ተራ የሆናቹ ነገም እደዚ ነው መጨረሻቹ
@asefnak4764
@asefnak4764 9 ай бұрын
Beka eche hager Keme eyawerach endeteker newu yante tselot le lejoche melkam melkam aseb
@azebshewa6197
@azebshewa6197 9 ай бұрын
ያው ነው ደርግ መንግስት መንግስቱን ጨምሮ ጋሎች ነበሩ አብዛኞቹ ። ቀትሎ የመጣውም ወያኔ የ ግብረሰዶም ጥርቅም አረመኔ ትግሬ ነበር ። አሁንም እነ አብይ ጋሎች ናቸው ። እርጉም ዘሮች ። እና ምን አዲስ ነገር አለ ? አማራ ስልጣኑ ያበቃው አጼ ሃይሌ ስላሴ ላይ ነበር ። አሁን ግን አማራ አባቱ ቤተመንግስት መልሶ ይገባል ። ኢትዮጵያውያን ሰላም ያገኛሉ።
@zomalink2502
@zomalink2502 9 ай бұрын
ምኞት አይከለከልም😂
@melakumesele9291
@melakumesele9291 9 ай бұрын
They are the same banana.
@bestrong1237
@bestrong1237 9 ай бұрын
ተመስገን! ትልቅ ለውጥ ላይ ነው ያለነው! ከመጥፎ ወደ ባሰበት መጥፎ፤ ባከሰበት መጥፎ ወደ ለየለት አረመኔ ! ተመስገን እንጂ ፤ን ይባላል?!
@abreha3
@abreha3 9 ай бұрын
ስለአሁኑ እርኩስነት ቃል የለኝም
@ephrem03
@ephrem03 8 ай бұрын
Report በማድረግ ዩትዩቡን እናዘጋ ❤❤❤
@OnlyActionET
@OnlyActionET 6 ай бұрын
Selam yelekem ende
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 9 ай бұрын
የመንጌ ቤርሙዳ 1 የትህነግ በመቶዎች ? የእነ ዓብይ አህመድ? በአስር ሺዎች። ፍርድ ናፈቀኝ
@miki_9034
@miki_9034 9 ай бұрын
አይቀርም ይመጣል። ሥርዓትና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ፤ ዓለም በሕገ እንስሳ ስትመራ እርሱ ህገ መንግሥትንና ፍትሐ ብሔርን ቀርፆ የጻፈ ዐማራ መግዛቱ አይቀርም።
@yh4es
@yh4es 9 ай бұрын
ወያኔስ ከዚህ በላይ አድርጎ የለም እንዴ
@Hagos6
@Hagos6 9 ай бұрын
ይሄ ይሻላችሁል ማለት ነው መደጋገም ምን ያረጋል ሁሉም ስርአት ያው ነው የናንተ ሰወች ናቸው አሁንም ለኢትዬጵያ እንቅፋት እየሆኖ ያሉት
@OnlyActionET
@OnlyActionET 6 ай бұрын
ብልፀግና yebesal
@bmsk0076
@bmsk0076 8 ай бұрын
ውቃው የሃገር ሃብት ነው
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 7 ай бұрын
ይህ ቲዩበ የወያኔ አለቅላቂ ይመስላል። ሁሌ ደርግ ላይ ያላዝናል። አሁን ስላለው ትንፍሽ አይልም። በእርግጥ ከደርግ የተሻለ የለም።
@NatiWedmagene
@NatiWedmagene 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምን አይነት መከራ ነው ያሳለፈችው
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 9 ай бұрын
ወያኔ ከፈፀመው የደርግ በ1 ሺ እጥፍ ይሻላል ወያኔ ያልፈፀመው ነገር አልነበረም ሰይጣን ራሱ እየመጣ ከነሱ ይማር ነበረ ወያኔ ከሰየጣንም በላይ ክፉ ከሰይጣንም በላይ ሰይጣን ነበረ ፈጣሪ ግን ቀን ጠብቆ ዋጋቸውን ሰጣቸው በነሱ ምክንያት ያለቁት ምስኪን ወጣቶች ያሳዝናሉ ነገር ግን አብዛኞቹ ግፍ ፈፃማዊች ከሰው በላይ የውሻ ሞት ሞቱ
@miki_9034
@miki_9034 9 ай бұрын
ክፋትን ባናወዳድር ጥሩ ነው። እስረኛን የሚያሰቃይ ሁላ እርኩስ ነው። ደርግም ፥ ኤሀዲግም ፥ ብል*ግናም ሁሉም የሰይጣን ቁራጮች ናቸው።
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
አሁንም ተረኞች የከፋ ድርጊት እየፈፀሙ ይገኛሉ
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 9 ай бұрын
አፈር ያስበላሽ. ከትግሬ ኢህአፓጋ ሆነሽ አማራን ለዚህ ካበቁት አንቺ ነሽ❗️
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 9 ай бұрын
እውነት፡ ነው፡ ይህቺ፡ ደደብ፡ ባንዳ፡ ከሀዲ፡ የሆነች፡ ሤት፡ ክፉ፡ ሤት
@filmondegife8381
@filmondegife8381 Ай бұрын
ወንድሜ ታደለች ትግሬ አይደለችም:: ማጣራት ትችላለህ መፅሀፏን አንብብ::
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 9 ай бұрын
አቅራቢው እራሱ በወያኔ እና የብልጽግና ገራፊ ይመስለኛል...አብይንና ጌታቸው አሰፋን የሚያስንቅ ይኖራል...ነብሰ በላ ሁላ
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 8 ай бұрын
ፕሊስ ሙሉውን ተሎ ልቀቁት
@ambaye3115
@ambaye3115 9 ай бұрын
ዛሬም ኢህአፓ ያለቅሣል:: የአገር ነጋዴዎች: የታሪክ አተሎች: ዛሬ ደግሞ ታሰርን ተገረፍን ይላል እንዴ? ሞት ያንስሃል: ውሾች::
@Adi-p7b
@Adi-p7b 9 ай бұрын
Lebbawa Tadeleche...Bravo wuqaw...we don't listen woyane propaganda
@YirgalemKumelit
@YirgalemKumelit 9 ай бұрын
ሻቢያ
@zelemen
@zelemen 8 ай бұрын
ይሄን ወያኔም ደግሞታል፤ ብልፅግናም በተባባሰ መልኩ ቀጥሎበታል፤ የሚለያዩት በግዜ እና በርዕዮት አለም ብቻ ነው ።
@DeslengeMossessa
@DeslengeMossessa 8 ай бұрын
Hager afrash ya Menga Government Sayehon ya Abey government naw
@thegarzado1470
@thegarzado1470 9 ай бұрын
Mengestu malet ahya malet newa. Chenkelat yelelw ensesa.
@miki_9034
@miki_9034 9 ай бұрын
ደርግ ፣ ኢሀዲግ ፣ ብልፅግና ሁሉም አንድ ናቸው። የሰይጣን ቁራጮች።
@MeklitDemmelash
@MeklitDemmelash 9 ай бұрын
Yahunun endinamesegin felgeh new? Yahunu aybisimin? Bezer tekefaflen, tetemamden eyetechefachefin. Yedrown ye egir etabi mehon alchalnim. Enkuwan lemewkes yikrna. Man ende Dergue! Hager wedad meri ena sirat Ethiopia Amta atweldewm. Edlwan asalfa yhew be banda ena bada eyetemerach tigegnalech!
@abenezertesema
@abenezertesema 9 ай бұрын
Ethiopia has begun showing great progress , especially in the last six years , and it is worth apriciate the government and be part of the government's peace building process.
@Sarbet888
@Sarbet888 8 ай бұрын
I bet you are Abiy's right hand at one of his hidden jails!
@natty2781
@natty2781 8 ай бұрын
abenezer you are a puppy of abiy ahmed 😄 a dump puppy
@fasiltaye4564
@fasiltaye4564 9 ай бұрын
ወያኔስ ቆለጤ እስከሚፈርጥ ገርፎኝ የለም እንዴ
@DawedDawed-s2w
@DawedDawed-s2w 9 ай бұрын
ብራቮ ውቃው
@ethioabelsd
@ethioabelsd 8 ай бұрын
AbIY AHMED DOING WORST
@gdr668
@gdr668 9 ай бұрын
ይሄ የወምበዴ መርዘኛ ግሩፕ የእጁን መች አገኘ ....ባዶ ስድስት ምን ነበር የሚፈፀመዉ ?
@gdr668
@gdr668 9 ай бұрын
ይሄ አናርኪስት የሻእቢያ ተላላኪ የከተማ ሽፍታ መቼ ተነካና ....ሴኮ ነዉ ስለኢትዮጵያ የሚገደዉ መንጌ ?
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 9 ай бұрын
tplf rip😂😂😂😂😂
NON-STOP - FULL EPISODES - +4 Hours - The Beginners Bible
3:45:35
The Beginners Bible
Рет қаралды 10 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН