#ልዩ

  Рет қаралды 7,053

Betachn Tv

Betachn Tv

Күн бұрын

ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ www.youtube.co....
FACEBOOK ⏩⏩ www.facebook.c....
Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023: #BetachnTv

Пікірлер: 23
@MasiretMasiret
@MasiretMasiret 27 күн бұрын
@mekonnenbeyene1339
@mekonnenbeyene1339 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ!! ከእናንተ የህይወት ምስክርነት ብዙ ተምሬአለው
@ጽዮን-ሰ9መ
@ጽዮን-ሰ9መ 6 ай бұрын
Betachin tv ዉድ ጋዜጠኛ ኢንተርቪዉ ላይ "mother"አይባልም በስም ነዉ የሚጠራው
@kooldesta2947
@kooldesta2947 Жыл бұрын
ስኒ እንግዶችሽ የሚሰጡትን መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ግልጽ እንዲደረግ የምታደርጊውን አካሄድ ቀጥዬበት። ተባረኪ ተባረኩ
@ጽዮን-ሰ9መ
@ጽዮን-ሰ9መ 6 ай бұрын
ቀስ ብርሃኑና ንግስቲ የተባረካችሁ
@berhanufantu843
@berhanufantu843 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ። እንኴን ከክፋት መንፈሳዊ ሰራዊት ጌታ ነፃ አወጣችሁ!! ቄስ ብርሀኑ ውድ ባለቤቱና ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ።አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 ай бұрын
ትክክለኛ የጌታ ጥሪ ያለዉ እንዲህ ይባረካል በሥጋበነፍሥ መባረክ እንደቄሥ
@Tigraynamedia
@Tigraynamedia 8 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት መዝሙሩን አንበሳው ከሚለው ዘፈን ጋር ባትደባልቁት ጥሩ ነበር።
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, the music is mezmur, not "zefen" but it seems like zefen!
@tesfyade
@tesfyade 8 ай бұрын
እርማት የዝማርው ባለቤት መንፈስ ቅዱስ እንጂ እነርሱ እይደሉም የነሱ ቢሆን መታሰቢያ ያጣ ነበር
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 Жыл бұрын
ሰኒ እግዚአብሄር ይመስገን አንቺም መዘመር አለብሽ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ የሚለውን እኔ ሳውቅ አንቺ ሙዚቂ ስትማሪ ነውና አንቺስ ለምን አትመስክሪም በምን መልኩ ቸሩ እግዚአብሄር ወደመንገዱ እንዳመጣሽ
@gemtadagim5126
@gemtadagim5126 Жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር እንዲሁም ሁሌ ምሳሌነታቸው ለመንፈሳዊ ሕይወቴ ትልቅ ግባት የሆነ ስለሆነ ከልብ እወዳቸዋለሁ፡፡
@לגילהי
@לגילהי 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያለምልመው
@hiruthaile8313
@hiruthaile8313 6 ай бұрын
አንደኛ እናት❤️❤️❤️❤️ተባረኪሊኝ 🙏🙏🙏
@RibkaAwol
@RibkaAwol 3 ай бұрын
❤❤❤
@betachntv6779
@betachntv6779 Жыл бұрын
ሁላችሁም እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! መልካም በዓል !!!🙏🙏🙏
@tsehaymesfin2157
@tsehaymesfin2157 Жыл бұрын
ቄስ ብርሃኑ ለእኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የምሰማቸው የተወደድ ።
@abebeabeje6075
@abebeabeje6075 Жыл бұрын
ሰኒ ብሩካን ናቹህ
@abenezerteshome9345
@abenezerteshome9345 Жыл бұрын
i love this family respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@CHEREMILIYON
@CHEREMILIYON 7 ай бұрын
wow krstina!
@tsigereda2614
@tsigereda2614 Жыл бұрын
Amennnnn🙏
@marthamulugeta5453
@marthamulugeta5453 Жыл бұрын
Amen seniye melkam beal lanchim lebetesebishim
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
God bless Ato debela dinsa’s generation!
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ቄስ ብርሃኑ ባልቻ Feb 08,2020
1:31:32
ስቶክሆልም መካነ ኢየሱስ Stockholm Mekane Yesus
Рет қаралды 3,5 М.
Hiwot bebet 51. የባልነት ብቃት መለኪያዎች
28:51
Hiwot Bebet ሕይወት በቤት
Рет қаралды 1,7 М.
ዝሙት እና ፍቺ አይገናኙም !
29:48
Betachn Tv
Рет қаралды 3,6 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН