ልዩ ቆይታ ከአቡነ ሉቃስ ጋር | Addisu Media, 06 January 2025

  Рет қаралды 18,859

Addisu Media

Addisu Media

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 10 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማለን ። አባታችን : እግዚአብሔር ያክብርልን ይጠብቅልን ። እዉነት ነዉ ። ጆሮ ያለዉ ይስማ ።
@Yitulala
@Yitulala 2 күн бұрын
ጀግናው አባቴ እንኳን አደረሶት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤
@YeberhaFertochi
@YeberhaFertochi 2 күн бұрын
Adisu enamesegenalen የገና ስጦታ ነው እንደ አቡነ ሉቃስ ያሉ ታላቅ አባቶችን ስለቀረቡክልን ።
@muluembetworku2139
@muluembetworku2139 Күн бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MihretZem-wx7uw
@MihretZem-wx7uw Күн бұрын
አሜን!አሜን!አሜን!አባታችን አቡነ ሉቃስ እርሶንም እንኩዋን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሶ እላለሁ ትንሿ ልጆ።እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት አባቴ።
@belaynew2181
@belaynew2181 Күн бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከቶት ይድረሰን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 күн бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@alextiruneh8209
@alextiruneh8209 2 күн бұрын
አቶ አዲሱ አበበ ሄሮድስን ሳይፈራ በግልፅ ተግሳፅ እንዳሰማዉና ሰማዕትነትን እንደተቀበለዉ ቅዱስ ዮሐንስ ቀዳሜ ሰማዕትን በተግባር የመሰሉትንአባታችን ብጹዕ አቡነ ሉቃስን አቅርበህ በልደተ ክርስቶስ በዓል ዋዜማ ስላስባረከን እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን። ለአባታችንም ለአንተም ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን። የብፁእ አባታችን በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን።
@queensheba2506
@queensheba2506 2 күн бұрын
አሜን አባታችን🙏🏾💕
@yelmag2511
@yelmag2511 2 күн бұрын
አባታችን ፡ ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጠዎ ፡ ቡራኬወ ፡ ይድረሰን ፡ ፡
@AshenafiGetu-y8e
@AshenafiGetu-y8e Күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። ወነድማችን ጋዜጠኛ አዲሱ ተባረክ።
@Dagim-l7z
@Dagim-l7z Күн бұрын
አባታችን እንወድዎታለን።ሺ አመት ኑሩልን።
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አቶ አዲሱ፣ ለቅዱስ አባታችንም ጤናና እድሜ ስጥቶ ኢትዮጵያን ከገጠማት መከራ ነፃ ወጥታ ለማየት ያቃን።
@mare7241
@mare7241 Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 Күн бұрын
Amn❤amn❤amn❤abtahn❤
@tadessealene4340
@tadessealene4340 2 күн бұрын
Amen. Amen. Amen !! God bless you, !! Abatachin yiftun yibarkun . Kalehiwot yiasemalen!!!!!!!
@Mengistu337
@Mengistu337 Күн бұрын
የብፁእነታቸውን በረከት ይደርብን
@BelayAssena
@BelayAssena 2 күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት።
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 21 сағат бұрын
እባታችን አቡነ ሉቃስ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ለእውነት በመቆምዎት እናመሰግንዎታለን የሃይማኖት አባት ሲጠፋ አንድ እርስዎ ብቻ ተገኙ
@meharisemaw
@meharisemaw Күн бұрын
ጸሎትከ ትኩነነ ጸወነ ዕመንሱት/በፁዕአባታችን ጸሎትዎ ከክፉ ነገር ማሞለጫትሁነን!!!!እንኳን አደረሠዎት??!!!!!
@mulumebetretta1062
@mulumebetretta1062 2 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ ልክ ነዎት እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ነው ። ይሄ ጊዜ ክፉ የነገሰበት ሰአት ስለሆነ ይሄ አይነቱ ማግለ ል የተደረገው ለእውነት በመቆምዎ ነውና እንዳሉት መከፋት አይታይዎበትም ። ጀግና መሆንዎን ከጥት ለምናውቅ ዛሬ ስላየንዎት ደስ ብሎናል።
@MekedesKebed
@MekedesKebed 10 сағат бұрын
Amen father the true father of.ethiopa wish you.long life.our.father.
@user-Loyalists
@user-Loyalists 23 сағат бұрын
የእዉነት ሰዎች ቁጥራቸው ጥቂት ነው ይህም ጊዜ ያልፋል ❤❤❤
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 күн бұрын
አባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን
@tamiratkiflu5568
@tamiratkiflu5568 18 сағат бұрын
በረከቶ ትድረሰኝ አባታችን። እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 Күн бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ: እርሶ እጅግ በጣም የከበሩ አባት ንዎት እና እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን! ለኔ ብቸኛው እውነተኛ አባት አቡነ ሉቃስ ናቸው::
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 күн бұрын
አሜን አባታችን🙏
@addistamirat
@addistamirat 2 күн бұрын
የአዲሱ ሚዲያ ተከታዮች እንኳንለ፳፼፲፯ ዓ.ም ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረስቹ(ን)
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ Күн бұрын
አሜንንአሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
ጋዜጠኛ አዲሱ እናመሰግናለን አባታችንን ስላቀረብክልን❤❤❤❤
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 күн бұрын
ቡራኬዎ ትድረሰን አባታችን እንኳን አደረስዎ አደረሳችሁ አቃቤ ሰአት በርቱልን ይህ ጊዜ ያልፍና ያስተዛዝበናል አውቀው ድንዛዜ ውስጥ ላሉት አባት ተብዬዎች
@selamawetgetachewe
@selamawetgetachewe 2 күн бұрын
የኔ እባት ይፍቱኝ ይባርርኩኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፡
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 2 күн бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 күн бұрын
ጋዘጠኛ የተከበርክ አቶ አዲሰ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እንኳን አደረሰህ ከነመላ ቤተሰብህ 🙏
@zewdnehgetaneh9133
@zewdnehgetaneh9133 2 күн бұрын
ዓቃቤ ሰዓት እኝህን ታላቅ አባት በልደት ዋዜማ ማቅረብህ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው : :
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 2 күн бұрын
❤❤❤
@awokeworkie2370
@awokeworkie2370 Күн бұрын
ዓቃቤ ሰዓት ፡ሰዓት ጠባቂ ማለት ነው ፣ግን አልገባኝም።
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 Күн бұрын
እድሜ ሰጥትዎት የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየዎት ቡራኬዎት ይድረሰኝ
@ezekiel_10
@ezekiel_10 2 күн бұрын
አባታችን ፡ይባርኩን፡ህዝቡን፡ሃገሪቱንም፡ይባርኩ።በእውነት፡እንደ፡ወርቅ፡ነጥረው፡የወጡ፡ነዎት፡ልክ፡እንዳሉት፡ቀን፡ይመጣል፡እንደው፡ምን፡ይሉ፡ይሆን????ከዚህ፡ሁሉ፡ጥቁር፡ለባሽ፡ሰው፡ይጥፋ?????? በእውነት፡በእድሜ፡በጤና፡አቆይቶ፡ጊዜ፡አልፎ፡አባታችንንበጎውን፡ጊዜ፡ለማየት፡ያብቃልን።
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Күн бұрын
እውነተኛው የእግዚአብሔር ሐዋሪያ፣ይባርኩኝ።እግዚአብሔር ጤናውን ሰጥቶ እድሜዎን ያርዝመው።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Күн бұрын
የግፉሀን የምስኪኖች አባት እናመሰግናለን ❤❤❤😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ በረከተዎ ይደርብን ሀቀኛው እውነተኛው አባታችን ኡፍ እሰዎን ሳይ አለቅሳለሁ😢❤ መልካም እረኛ በመሆነዎት በአጋንቱ አገዛዝ ተሰደዱ ሌልቹም አባት ተብየ አብረው አሽቃበጡ እነሱ ሲቀሉ እሰዎ ታሪክ በክብር ይዘክረዎታል። ለሚልፍ ነገ ለሚበተን አገዛዝ አሽቃበጡ ይብላኝ ለእናተ አባታችን እግዚአብሔር ይደግፍቸዋል
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Күн бұрын
አቤቱ አባታችን ፈጣሪ ሞገስ ሲሆን እንዲህ ግርማ ሞገስ ያነጋገር ዘይቤ ይቃል ድምቀት የሚገርም ጸጋ የተሞላ ይሆናል ስለርስወ ይህን ጸጋ የሰጠወት ይክበር ይመስገን
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Күн бұрын
