ልዩ የአጃ ቅንጬ አሠራር በቀላሉ - ethiopian Food

  Рет қаралды 4,491

kine ቅኔ  media

kine ቅኔ media

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@nasreya3658
@nasreya3658 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማቹ ብዝት ይበል አህለን ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@miraa9066
@miraa9066 2 жыл бұрын
yene balmuya sitafit😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Ezza572
@Ezza572 2 жыл бұрын
ስላም ቅኔ አሰራርሽ ደስ ይላል ያስጎመጃል በሻይ እንዴት እንደሚጥም🥰🥰
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍትህ ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩት አላህ ፈረጃውን ያምጣላቸው መሸአላህ ዋው ኢስላም እጅ የኒ ባለሙያ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Tesfa አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Wow nice food thanks for sharing share Like sis 😘
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Hiwet አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
@enatethio24
@enatethio24 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እህት በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ። ቤቴን ጎብኝልኝ🥰
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@FatumaKh
@FatumaKh 4 ай бұрын
wow ❤👌
@badpiccolo946
@badpiccolo946 2 жыл бұрын
Thank you for sharing recipe
@mekdesteketelewu225
@mekdesteketelewu225 Жыл бұрын
Sheno kibe metekem yichalal?
@zahiriddinzarupov1976
@zahiriddinzarupov1976 2 жыл бұрын
асалому алайкум 🌷 🌷 🌷
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
3Axp thank you my best friend
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ዛሬ እራት ካችቤት እመጣለው የኔው አዎ አጃ ቅጬ እናቴ ትሰራለች አሳምራ ትራለች እኔ ገን አመሌ ለከስካሳ ነው ሲቀዘቅዝ ነው የምባለው ሲበድር ማለት ነው ጣሙ አጠይቂኝ ቅዝቅዝ ብሎ ሲያድር በጣም ቆጆ ተመራጭ ምግብ ነው ግን ልክ እዳች በወተት የሚሰሩ አሉ ግን ባዶውን ቆጆ ነው ብቻ አችልጅ እየጎራጎርሽ እያመጣሽ ትዝታይን ሁሉ ትቀሰቅሽብኛለሽ ወይኔ ግን አጃ መውቀጡ እጄ ይመለጥ ነበር ወይኔ ክክክክክክክክክ በቀን ቢያንስ አስር ኪሎ በላይ የሚሆን አጃ እወቅጥ ነበር መቼም ገጠር ተወልዶ ያደገሰው አጃ ምድነው የሚወቀጠው እዳትሉ. እሽ ከተወቀጠ በኻላ ሲበሉት ይጥማል መጀመሪያ ግን ስራው ያደክማል አድ ነገር ተለፍቶ ተደክሞ አይደል ከዋናው የሚደረሰው እናም የኔውድ በርችልኝ ጠክር የምወድሽ እህቴ አብረን ተያይዘን ወደፊት እንገስግስ የኔውድ
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
አይ ሳርዬ በእውነት ብቻዬን በሳቅ ገደልሽኝ አዎ ትክክል የአጃ እና የገብስ ሥራ ውይ ሲያደክም ደሞ በድንጋይ ወፍጮስ ሲከካ እኮ በጣም ነው የሚጣፍጠው ስራውን መብሉ የገጠሩ እና የከተማው ጣእም አንድ አይደለም እዚያ ምንም ነገር ባይገባበት እራሱ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሳርዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
@saratube8487
@saratube8487 2 жыл бұрын
@@kinemedia4844 እህታለም ምላድርግ ብለሽ. የደረሰበት ያውቀዋል የሚገርምሽ ነገር እናቴቤት ወጣሁኝ እና አማቴበት ስገባ ይሄው አጃ ነው የጠበቀኝ. እህታለም ከተሞሼርኩ ከሳምት በኻላ አድ ኩታል አጃ ነው የቀረበልኝ ዉቀጭ ተብዬ ቱቱቱቱቱቱ ወይኔ ልጅት እደዛሬ ቢሞን ማርያምን አልወቅጥላትም ነበር ግን ተበላሁኝ እህታለም ብቻ ስወቅጥብ. የዋልኩት እጄ. ጣጣቴ ስር ፈነዳ ? ያፈዳት እና አማቴን ቱቱ ኧረ ተይ አታስቂኝ ቅኔ እህታለም ክክክክክ ክክክክክክክክክክ
@Abbeetube
@Abbeetube 2 жыл бұрын
Selam selam lezi beti
@kinemedia4844
@kinemedia4844 2 жыл бұрын
Abbee አመሰግናለሁ እህቴ ክብረት ይስጥልኝ
የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋
10:07
Habiba Habiba
Рет қаралды 71 М.
የገብስ ቅንጬ አሠራር(Ethiopian  Barly Kinche food)
7:43
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 44 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 19 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 62 МЛН
Ethiopian Food/OATMEAL - How to Make Aja Kinche - የአጃ ቂንጬ አሰራር
13:33
ለጤና ተስማሚና የሚጣፍጥ የአጃ ቅንጬ በአትክል አሰራር
11:55
ቀላል እና ጣፍጭ የቅንጬ አሰራር
11:28
konjo tube
Рет қаралды 90 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН