ዘጋቢ ፊልም "ጎርጎራ" Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 7,109

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@yayahala615
@yayahala615 3 ай бұрын
አብቹ የታሪክ ሰው ።።።ባንተ ነው ይህ ሁሉ ።።።የተደበቅ ውበት ያወጣህው ❤❤❤❤
@yeromshiferaw1640
@yeromshiferaw1640 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ምርጥ መሪ:: ያንተ ጠላት ሆዳም ቄሶች ዘረኛና የዛጉ የሻገቱ ጀኔራሎች እንዲሁም ቀበሌ እንጂ ሀገር የሌላቸው ናቸው:: አይዞህ አንዱ በግራህ አንዱ በቀኝህ ገደል ይገባሉ::
@AandC1130
@AandC1130 3 ай бұрын
ተመስገን። ጥሩ ነገር ሲሰራ ጥሩ ነው እንበል እባካችሁ።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ዋውውውው🎉🎉🎉🎉
@berhanuassefa1931
@berhanuassefa1931 3 ай бұрын
Many thanks HE PM for the unbelievable job and your innovative and forward-looking initiatives.
@mestiberhanu3808
@mestiberhanu3808 3 ай бұрын
ብቻይገርማል!!! የሰው እጅ ለካ እንዲህም ማልማትይችላል!!!!!
@Adi-p7b
@Adi-p7b 3 ай бұрын
❤ ሞት ለማይኖረው ኣፓርታይድ ኣብይ ኣህመድ👌
@damtewmamo7458
@damtewmamo7458 3 ай бұрын
ኘሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው! ነገር ግን የአካባቢው ነዋሪ ለምንድን ነው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ ቁጭ ብሎ የነበረው? ራሱን በራሱ መምራት አይችልም ማለት ነው? መቼም ፕራይም ሚኒስትሩ በየቦታው እየዞረ ይሄን ስሩ እስኪላቸው ድረስ ነው የሚጠብቁት? የአካባቢ ሰዎች ነን የምትሉት አታጋኑ? እርሻም ለማረስ ሰው መቶእስኪነግራችሁ የምትጠብቁት?? እስኪነግራችሁ
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
አዲሳበባ የመንግሰት መቀመጫ እሰከዛሬ ለምን መፀዳጃ ቤት ሆነች ለምን አባይ ከእግራቸዉ ሰር ሲፈሰ አማሮች ለአባይ ከማዜም በሰተቀር ምንም የፈየዱት ነገር አነበረም። ከዝያማ መለሰ መጥቶ ግድቡን ገነባዉ አሁንም የሆነ የኢኮኖሚ ክብሪት ይፈልጋል አንድን ክልል ለማነቃቃት እሳትም ሰታነድ ብዙ ሁፍ ትላለህ ሰተጀምረዉ አንዴ ከተያያዘ በኃላ ይቀላል ከሰሉን በመሐል በመሐል ማራገብ አለብህ ጎርጎራንም የሚያራግባት ጠፍቶ ተዳፍና ነበር ግን ፍሙ በወሰጣቸዉ አለ ያሳወቃል ይህ የማደግ ፍም እንዲኖርህ ያሰፈልጋል ሲጀምር እንቨሰትመቱ መጣልን ብለወ ተቀብለዋል ኢንቨሰትመቱንም እንደሌላዉ ቦታ አይዘርፉትም አያቃጥሉትም የሐይማኖት የተቀደሰ ቦታ በመሆኑ ቆሶቹም ሳይማሩ የሰለጠኑ ናቸወ በትንሸ ግዜ ለዉጥ ይመጣል ብዬ ተሰፋ አለኝ ወያኔዎች የቢለዬን ደላር የሱኳር ፋብሪካ ወልቃይት ዉሰጥ ለማቋቋም ሲፈልጉ የገዳሞቹ ቆሶች እና የኢትዬጵያ የእንጀራ ልጆች ተቃውመዉት ነበር እና ጥሩ መሪ ካገኙ በአጭር ግዜ ይለዉጣሉ አሁን የኢኮኖሚዉ ክብሪት ተሎክሶ እሳቱ ብዙ ማገዶ እየፈለገ ነዉ ለዚህም የአካበቢዉ ሕዝብ በኦርጋኒክ ዘዴ ሸንኩርት ቲማቲሙን ወተቱን ዶሮ እንቁላሉን አምርቶ ለጎርጎራ ሪዞርት ያቀርባል ፍየል በጉን ብያለሀኝ ወይሰ ረሰቻለሁኝ
@musahm100
@musahm100 3 ай бұрын
አረ እምኑ በቃ ....ሰውየው ይበልጣቹሀል
@sileshia9828
@sileshia9828 3 ай бұрын
"የአካባቢው ነዋሪ ለምንድንው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ የተቅመጠው?" ጥያቄው መሆን ያለበት "የኢትዮጵያ ሕዝብ ለምንድንው እስከዛሬ እጁን አጣጥፎ የተቅመጠው?"
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 13 МЛН
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 89 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 140 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 478 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37