ስለ መንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ፤ የገንዘብ ሚኒስትሩ ምን ምላሽ ሰጡ?

  Рет қаралды 112,006

Ethiopia Insider

Ethiopia Insider

Жыл бұрын

የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር ፦ / ethiopiainsider

Пікірлер: 30
@samiman855
@samiman855 3 күн бұрын
ይህ መንግሥት ለዚህ ሀገር አይሆንም ደሞዝ ስነሳ ሁለ ጭንቅላት ያሟል
@user-iy6xt3or7f
@user-iy6xt3or7f 3 күн бұрын
የደሞዝ ጉዳይ ወደፊት የሚታይ ሲባል???
@tarikutesema3543
@tarikutesema3543 18 күн бұрын
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ምን ላይ ደረሰ በዚህ ኑሮ ውድነት ውስጥ 1500 ብር ክፍያ የምከፈለው አለ
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 19 күн бұрын
ሁሉ ቀርቶብን የቤት አቅርቦት ቢመቻችልን ደምወዛችን እኮ የቤት ኪራይ መክፈል አልቻለም እኮ
@banchalemMekonen-v8d
@banchalemMekonen-v8d 8 күн бұрын
የመንግስት ሰራተኛ ደመወዝ ይጨመር መባሉ ጥሩ ሁኖ እያለ ያልተቀጠሩ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ምንእንድሆኑ እየታሰበነው ማብራሪያ ቢሰጥበት ከተመረቁ ብዙ አመት አስቆጥረው አሁንም እየተገላቱ እንዳሉ ይታወቃል
@ferhiwotgugsa1502
@ferhiwotgugsa1502 9 күн бұрын
ሁሉም ነገር ወደፌት አሁን ላይ መሰለኝ የሚፈለገው የሚወራው ከአልጋው እደወረደ ነው ሳይዘጋጅ ነው አመት ሙሉ ቤሮ አልገባም የለም
@gishoogishoo7532
@gishoogishoo7532 7 күн бұрын
Xurruu
@user-oy9jc4dg2t
@user-oy9jc4dg2t Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-pd8dt2bk6c
@user-pd8dt2bk6c Ай бұрын
በጉልበት ከስምንት ሠአት በላይ የሚያሠሩ አሉ
@user-pd8dt2bk6c
@user-pd8dt2bk6c Ай бұрын
የመንግስት ሠራተኛው ከተረሳኮ ቆይቷል
@FaamiiFaamiiziinabuu
@FaamiiFaamiiziinabuu 29 күн бұрын
Afufaa hadha salee ishii isin sobduu
@yosefbisrat5061
@yosefbisrat5061 18 күн бұрын
❤😂
@mekdesabera1674
@mekdesabera1674 27 күн бұрын
ሠራተኛው ባለማወቅ ወይም በደረሰበት ችግር መክንያት የሕይወት ታሪኩን ሲሞላ ቢሳሳት በዚሁ ምክንያት ቢያመለክትም ተቀባይ በማጣቱ ዕድሜው ሳይደርስ ጡረታ የወጣውን ሠራተኛ ኤጀንሲው በምን ሁኔታ ሊረዳው ይችላል ? .ሌላው ዕሜውን አሳንሶ በመሙላት ከእድሜአቸው /60 ዓመት /በላይ የሚሠሩ ሠራተኞችን እንዴት ያዩዋል ?
@henoktesfaye6612
@henoktesfaye6612 23 күн бұрын
4 amet hulu alemechemer ena sectore leyoto mechemer endet nw tinesh ayigachim? teyikulen
@sirajmehdi7834
@sirajmehdi7834 12 күн бұрын
ማዘመኑ ቀርቶ ሠራተኛው ጠግቦ ባደረ ወደፊት መቼ እናንተ ካልቸገራቹ ሌላ ሠራተኛ አይታይም እግዚያብሔር ይይላቹ
@RegassaDenbi-fi5xo
@RegassaDenbi-fi5xo 29 күн бұрын
ይህ መንግሥት አፈናቃይ ነው ያለ ምንም ቅድመሁኔታ እናቶቻችን አባቶቻችንን በካቢኒዎቹና በቀበሌ ታጣቂዎች ህዝቡን ያለ አግባብ እያስደበ የሚገኝ ጨካኝ መንግስት እየሆነ መምጣቱ ግልጽ እየሆነ በመምጣት አምባገንን መንግሥት ነው ።
@misrakfekadu9628
@misrakfekadu9628 Ай бұрын
🎉
@dawitabera6113
@dawitabera6113 23 күн бұрын
Eskeza min belten enqoy?
@Abrehamyohanes
@Abrehamyohanes 11 ай бұрын
wedfite teloalek ant jezeba qoy gen sew dmoze matexemre kehonk hezebu erasu yiblehale ymiblawn siyaxa ethiopia hezeb gen mn hono new zem yalew denzezowale feri new amtshe mnesate aleebet yibqale?"!!!!!!!!!!!!!
@gracejesus6881
@gracejesus6881 Ай бұрын
h,,,m izat true
@FaamiiFaamiiziinabuu
@FaamiiFaamiiziinabuu 29 күн бұрын
Lebochnachuu ishii beqe hadha kesanii sala
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f Ай бұрын
ወዳጆች እንጅ ባሮች አይደላችሁም John 15 በኤጀንሲ ውስጥ የሚነጨውን እና የሚታኘከውን የአገር ልጅ እንዲያው ምን ትሉታላችሁ ??? 🌈🌈🌈🌈🌈
@user-vz4um3xx5r
@user-vz4um3xx5r 24 күн бұрын
@user-vz4um3xx5r
@user-vz4um3xx5r 4 ай бұрын
@HabtamuAyka
@HabtamuAyka 26 күн бұрын
ደመወዝ ከመጨመሩ በፊት መጀመሪያ መንግስት ራሱ ላይ ያለዉን የዘጠኝ ወር የመምህራንን ዉዝፊ ዕዳ ቀድሞ ከነወለዱ ይክፈል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! አሁን ደመወዝ መጨመር ትክክለኛ ዉሳነ ነዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 3 күн бұрын
ቀውስ ገረድ ውሻ
@tsehaygenetu8857
@tsehaygenetu8857 7 ай бұрын
ማዘመኑ ቀርቶ ሠራተኛው ጠግቦ ባደረ ወደፊት መቼ እናንተ ካልቸገራቹ ሌላ ሠራተኛ አይታይም እግዚያብሔር ይይላቹ
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 19 күн бұрын
ሁሉ ቀርቶብን የቤት አቅርቦት ቢመቻችልን ደምወዛችን እኮ የቤት ኪራይ መክፈል አልቻለም እኮ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 5 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН