KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቤተመንግሥቱ ወርቅና ምስጢሮቹ፤ የምርመራና የጥናት ዘገባ |ETHIO FORUM
20:04
ሽንት ቤት የተጣለች ህጻን የሽንት ቤት ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ያተረፉ ጀግኖች …ወልዶ መጣል እየበዛ ነው.... Seifu on EBS
26:40
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
ልዩ ቪዲዮ ፦ ህዝባችንን አደራ | የዘመነ ካሴ መንገድና ዓላማ | Haddis Media December 28, 2024
Рет қаралды 29,967
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 49 М.
Haddis Media ሀዲስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 351
@Ermi_Ermi
Күн бұрын
ዘመነ ካሴ የአማራ የፋኖ መለያ ብራንድ ነዉ የምትሉ ላይክ አርጉ 💚💛❤🔥💪
@gatentsalih6117
6 сағат бұрын
ብጥርቅ በለው
@ethioonline-iv4lq
Күн бұрын
የአመቱ ቅዱስ ገብረኤል ያሰብከውን ለፍፃሜ ያብቃልህ❤😢❤ ሌላ ምን ይባላል🙏🟢🙏🟡🙏🔴የአይናችን ብሌን የአማራው አብሪ ኮከብ አርበኛ ዘመነ ካሴ!
@ayalbasazen6893
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsAs-eq1mf
Күн бұрын
😢😢😢😢አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@SelamKiros-y3r
Күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን❤
@adisfikir3502
Күн бұрын
❤አሜን፫
@aynalemngus-ri7cv
Күн бұрын
አሜን🙏
@BeleteArage
Күн бұрын
ዘሜ የኛ ጀግና ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደምልህ ድሉንም ያጎናፅፍህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@salamdesalegne9504
Күн бұрын
አሜን🙏🙏
@GetasewDereje-i6n
3 сағат бұрын
እንደ ዜሜ ያሉ ጀግኖችን ሰመለከት አማራ በመሆን ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤አግዚሀብሄር ይጠብቅህ
@HayuEmureyanamharawit
Күн бұрын
አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ የኔ መሪ አላህ ይጠብቅህ ካሰብክበት ያድርስህ ድል ለአማራ ፋኖ💪💚💛❤
@-DANIEALTUBE
Күн бұрын
ዘሜ ህልሞችህ ሁሉ እውን እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም ጀግናችን 💪💪💪💪💪✊✊✊
@BiniamTeklu-u1f
Күн бұрын
ዘሜ የኔ አባት የአማራ እናት ጸሎት ይጠብቅሀል !!ቅዱስ ገብርኤል በለተቀንህ እንለምንሐለን የእውነት ለውነት የሚሞቱልልንን ጀግኖቻችንን ጠብቅልን !!
@Zemene-xz1np
Күн бұрын
የኔ አባት የኔ ሆደ ቡቡ ከርታታው ሀቀኛው ሰው አማኙ ምን ልበልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከርታታው መሪያችን ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ i proud by you long live our hero ....!!!
@Sarah-km5be
Күн бұрын
አሜን🙏❤❤❤
@Zemene-xz1np
Күн бұрын
ምንም አትሆንም አቃለሁ የብዙ አማራወች ፀለት ይጠብቅሀል!!