አይዞወት አባታችን እውነተኞች እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ይገፋሉ ክርስቶስ እስከ መስቀል ድረስ አድርሶታልና
@gigi2018
@gigi2018 Күн бұрын
አባታችነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። አቶ አዲሱም። ብዙዎች ከጎንኦት ነን። ስለተገደሉ ስለሚገደሉ ድምፅ የሚሆነኑ አባት።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 22 сағат бұрын
Thank you very much, Ato Addisu. 🙏
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 2 күн бұрын
የአባታችን ቡራኬቸዉ ለአገራችን ኢትዮጵያና ለህዝበ ምእመናኑ ይደርብን 🎉🎉🎉💚💛❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉
@abebawdemil
@abebawdemil 20 сағат бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጠወት
@sinshawabay6208
@sinshawabay6208 2 күн бұрын
በረከትዎ ትድረሰን
@tigistwubet4973
@tigistwubet4973 2 күн бұрын
በኡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት ። ኑሩልን ኑሩልን አባታችን
@etaguwolde6138
@etaguwolde6138 2 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴 አባታችን ረጅም አድሜና ጤና እመኝሎታለው ይፉቱኝ ይባርኩኝ በረከቶዎ ይድረሰኝ የኢትዮጵያን ትንሴኤ ያሳየን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴💐💐💐💐🌹💐🌹🪴💐🌹🙏🙏🙏
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 Күн бұрын
ብፁዕነትዎ አምላካች እኔንም ርስዎንም በዕድሜ በጤና አቆይቶ አገራችን ነፃነቷን አግኝታ ጫማዎትን ስሜ ከበረከቶ ከቡራኬዎ ለመበቀል ያብኝ ጰሎቴ ምኞቴ ነው። አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቡራኬዎ ትድረሰኝ።
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 13 сағат бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በአባቶች በፓፓሳት ዝምታ ልባችንተሰብሮ አዝኖነበር ከንፁሀን ከተገፎህዝብ አጠገብ ሰለሆኑን እናመሰግናለን በረከቶ ይድረሰን🙏🙏🙏
@TesemaFentaw-w5m
@TesemaFentaw-w5m 2 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የተመርጥክ አባት ነህ 🌹🌹🌹🌹
@Mequainnt
@Mequainnt 2 күн бұрын
Gashe Addisu Enkuan Aderesachu Aderesen!Amen!
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 22 сағат бұрын
" መልካም የልደትና የገና በዓል!!"
@workuferede2235
@workuferede2235 Күн бұрын
አባታችንን እንዲሁም አቶ አዲሱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።
@هونر9-د3ر
@هونر9-د3ر Күн бұрын
እግዜ አብሔር እረጂም እድሜ ይስጥወት
@asnakechnegatu7119
@asnakechnegatu7119 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 2 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን።እንኳን አደረሰዎ አባታችን አቡነ ሉቋስ ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
አሜን ። ❤❤❤❤
@dagnawgedif4529
@dagnawgedif4529 Күн бұрын
አሜን አባታችን! እድሜና ጤና ይስጥልን!
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖
@melakutsegaye1633
@melakutsegaye1633 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።ቅዱስ አባታችንም ሆነ ጋሽ አዲሱ እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ።እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቸሩ አምላካችን።
@MeronGebremariam-l3y
@MeronGebremariam-l3y Күн бұрын
ዛሬ ሰላየሁሆት በጣም ተደስቻለሁ አንድ አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅዎች በክብር ለአገርዎም ለመንበረዎም ይበቃሉ እውነት ያሸነፈ የለም እዘዙን እንታዘዛለን ።
@dagnawgedif4529
@dagnawgedif4529 2 күн бұрын
እንኳን አደረስዎት አባትችን! ይባርኩን አባታችን!
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 2 күн бұрын
የአባታችን የአቡነ ሉቃስ በረከታቸው ይድረሰን። አቶ አዲሱ ለዝግጅቱ እናመሰግናለን። የልደት በዓልን አከባበር በሚመለከት ከአመታት በፊት አንድ ሀሳብ አቅርቤ ነበር። ይኸውም የጌታን ልደት በሌላው ቦታ ሁሉ በላሊበላ አይነት አከባበር ስለማክበር ነው። በላሊበላ እንደሚደረገው የድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ዙሪያ ማሚ ጋራ በመገንባት ካሕናቱ ከላይና ከታች ሆነው የሚዘምሩበትን ሁኔታ መፍጠር ቢቻል መደበኛ የኢትዮዽያ የልደት አከባበር ይሆናል። ልማዳችንና ትውፊትን ሳንለቅ ፈጠራ የማንጨምረው ከቶ ምን ሆነን ነው❗️አቶ አዲሱ ይኸንን ሀሳብ እስቲ ውይይት እንዲደረግበት አድርግ እባክህ?
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
ብፁኡ አባታችን እንካን አደረሱት❤❤❤❤❤
@dagnawgedif4529
@dagnawgedif4529 2 күн бұрын
በረከትዎ ይደረብን አባታችን ይባርኩን ለእውነት የቆሙ አባት
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 күн бұрын
ለኒህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ጠያቂውም ጋዜጠኛ አድሱ እግዚአብሔር ያክብርልን እኒህን አባት የጠየክልን ለዚህ አድመኞ ትውልድ ግን እግዚአብሔር መከራውን አያብዛበት ከልብ አዝኞለሁ ሁሉም አባቶች እውነት ስለተናገሩ ማደማቸው አይገርሞኛል💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@Mequainnt
@Mequainnt 2 күн бұрын
Amen Abatachin! Enkuan abro aderesen!
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Күн бұрын
It seems like God himself talking, listening Abune Likus speaking!! so much blessings to both of you❤❤
@ሰላም-ለኢትዮጵያ
@ሰላም-ለኢትዮጵያ 2 күн бұрын
ቅዱስ አባታችን ብራኪወት ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን እኳን አደረሶት
@Tamehabesura74
@Tamehabesura74 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@dagnebelay287
@dagnebelay287 Күн бұрын
አሜን አባታችን
@Hiwot246
@Hiwot246 2 күн бұрын
በጣም፣ ደሰ የሚል፣ መልእክት፣ነው። አቶ፣ አዲሱ፣ አንኳን፣አቡነ፣ሉቃሰን፣ አቀረብካቸው። ያንተም፣ጥያቄ፣የሳቸውም፣ መልስ፣አንዲሁም፣ የሰጡት፣ምክር፣ ፣አፁብ፣ድንቅ፣ነው። አናመሰግናለን። የገናን፣በአል፣ ታሪካዊ፣ይዘት፣አገላለፃቸው፣ግሩም፣ነው። አኔም፣ ብዙ፣ተምሬአለሁ።
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Күн бұрын
አባታችን ፈጣሪ ከርስዎ አይለይ።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 күн бұрын
የኔ እዉነተኛ አባት እንኳን አደረስዎት። አዲሱ እባክህን አኚህን እዉነተኛ አባት ባገኛቸዉ እና እንኳን አደረስዎት ብላቸዉ ደስ ይለኝ ነበር እባክህ በዉስጥ መስመር አገናኘኝ። ስላቀረብክልን እናመሠግናለን።
@asmara3973
@asmara3973 Күн бұрын
እረ አባታችን ይህን ምሥለኔ ግድም ብአዴን አድማ በታኘ ሚኔሻ እሚባሉት የእፋኘ ልጆች ገዙቱልን
@Frehiwot-d4w
@Frehiwot-d4w Күн бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሀገሮ ያብቃዋት
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 2 күн бұрын
Ewnet seltnageru fetenaw bebzam egzeabher kerso Gara new abatachen. Lehulum ken alew Egzeabher yifrdal 🎉🎉 Melkam ye lidet beal yehunlwo abatachen.
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 2 күн бұрын
Enkouwan le gena beal Aderesachehu ⛪🙏⛪🙏⛪🙏
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym Күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@ethio1775
@ethio1775 Күн бұрын
Aba yebarkun amen🙏
@AkaleAsefa
@AkaleAsefa Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መጪውን ግዜ የሰላም የድርግልን
@YohannesBekele-d2h
@YohannesBekele-d2h Күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሶት
@meseretabebe-b1j
@meseretabebe-b1j 2 күн бұрын
Egzyabher yibarkachy the Best gena gift Mr ADDISU.
@tewodrosshibru2680
@tewodrosshibru2680 Күн бұрын
መልካም ስራ ነዉ አቶ አዲሱ::
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 2 күн бұрын
ቃለሐይወትያሰማልን።
@aynealemu505
@aynealemu505 2 күн бұрын
አሜን አባታችን ይባርኩን
@hailubedane530
@hailubedane530 2 күн бұрын
God bless you Gash Addisu for inviting our father Abuse Lucas. Thank you.
@ThewayofheavenOrthodoxTewahido
@ThewayofheavenOrthodoxTewahido Күн бұрын
Enkuan Aderesachihu, wud Chrstianoch!
@boruselesa3594
@boruselesa3594 2 күн бұрын
ይባርኩኝ አባቴ
@wastekalign3454
@wastekalign3454 Күн бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደረሰን
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 Күн бұрын
Abatachen barkun
@ShimGeta
@ShimGeta 2 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ፈጠሪ ይስጥዎት
@TesfayeGezaw-v3y
@TesfayeGezaw-v3y 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አብታች ቃለሔወት ያሰማል
@Sumbe12345
@Sumbe12345 2 күн бұрын
ጀግና አባት ዳግማዊ ጴጥሮስ ይብላኝ ለሌባው ማቲያስ እና አብረሀም
@AndualemWoldemichaelHandiso
@AndualemWoldemichaelHandiso Сағат бұрын
Amen Amen Amen
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 2 күн бұрын
አሜን
@AmenTemesgen-c1m
@AmenTemesgen-c1m Күн бұрын
Bereketwo yederebin ❤❤❤
@Ambassel
@Ambassel 2 күн бұрын
አባታችን በረከትዮ ይደርብን!እርስዎ እፁብ ድንቅ አባት ነዎት የዘመናችን የሃይማኖት አባቶች እንደ ሙሴ ከፈርኦን ቤት ደስታና ገንዘብ ይልቅ ከሕዝቡ ጋር መከራን ሊቀበሉ ሲገባ አሁንም የአብይ አህመድን ሰይፍ ፈርተው እውነቱን ሸሽተዋል እግዚአብሔር ይፈርደል::
@YohannesDegife
@YohannesDegife Күн бұрын
ብፁ አቡነ ሉቃስ በዚህ ዘመን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የወንበደዎች ዋሻ የመናፍቃን መፈንጫ ስለሆነች እንደ ርሰወም የተገፉ ብዙ እውነተኛ አባቶች ስላሉ የሚያምኑት የሠማይ አምላክ የመከራውን ዘመን አሳጥሮ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንዳዩ በግለዎት በብርቱ ይጸልዩ ።
@ZelalemTefera-b1p
@ZelalemTefera-b1p 11 сағат бұрын
Iበረከቶ ይድረሰን
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
አለም የተደመመበት የአዕላፋት ዝማሬ
2:09:50
ብርሃን tube birhan tube
Рет қаралды 29 М.
🔴የልደት በዓልን እንዴት እናክብር?   #orthodox #church #america#Dereje ZeWoyniye Media
57:03
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.