ዘዳዊት ቴዎድሮስ ካሳሁን ፣ ታህሳስ 2015

  Рет қаралды 292,217

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

#amleset #ethiopia #teddyafro #teddyafrofamily
The official KZbin Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
www.instagram....
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/...
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 837
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ንግስትዋ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹዉ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤🙏
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ነይ እንዛመድ ማር
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
እንኮንለዚህአበቃሸ
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
እኳንማርያምረችሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@dasashtigabu1116
@dasashtigabu1116 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️
@samsonfita1990
@samsonfita1990 Жыл бұрын
WOW god bless you all family
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ደስ ምትሉ ቤተሰብ
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 Жыл бұрын
Mashallah.allah.yasdgew....athniw.memislew...yhaljima.dagmwt.athamninki.honw...ethopian.badtrz.yakomatall...salmit.yasaygii....
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በምገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@lanatube6070
@lanatube6070 Жыл бұрын
metbeke Egzhbahre new!!!!!!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በፀጋ ያስድግላችው ምርጥ የኢትዮጵያዊ ልጆች 🙏🙏🙏 💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️❗️
@amena3575
@amena3575 Жыл бұрын
የተቀደሠ ቤተሠብ እግዚአብሔር ያሣድግልችሁ ቴዲዎቻችን ብዙልን ❤የተባረክሺ ሚሥት የተቀደሠ ባል ❤🙏ያኑራችሁ
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አመለሰትዬ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ስለወለድሽ ልጆችሽንም በሰላም በፍቅር በጥበቡ ያሳድግልሽ የኛ ንግስት የሴቶች ተምሳሌት ሁሌም ውድድ ነው የማረግሽ 😍😍🙏
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
የንጉሱ ቤተሰብ ❤️❤️❤️ ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት ትበዛላችሁ🥰💓♥️💞💞💞💞
@kiyayemariyamzemikael
@kiyayemariyamzemikael Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ኤማዬ የንጉሱ ቴዶዬ ዘሮች ብዙ ተባዙልኝ እንዴት ደስስስስ የሚል ስም ነው ዘ-ዳዊት ቴዎድሮስ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹ እውይ ማማሩ❤ ሁሌም ፍክት በሉልኝ 🥰
@kf4113
@kf4113 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ በቤተ መቅደሱ ያሳድግልሽ መዳኃኒዓለም
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
" ልጅን ህፃን ሳለ ምራው ባደገም ግዜ ከእርሷ ፈቀቅ አይልም" እንደሚል መ/ቅዱስ እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲያድጉ ይሁንላቸው!!!
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
የኔ ማሮች እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች 💋💋💝💝
@fatma-yc6up
@fatma-yc6up Жыл бұрын
❤️👌👍
@user-yd4ph8ep2i
@user-yd4ph8ep2i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ንግስቷ የነጉስ ቴድሮስ ካሳሁን እመቤት ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጆችሽን የኔ እናት❤️❤️❤️
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 Жыл бұрын
የእፃናት አምላክ አገራችንን ሰላሙን አብዝተህ ባርክልን።የተወለዱ ልጆች በሰላም ይደጉልን።ፍቅር ያሸንፋል።
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Жыл бұрын
በመጀመሪያ፤ እንኳን ማርያም ማረችሽ 🙏 ሲቀጥል፤ The entire family: በርቱ እንዳትረቱ 💪🇨🇬🇨🇬
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ልጆቻቹህ ይደጎላቹሁ💚💛❤️🙏🙏🙏
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ ስወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ መልካሞች የብዙ ነገር ምሳሌዎቼ በጣም በጣም ነው እምወዳችሁ በፀናች ሀይማኖት ያኑራችሁ
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 Жыл бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሺ !! እግዚአብሔር ቤታችሁን በመንፈስ ቅዱስ ሞልቶታልና በልጂ በረከትም ጎብኝቷችሗል በጤና በጥበብ በእውቀት ይደጉ ድንግል ማርያም ከነልጇ ሁሌም አትለያችሁ የመላእክት ጥበቃ ሁሌም አይለያችሁ።
@worknehgizaw3611
@worknehgizaw3611 Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው በልጅ መባረክ እመቤቴ ታሳድግላቹ ቴዲንም አንቺንም ፈጣሪ ይባርካቹ ለወግ ማዕረግ ያብቃላቹ ቴዲም እራሱን ይጠብቅ በስፖርት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
እግዚያብሔር በጥበብ ያሳድጋቸዉ ዘራችሁ ይባረክ የቴዲ ዉቦች❤
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ❤
@hana4049
@hana4049 Жыл бұрын
ፍሬው ያማረ ዘር🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቴዲዬና አምሊ በመልካም ፍሬዎች የባረካችሁ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
እግዚአብሔር በ ጥበ ብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ ! ቴዲዬ ና አምለሰት ዘራችሁ ይባረክ !!
@addisalem2106
@addisalem2106 Жыл бұрын
ይገባሃል ንጉሳችን 🙏ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች👑😍
@tsega1975
@tsega1975 Жыл бұрын
ምን ያህል ደደብ ብትሆን ነው አንድ አዝማሪን ንጉሳችን የምትለው ዘፈን በመዝፈኑ አድንቀው ክብር ለሚገባው ግን ክብር ስጥ እሺ ንጉሳችን ምናምን ምን ማለት ነው ጡዘታም በርግጥ ቴድሮስ ጎበዝ አዝማሪ ነው ግን ምን ይጠበስ ንጉሳችን Shame on u
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Жыл бұрын
ድንጋይ እራስ የደላው እያየሽ ንጉሴ በይ እኛ ንጉሳችን የአለም ቤዛ ነው ።አይ ደሀ እሄንን እያየሽ ኑሪ አዝማሪን አምልኪ ተራ
@AETV1116
@AETV1116 Жыл бұрын
ሁላችንንም ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን። እንኳን ደስ አላቹ።
@tigetsegay9464
@tigetsegay9464 Жыл бұрын
Amen amen amen
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 Жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ.... ቴዲዬ በረከቱ ይብዛልህ የኢትዮጵያ አለኝታ ምርጥ ሰው !!!
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እሰይ አመልሰት እንኳን ደስ ያለሽ መላውን ልጆችን አምላክ ቅዱሳን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ቴዲና ቤተሰቦቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጣብቃቹ 🙏❤️
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ 😘😘😘😘
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ዘዳዊት ሚካኤሌ የማርያም ኤማሁስ እሰይ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ 💕💕
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 Жыл бұрын
ኤሚዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ ደስ የሚል አወላለድ ነው🙏🙏🙏🥰🥰🥰💚💛❤🤲🤲🤲
@ayelumekonnen874
@ayelumekonnen874 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ። እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች አምላክ ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ይባርካችሁ።
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena Жыл бұрын
ተባረኩ አምላክ ማስተዋልን፤ጥበብን ይስጣችሁ!!! ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ!!! ❤ 🙏
@abiyitna9767
@abiyitna9767 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ በማስተዋል በጥበብ ባርኮ ቀድሶያሳድግላቹ የኔ ቆንጆ አስተዋይሴት 😍
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ጌታ እ/ር ይመስገን። ልጆች የእግዛብሄር ስጦታ ናቸው በማስተዋል በጥበብ ያሳድግላችሁ ተባረኩ ለማሳደግም ማስተዋልና ጥበብ ይብዛላችሁ በከበረው በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፍ ከናንተ ይራቅ እወዳችሀለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ዘዳዊት ቴዎድሮስ ካሳሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ የተባረከ ቤተሰብ
@abebasirawbizu9860
@abebasirawbizu9860 Жыл бұрын
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበረ ከወለድሽ በሀላ ስላላየውሽ እንኳን ለዚች ቀን በቃሽ እመቤቴ ትጠብቃቹ የኔ ምርጦች ❤
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደህና ወለድሺልን ዳግማዊይ ቴዲን በማገኘታችን በጣም ደስ ብሎናል ቴዲ ወደር የለለዉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ነው አምለሰት አንችም ዉዷ የኢትዮጵያ ምርጥ እናት ነሺ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ያሳድጋችሁ ሁለት ሴት ሁለት ወንድ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Жыл бұрын
የምርጥ ምርጥ የንጉሱና የንግስቷ ፍሬዎች እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግን ብዙልን ሺ ሁኑልን እደጉ ተመንደጉ ፣🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺
@micsph8657
@micsph8657 Жыл бұрын
Such a Sweet & Adorable Kids, Mother & Father too even if he's not in the Vid. I was watching from Just watching & I remember this type of monologue of Celine Dion's baby's album after she had her first First Born. Congrats My Sister Amelset & Brother Tewodros!! Much Blessings & Happy Holidays to Your Family.
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
ውዶች ታምራላቹ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ አንቺም እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቅን ተባረኩ
@fekertube5818
@fekertube5818 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣም ምርጥ የፍቅር ቤተሠብ የእናቶች የሤቶች ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ማዕተብ ብሸን ባታትበጥሸ ይበልጥ ያምረ ነበረ ውበትሸን ደበቀው እግዚአብሔር ልጆችሸን ይባረክልሸ ።
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
እግዚሃብሄር እንደ መልካምነትሽ ና ቅንነትሽ የተባርኩ ቆንጆ ልጆች ስትቶሻልና ጌታ ይባርክልሽ ይተብቅልሽ
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
እመብርሀን እንኳን በሽልም አወጣችሽ መልአኩ ቅድስ ሩፋኤል እንኳን ከለለሽ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏💞
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Жыл бұрын
የተባረክሺ ሚሥት የተቀደሠ ባል ❤እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ይገባሃል ንጉሳችን 🙏የንጉሱ ቤተሰብ ገና እንደ ሰማይ ከዋክብት ትበዛላችሁ🥰
@mesiabebe4709
@mesiabebe4709 Жыл бұрын
ንጉሳዊያን እግዚአብሄር ብዝት ያርጋችሁ በጥበብ እና በሞገስ እደጉ ❤️❤️🥰
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ውይ ስታምሩ የኔ ማሮች እድግ በል ዘዳዊትዬ ሑላችሑንም እግዚአብሔር ያሣድጋችሑ ኤምዬ የንጉሳችን ንግስት እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ 🙏
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችስ መድሃኔአለም በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ😍 ስሙን ግን ዳግማዊ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ። ሁለተኛ ወንድ ልጅ ስለሆና ከአባቱ ስም ጋር ደግሞ ደስ የሚል ትርጉም ስለሚሰጥ
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Жыл бұрын
ኤሚ እኳን በሰላም ተገላገልሽ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹ ብላቴናው ቴዶ እንኳን ደስ አለክ ብዛልን የኛ ጄግና የሃገር ባለውለታ የአንድነታችን አርማ 💕💐💕💐
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 Жыл бұрын
በ እግዚአብሔር መድረክ እንደ ቴዲዬና አምለሰት። ዘመናችሁ በሙሉ ይባረክ
@fuafuatewedile6664
@fuafuatewedile6664 Жыл бұрын
እድድድድድግ በል❤️❤️❤️❤️, እግዚአብሔር ለዚክ ደግ ቤተሰብ ሲል ለሀገራችን ሰላም ያውርድ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አምለሰትዬ በረታሽ 🙏 ቤቢዬ አድጓል ደስ ይላል ። ፈጣሪ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ባርኮ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏
@AlemayehuMamo6556
@AlemayehuMamo6556 Жыл бұрын
ቴዲ የሠፈሬ ልጅ ከጅማሬህ እስከ አሁን የጠበቀህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይጠብቅህ እናም አንኳን ደስ አላችው
@user-cq8vt2lk7e
@user-cq8vt2lk7e Жыл бұрын
ሄሚዬ እግዚያብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላቹ መላው ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው ምወዳቹ
@hilu4406
@hilu4406 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing your most precious gift with us. GOD BLESS THEM ALL. yidegulish. Geta be ekifu yizo yasadegilish.
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
wow እንኳን ማርያም ማረችሽ 💋 ልጆች ቴዶ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏 we/l come baby 🙋🙋🙋🙋😘😘😘😘😘
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
በጌታ መባረክ ማለት ይሄ ነው እግዜአብሄር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@hanatesfa6933
@hanatesfa6933 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ንግስትዋ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹዉ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Masha Allah ደስ ስትሉ አላህ yasadgilachu♥👍
@saramulugeta7555
@saramulugeta7555 Жыл бұрын
Such a Sweet and Adorable kids Mother and Father too God bless you and all your family
@frehiwettesfaye5685
@frehiwettesfaye5685 Жыл бұрын
እዉይይይ የኔ መልአክ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ንጉሱ እና ንግስቷ we love you
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እንቱፍ ቱፍፍፍፍ .... እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የእመብረሃን ጥበቃ አይለያችሁ 🙏🏼😍🥰😘
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
በአላህ እንዴት ነው ሚያምሩት ማሻአላህ እድግ በሉ ካይን ይጠብቃችሁ ። አባታቸው ግን በቃ የሰው ልብ ውስጥ ብቻ ልኑር ብሎ ነው መታየት አይወድም ልበል ?? እንኳን ደስ አለህ ክቡር ዶ/ር ቲወድሮስ ካሳሁን ።
@emebethemiru6543
@emebethemiru6543 Жыл бұрын
BEAUTIFUL , BEAUTIFUL , BEAUTIFUL FAMILY "INSIDE AND OUT SIDE " OUR HEROES FAMILY MAY GOD BLESS YOU EVERYDAY!!!!
@elenisileshi4424
@elenisileshi4424 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዛችሁልን እንዴት ደስ እደተሰኝሁ ክብሩ ይስፋ ❤️❤️🙏
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
እፎይ ማሮች : እመብርሀን በቤቱ ታሳድግላቹ: አንቺና ቴድዬን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥታ የልጆቻችሁን ወግ መአረግ ያሳያቹ: የኢትዮጵያ ንጉስና ንግስት እወዳቸዋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሱ። እግዚአብሔር እነዚህን ህፃናት ያሳድግላችሁ። ቤተሰቡን በሙሉ በፀጋ በረከት ደግፎ እድሜ ጤና ሰጥቶ ያኑራችሁ።
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰቡን ሁሉ ይጠብቅ ህፃናቶቹንም በሞገሱ ያሳድጋቸው
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 Жыл бұрын
ስታምሩ! በቃ ቆንጆ ብቻ። ቤተሰብ በሙሉ አንድ ላይ ደግማችሁ ዶርዜ እንምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ።
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የድንግል ማርያም ልጅ በሞገስ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@saragirma5196
@saragirma5196 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይባርክችሁ❤❤❤❤❤🌿🌿
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ 💐 እግዚአብሔር ልጆችሽን. በእቅፉ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏💐💐💐
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 Жыл бұрын
Thank you for sharing!!!! Beautiful family ❤️❤️❤️ May God bless you all.
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችስ አመለሰትዬ ደርባባ ሴት እዩኝ እዩኝ የማትይ በፀጋውና በሞገሱ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፣ አዲሱ ዓመትም የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤናና የጥሩ ውጤት ያድርግላችሁ። ልጆችሁንም ቸሩ አምላክ ይባርክላችሁ።
@addisabebakyoto27
@addisabebakyoto27 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ስታምሩ የተወለዱት አድገው ለወግ ማእረግ ይድረሱልን ተባረኩ መልካም ገና 🥰🥰🥰🥰🥰
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m Жыл бұрын
ንጉሳችን ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Жыл бұрын
በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ፣ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።
@zuzu4528
@zuzu4528 Жыл бұрын
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ አምለሰት እግዚአብሔር በጥበብ ሞገሱ ያሳድግላችሁ 🙏ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦችህ ❤
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Жыл бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ በሽልምት ታውጣሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@tr7094
@tr7094 Жыл бұрын
May God bless you all every single day!!! Beautiful family, where is daddy?? It’s not complete without the king.
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔቆንጆ 🙏❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
እውይየኔ ፍቅር እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ በፀጋ ያሳድግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ሁሉም ቁርጥ ንጉሱን❤️❤️
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘራቹ ይባርከው እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላቹ አሁንም ያብዛቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@Michael-pt2zv
@Michael-pt2zv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍሬአችሁ ይባርክላችሁ እግዚአብሔርን በመፍራት ያኑራችሁ በፍቅር።
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
እግዚያአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ በሞገስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግልሽ አሜን
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ ተባረኩ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ በሁሉ ነገር የተባረከ ቤተሰብ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
እግ ዚአብሄር በጥበቡና በሞገሡ ያሣድግላቹ ❤❤
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Жыл бұрын
ማሻ አላሕ እኳን ቀሰላም ወለድሽ አምልዬ አላሕ ልጆችሽን ያሣድግልሽ
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ የ እመቤታችን አማላጅነት አይለያችሁ
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ አምላክ በጥበብ ያሳድግላችሁ
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
So beautiful family💙 እንኳ ማሪያም ማረችሽ። እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በእውቀት ያሳድግላችሁ። 💚💛❤️
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች የንጉሱ የቴድየ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
Wiiiy yene Geta, ❤ 😘⚘️Egziabher Amlak be tibeb yasadigilachihu 🙏
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
አቤት እናተ ጥዶች ስወዳችው ከልቤ ነው ቴዲዬ እና አብለከት ሙጬ የኔውድ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ የኔውድ💚💛❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 Жыл бұрын
እመብርሀን እናቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ❤️❤️❤️
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 347 М.
አርቲስቶች ከልጆቻቸው ጋር/ethiopian artists
8:18
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН