ፀልዩ ይላል ጌታ!! በ2017 ሞልቶ የሚፈሰው ደ*ም ``ከባድ መከራ መጥቷል´´ በነብይ ያእቆብ ዮዱሩ የተነገረ ትንቢት 21 September 2024

  Рет қаралды 29,610

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@meriamgirma5200
@meriamgirma5200 Ай бұрын
ኑ እንታረቅ ኑ አድ እንሁን ኑ በእግዚአብሔር እግርስር እንዉድቅ ምረት እንለምን እባካቹሁን ኑኑኑኑኑ አደባባይ እንዉጣ በእግዚአብሔር ፊት እራሳችንን እናዋርድ ኑ ዉገኖቼ ኑ
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
God is merciful. There are a lot of fathers and mothers who are praying day and night in the Name of Jesus so God will have mercy on us I believe.
@humansuffer6434
@humansuffer6434 Ай бұрын
የንስሃ ጊዜ በብሔራዊ ደረጃ ለሦስት ቀን ቢታወጅ ፣ እግዚአብሔር ከቁጣው ትኩሳት ይመለሳልና ትንቢትን አትናቁ ግን መርምሩ ነው፣ ልንመለስ ያስፈልጋል፣ የማይካደው ሁሉም እግዚአብሔርን በድሏልና።
@zerubabelkebede1315
@zerubabelkebede1315 Ай бұрын
7 ቀን ፡ ቢሆን ፡ መልካም ፡ ነው
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 Ай бұрын
Ewnete newe. bezu bedele beztuale
@meseretmengistu4220
@meseretmengistu4220 Ай бұрын
አሜን፣ምህረቱ ትምጣልን።
@JaantJan-xu8dm
@JaantJan-xu8dm Ай бұрын
አሜንንንን ልቦና ይስጥን
@HaregewoinDemissie
@HaregewoinDemissie Ай бұрын
ጌታ የምፈሰውን ደም ያቆማል የምህረት ዘመን ነው ሰይጣንን መምታት ነውደም የምጠጣ ሰይጣን ብቻ ና ብቻ ነው
@zelalemkassa7499
@zelalemkassa7499 23 күн бұрын
ጌታ ሆይ ታረቀን
@hailegirma1733
@hailegirma1733 Ай бұрын
ሰላም ለሀዝባችን ይሁን።እግዚአብሄር ሆይ እባክህን ራራልን ራራልን ራራልን
@GirumLagide
@GirumLagide Ай бұрын
አቤቱ ማረን
@Adam-lw8lx
@Adam-lw8lx Ай бұрын
God have mercy on us🙏
@Zelekehaylu-f8x
@Zelekehaylu-f8x 21 күн бұрын
አሜን ይቅር በለኝ ቡለን
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
ጌታይረዳን የተገፋህዝብአለ ጌታይረዳንበቃይበለን
@addisalemayalew6893
@addisalemayalew6893 Ай бұрын
ጌታ ሆይ መልሰን ይቅርታ አድርግ ልን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ
@RobeGemeda-z6o
@RobeGemeda-z6o Ай бұрын
እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
የሙዋርተኛዉን ሙዋርት ወደ በረከት ገለበጥኩት
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ፈሣም 😂በወሬ ብቻ የሚቀር ነገር የለም እራስሽን እያታለልሽ ከመኖር ውጪ አንቺ ደደብ ደነዝ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Amen - together - it is a lie . Amen to that
@user-haki52E
@user-haki52E Ай бұрын
ሙውርተኛ ንስሃ ማይወድ ትውልድ ነው። ኢትዮጵያ የዘረኞች ሀገር ናት። ጦርነቱ የጽድቅ ውጤት ነውን? ይልቅ ትዕቢቱን ተተህ ንሴሀ ግባ።
@solomonmaereg8666
@solomonmaereg8666 Ай бұрын
ስንት አመትሽ ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ እየፈሰሰ ያለውን ደም ታቂያለሽ? ብዙ ህዝብ እያለቀ ነው! እምነት ክህደት አይደለም!! ይልቅ ንስሀ እንግባ: እንመለስ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
@@solomonmaereg8666 ከዚህ በላይ እንዳይፈስ ነው ሴጣን ስለሆነ ይሄን ሁሉ ያረገዉ ወደራሱ ነው ይገልበጥ ያልኩት መቼም ከስጋ እና ከደም ጋር ጸብ የለም ከዚህ አለም መንፈስ ጋር ነው እንጂ ሴጣን ድሮም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም አለ በአለም የሚታየዉ ይሄዉ ነው አጥብቀን ሁሉን ወደሚችለዉ አባት ጋር መጸለይ ነው በዛላይ የመጨረሻዉ ዘመን ቃልንም ማስታወስ ጥሩነው የኖህን ዘመን ደግመህ አንብበዉ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ዘመን ይህ ይደገማል ስለዚህ የኛ ስራ ዘመኑን በቃሉ እየመረመረመርን ጽድቃችንን መኖር መጸለይ ነው የኛ ስራ ሁሉን ወደሚችለዉ መስጠት ነው እኛ ፍጡር ነን ሁሉን የፈጠረ ሳያዉቅ የሚሆን አንዳች ነገር የለም
@ShJg-hf1ph
@ShJg-hf1ph Ай бұрын
አሜንአበ ማረን ማልሰን እንማልሰልን 😭😭😭😭😭😭😭😭✋✋✋
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i Ай бұрын
እንፀልይ እንፀልይ እንፀልይ.....
@yshakkoy8843
@yshakkoy8843 Ай бұрын
Yihe nebiy ewntun nw milew prophet yakob❤❤
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን። ከእርሱስ ወደ ማን እንሄዳለን? ሁላችንም በርግጥ በድለናል። ጌታ ራርቶ ከቁጣው ይመለስልን።
@nigistyegeta279
@nigistyegeta279 Ай бұрын
True! True! Prophecy.
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን።ትንቢትን አትናቁ።ሁሉን ፈትኑ።መልካሙን ያዙ።"ተብሎ ተጽፏል።
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
በየሱሲም የተመታ ይሁን
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Ай бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen marenee.abaye😢😢😢😢❤❤❤😢😢
@zanuhussain3803
@zanuhussain3803 Ай бұрын
Amen😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
እባክ ምድያ እግዝአቢሔርን ፊራ ፊራ ከዝምታገኝ ገዘበምንም አያረግይም
@YahyaIsmail-b8d
@YahyaIsmail-b8d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤😭🙏😭
@wondesenbonsewondesen
@wondesenbonsewondesen Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@CrucialchoiceCC
@CrucialchoiceCC Ай бұрын
ኮሮና ከመምጣቱ በፊት ተንብዮ እንደ ነበርና ከስ ጋር ተያይዞ የተናገረው እውነት እንደ ሆነ ምስክርነት ሰምቻለሁ፡፡ ጌታ እየሱስ ሆይ ራራልን፡፡
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Ай бұрын
Amilakee aniteee yaliko yihuniii
@shewashewa9131
@shewashewa9131 Ай бұрын
Bemihreth Gobignen
@UaeUae-t1y
@UaeUae-t1y Ай бұрын
Aba enenm hzbunm ykr ybelen
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
በምድሪቷ ላይ አታሟርቱ እበባካቹሁ መፀለይ ሲገባቹ
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 Ай бұрын
በቋንቋህ እንድትናገር እንድትተነብይ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ። እዚህ እንድትደርስ ብዙ ደም ፈሷል ። ዛሬ ብቻ ነው ወይ የደም መፍሰስ የታየህ? ወንጌል ስበክ ፣ ደመና እያየህ አትናገር ።
@pokekoala8615
@pokekoala8615 Ай бұрын
ማረት
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
በጌታ በየሱስ ስም ጠላት ያለዉ አይሆን በኢትዮጲያ ላይ ጠላት አይሰራም አይፀናም በየሱስ ስም ይሁን አለ ሆነ
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Woshitam hulu - egminah lantena lezerhi yhun !
@BuraBume
@BuraBume 29 күн бұрын
እውነተኛ የእግዚአብሔር ነቢይ ነው
@HaregewoinDemissie
@HaregewoinDemissie Ай бұрын
መፀለይ ንሰሀ መግባት ነው አንድ ፃድቅ ብኖር መቅፀፍት ይመለሳል ሁል ግዜ መአት እልቅት ብቻ ነው ለሀገራችን ????????????????
@janah8157
@janah8157 Ай бұрын
😢 😢😢geta asiben maren.😢😢😢😢
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
አማራ ፍትህ እውነተኛ ዳኝነት አጣ ሣይፈልግ ላለመሞት ወደነፍጥ ገባ በግፍ ተገደለ የአማራ ህፃን ደም ወደእየሱስ ጮኸ ለንፁህ ደም በግፍ ለተገደሉ አማሮች ዘር ማጥፋት በአምሣሉ የፈጠረውን ዘርና ሰው ለማጥፋት ሲነሳ እየሱስ የመርህ አምላክ ነው የእውነት አምላክ አምላክ የሰው ፍርድ የለውም ለእውነት ግድ ይለዋል ከተበደሉት ጎን ይቆማል ንጉሥ በሠራዊት ብዛት አይጠበቅም መንግሥት ሲመራ እግዚአብሔር ሲቀባው በእውነት ያለአድሎ በዘር ለማጥፋት መነሣት ሃጢአት ነው እየሱስ ክርስቶስ ከዘር ከቋንቋ ዋጀኋችሁ ብሏል ታዲያ አማራው በአራቱም መአዘን ከኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ ተፋቅሮ ተጋብቶ ተዋልዶ በፍቅር ያለምንም ነገር በሰላም እየኖረ በሃሰት ትርክት አማራ በድሏል በመለት 50ዓመት አንገቱን ደፍቶ ከዛሬ ነፐ መልካም ነገር እያለ እየሠራ እየነገደ እያረሠ እየተማ እየኖረ ሣለ በቅናት በክፋት በጥላቻ አምላክ በአምሣሉ የፈጠረውን የአማራ ህዝብ በውሸት በቀል በመነሣት አራስ እናቶች ህፃናት ወጣቶች አባቶች እናቶች በግፍ በማንነቱ በውሸት ትርክት በወሸት የአማራ ዘር እንዲጠፋ ታወጀበት።ታዲያ አትግደሉን አታፈናቅሉን አትጥሉን በመለት ቢጮህ የሚሰማው አጣ ከቀየው ሊገለው የሄደ ሠራዊት ሊገለው ሲል ዝም ብሎ ማየት ነበረበት ፍርደ ገምድል ለምን ትሆናላችሁ እውነትን መርምሩ እወቁ እግዚአብሔር ይፈርዳል በዘራቸው ለሚታረዱ ለሚገደሉ ንፁህ ደም እግዚአብሔር አይገደውም ? ሁሉም በጥላቻ በውሸት ትርክት አመራውነ ለማጥፋት ሁሉም ንስሐ ስለተሳሳተ የአማራ ጥላቻ ንስሐ ግቡ በአማራው ላይ በአላችሁ ጥላቻ አይናችሁን ግለጡ ከክፋት ሥራችሁ በንስሐ ካልተመለሳችሁ ነኢትዮጵያ መከራ ይቀጥላል ጌታ እየሱስ በግፍ ለሚፈሰው የሕዝቡና የህፃናት ደም ፍረድልን የሚለው የአማራ ደም እየሱስ አይገደውም? አስተውሉ ተመለሱ አማራው ሲያልቅ በአንድነት በንስሃ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለኢትዮጵያ ስለአማራው ወደጌታ ጮሆ ጦርነቱን እልቂቱን በፀሎት ካላስቆመ የኢትዮጵያ ሕዝብ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች በትክክል እይታ አይታችሁ ተው ምሉትን ካላላችሁ እግዚአብሔር የእውነት የመርህ የፍትሕ አምላክ ነው።አይናችሁን ግለጡ በጭፍን አማራ ጠሎች የሰው ልጅ ከሁለት ፍጥረት ከአዳምና ከሄዋን የመጡ ናቸው ሁሉም የአዳም የሔዋን የአንድ አባት የአንድ እናት ልጆች ነን እንዴት አማራውን በሀሰት ትርክት በውሸት ታሪክ የወጣቱን አይምሮ በመበረዝ ለበቀል በማነሳሳት አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን የአማራ ሕዝብ ማጥፋት ይቻላል?። አይቻል በአምሳሉ ለፈጠረው የአማራ ህዝብ ሲገደል የህፃናት ደም በግፍ በጭካኔ ሲገደል ጌታ እየሱስ ዝም የሚል ይመስላቸኋል? ጌታ እየሱስ በሃሰት በበቀል በግፍ ለሚገደለው አማራ በእውነት ይቆማል እውነት ሳይለዩ ሳይመረምሩ የቲፎዞ ፀሎት በጌታ ፊት ፍርድ አለ ሁሉም በሃሰት አማራውን የፈረጀ ደሙ በእጁ ላይ ነው በዘመናት የተነሱ ጎሊያዶች የእስራኤል አይሁድ ሕዝብ ሁቱ ሕዝበ የትግራይ ሕዝብ የአማራ ሕዝብ ዘሩ ይጠፋ ተብሎ ዱሮንና ቦንብ ሲዘንበት ጠፋ ለዘላለም አይጠፋም ጌታ እየሲስ ፍርዱ እነደሰው አይደለም ተጎዱት ለተበደሉት በግፍ ደማቸው ለፈሰሰ ይወግናል ይፈርዳል የቲፎዞ አምላክ አይደለም የእስራኤል አምላክ የጌዲዮን አምላክ የአማራ አምላክ ነው። ንጉሥ በሠራዊት ብዛት አይጠቅም ይልቅ በሶሻል ሚዲያ እወጣችሁ ልባችሁ ወደመራችሁ የሃሰት ትንቢት ከምታወሩ ብሔርን ከብሔር ሣትለዩ ከልብ ንስሃ ሕዝቡ በየቤ።ክርስቲያን የቤተክርስቲያን መሪዎች እያለቀሳችሁ በአንድነት ሕዝቡን ብትነዘንዙ በአንድነት የንስሀ ፀሎት ብታውጁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ለሕዝቡ ለምድሪቱ ምህረት ያደርጋል ጣልቃ ይገባል አምናለሁ። ነገር ግን ዘረኝነትን ያማከለ የአንደኛን ወገን የበደለ ፆም ፀሎት ትንቢት ጩኸት እግዚአብሔር አይሰማም በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘራ ነብሰ ገዳይ ነው ይለዋል። በእውነት ያለአድሎ ያዘረኝነት የሚገስፁ የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ይላል።ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከዘር ከቋንቋ ዋጀኋችሁ ብሏል እየሱስ አጥብቆ ዘረኝነት ይፀየፋል ታዲያ ወንድማችሁን ወገናችሁን የተጋባ የተዋለዳችሁን በዘር በደም የተቀላቀላችሁን በውሸት ትርክት በጥላቻ አማራውን ለማውገዝ ለመጥፋት ለምን ተነሳችሁ ።ተሳስቶ እነኳ ቢሆን በፆም በፀሎት በመሆን ወንጌል ፍቅር ነው ወንጌል ፈውስ ነው ወንጌልን ለመዘራት በፍቅር ለማስተማር ለመለወጥ መነሳሳት ሲገባ የጥላ ዘር የበቀል ዘር የጠይት አረር ይገባዋል እየሱስ ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ መሥክሩ አለ እንጅ ለአማራ ጥይትን ዝሩ አለ? ገታ አየሱስ የእውነት አምላክ አልግባብ ለፈሰሰው ደም ይፈርዳል ይበቀላል የጊዜ ጉዳይ ነው ብትመለሱ ወደ አየምሮአችሁ እውነትን ብትመረምሩ ለምድሪቱ ፈውስ ነው ባትመለሱ ግን ጥፋት ወደራሳችሁ ይመሳል ።ጌታ እየሱስ ዛሬም ለዘላለም ያውነው ስሙ የተባረከ ይሁን አሜን። እየሱስ በግፍ ለሚገደሉት በገፍ ደማቸው ለሚፈስ ከእነሱ ጋር ነው።እየሱስ ጌታ ነው።
@Mihretmatwos-p2u
@Mihretmatwos-p2u Ай бұрын
Iwnti nwi
@Prophetyakobyodoruofficial
@Prophetyakobyodoruofficial Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሁላችንም ለንስያ እንቅረብ ጌታ ይታረቀን😢አንዳንዶች ስለ ነብይ ያዕቆብ ዮዶሩ የ39ዓመት አገልግሎት በሚድያ ስለማይታይ ስላላዎቃችሁ ብዙ ልታወሩ ትችላላችሁ እድል አግንታችሁ አገልግሎቱን ብትከፈሉ እመክራቸዋለሁ ሰላም ለሀገራችን
@BurtanakanBiru
@BurtanakanBiru Ай бұрын
Aminni Aminni 😭😭😭😭🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️
@tameratcherenet4631
@tameratcherenet4631 Ай бұрын
ያንተ ነቢይነት ሞርትህና ደም ጥማትህ ለራስህ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ አንተ እንዳልከው አይሆንባትም
@kelion7176
@kelion7176 Ай бұрын
አሁን በየቦታው እየፈሰሰ ያለው ፣ እየታገተ የሚታረደው ፣ በየቦታው የሚሞተው መከላከያ የተለየዩ ተቃዋሚ ኢትዮጵያዊያን ደም አይደለም እንዴ አይንህ እንዲከፈትልህ ፀልይ ።
@tamir2235
@tamir2235 Ай бұрын
አገልጋዩን ስለማታውቅ ነው ሟርት ያልከው በማህበረሰቡ መሀከል እግዚአብሔር የሚጠቀምበት የሚወደድ የሚፈራ አገልጋይ ነው ምህረት መንፈስ ቅዱስ የተናገረውን ለሚንቁ ይሁን😮
@wondesenbonsewondesen
@wondesenbonsewondesen Ай бұрын
አመን አመን❤❤❤
@kemariyabutuna8922
@kemariyabutuna8922 Ай бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x Ай бұрын
ከሟርትና ከማስፈራርያ በቀር ትንቢት የሌላቸው ትቢተኛ ጠናቁላንን እዩ እነኝን ሰዎች ያየ በድንጋይ ይውገራቸው መሰል ተግባራትን የሚፈፅሙ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ጠናቁላንን በሟርታቸው አዲስ አመተ ምህረትን በእርግማን ጥማታቸው ይዋጃሉ ከአፍ ውጪ እንደ ውሻ ባላንስ ያጣ የመርገም ሟርት የሚተፋ ምላስ ያለው ነብይም ሆነ ፓስተር ወንጌላዊ ወንበዴ ሁሉ በተገኘበት በድንጋይ መዶሻ ተፈነካክቶ የተጠማውን ደም እየላሰ ይቁሰል ከነግ ጨምሮ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚጨምር የሚያጎድል ሟርተኛ ሁሉ ይቀጣል ወንድ ሴት ሳይቀር
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x Ай бұрын
እኚ ሟርተኛ ተራጋሚ ውሾች ማንም እንዳይለቃቸው
@Gift-f6c
@Gift-f6c Ай бұрын
Mamu addise k South african
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ከሰሜኑ ክፍል የሚነሣው ሃይለኛ እሣትና ሠይፍ ሁላችሁንም ጠርጎ እንደሚወስዳቹሁ አትጠራጠሩ
@maryglaw-ed6uj
@maryglaw-ed6uj Ай бұрын
እኛ ሀገር ከደም መፍሰስ ውጭ አታዬም
@HaileTesfay-m9j
@HaileTesfay-m9j Ай бұрын
ደመና አይቶ ትንቢት ምን ይባላል
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 Ай бұрын
Egzabhere hoye ende ende mehertehe bezate selesemhe behlhe yekere blene
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
Muartegna only to get attention turn back to the Gospel of grace!!!!
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 Ай бұрын
Gospel of grace isnot a licence to live in rebelion.The price of the grace you mentioned is the suffering of lord Jesus.It is wise to humble ourselves and ask to know if it is from God.God resist the proud
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 Ай бұрын
ምን ትንቢት ያስፈልጋል 2014 ጀምሮ ደም እየፈሰሰ አይደለም እንዴ? ለምንድንነው ግን የምናስመሰለው? ከዚህ ሁሉ እ/ር ጣልቃ እንድገባ መፀለይ አይሻልም?
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
Mejemeriya sile ageligayou satawik batinager....2010 kedimo nw yetenagerew Ethiopia torinet satigeba yihen hulum ye sidama hozib yawikal
@Prophetyakobyodoruofficial
@Prophetyakobyodoruofficial Ай бұрын
Ke 2010 jemro beye agelgilotu bota sinager nbr yesema sew semtowale
@astershifera1606
@astershifera1606 Ай бұрын
ክርስቲያን መንግስቶች በአድ አምልኮ ጋር ምን ይሰራሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ከባህድ አምልኮ ጋር አይቀየጥም ወጌል አማኖች መክስታት ሆነ ክርስቲያን ኦሮሞሆች ንሰአ ግብ እሬቻ በአድ አምልኮ ነው ወጌል ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ተለዩ ጌታን አታስቁጡት
@zerubabelkebede1315
@zerubabelkebede1315 Ай бұрын
እኔ፡ የምለው ፡ በትንቢታዊ፡መልዕክት፡ላይ፣ለምን፡የፖለቲካ፡ሰዎች፡ፎቶ፡ይወጣል ?? ቤ/ያን፡ እንዲህ፡ዓይነት፡ልምምድ፡ ፈፅሞ፡የላትም። እኔ፡እነዚህን፡ቻናሎች፣ጠረጠርኳቸው።ከበስተጀርባው ፡ ፊልም ፡ አለ።
@wondegirmay3410
@wondegirmay3410 Ай бұрын
We are fed up by politically induced false prophesy. Please, stop it. May God pours His mercy upon all.
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 Ай бұрын
Is there any politics in this message ?It is better to humble our heart before God.If we read the bible everything he said is there.Let's us choose humility ,because God give grace to the humble ,but resist the proud .
@AmanuelEsayas-l9q
@AmanuelEsayas-l9q Ай бұрын
Eeggote mooticha higinke😂😂
@TihitinaTesfaye-w1b
@TihitinaTesfaye-w1b Ай бұрын
Magano Eegate gatisinke
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
ከደም ውጪ የማይታያችሁ ሟርተኞች ሟርታችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ !!!!
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
Lenegeru aliferidebikim tikenifalek tiberalk yemilwin yegna joro mesimat yelemedinew leza ko nw 😊 yihe melikit joro yasakikal
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe Ай бұрын
ማሥቆም አቅሙ ከሌላችሁ በኢትዮጵያ ላይ አታሟርቱ እኛ ነብያትን የምናውቀው ከመውራት ባለፈ ሊመጣ ያለውን መቅሰፍት ሲከለክሉ ሲያሰቆሙ ነው
@homehome9688
@homehome9688 Ай бұрын
ምን ሃይል አለው ነብዪ የእግዚአብሄርን ቁጣ ያቆማል? ሰው ሁሉ ንስሃ መግባት አለበት ቁጣውን ጌታ ያቆማል።
@Daniel-n8k2b
@Daniel-n8k2b Ай бұрын
የእግዚአብሄር መንግስት ይበልጣል!
@SoduruAyonde-gs9lq
@SoduruAyonde-gs9lq Ай бұрын
በአለም ላይ ( በኢትዮ ኤርትራ ፣ በኢትዮ ሶማሌ ) በአለም ጦርነቶች ፣ በፍልስጤም በዩክሬን+++ወሀ ነው እየፈሰሰ ያለው ?? ሃይማኖት ነው ቦለቲኳ እየተሰራ ያለው ?
@tejstas55
@tejstas55 Ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ammmmmmmmmmmmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martaaddisu8105
@martaaddisu8105 Ай бұрын
ሙዚቃ ቀላቅላችሁ መስማት አልቻልም
@tsiontsegasellsie4214
@tsiontsegasellsie4214 Ай бұрын
False prophecy
@SaraTsegiy
@SaraTsegiy Ай бұрын
As ethiopiya yalu ye nebiyat wshetenoch bzat ene benesu new yha hulu meat eyemeta yale zm blachu btselyu yesadk selot besrawa egg hay tadergalech ylal yegzabihar kal zm blachu btselyu bzu yeßeytan ekd tafŕsu neber gn betam yasaznal egzabihar yalalew ale eyalachu ageritwa wedegudgad eyegebach new zm blachhu selyu frew ytayal
@TirumebetGebremariam
@TirumebetGebremariam Ай бұрын
ሙዋርታችሁን በጌታ በኢየሱስ ስም አፈረስሁት ይፍረስ
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ሆሊ ሟርት 😂😂። አፍቾ በጉ ነገር አይናገርም
@power8643
@power8643 Ай бұрын
ቀጣዩ ጊዜ ለኦሮሞና ለጴንጦ ጨለማ ነው ጴንጤዎች የ1970 ጊዜ በጣም ፈልጋችሁታልና በቅርቡ በየቤታችሁ ይመጣላችኋል
@bezuGmelana
@bezuGmelana Ай бұрын
Weyolachwe yemetesadabut yelikunesi yefiridu belabat lemeta bedaju Leye new nesa gebu geta lehoromo leamara letegera belowe ayedalam erasine asalifowe yesitane geta alamune Hulu endiwe new yewedadawe
@SsE-bu7gn
@SsE-bu7gn Ай бұрын
Dear Brother /Sister. Believe me you will be victimized of this shocking news that going to happened in the ethiopia. Do you repent ?? Do you have faith ?? How you are be confident of this Dark year ??.
@AddisHaile-ip9su
@AddisHaile-ip9su Ай бұрын
ጲንጤ ከመንግስት ጋር ምን አገናኛው.
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
የክርሰቶሰ ተከታይ ይጠፋል ብሐህ ሰትጠብቅ አንተና መሰሎችክ ተጠራርጋችው ትጠፋላችው ኢትዮጵያ የሁሉም ናት ማነው ጠፊው ማነው አጥፊው እየጠፋክ ነው ደሞም አንተ ጣዖት አምላኪ የምታመልከውን እንኳን የማታውቅ ጠንቋይ እየዘፈንክ እየዘሞትክ እየሰከርክ ጌታ መጥቶ ይጠርግሀል ሟርተኛ ደብተራ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
2017-2020 ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ እልቂትና መከራ ስቃይ ይሆናል አትጠራጠሩ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
በጌታ በየሱስ ስም የጠላት ሀሳብ የፈረሰ ይሁን ጠላት ያለዉ አይሆንም በየሱስ ስም እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል በየሱስ ስም
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Ай бұрын
ከዚህ አመት አያልፍም ቡሻሻ ከሠሜን የሙጣ እሣት ይበላዋል
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
ሟርተኛ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Ай бұрын
@@bereketaddisu3987 ሀቅ ነው ፂሆናዊያንት የነካ የመኖር እድል የለውም እንደድሮ አይጣሉም ነቅታል እኛ ብሄር ብሄረሠብ ከሠሜን ጎን ነን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
@@fatumamehamed3270 ፈሣም
@melkamutadesse4813
@melkamutadesse4813 Ай бұрын
This is Devils channel
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
አይ ወያኔና ብልፅግና አማርኛ መናገር የማይችል ትውልድ አፍርተው አረፉት😂
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
Amargna menager ewiket nw mlt nw😊 betam yasazinal
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Ай бұрын
እናንተ አማራ አህያ እያላችሁ ካገራችሁ ያሥወጣችሁት ታዲያ ለምን መላው ኢትዩፒያዊ የራሡ ቃንቃ ሢኖረው ኤርትራ ግት የሪትዩፒያ ቃንቃ ትግርኛ ትናገራላችሁ ቃንቃ የላችሁም
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
@@EyerusalemTaddese ስለምን እያወራሽ እንደሆነ አልገባኝም እንደገና በትክክለኛ አማርኛ ይፃፍ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese Ай бұрын
@@MikeAsmare3308 ኦሮምኛ ተማር በቅርብ ኦሮሞ ሥለሚመጣ አማርኛ ዋጋ የለውም
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Ай бұрын
@@EyerusalemTaddese mejemeriya ye sew lij hulu abat Adam endehone yemayamin sew hayimanot yelesh nw zer mekuter hedo hedo gidu lay nw sew ke zinjero nw yemetaw kalalishign besteker
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ጴንጤ መናፍቅ የተባላቹሁ እርጉማን የዲያቢሎስ ፈረሶች በቅርቡ ከብልፅግና መንግስትጋ አብራቹሁ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አብራቹሁ መጠረጋቹሁ አይቀሬ ነው
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ይናፍቃሀል
@Robe-o9u
@Robe-o9u Ай бұрын
ከድንጋይ አትሻልም
@homehome9688
@homehome9688 Ай бұрын
ትንቢትን ትንቃለህ እንዴ ንስሃ ብትገባ አይሻልህም?
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Ай бұрын
ከእንጨት አምልኳ ካልተላቃችው ለምድር ርግማኖች የጠንቋይ እና የደብተራ የሰው አምልኳ የተወጋ ይሁን ተጠርጎ ወደ ሲዖል ይግባ እነ አርሴማዎች
@wondesenbonsewondesen
@wondesenbonsewondesen Ай бұрын
ወንድመ ወደጌታ ተመለስ ጌታይወድሀ ል አትሳሳት ንስሀግባ
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን። ከእርሱስ ወደ ማን እንሄዳለን? ሁላችንም በርግጥ በድለናል። ጌታ ራርቶ ከቁጣው ይመለስልን።
@AlmazLove-l4v
@AlmazLove-l4v Ай бұрын
❤❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 108 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 43 МЛН
ብስራትና ቀዳማይት እመቤት ምን አገናኛቸው ?
45:05
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 42 М.
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching  2022
58:17
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 119 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 108 МЛН