#ልዩ

  Рет қаралды 37,424

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

Күн бұрын

www.gloryofgod...
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
www.paypal.com...
www.paypal.com...
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ !!

Пікірлер: 78
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ፀጋ ይብዘልሸ፣ተባረክ ተባረክ
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 2 жыл бұрын
ዘርፍዬ የኔ ቆንጆ ውድ እህታችን ሁሉ ነገር ያምርብሻል ግን እንደድሮሽ ነጠላ ብትለብሺ የበለጠ ያምርብሻል የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልሽ ብዙዎች በአንቺ አገልግሎት ይድናሉ ትውልድን ታስመልጪ ዘንድ እግዚአብሔር መርጦሻል አለባበስ ግን አደራ
@asmeretmalu7998
@asmeretmalu7998 2 жыл бұрын
ነጠላ ሸክም ነዉ ባክሽ
@senaytareaya4823
@senaytareaya4823 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘርፌ ኣለባበስሽ ሁሉ ቅድስና ያለው በጣም ደስ ይላል።
@TegstTe
@TegstTe 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪልኝ
@zekariastec5607
@zekariastec5607 2 жыл бұрын
wow , God Bless You
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Жыл бұрын
አሜን አሜን ስሙ ይቀደስ አሜን
@tarekegnkassa4192
@tarekegnkassa4192 2 жыл бұрын
አሜን ጸጋው ይብዛልሽ
@almazhaliu4748
@almazhaliu4748 2 жыл бұрын
hallelujah 🙏🙏 kibir lemenfes kidus yhune zedeye tebarke tsega ybizalshi sel anchi geta semu kife ybeli
@sineshayele8062
@sineshayele8062 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን እየሱስ ስም ይባረክ ፀጋ ይብዛልሺ 📖📖🛐🛐🛐🛐❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤❤‍🔥❤‍🔥🎤🎤🎤📚📚📚📚📚📚🕊️🕊️🕊️✝️✝️✝️✝️🎸🎸🎸🎸🎸
@bettybekele8453
@bettybekele8453 2 жыл бұрын
We love u zerfe u are blessed
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የጌታ ስላላም ዙራሽን ይክበበዎ
@kookeet9660
@kookeet9660 2 жыл бұрын
Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen 🤲🏻 ♥ ❤ 👌 ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯
@salamawitbaradedi319
@salamawitbaradedi319 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ጌታ ይባረኪሺ ❤❤❤❤
@salamnashihandino7573
@salamnashihandino7573 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሃሌሉያ እየሱስ ጌታናው እልልልልልልልልል ተባረኪሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊👂👂👂👍☝❤❤❤❤❤❤
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 2 жыл бұрын
Tebareki zeref kezi belay
@mamayen3450
@mamayen3450 2 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረኪ ውዷ ጉባዬውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@סנטאיהוטארקי
@סנטאיהוטארקי 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@askuumicooiyasuuuuuuus6085As
@askuumicooiyasuuuuuuus6085As 2 жыл бұрын
amen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏
@temesgenendrias530
@temesgenendrias530 2 жыл бұрын
blessed
@SaraA-wx7zn
@SaraA-wx7zn 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta ye berkishi
@darinebakri7735
@darinebakri7735 2 жыл бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmen♥️♥️
@Roza..15
@Roza..15 2 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ውድ ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ ዜዴዬ
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@dawitkassa646
@dawitkassa646 2 жыл бұрын
amen amen
@adanehaileerjabo899
@adanehaileerjabo899 2 жыл бұрын
ተባረኩ? ሙዚቃው ግን???
@martamarta3781
@martamarta3781 2 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen tebarek💓💓💓💓💓💓💓💓
@wedebarkelech3796
@wedebarkelech3796 2 жыл бұрын
ነጠላውን ጨርሶ አስጣለሽ በቃ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እህቴ በጣም ታሳዝኛለሽ አ ይይይ
@aberekebede9086
@aberekebede9086 2 жыл бұрын
enatun telto kirstosn ewedalehu malet yehlina tiyake
@eyasuabebe3290
@eyasuabebe3290 2 жыл бұрын
እኔ አገልጋይ ነኝ በረከት እንጂ እርግማን ከአፌ አይወጣም ከአንድ ምንጭ ጣፋጭና መራራ እንዴት ያወጣል ለማንኛውም አገልግሎታን ያስፋ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ዘርፌ የዘንዶዉ አምላኪ ፈጣሪ ይገሰፅሸ አንች በሰሜት የምትዘፍኝ ተራ እርካሸ ሴት አብድ ሌባ እየሱስ ክርሰቶሰ በዘፈን አይከብርም
@ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ
@ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ 2 жыл бұрын
Zemenish yibareki
@ሚጣ
@ሚጣ 2 жыл бұрын
ዘርፍዬ፣ውድድድድድድ፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣አሜንአሜን፣ተበርኪ
@godisgood6447
@godisgood6447 2 жыл бұрын
Prophet please pray to me l am 13 years old am see bad mvie and am sick very well
@milonbd3877
@milonbd3877 2 жыл бұрын
ተባርከሻልልል
@massaritsa6376
@massaritsa6376 Жыл бұрын
Ameeen
@emebetmezgebu4087
@emebetmezgebu4087 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እናንት የነጠላ ኮሜንት ሰጭዎሽ ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አይልም ያልሆነ ነገር አትፃፉ የዝማሬ ቃሉን ብትሰሙ ታመልካላችሁ እንጂ ስለ ውጫዊ አታወሩም
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር
@zee-ge2zg
@zee-ge2zg 2 жыл бұрын
eyesus yebarkish
@semharhabtegergis9669
@semharhabtegergis9669 2 жыл бұрын
Geta yebarkachu
@elsaelssa7651
@elsaelssa7651 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@kookeetoromiyaatube76339
@kookeetoromiyaatube76339 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen tabereki
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 2 жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen tebareki tebareki tebareki tebareki tebareki 🎸🎸🎸🪕🪕🎸🎹🎹🎹🎹🎹🎹🔥🔥🔥🔥🔥🪕🪕🪕🎸🎸🎶🎶🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊💒📖📖
@elisatadele6472
@elisatadele6472 2 жыл бұрын
Elelelelelee
@hiwotamnuel9539
@hiwotamnuel9539 2 жыл бұрын
Amen🙏🤲😭💛💚💜🙏🏻🧡
@martbirqtube2501
@martbirqtube2501 2 жыл бұрын
Ameen Ebbiifamaa!!!
@astertizazu4659
@astertizazu4659 2 жыл бұрын
ነጠላ ከለበሰችማ ቅርጿ እንዴት ይታያል? ታዲያ አላማዋ ይህ አይደል አየ ገንዘብ መጀመሪያ ፈጣሪን ሸጠብን አሁን ደግሞ ልጆቹን እረ ድረስልን
@hiwotamnuel9539
@hiwotamnuel9539 2 жыл бұрын
Amen
@ameenaethiopian9898
@ameenaethiopian9898 2 жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏❤👍
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 жыл бұрын
ከዘፋኝነት ወደ ዘፋኝነት አሳዘንሽኝ ነጠላውንም አስጣለሽ ወይኔ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ
@elisatadele6472
@elisatadele6472 2 жыл бұрын
Amen tabarki
@msanker6768
@msanker6768 2 жыл бұрын
Begeta yetewededachehu wede wendem ehetoch yetebarekachehu ahunem chemeru hidu atekume telate yalachehune aydelachehume yewededachehu yalachehune nachehume!!
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 жыл бұрын
ኮንሰርት ደይ ክለብ
@mekideshebtamu7971
@mekideshebtamu7971 2 жыл бұрын
አርቲው ፀገረ ያስጠላል
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen.♥️♥️💝💝💝💝♥️❣️✊✊✊✊💔💔💘✋✋👏👏
@yeshiharegbirhan9056
@yeshiharegbirhan9056 2 жыл бұрын
Yaw wede melkam neger lemehed enji lemesenakel aykebdm. Ene be ewunet azinlshalew enate egziabher amlak yasbsh lewedeknew nw yemetaw ena egziabher tilo aytlshim wede betu yimelsishal anchi zare bicha aydelem yetesenakelshiw beewunet ጠላት የዲያቢሎስ belaylsh lay negsual ena ye amlak enat tasbsh
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 2 жыл бұрын
ዘፋኝና ሰካራም የእግዛቤርን መንግስት አይወርስም!
@דלימיסגנאו
@דלימיסגנאו 2 жыл бұрын
አንችና አጃቢዎችሽ የምትዘምሪው ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሳይሆን ሊመጣ ላለው ለሀሳዊ መሲሕ ነው ልብ የስጣችሁ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
FIRST OF ALL WHO ARE YOU AND WHAT ARE YOU DOING NOW? FROM TODAY ON DON'T TYPE ANY MOCKERY AND HORRIBLE COMMENT BECAREFUL FOR YOUR LIFE BECAUSE YOU ARE ENDANGER::
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዘርፌ የሀሳዉይ መሲህ ተቀባይ ናት ፈጣሪ ይገሰፃት
@semawsisay12
@semawsisay12 2 жыл бұрын
Mirt musics new chiferaw temechitognal wogebachihun yaz adirgachihu edkista wuredu dankiram chemrubet
@zekariastec5607
@zekariastec5607 2 жыл бұрын
ቅናት ብሎ ዝም
@almazeyob7856
@almazeyob7856 2 жыл бұрын
ምን አለበት ይሄን ምስኪን ህዝብ ጎትተሽ አንቺ ወደገባሽበት ጉድጋድ ባትከችው ዘርፌ አንቺ ከኦርቶዶክስ እምነት ከወጣሽ በኋላ ሞገስሽ ሁሉ እንዴት እንደተገፈፈ ።
@ሚኒልክጥቁርሰው
@ሚኒልክጥቁርሰው 2 жыл бұрын
ይሄን ዳንኪራ ግልቡን ለመጋለብ ምናለበት የጌታን ስም ባጠሪ ምናለበት ለዘርፌ ጩፋና ለሱራፌል እየዘፈንሽ ብትቀውጪው
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ጌታችን መነገጃ አረገችዉ ይች ዘንዶ አሳሳች ሴትዮ ዉርደቷን ያሳየኝ
@samerawitdagne1786
@samerawitdagne1786 2 жыл бұрын
ትክክል
@bettytadele9603
@bettytadele9603 2 жыл бұрын
Leba
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 2 жыл бұрын
ምን ሰረቀችብሽ?
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 жыл бұрын
Mali hate obboleti koo nama hin arbsin waqayyo sif ha dhisu
@samsuar895
@samsuar895 2 жыл бұрын
የተሳዳብዎች ዘር ስለሆነች ነው ተውአት ዘርፌ ስለእኛ የሞተውን ኢየሱስን ነው ምትከተለው ድያብሎስ አረረ ከሰ።
@belayfeleke2710
@belayfeleke2710 2 жыл бұрын
እየዘመርሽ ያለሽው ሀዋርያት ያልሰሰበኩት ከስላሴ አንዱ ለሆነው ልዩ ኢየሱስ ወይስ ሀዋርያት የሠበኩት አብ የሆነው ኢየሱስ?
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
አወ ዘርፌ ሌባ ሸርሙጣ ናት የትዝታዉን ቁላ ፈልጋ ነዉ የሄደችዉ
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@mamotadesa9613
@mamotadesa9613 2 жыл бұрын
Amen amen
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 67 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
/ዘማሪ ርብቃ ሳሙኤል ተበረኩበት/singer Rbika samuel //
11:23
"የያቤጽ ጸሎት" GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu
20:25
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 3,9 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1 МЛН