No video

ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

  Рет қаралды 1,140

Muja Mercury

Muja Mercury

Күн бұрын

ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ።የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።በመድረኩም የትምህርት ሚኒስቴር አፈፃፀም በስፋት ውይይት የተደረገበት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልጸዋል።
በ2016 በጀት ዓመት ከማኅበረሰቡ በተገኘ ድጋፍ በትምህርት ለትውልድ መርሐ ግብር 22 ሺህ የሚደርሱ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታና ጥገና መከናወኑን አስታውቀዋል።በተለይም ለተማሪዎች የሚሰጠው የሪሚዲያል ፈተና መጀመሩን በማስታወቅ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ተናግረዋል።ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር የገለጹት ሚኒስትሩ÷ ፈተናውን የተሳለጠ ለማድረግ ለፈታኝ መምህራን በቂ ሥልጠና እየሰተጠ መሆኑንም ገልጸዋል።
ዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀትና በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ተከትሎ ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል።በክረምት ወራት 62 ሺህ መምህራንን በሚያስተምሩት ትምህርትና የማስተማር ሥነ ዘዴ ዙሪያ ሥልጠና ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቀዋል።ሚኒስቴሩ በክረምት ከያዛቸው ሥራዎች መካከል የዩኒቨርሲቲዎች ዕድሳት ሥራ አንዱ በመሆኑ ተግባሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

Пікірлер: 3
@BiniyamAlemu-h7b
@BiniyamAlemu-h7b 2 ай бұрын
Fresh man video siralign yante video betam yimechegnal wuddddd
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
ብር አንጡ ነጋ በመጀመሪያ የዛሬ 5 ወይም 6 አመት ግሞች ሰባትን ይዤ ወደ አዲስ እበባ ልገባነው ጦሩን ግን ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅሎ መድበኛ ህይወቱን እንዲቀጥል የሚረዳ ገንዘብ ያስፈልገኛል ብሎ ከጀርመን መንግስት የተቀበለውን 25 ሚሌዬን ዶላር ከአብይ ጋር እንዴት እንደተከፋፈለውና እንደዘረፈው ወይም ገንዘቡን የት እናዳደረሰው ማስረዳት አለበት እምቢ ካለ የፋኖ መንግስት በቅርቡ አስሮ ይመረምረዎል እጁም ላይ ብዙ ደም ስላለ አሁን ነገሮች አልቀዎል የትም እባክ አታመልጥም
@VolvoD1379
@VolvoD1379 2 ай бұрын
የጋላ abiy Ahmed ገረድ
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 25 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 69 МЛН
ሶስት ሚሊዮን ዶላር በቀን የምለብሰው 14 May 2024
50:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 155 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 25 МЛН