@thunderfano
23 сағат бұрын
ትክክለኛው የአማራ ፋኖ የፊት ገፅ ወይም ብራንድ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ ባውቄ!!! አምላክ ያሰብኸውን ከፍፃሜ ያድርስልህ ወንድም ጋሻዬ🙏
@Amiexym9189
Күн бұрын
ዘመኔት የአማራው ስስት 🥰🥰🥰 እራሴን ሳስበው እግዚአብሔር በሚያዉቀው አንተ ከለለክ እኔ የምኖር አይመስለኝም ማሪያምን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኑርልን 🥰🥰
@Sarah-f7b7l
Күн бұрын
እኔም😢
@MasreshaAdmas-vs8xr
Күн бұрын
አወ ባለፈው ገደልነው ያሉ ዘወር ዘወር ዘወር እያልኩ ዘመነ ገደሉት ብየ ብዙ ስወችን ስናገር ብቅ አለቀልን መጨዋቻ ነው የሚያደርጉን ነበር ያሉኝ ። ሽዋ ነኝ
@salamdesalegne9504
Күн бұрын
አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@LA-lx2pf
Күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@MunaMuna-pu4vg
3 сағат бұрын
ኣሜን ይጠብቀው❤
@emru2030
Күн бұрын
ዘመነ ካሤ መልካም አባባልና ጥሩ አካሄድ ነውና በዚሁ ቀጥል። ያለ እምነት ሀገር መምራት ያለ ትዕግሥት ሥራ መሥራት አይቻልምና በእምነት ፈጣሪን አክብሩ በትዕግሥት ራሳችሁን ተቆጣጠሩ በጽንዐት ሕዝቡን አስተዳድሩ። እምነት ትዕግሥትና ጽንዐት ለትግሉ ወሳኞች ናቸውና
@bizutibeb
Күн бұрын
ሰው ግን እንዴት ሁሉን ይታደላል? እውቀት ፣ ፍቅር ፣ ትህትና ፣ ልበ ሙሉነት ፣ የዓላማ ሰው ፣ ምንም የማይጨንቀው ፣ ደግሞም ሩህሩህ ፣ ሁሉን ወዳጅ ፣ ... በጣም ይገርመኛል። ይህ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው። 💚💛❤️ 💪💪💪
@KizWerk
Күн бұрын
🎉ትክክል
@WalelgnAsmie-v8i
Күн бұрын
አይ ዘሜ ትለያለህ ከጀግንነት እስከ የዋህነት ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ❤❤❤
@SelamKiros-y3r
Күн бұрын
የኔ አባት በዘመኔ ለአማራ ሕዝብ እዳንተ ታማኝ ሆኖ ሙሉ ሒዎቱን የሰጠ አላየሁም የራማው መላክ ለሕዝብህ እንባ አባሽ ያድርግህ ሁላችንም የመጨረሻዋን ሳቅ ለመሳቅ ያብቃን❤❤❤
@እኔምፍኖነኝአማራ
Күн бұрын
ዘሜ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ተባንዳ ድል ለፍኖወቻችን
@wubalem-p5c
Күн бұрын
ዘሜ እውነት ምን እደምልህ ቃላት የለኝም የአማራ ጀግና የአማራ እንቁ እድሜና ጤና ይስጥህ ገብርኤል ምስራተው ይጠብቀህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BekaluMelkamu-o1v
Күн бұрын
አባቴ አባትህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ጠላትህን አይኑን ይሸፍነዉ ወዳጅ መሳይ ጠላትህን ልብ ይስጠዉ
@samhail4576
Күн бұрын
ቅዱሰ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ አርበኛ ዘመነን በጣም ሰለምሳሳለት ሳየዉ ሁሉ እንባዬ ነዉ የሚቀድመኝ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ጎጃም መሪህን እንደ አይንህ ብሌን ጠብቀዉ በመክንያት ነዉ የምንወደዉ ዘሜ መሪዬ ነዉ 💪💪💪💪💚💛❤
@SadBoy-o2d1i
Күн бұрын
እኔ ዘሜ አንበሶች የ1አማራ የ1ኢትዮጵያ ጄግኖች። ከምር ፋኖ ይችላል ።ድል ለፍኖ ! በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!!!
@merong-g6w
Күн бұрын
እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ይ🙏🙏💔
@Sarah-km5be
Күн бұрын
መሪየ ስስቴ የኔ ከርታታ በየ ቀን!! ከሚደግሱልህ ሞት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🙏❤ የአማራ ትሳየን ያሳይህ💚💛❤ ድል ለአማራ ፍኖ!!!
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ
Күн бұрын
የምትወደው ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከዃላህ ይከተልህ ምንግዜም በጸሎት አስበሀለሁ የኛ ብርቅ የልጆች የዘመናችን ፈርጦች❤❤❤❤
@ሰላምየእናንዬአሰፋ
Күн бұрын
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ አንድ አማራ ❤❤❤ የዘመኔ መሪ እግዚአብሔር ከክፉዎች ሃሳብ ይጠብቅህ
@neimcaabdoulkaderchardi1306
Күн бұрын
አላህ ለድል ያብቃን ዘሜ ኩራታኝን መከታችን የእውነት መንገድ ነው የያዝነው እናሸንፋለን
@selomedamte1960
Күн бұрын
ድል ለዘሜ በርታ❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ:: ባንዳን አጥፋ::
@SimegnewAlelign
4 сағат бұрын
የውንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ከአሰብህው አላማ ያድርስህ ወንድማችን እንወድሀለን።
@ሰያ
17 сағат бұрын
የዘመናችን ጀግና ዘሜ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ተቁጥር አትጉደሉ ወድሞቸ ❤❤❤
@سميرهسعيد-ظ2ه
Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዘምየ ድሉን ቅረብ አላህ ያረግልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በረቱልን❤
@fogjhhjjhjjgigjh3981
Күн бұрын
የኔ ወድም እንደዉ ጌታ እዬሱስ ክርስቶስ ከሚገጥምህ መከራ ሁሉ በደሙ ሼፍኖ ለድል ያብቃህ ወድማለም❤❤❤
@awekegirma8096
Күн бұрын
ልብ የነካል ልብ ላላው ለህዝብ የሚከፈል መሰዋእትነት ሁለተኛው ሃየሎም
@zedmamyu9027
13 сағат бұрын
ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁም የአማራ እቁ ናችሁ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን 👍🙏
@wedaalemayu29-fo2yx
Күн бұрын
ይምታምነው አሞሌኬህ የትበቅህ ይናትህ ፀሎት የጠቢቅህ❤❤❤
@EnatTesfaye-je8gr
Күн бұрын
የአመቱ ቅዱስ ገብረኤል ያለምንም መሰዋትነት ለድል ያብቃቹ❤😢
@ዳባቴዋፍኖ
22 сағат бұрын
መልአኩ ገብርኤል ይከተልህ❤
@ኣማኑኤልየድንግልልጅ
15 сағат бұрын
አመቤቴ ከፊት ከኾላ እየጠበቀቻቹው ከሚካኤል ከገብርኤል ጋር ትባርካችው አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@YAYATHELIDETA4945
Күн бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር የአማራ ፈተናው ቀላል ይሆን ዘንድ እነዚህን የመሰሉ የቁርጥ ቀን ስጦታዎቻችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን!!!
@SurprisedMeteor-bl2gv
Күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እንደ ሦሥቲ ህጻናት በክንፈ ረድኤቱ ይጠብቅህ አሜን።
@አጸደማርያም-ኸ2አ
Күн бұрын
❤❤አብሳሪው መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤😢😢😢
@HosinMuhammedHosinMuhammad
Күн бұрын
ይሄን ጅግና የአማራ ፋኖ የአማራ ህዝብ እድይኑ ብሌን መጠበቅ ይኖርብበታል አሳምነውን እድቀላል አተንው የግር እሳት እየብበላን ያለንው ይበቃናል ዘሜን አደራ ይጠበቅልን አደራ
@AlexRaya-z9w
3 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዘሜ ♥️♥️♥️ ድልልል ለአማራ ሕዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@FATUMAYIMER-t1c
Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤🎉
@Sofi2023-s1b
12 сағат бұрын
ዘመነ ካሳዬ የአማራ ልጂ የአማራ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እድሜህም ይርዘም ዬኔ አበሳሳሳሳሳሳሳ
@HanaTateke
12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤ ዘሜ ❤❤❤የቅዱስ ዳዊትን ኃይለ ያድልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EleniMolla-yw2oi
Күн бұрын
የዛሬው ገብርኤል ከጎናቹህ ይሁን ወንድሞቸ ድል ለእናተ ሞት ለባንዶች ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት መድኃኒያለም ከፊት ከኋላ ሁኖ ይምራቹህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የድንግል ማርያም ልጅ ከጎናቹህ ይሁን
@Eyo...user-vt7em8io2e
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayenewbayeh7436
23 сағат бұрын
ጀግናዬ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አንድዬ ከፊትህ ሆኖ ይምራህ ፍፃሜህንም ያሳምርልህ ያሳምርልን።
@adbe5876
Күн бұрын
ጥይት ያልፈራህ ሀሜት አትፍራ.... አርበኛ ዘሜ... ድንቅ ንግግር
@khdduggg576
14 сағат бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሜ ዘመነ ክብር ይገባችኃል።
@bekelemulugeta-n3u
23 сағат бұрын
ዘምዬ ❤🤗🌹🙏💪
@ayalbasazen6893
Күн бұрын
ምርጡ መሪያችን ጀግናችን እኛ አማራውያን ከጎንህ ነን ፡፡ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ በጭንቅ ቀን ለአማራ ህዝብ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ነው፡እንደ አይንህ ብሌን ይህን ጀግና ጠብቅ፡፡ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelzegeye2866
23 сағат бұрын
የኔ ጀግና አምላክ ይረዳሀል አማራን አምላክ ያግዛል
@ፋኖ-ሐ4ቘ
12 сағат бұрын
ዘሜ አናብስቱ የአማራ መሪ ድል ለፋኖ 💚💛❤
@dawitmuche19
Күн бұрын
ጀግናው ዘሜ
@MiskrAzmeraw
Күн бұрын
ገንዘብን መውደድ የሐጢያት ሁሉ ስር ነው 🙏🙏በሰው እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻለናል በርቱ አሞቼ 💪💪
@yayeneberhan3099
10 сағат бұрын
ትክክለኛ የአማራ ስነልቦና ይሄነው አማራ መሆን መታደል ነው
@BelaynehEnkoy
Күн бұрын
ዘሜ የበጋው መብረቅ 💪🏿❤️የአማራው አለኝታ 💪🏿❤️የኢትዮጵያ ኩራት
@TsehayTemesgen-e1n
38 минут бұрын
እመቤት ትርዳህ ዘሜ ጅግናችን የአማራ እንባ ይብቃ
@Natyasዓዝያን
22 сағат бұрын
አቤት አስተምሮ አቤት ጥበብ, ሰለስቱ ደቂቅን ከክፉ የታደገ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሄድክበት ሁሉ ይታደግህ
@ErmiChala-k3j
Күн бұрын
ጀግናው ዘሜ ምን አይነት ንግግር ነው 1000አመት ኑርልን
@saraelyas661
Күн бұрын
💚💛❤ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሤ! አንተ የአማራ ምልክህ ነህ። ክፉ አያግኝህ_ አምላክ ይጠብቅህ!
@Senayit12
Күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ጀግናው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ❤❤❤❤
@mulusendek
13 сағат бұрын
ዘምዬ አማራ አስተሳሳሪው መሪዬ ❤❤❤❤
@abebegtc7579
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ብዙነገር ከናንተ ተሰፋላት ኢትዮጵያ
@ayalbasazen6893
Күн бұрын
ሀያሉ መለዐክ ቅዱስ ገብርኤል ህልምህን እውን ያድርግልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድል ለአማራ ፋኖ
@ababashababa4560
Күн бұрын
ስስቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@DanielHagary
16 сағат бұрын
ዘሜዋ ምን ያህል እንደምንወድህ እኮ።እድሜህን ያርዝመው
@ine-h3
22 сағат бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ እርሱ ካለ የሜሳነዉ የለም ኢየሱስ
@tshaykebed72
23 сағат бұрын
እግዚሐብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Wondeyemac
Күн бұрын
ፈርሃ እግዚአብሔር የሁሉ መሰረት ነው!! የምትፈራው ፈጣሪ ከክፉና በክፉ ከሚያስቡህ ይጠብቅህ ዘሜዋ:: ፋኖም ይህንን ድንቅ አርበኛ በስስት ከፈጣሪ ቀጥሎ መጠበቅ አለበት:: አማራ አንገቱ አንድ ነው! ድል ብሶት ለወለደው ለህዝብ ልጅ- ፋኖ! ሞት ለባንዳና ለአንባገነኖች!
@YirgalemNigusie
Күн бұрын
የዘመናችን የአምሐራ ጋሻ ነሕ በርታ!
@Emebetgatte
Күн бұрын
እመብርሀን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ ሀሳብህን ታሳከው ድል በግፍ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GcCf-yd6cp
Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ
@NoorNoor-w4l
Күн бұрын
ዘሜዋ የአማራ ስስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielHagary
16 сағат бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ ይጠብቅህ ጀግናችን❤❤❤
@URCristiano-u4e-s3o
Күн бұрын
የዘመናችን ዘበናይ ዘመነ ዘመነ ካሴ አይገርምም ወገኖቼ ኑርልን የኛ እንባ አባሽ
@YbeltalAyehu
Күн бұрын
ብሰማህ ብሰማ አልጠግብህ አልኩ የዘመኔ ጀግና❤❤
@ZwdtwZwdtw
Күн бұрын
ድል ለአማራፋኖ ❤❤❤❤ዜሜ
@SeidEimam
21 сағат бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሕ ዘሜ አላሕ ይጠብቅሕ ከክፉ ነገር
@AssefaGoshme
Күн бұрын
የአማራ ጀጎና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ!!!
@mintetadesse79
13 сағат бұрын
በትክክል ዘሜ አንበሳው
@meazamamuye7400
6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሀልምህን እውን ያድርግልህ ደግናዬ
@WoinshetTiruneh
Күн бұрын
የኔ ጌታ የለፋችሁበት ስንቶቹ መስዋዕትነት የከፈሉበት ትግል ፍፃሜ እንዲያገኝ ልዑል እግዚአብሔር 💪 ክንድ ይሁናችሁ ያግዛችሁ።።።
@abayminch4252
Күн бұрын
ዘሜ መሪያችን ከክፍ ይጠብቅህ🙏 በአንተ እምነት አለን ❤❤
@ادريسبلين
Күн бұрын
ዘሜ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@mentewablemma3590
Күн бұрын
Zeme our hero thank you
@sofitedyene5653
Күн бұрын
መለአኩ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MkAndualem
Күн бұрын
ወንድሜ; አባቴ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅልን !!
@HalenaberaHalenabera
Күн бұрын
ፈጣሪ የአማራ ህዝብ አሸንፎን ያሳየኝ እዉነት ምድር ሰማይ የዘረጋ🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@Nahbdn
11 сағат бұрын
የኛ ጀግና ቅድስ ሜካኤል ይጠብቅልን
@HabtamuTemsegn
20 сағат бұрын
አብሪ ኮከብ ዘመነ ካሴ የውነት እስከዛሬ ከተፈጠሩ ጀግኖች ሁሉ የተሻለው ዘመነ ካሴ በአንድ ክላሽ ታክና ድሮን እልፉ አእላፉ ሰራዊት አምሽክ ያረገ ፈረአ እግዚሀብሄር ያለው ምርጥ ሰው ለእውነት የቆመ
@yibeltalbirhanu85
53 минут бұрын
እግዚአብሔር ከሚተው ተቆጥቶ መብረቅ ቢወረውር ይሻላል።"
@zuzu7018
Күн бұрын
ጀግና ሲናገር ምድር ደስ ይላታል።የኔ ጀግና ሽ ዓመት ኑርልን።
@adamtegasha7556
8 сағат бұрын
እራስ አርበኛ ዘሜ እግዚአብሔር ይጠቅህ
@mameeuntue7673
Күн бұрын
ዘሜ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዙሪህን አጥራ አባቴ አንተ ጨዋ ታማኝ ስለሆንክ እንደዛ እንዳይመስሉህ
@GirmeCh
12 сағат бұрын
ዘሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከትግል ጓደኞችህ
@birtukantadesse2262
18 сағат бұрын
ቅድስ ገብረኤ በለተ ቀኑ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛🙏💚💛❤️💚💛🙏💚💛❤️💚❤️❤️💚💛❤️💚❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🥰🥰🥰💕💕💕💞💞💞💞😍😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞
@hassennuru8024
Күн бұрын
It was a 🔥 from Philadelphia 😮 thank you sr you got good lectures amazing I am oromo love yr speech fano for ever we love you one Ethiopia
@yirgarayacomedy3228
21 сағат бұрын
የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ አንተንና መሰሎችህን እግዚአብሔር ድሉንም ጤናውንም እዲሰጣችሁ የዘወትር ጾለቴ ነው ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማራ አምላክ እደሚረዳችሁ አልጠራጠርም
@danielwendfraw181
Күн бұрын
የአማራ ህዝብና የፋኖ አባሎቻችን በሙሉ እንደ አይናችን ብሌን የምንወዳቸውን የፋኖ መሪዎቻችንን ልንጠብቃቸው ግድ ይላል ❤❤❤
20:04
የቤተመንግሥቱ ወርቅና ምስጢሮቹ፤ የምርመራና የጥናት ዘገባ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 57 М.
26:40
ሽንት ቤት የተጣለች ህጻን የሽንት ቤት ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ያተረፉ ጀግኖች …ወልዶ መጣል እየበዛ ነው.... Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 42 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
0:31
SLIDE #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
0:45
Почему Катар богатый? #shorts
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
12:23
🔴ሰበር‼️ሀዋሳ ገብርኤል ምን ተፈጠረ ማንም ያልጠበቀው ክስተት “ ወጣቱ ሆ ብሎ ወጣ “ በገብርኤል ንግስ ላይ ከባድ ነው።
Abyo Tube አብዮ ትዩብ
Рет қаралды 48 М.
27:32
🔴ዛሬ በአዲስ አበባ የሆነውን ተመልከቱ || ጊቢ ቅዱስ ገብርኤል @azahelmedia
አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media
Рет қаралды 129 М.
8:00
የአማራ ፋኖ በታሪኩ ግዙፍ የተባለውን ስፔሻል ፎርስ አስመረቀ| #ethioforumኢትዮፎረም #amhara #ethiopianews #ebs #seifuonebs ||
Ethio Forum Times ኢትዮ ፎረም ታይምስ
Рет қаралды 24 М.
33:21
ዘመነ ካሴ ከባድ እርምጃ ወሰደ.. | ያመለጠው ኮሎኔል ስለ ፋኖ ሚስጥር አወጣ | የጎጃም ፋኖ እና የጃዋርን ንግግር ምን አገናኛቸው? | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 18 М.
18:58
Ethiopia - ስለጦሩ የመጨረሻው ውሳኔ ይፋ ሆነ | የሶማሌላንድ እና ኢትዮጵያ ስምምነት | ቁርጤን አውቄያለሁ ግብፅ |በአዲስ አበባ ሪከርድ የሰበረው ህፃን
Feta Daily News
Рет қаралды 121 М.
9:24
የፋኖ ትግል የአማራን ሞት ያስቀራል #fano #ethioforumኢትዮፎረም #amhara #amharafano #army
ጥቁር አንበሳ Tikur anbesa
Рет қаралды 13 М.
20:53
ሰበር መረጃ-''ለዘመነ ካሴ የደወሉት ፕረዝዳንት''? | 'እስክንድር አንድ አትሆኑም ሚስጥሩ ተጋለጠ'|Ethiopian News 29 December ,2024 |
Ethio insider
Рет қаралды 1,9 М.
45:10
"የፋኖ አንድነት ስራ አልቋል"/ "አገዛዙ አርበኛ አሰግድ መኮንንን ሰውሮታል"-ዶ/ር አብደላ እድሪስ | የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 64 М.
37:10
[ጃዋር ከዶይቸ ቨሌ ጋር ያደረገው ሙሉ ቃለ ምልልስ] #ethiopia #jawarmohamed #oromia #ethiopian #politics #abiyahmed
RABSA TV ጠቅላላ
Рет қаралды 62 М.
4:30
@ሀይሚን በስተመጨረሻ//ጉድ ስሙልኝ የተፈጠረውን#ብሩክ ቲዩብ#ሀይሚ ቲዩብ📌
Samri ሳምሪ ልዩ Tube
Рет қаралды 2,1 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН