ዩቱበሩ የዩቱበሮቹን ሚስጥር አወጣው ፣ ሁሉም ድራማዎች ናቸው ፣ በሙስሊሞች ላይ ቀጠፈች ፣ Anun_Reaction

  Рет қаралды 3,367

Anun_Reaction

Anun_Reaction

Күн бұрын

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይድረስ አኑን ነኝ የቁምነገር ቤት በቁምነገር በአስተማሪ ወቅታዊ ቪዲዮች ተመልሶ መቷል መልካም ቆይታ ። ሰብስክራይብ ላይክ እዳይረሳ ሹክረን ያጀምአ ።
ዩቱበሩ የዩቱበሮቹን ሚስጥር አወጣው ፣ ሁሉም ድራማዎች ናቸው ፣ በሙስሊሞች ላይ ቀጠፈች ፣ Anun_Reaction
#anun_reaction #Anun_Reaction #Muslim

Пікірлер: 66
@Anun_Reaction
@Anun_Reaction 3 күн бұрын
ይህንን አካውንት ይጠቀሙ 👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Anwar Mustefa Umer 1000513901473 +251942138581
@BedriyaBedriya-s3n
@BedriyaBedriya-s3n 3 күн бұрын
ዓሰላሙ ዓለይኩም ማሻአላህ በርታ እንደ አስተያየት ሙተበሪጅ ሴቶችን ፊት ለፊት አታድርግ አብሽር ጥሩ ነገር ጊዜ ይወስዳል እንጂ ፍሬዉ ትርፋማ ነዉ በዱኒያም በአኺራም "ፈሰብሩን ጀሚል"
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
​ ወዐለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@محمديوسف-و8م4ي
@محمديوسف-و8م4ي 3 күн бұрын
ابشر
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 3 күн бұрын
ቁርአን ፈተዋዎች ሀዲሶች ጠቃሚ የሆኑትን ነገሮች ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ይቱቡም ያድጋል ኢንሻ አላህ አላህ ያግዝህ 🤲❤️
@سبحاناللةولحمدللة
@سبحاناللةولحمدللة Күн бұрын
መሸአላህ አላህ ያበርታህ ወድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 3 күн бұрын
አኑዬ አብሽር እኔስ ጨርሼ ነው ማዳምጥህ ምክንያቱም ሚጠቅሙኝ ነገር ስለሆኑ አላህ በሰማንበት ተጠቃሚ ያድርገን
@HaderaHelil
@HaderaHelil 2 күн бұрын
Allahu Akeber
@مرضيالنمشان
@مرضيالنمشان 3 күн бұрын
ማሻ አላህ ውስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ከነ ተማሪዎችህ
@AaSs-nh9ps
@AaSs-nh9ps 3 күн бұрын
ወንድሜ አሏህይጨምርልህ ሱብሀን አሏህ صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 👍👍
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
ያኢስለም ልጆች ዬት ናቹ ምርጥ ምርጥ ወንድሞች አሉን ኡኮ እነሰድገቻው ትምህርትም ነው በዘውም አንዋር እና ከመል እና ሰኢድ ብዙ አሉ እነሰድገቻው አይከፈልባትም 🎉🎉🎉🎉
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
ወገነችን ያታነገራው ታማችቶኛል ያምር 🎉🎉
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
ወለሂ ሁሱን በስቅ ሆዴን ነው ያሰማመኝ በኢሞ ሼር አይቼው ለባሌ ሼር አራኩለትና ደጋግሜ ነው ያዬሁት ክክክክክክ
@ramzia3457
@ramzia3457 3 күн бұрын
ተመልካች አላህ ይህዲሁም ይህዲነ
@AlimaAbshiro
@AlimaAbshiro 3 күн бұрын
ማሻአላህ 🎉ማሻአላህ 🎉 ቁረአንን አገርልኝ
@bnitMuhammed
@bnitMuhammed 3 күн бұрын
ወዓሊኩምሠላም ወራህመቱሁላሂ ወበረካቱሁ በርታ ወንድሜ
@MakiyaShukur
@MakiyaShukur 3 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የዛሬ ደሰታ ተብሎ ከባድ ነው ሀቂቃ
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 3 күн бұрын
صلوات ربي والسلام عليه ❤️
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 3 күн бұрын
ማሻአላህ ወንድማችንአላህያበርታህበርታ
@Jameela-h1d
@Jameela-h1d 3 күн бұрын
አህለንንንንን አብሽር በሪታታታታታታ
@زومرامحمد
@زومرامحمد 3 күн бұрын
አላህ ይዘንልን ሁላችንም ከመንገዳችን እያፈነገጥን ነዉ
@رحيمهالشمري-ه8ذ
@رحيمهالشمري-ه8ذ 3 күн бұрын
አብሽርበርታያድጋንያተምኢሻአላህእዳትቀየርለኸይሩነውየኡስታዞችንስየሸሆችንማየትቀርቶበፕራንክየሚጃጃሉትንሆኗልያሳዝናል
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
እኔስ አይቻቸውም አለቅም አለሀሚዱልለህ 🎉🎉🎉
@طيبه-ن3ف
@طيبه-ن3ف 3 күн бұрын
👍👍👍
@ToyibaToyiba-g7n
@ToyibaToyiba-g7n 3 күн бұрын
አላህይጨምርልህወድሜእኝምበሰማነውእምንጠቀምያድገን
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 3 күн бұрын
Berta
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
ለአላህ ብዬ ዉድድድድ ነው የማደርግህ አንዋር
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 3 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ToibaNegash
@ToibaNegash 3 күн бұрын
❤👐
@LeylaMm-y4c
@LeylaMm-y4c 3 күн бұрын
😊😊ሰላማቹ ይብዛ
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt 3 күн бұрын
ጀግናሁሡ❤❤❤
@SofaAwole
@SofaAwole 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZemzemUmer-m1m
@ZemzemUmer-m1m 3 күн бұрын
Masha Allah Allah ychemrlh
@ramzia3457
@ramzia3457 3 күн бұрын
ማሻአላህ
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 3 күн бұрын
እኔ ከላይ ፖስተዉ እኔ ሠኢድ አኑን ያመጣዋል ልጠብቅ ብዬ አኑንን ነዉ የምጠብቀዉ
@Sulamu-u7g
@Sulamu-u7g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
ወላሂ ልታስረዳነው ብዬ መጠበቂ 😀😀😀
@እሙሰሚራ
@እሙሰሚራ 3 күн бұрын
እኔግን ሁለይ በሰመአ እጨርሳለሁ ቢደህን አላህ ያበርታህ አብሺር
@Allehamdulila
@Allehamdulila 3 күн бұрын
ያረብ መልካም ነገሮችን ሠምተን የምንጠቀም ያድርገን አላህ ሂድያ ይስጠን
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei 3 күн бұрын
ማሻአላህ በርታ ወንዲሜ
@FatimaFatima-t8g5e
@FatimaFatima-t8g5e 3 күн бұрын
አህለን
@KhanKham-hd3ow
@KhanKham-hd3ow 3 күн бұрын
Bartaa bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZakyaAa-o5y
@ZakyaAa-o5y 2 күн бұрын
🎉
@ZakyaAa-o5y
@ZakyaAa-o5y 2 күн бұрын
❤🎉
@ramzia3457
@ramzia3457 3 күн бұрын
ወላሂ አኑን አላህ ይጨምርልህ ሀላል ነገር ውሸት የሌለበት ነገር ሰርተህ የምታገኘው ይሻላል አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@BertoCan-w7j
@BertoCan-w7j 3 күн бұрын
Anuyee❤❤❤❤🎉🎉
@seadayoutube4052
@seadayoutube4052 3 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
waalaikumsalam ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@HalimaMuhammed-qz4jd
@HalimaMuhammed-qz4jd 3 күн бұрын
አብሽር አኗሪ እኛ የማዳም ቅመሞች አለንልህ እናበረታታሀለን ግን ይችን ሳጥንህን አንድቀን እቀላቀላታለሁ ኢንሻ አላህ ግን ሁሌመ ወላሂ አስባለሁ ያረብ አላህ ያሳካልኝ
@AbcD-i8v
@AbcD-i8v 3 күн бұрын
ወአለይኩምሠላም. ለቤትህአድስነኝበረታወድም
@AwashSaeed
@AwashSaeed 3 күн бұрын
አይ ዱኒያ🎉🎉🎉🎉
@MuhammadaliJamgn
@MuhammadaliJamgn 3 күн бұрын
🎉🎉😂
@SamiraJamal-m5q
@SamiraJamal-m5q 3 күн бұрын
Sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam
@ayesha-r8i4z
@ayesha-r8i4z 3 күн бұрын
ትዝም አይሉኝ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 күн бұрын
እኔ ወላሂ ሁሌ ነው ሰብስክራይብህ አየውና እበሳጫለሁ ምን ማረግ እችላለሁ እኔ ባሰድግህ ደስ ይለኝ ነበር ቲክታክ ቢኖረኝ ብጠቀም አተን ነበር ሰብስክራብ ማስደርግህ
@ramzia3457
@ramzia3457 3 күн бұрын
ቻርጅቢቲ አልገባኝም አስረዱኝ የምታውቁ
@HayatMohammed-s5p
@HayatMohammed-s5p 3 күн бұрын
ለምንድነው ማክስ የምታርገው
@Fedila-il8ut
@Fedila-il8ut 3 күн бұрын
ስለሚያምርበት
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 3 күн бұрын
ምን አስቸገረሺ ይገላለጥደ ደህና ኮመት ኮምች ሀልቻልሺ ዝምበይ ዝምያለ ነጃወጣ ነብያችን ሱለሏሁ አለሂወሰለም
@umuyserassukura307
@umuyserassukura307 3 күн бұрын
አሏህ ይዘንልን ያራብ ያአሏህ🎉🎉🎉
@TgD-q6y
@TgD-q6y 3 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@رحيمهالشمري-ه8ذ
@رحيمهالشمري-ه8ذ 3 күн бұрын
አብሽርበርታያድጋንያተምኢሻአላህእዳትቀየርለኸይሩነውየኡስታዞችንስየሸሆችንማየትቀርቶበፕራንክየሚጃጃሉትንሆኗልያሳዝናል
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 3 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@alidekalaz2485
@alidekalaz2485 3 күн бұрын
💕💕💕💕💕💞💞💞❤️❤️❤️💗💗💗💗💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 334 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
አነጋጋሪ ክስተቶች በጉማ አዋርድ | የኔ ቅዳሜ
12:16
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 553
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 9 МЛН