#ልዩ

  Рет қаралды 3,607

Betachn Tv

Betachn Tv

Күн бұрын

ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ www.youtube.co....
FACEBOOK ⏩⏩ www.facebook.c....
Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023: #BetachnTv

Пікірлер: 30
@Gelane1
@Gelane1 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ምንኛ መታደል ነው ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነ ልጅልጆቻችሁ🙏
@hiruthaile8313
@hiruthaile8313 6 ай бұрын
ማሚ በጣም ነው የወደድኩሽ ተባረኪሊኝ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@almazfekede
@almazfekede 8 ай бұрын
ብሩኮች ጌታየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 Жыл бұрын
ዶዶላ መካነየሱስ ቸርች መጥቶ ነው ቄስን የማውቃቸው እና በእውነት እግዚአብሔር ስለዚህ ቤተሰብ ይመስግን እኛ ቤት ፀሎት ላይ ሁሌ የሚዘመሩ አቤት በፀሎት እርካታ እና ትህትና ስጠኝ የሚለውን መዝሙር መቼም አረሳም የሚገርመው በጣም ልጅ ነበርኩ ግን የተሰበከውን እና ቄስ የፀለዪትን ፀሎት እስከ ዛሬ አረሳውም በጣም የሚገርመው ደግሞ የልሳን ትርጉም ለመጀመርያም ለመጨረሻም በቄስ ነው የሰማውት ቄስ ተመለሰን ልሳን ሲናገር ቄስ ይተረጉሙ ነበር ጉባየው እሳት ነበር ብቻ ብዙ የማስታውሰው ነገር ነበር በፁህፍ አያልቅም እንጂ❤❤
@aynalemkidane
@aynalemkidane Жыл бұрын
የረዳችሁ ያገዛችሁ ጌታ የተባረከ ይሁን ድንቅ ምስክርነት ዋጋ ከፍላችሁ ያገለገላችሁት ጌታ በልጆቻችሁ ባርኳችኋል እግዚአብሔርን የሚወዱ የሚያመልኩ ለጌታ የሚገዙ ፍሬዎችን ማግኘት አንዱ በረከት ነው የብዙዎች አባትና እናት አድርጎአችኋል ህይወታችሁ ምስክርነታችሁ መዝሙራችሁ ታነጽንበት እራሳችንን አየንበት ተባረኩ ብዙ ትረፉ በእናንተ የሰራው ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@petrosyohannes270
@petrosyohannes270 8 ай бұрын
Please I need the address of Gash Bire. Betachin TV share me their address (phone no).
@danielwojo2157
@danielwojo2157 5 ай бұрын
እግዝአብሔር እንደዝህ ያሉትን አገልጋዬችን ያብዛልን ተባረኩ
@martamengesha1337
@martamengesha1337 11 ай бұрын
ቄስ ድሮ ስታስተምረን አብረን ስናገለግል የማላውቀውን ምስክርነት ለወንጌል የከፈልከውን ዋጋ ሁሉ ስሰማ ኮራውብህ ተባረኩ
@hiruthaile8313
@hiruthaile8313 6 ай бұрын
ቄስ ብርሃኑ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏ዘመንህ ሁሉ በደስታ እና በበረከት ይለቅ!!!
@dawitabiy2478
@dawitabiy2478 Жыл бұрын
Ye nardosin Mezmur betam new yewededkut. Wanaw mezmur yet new mesmat yemichalew :)
@esayasetana1806
@esayasetana1806 6 ай бұрын
, በጣም ደስ የሚል ብታስብ ነው ❤❤❤❤❤100 ኑርልን
@tamiratawolidiris-ej3zr
@tamiratawolidiris-ej3zr 5 ай бұрын
Oho! My best family worshipers.
@genetyohannes8922
@genetyohannes8922 3 ай бұрын
Zamnachu yebarek
@tigibiz9774
@tigibiz9774 2 ай бұрын
How can we get hold of this family, please share their contact info, Thanks
@tigibiz9774
@tigibiz9774 2 ай бұрын
Beautiful family, what a beautiful songs and their voices oh wow. Please sing more, love the lyrics too. Blessings to you all!!❤
@kelemeworkzenbaba4229
@kelemeworkzenbaba4229 7 ай бұрын
ዋው🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን
@petrosyohannes270
@petrosyohannes270 8 ай бұрын
Tabrikalehu egiziabher yebare betesab, God Bless you Gashe Bire and his gamily. It is wonderful time. Yebetachin Tv program azegaji ehite tabrek. Hulem endih ayinet astemari hiwot kelachew sewochinna betesebochin lemidia akirib. Stay blessed!
@seyoumyonas2634
@seyoumyonas2634 Жыл бұрын
thank you very much for posting this. i learn a lot from their life its a life lived for jesus! how can i get their album or songs please ?
@betachntv6779
@betachntv6779 Жыл бұрын
ጠይቄ አሳውቃለሁ!
@seyoumyonas2634
@seyoumyonas2634 Жыл бұрын
thank you
@loved4412
@loved4412 Жыл бұрын
Tebarekilgn ehte ,ebakish mezmurochun 😍
@AssefaAdmasu-kk5dl
@AssefaAdmasu-kk5dl 21 күн бұрын
I love these families 🎉
@לגילהי
@לגילהי 8 ай бұрын
ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 8 ай бұрын
Gana ye Getan kibre enawaraln 😊😊😊
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 2 ай бұрын
Tebareku ❤❤
@berhanedekesisa2776
@berhanedekesisa2776 8 ай бұрын
Esayyy Geta yebarcaceu Ahnem zemanaceu yebarki yehue !!!❤️❤️❤️
@ruthgirma5569
@ruthgirma5569 Жыл бұрын
Geta zemenachun yebark eyaekesugn😢😢😢😢😢😢 new miskrnetachun yesemahut
@haymitekle8638
@haymitekle8638 Жыл бұрын
Eskuan ye geta honkugne🙌 esey Tebareku😊🥰
@AagaaCimdeessaa
@AagaaCimdeessaa Жыл бұрын
geta yibarkachu betam astemari ena des yemil nw
ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!
1:26:57
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 104 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
🔴 "ላለማግባት" በአንዱዓለም ተስፋዬ lalemagbat
14:15
Andualem Tesfaye አንዷለም ተስፋዬ
Рет қаралды 4,4 М.
እንደባለጠግነቱ መጠን/ ቄስ በሪሁን መኮንን
1:14:10
ወይ ቢቀምሰው አዲስ ሙሉ ፊልም(Wey Bekemsew ) New Ethiopian Movie 2024
1:16:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 17 М.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,8 МЛН