ዩርዲ መደባደብ ነው የቀራት 😁 ካንቺ በፊት ነው ማቀው ሀይልዬን

  Рет қаралды 475,644

haileye royal

haileye royal

Күн бұрын

ለድብድብ ትንሽ ነበር የቀራት 🥺

Пікірлер: 653
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ሀይልየንና ዮርዲን የሚወዳቸዉ❤❤👍👍👍👍
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
እኔ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን Жыл бұрын
እኔ ይገርምሸል 🎉🎉🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@ሀኒደምሰው ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን ደምሪኛ
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ Жыл бұрын
ማንም
@betilove7336
@betilove7336 Жыл бұрын
ዮርዲዬ ስታናደጂ ደሞ ይበልጥ ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ 🥰
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤ዮርዲን የመሰለ ሴት ፍቅረኛ ስላለህ በየደቂቃው ፈጣሪህን አመስግን
@fatumah2246
@fatumah2246 Жыл бұрын
,
@ahvjshsjbs7358
@ahvjshsjbs7358 Жыл бұрын
❤❤❤
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
ልጂቶአን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አደኛ❤
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 Жыл бұрын
አው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
😂😂ወይ ዮርዲ ደምሽን አተከተኩሽ 🤣🤣ሀይልዬ በጣም እድለኛ ነው በደንብ ጠብቅ አድርገህ ያዛት ተንከባከባት በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ዮርዲ ወዳቹለዋለው ፍቅራችሁን ያብዛው እግዚአብሔር ተባረኩ 🥰 ልጅቱዋ ግን ምርጥ ተውኔት ይወጣታል አድናቂሽ ነኝ ሙጭጭ አለች እኮ 🤣
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
በጣምነው የምወዳችው አትጥፉ ውዶች ❤❤❤ክያን ከነሚስቱ አምጡልን እሽ ቀጣይ ስትመጡ ተናፍቀዋል❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
ዮርዲዬ በእውነት እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
የኔ ማር ዮወርዲ ስለምምወድህ እኮነው ደሟ የፈላ በሉ አድናቂወቹ👍👍👍
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
አቤት ተንኮል ሀይልዬ ይመችህ ዮርዲዩ የኔ ብጤ ተናዳጅ😊
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በሜወደወ።ይማይጨርጨርይለም
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ዮርድዬ ያኔ ቢጤ ነሽ እኔ እረሱ አገጫት ነበር ወለሂ ሆ😂😂
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስጠብቃችሁ ነበር እውነት ዩርዲ አይዞሽ ያንቺነው
@Alushi058
@Alushi058 Жыл бұрын
ሀኒነይ ቤተሰብ ሁኚ❤
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 Жыл бұрын
እዉነትም ያፈቀረች ሴት መቸም፡ መቆጣት ከቦረባት ላስዋ ሳይሆን ለሱ ነበር ግን ምን እደረግ እሱን ታፈቅረዋለች ስለዝህ ጠብዋ ከሰትየዋ መሆን ነበረበት እና ኣሳየችኝ ጎበዝ ፡እኔን ወስጠ እየናሽኝ ነዉ ፡❤❤❤❤❤
@SeaedaHussen
@SeaedaHussen Жыл бұрын
ዘላቂ ፍቅር ያርግላችሁ ስወዳችሁ የመዳም ቅመሞች መቶ ሽ እናስገባቸው ና ደስ ይበላቸው
@ygdxxdyccjvv3189
@ygdxxdyccjvv3189 Жыл бұрын
ደስስስ አይለኝም ዩርዲን አታስከፋ እዴዴዴ አይዞሽ ዩርዲየ የኔ ሳቂታ ግን ቅናት እዲህ ያረጋልእዴ😂😂😂😂😂 የኔምስጊን
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@abebatube5763
@abebatube5763 Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች ደሰ ሰትሉ ቀጠሉበት እመቡርሀን። አትለያቹ❤❤🎉🎉
@abbaababa20
@abbaababa20 Жыл бұрын
Floor❤❤❤❤d
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ወይኔ ሰው ማስቸገር ከሆላ የመጣ አይናውጣ የሚባለው ነገር ይሄ ነው ዮርዲ ነቃ በይ በግም ሲፈዝ ነው የታረደው ሰምተሻል ይመቻቹ😂😂😂😂
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ Жыл бұрын
ማሪያምንከናተ ውጪድራማ ማየት አስጠላኝ ደሞትናፍቁኛላችሁ ማሪያምን የምሬነው❤❤❤❤❤❤❤
@haylmaryamhaylye
@haylmaryamhaylye Жыл бұрын
ፓፓፓፓፓ ፕራንክ ብሎ ዝም ነዉ በጣም ደስ ትላላቸዉ ሃይል ግን ዮርዲን ጠበቅ አድርግ አይን በዝቶባታል
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Жыл бұрын
በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆነ በጥፌ አጣምሜ ነበር ምለቃት😂😂😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
😂😂😂😂
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ለምን ሰገጤ ነሽ ማለት ነው
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457
@mesrtiabulemesrtiabulewend1457 Жыл бұрын
አይልዬ ግን ነብስክ አይማርም መሃላይ ቁጭ በለክ ታፋጃቸዋለክ😂
@BrhenBrhen-fw5uf
@BrhenBrhen-fw5uf Жыл бұрын
የኔ ማሮች ቀጥልበት አግዛቤሄር ከናንተ ይሁን
@najesthalu2883
@najesthalu2883 Жыл бұрын
እናንተ ልጆች ስወዳቹ ግን ፍቅራቹ ማሀል ንፋስ እንዳይገባው በዚ ኣይነት ፕራንክ አትስሩ የኔ ምክር ነው
@yoyoemma1302
@yoyoemma1302 Жыл бұрын
This one by far is the best prank ever which shows Yordi's genuine reaction. Very well done! Credit to the beautiful girl in a red sweater for an outstanding acting performance. Now we all know Hailiye is the King of Prank! His imagination to create great contents is incredible. Yordi is as always very gorgeous. I subscribed.
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት❤
@solexodus9652
@solexodus9652 Жыл бұрын
ልጅትዋ ቆንጆ ናት ትወናዋ የሚገርም ነዉ
@medinayimer2644
@medinayimer2644 Жыл бұрын
ዮርዲዬ መአረይ ስወድሽ❤❤
@ኤፍሬምምህረት
@ኤፍሬምምህረት Жыл бұрын
ሀይልየ ተሳክቶለሀል ዋው በጣም ነው ምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያዝልቅላቹህ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@sentayahudamisawu-be6dv
@sentayahudamisawu-be6dv Жыл бұрын
@@ቤተናቲዩብ 😝😝
@madnatesfaw6402
@madnatesfaw6402 Жыл бұрын
ወላሂ ትግሥ ተኛ ነች የኔ ህት❤
@xjdhsssgalehd
@xjdhsssgalehd Жыл бұрын
ዮሪዲ ግን የምር ቀንጆ ናት❤❤ ሃይልየ ክክክክ. ስራህላት
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ቢደውውን ሳያይ የሜኮምተው ክፉ ልማድ 😂😂😂❤❤
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ❤❤
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Жыл бұрын
እኔ😂😂
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
@@qusaialmomani9438 ለወሬ ስለምንችኮል ነውኮ ኪኪኪ
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
አይጣል እኮ ነው
@assajod7039
@assajod7039 Жыл бұрын
ውይ ዩውርድ ውይ ቅናት ወይ ቅናት ተጨረጨረች
@mikomikeeha9150
@mikomikeeha9150 Жыл бұрын
ዮርድዬ መጣች ናፍቃኝ ነበር😍😍😍
@saramakdos5234
@saramakdos5234 Жыл бұрын
እር ተው ይቅርባችሁ አሁን የፅሎት ሰአት ነዉ. እንመለስ በተርፍ ባለችሁበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ምርጦችየ❤❤❤❤❤
@shemsadinabakiya4981
@shemsadinabakiya4981 Жыл бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ነች 👍ዮርዲ 😂😂😂
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@ygdxxdyccjvv3189
@ygdxxdyccjvv3189 Жыл бұрын
ሞቸነው እምወዳችሁ የምር ሁለት ፀባየሰናይ ናችሁ አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
ሲንግል አላለችም😂😂ጃንቦ እና ሲንጊል መለየት አቅቶት ነው 😂😂😂😂😂ይመችሽ ልጅቶ ግን አንደኛ ነች ይመችሽ❤😂😂😂😂😅
@ኪያዬነኝ
@ኪያዬነኝ Жыл бұрын
😁😁😁😁
@kkjkjhvkk515
@kkjkjhvkk515 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Жыл бұрын
@@ኪያዬነኝ ምነው
@looseae4668
@looseae4668 Жыл бұрын
❤❤💔💔💔❤💔💔💔❤
@EyerusalemApo
@EyerusalemApo Жыл бұрын
ዩርድየ ስታምር የነ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤አይለያቹ ሀይልየ ቆንጆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ማን ከማን ያሳል እኔም እዎዳቸዋለዉ ❤❤❤❤ግን ዮርዲ ደርበብ ለማለት ሞክሪ ትቾኪያለሽ ትቅበጠበጪያለሽ ❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
አይልዬ አንተም ከልጅቷ ጋር ተደርበክ ዮርዲን ማቃጠል ነበረብክ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ወይኔ በስቅ እሱ ስኒግል የመስልሸል እንዴ አላለች 😂😅😅😅
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 Жыл бұрын
ሥታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቺሁን ያቆይላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
ሀይ ሀይልየ ከምወዳቸው ካፕል አንተና ሎርዲ ተደምራችሁአል በቅርብ ነው ያውካችሁ🙏🏽🙏🏾🌹♥️🌷💕
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
😂😂ዮርዲ ተንጨረጨረች ልጅቷን ያለ ማድነቅ አይቻልም
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ነች በእውነት ...
@babina106
@babina106 Жыл бұрын
ግዴታ ነው አባቴ 👍👍👍👍👍👍❤❤ግን ዮርድ ይቅርታ 😍😍😍😍😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@Foziti
@Foziti Жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እና እነ ዳጊን አምጡልን ኪያ እና ካሜራ ማኑን መቸ ልታሳዩን ነዉ
@ሃይማኖትHymanot
@ሃይማኖትHymanot Жыл бұрын
ክክክክ አይ የሪድየ ከፈረ አልሳምም በላ ብራክ አረጋ አሁን ምስቱነኝ አልሸ ዛሬ ተግኝሸ ብረሠክ ተጥንቀቅ በድራን ልትመልሰ ነዉ
@alemayehulaeke9296
@alemayehulaeke9296 Жыл бұрын
ውይ ዮርዲ ቅመም ልክ ነሽ ሀይልዮ ልቡ ሰፊ ነው።
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Жыл бұрын
አሁኑኑ 200 ሺ ብትገቡ ራሱ ደስ ባለኝ ነበሪ ሁለት ስልክ አለኝ በሁለቱም ሰብስክራይብ አድሪጌላቹሁ አሎሁ በሩቱ ❤❤❤❤❤
@workesisay6973
@workesisay6973 Жыл бұрын
ሲግል ይመሥላል አለች ወኔ የወርድየ የምር ደስ ነው የምትይው
@bdhgd7811
@bdhgd7811 Жыл бұрын
እናተን ሳይ ዋልኩኝ አደርኩኝ ወየዉ😂😂😂😂😂ይመቻቹህ
@Mesut-tc7gq
@Mesut-tc7gq Жыл бұрын
ልጅታ አክቲንጉን በትክክል ተጫውታዋለች ሀይልዬ አድንቅልኝ
@hayatyeshewalji781
@hayatyeshewalji781 Жыл бұрын
ዋው የዮርዲን ትግስት የሌለ ነው
@Hana-be6ur
@Hana-be6ur Жыл бұрын
የና ውዶች ስታምሩ ዬርዱዬ አይዞሽ ያንቺ ነው ❤❤❤ትዕግስት የለሽም እምትሉ ደሞ እንደውም እኔ ትግስቷ ነው ያደነኩት የልጅቷ አባባሏ ያናዳል በተረፈ አይለያችህ❤❤❤
@amaneshshuramo7529
@amaneshshuramo7529 Жыл бұрын
ዋዉ ፍቂራችሁ ይብዛ ሲወዳችሁ ኮ 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@amaneshshuramo7529
@amaneshshuramo7529 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb አዉ
@ewqekk7326
@ewqekk7326 Жыл бұрын
❤❤abeet swadchu wudoche
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Жыл бұрын
🙏
@SikkSilo-yu4sk
@SikkSilo-yu4sk Жыл бұрын
በጣም ነውምትወድህ ቀናቸ እኮው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
😮😅ሀይልዬ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ታጣላለክ
@merongm5989
@merongm5989 Жыл бұрын
ያበደ ፕራንክ ሀይልሻ ደገምካት የባለፈው የቆቀሚሱና የዛሬው በቃ ዮርዲን ጀጓሯዋን ላጥከው ይመልስልሀል በእጥፍ ዮርዲዬ ቻይው አስቢበት አንቺም በቀጣይ😂😂😂
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
መሳም ከፈለግሺም ሳሚ አላለም 😂😂😂
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ሐይልዬ እኔም በጣም ነው የምወድክ አተን ያገኘ እድለኛ ነው
@Agurashtube
@Agurashtube Жыл бұрын
ዋው ልጅቷ ምርጥ ተዋናይ ናት በደንብ ተውናዋላች
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ Жыл бұрын
እንደማመር
@unnimadathil3794
@unnimadathil3794 Жыл бұрын
እስከምትደባደብ ድረስ ዝም አትላትም ነበር እንዴ 😂😂😂
@selamselam2932
@selamselam2932 Жыл бұрын
የርድዮ በጣም ነው ምትመቸን ከ መቀሌ 💛❤️💛
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ Жыл бұрын
ወይ ናርዲዬ እንዴትሽ ደስ ሲል 🤔🤔
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
እንደዚህ ያለው ቀልድ አያስቅም ! መልዕክቱም አልገባኝም
@AyinalemBambore
@AyinalemBambore Жыл бұрын
❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ሀይልየ ግን ጠብቅ የርዲን አይዛሽ ሚስኪን
@ዜድነኝየቦረናዋ
@ዜድነኝየቦረናዋ Жыл бұрын
ክክክክ ገና ስለ ቀለበት እያወራችሁ ሚስቱነኝ አላለችም ሀሀሀሀ
@kidusimran4616
@kidusimran4616 Жыл бұрын
The term "generational failure" is used to refer to a situation in which members of a generation fail to achieve the expectations or goals set by their ancestors. In general, it refers to the idea that the younger generations are not as successful or productive as the previous ones. This may be due to social, economic, political and/or cultural factors such as income inequality, lack of educational and employment opportunities, unequal access to resources and services, or difficulty in changing technologies. In other cases, generational failure may be related to changes in values or attitudes over time that prevent people from different generations from understanding each other's perspectives.
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Жыл бұрын
አረ ኮሜንት ፅፌም አላቅም ያመጀመሪያዬ ነው አረ አቺ ልጅ. የኔ ነው ያግል የገራ ነው ወንድ ክክክክክ
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
አየ ዮርዲ አዴ በጥፊ አትያትም ነበር 😂 እኔብሆን አሳያት ነበር
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Altayedesta573
@Altayedesta573 Жыл бұрын
Ewhaaa leyastawekeg new showachu yastelhall bekha....
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
ባዬው ባዬው እማልጠግበው ቪድዎ/ ምርጥ ስራ ነው😂😂😂
@sanimohmmed2229
@sanimohmmed2229 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ዮርዲ ቅመም ነች
@renaabe3255
@renaabe3255 Жыл бұрын
አይ ሀይልዬ የማታደርገው የለም ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@mominahussen3844
@mominahussen3844 Жыл бұрын
ወላሒ ጉደኞች ወይ ስታምሩ❤
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ
@ገኒወለየዋየሸገርቅምጥልኦ Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ትግስተኛነሺ እኔ ብሆን በጥፊነበር የማሞቃት😂😂😂 ታድለሺ ትግስት ጥሩነው
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 Жыл бұрын
ዮርድ ታሳራሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@yohanneszirotti-q2o
@yohanneszirotti-q2o Жыл бұрын
where is the place?
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
ጠብቅ ሀይልሻ ታስለቅስሀለች ክክክክክክክ ቀላል ትወድሀለች
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ነች በእውነት
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 Жыл бұрын
ልጁቷ በጣም ጎበዝ ናት
@hassanhasan120
@hassanhasan120 Жыл бұрын
የምር ወርድ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ሀይልዩ ትችላለህ
@sitratube1193
@sitratube1193 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሀይልየ የኔ ነው አላለችም
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
ዬርዲ እራስሽን ሆነሽ ስለምትሰሪ ደስ ይላል❤
@ረሂማኑረዲነ
@ረሂማኑረዲነ Жыл бұрын
ኩሪፍት አዝናናት ዮድዬ ሁለታቹ ውውድድድድድድ
@sayedahmada3392
@sayedahmada3392 Жыл бұрын
እዚህ ቭደወ ላይ ያሳቀኝ ነገር ክክክ ሀይልየ ስትስምህ እንደት እንደሄንክ ክክክ
@waskan9729
@waskan9729 Жыл бұрын
ሀይልዬ ይወርድዬ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጣምነው የምወዳቺሁ 💖💖💖💖💖
@ukeeats7828
@ukeeats7828 Жыл бұрын
ከፕራንክ ወጣ ያሉ ስራዎችም ስራ ለምሳሌ ቦታዎች ማስተዋወቅ የብሔረሰቦች አኗኗርና ባህል ወዘተ
@danitekeste7277
@danitekeste7277 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ልክ እንደ ዮርዲ አይነት ቆንጆ ሚስት ስጠኝ❤
@ahhsgshd2029
@ahhsgshd2029 Жыл бұрын
እኔ አለሁ
@danitekeste7277
@danitekeste7277 Жыл бұрын
@@ahhsgshd2029 ማን ልበል ከየት?
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын
ናርዱ ደሞ እደት እዲመረብሽ ዚሬ❤❤❤
@TsegayAraya-gp7gm
@TsegayAraya-gp7gm Жыл бұрын
ዮርዲ ግን እንደተናደደች ልጅቷን ሰላም ሳትላት ኣልወጣላትም ማለት ነው
@zahraoumer4199
@zahraoumer4199 Жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Жыл бұрын
ዙሩን እያከረርከዉ ነዉ ሀይልዬ😂😂😂😂😂
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ❤❤❤❤
@jdjd4810
@jdjd4810 Жыл бұрын
እናንተ ክፕሽርሙጥና ሌላ አስተማሪ ህይወት የላችሁም ኤጭ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
ዪርድየ ስትናደጅ በጣም ታዛዝኒኛለሽ የምር እባክህ ሀይልየ አታበሳጫት
@mimimarmar-ne2np
@mimimarmar-ne2np Жыл бұрын
አንተ እየተሽለጠለጥክ እንዴት ፕራንክ ይሆናል ልጆቹን እያጣላክ እንዲ አይነት ፕራንከ አንተም ከልጅቶ ጋር ተደርበክ ለሚስትህን አድናቂ ናት መብቶ ነዉ ምናምን ብትል ጭርር ታረጋት ነበር
@negashdesta5679
@negashdesta5679 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላቹም ዋዉ ደደን !!!!!!!ተፈትናበታለች ሃይላችን ፍቅራቹን ይባርክ
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 9 МЛН
እየማገጠችብኝ አልታረቅም 🥺
15:45
haileye royal
Рет қаралды 169 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 168 М.
የ London አስፔዛ
15:47
Rosiye
Рет қаралды 617
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН