ዘጋቢ ፊልም- ኢትዮጵያን ለመቀራመት

  Рет қаралды 49,954

EBC

EBC

Күн бұрын

ዘጋቢ ፊልም- ኢትዮጵያን ለመቀራመት
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 44
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ማህበረሰቡን የሚያነቁ ዘጋቢ ፕሮግራሞች በጣም ያስፈልጋሉ። አለበለዚያ ትውልዱ ከፊቱ ስለተደቀነው አደጋ ፈፅሞ ሊረዳ አይችልም። የመንግስት ሚዲያዎች እባካችሁ ከእንቅልፋችሁ ንቁ!
@edinhaila6788
@edinhaila6788 3 жыл бұрын
ethiopia ኤርትራ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ከክፉዎች ከተንኮለኞች ከሸረኞች ይጠብቅልን አሜን
@berhanudema7487
@berhanudema7487 3 жыл бұрын
I think etv is getting better than most of social media outlets in fact finding by presenting historians, authors and balanced politicians foreign and domestic.
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
2 TETALTEW YETFATU HAGEROCH
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 жыл бұрын
ክብር በባዶ እግራቸው ውድ ህይወታቸውን ሰውተው ይቺን ቃላቅ ሀገር ላቆዩልን ጀግኖቻችን ክብር አሁንም መስዋት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች💚💛♥🙏
@swoubshet982
@swoubshet982 3 жыл бұрын
etv የህ ያቀረባችሁት ( documentary) በጣም ጥሩ ጂማሬ ነው። ቀጥሉበት ፣ ምክንያቱም ወጣቱ ስለ ሐገሩ ያለው ታሪካዊ እይታ በጣም የተንሽዋረረ በመሆኑ የዚህ አይነት ኘሮግራም መጠነካር ሕዝባችን ግዜውን የተመጣጠነ እውቀት ለማግኘት ይችላል። መልም የስራ ዘመን በርቱ!!!
@stillhopeful7061
@stillhopeful7061 3 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያዊያን ነፃነት በአባቶቻችን እና በእናቶቻችን የህይዎት፣ የደም እና የአጥንት ዋጋ ተከፍሎበታል። ባሪያ ሆኖ የስጋ ቁርጥ ከመብላት ነፃ ሰው ሆኖ ቆሎ እንዴት እንደሚጣፍጥ ጠንቅቀን እናውቃለን። ኢትዮጵያ ወይም ሞት።!!!🇪🇹🇪🇹
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 жыл бұрын
ትክክል ወላ 🇪🇹🦁
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 3 жыл бұрын
Great information we need more. I learn a lot of information. God bless Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጠላቶችሽ ይበተኑ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 3 жыл бұрын
Asseb aydelm eritrea bemulu enstachulen our brothers and sisters ethiopian 🇪🇷🇪🇹✊✌️✊✊✊✊
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 3 жыл бұрын
በርቱ በጣም ጠቃሚ ሁሉም ሊያየው ስለሚገባ ሀገር ቤት ላለው ደግሞ እንዲመለከተው ቢሆን መልካም ነው።
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 3 жыл бұрын
God is in our side the tuth always Concord. I am very proud been Ethiopian and by our PM Abiy
@rozrr3637
@rozrr3637 3 жыл бұрын
Live you ethopia life
@getugezahgn28
@getugezahgn28 3 жыл бұрын
Great information we need more like English sub-title this program!!
@biniamsileshi2747
@biniamsileshi2747 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርቱ ግን አሁንም ይቀራል ህዝቡ እኮ ከድህነቱ ጋር ምንም አያውቅም እሳውቁት። በተለይ የሀይማኖት ተቁዋማት ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል በርቱ እንኩዋን እውነት ውሸትም ብዙ ነገር ቀይሯል
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 3 жыл бұрын
እሱ ነው እኮ የጎዳን።የእኛ ህብረተሰብ ችግር ስለጎዳን።ቢያንስ እንኳን እራሳችን ተጠቅመን አይደለም እኮ ጉዳት ንናደርሰ በምሳ ወይም በመጠጥ ነው።ስለዚህ የኢትዮጵያ ሙሁሮችና።የአፍሪካ ባለሃብቶች ሊነቁና ሙህር ልጆቻችንን ስለአፍሪካ የአፍርካዊያንን ሃብት እንዴት ነያዝና ለትውልድ ፈተናን እንዳናስቀምጥ።ታላላቅ አገሮች አመጣጣቸውን ሊመረመርና ሊታወቅበት ያስፈልጋል።
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ፣ የመከራከሪያ ነጥብ ሊሆን የሚችል ዘጋቢ ፊልም ነው። እናመሠግናለን። ግን ለአለም አቀፉ ህብረተሰብ ሊደርስ እንዲችል በእንግሊዝኛና በሌሎችም ቋንቋዎች ተተርጉሞ ተደራሽ ማድረግ ይጠበቅባችኋል። ይህን ማድረግ ግድ ነው።
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 жыл бұрын
Wow, outstanding documentary!! That's all the Truth and Praise God for the truthful people even though the false and corrupted people like Martin Palout fabricate the truth God revealed the facts in this Amazing way. Thank You for sharing and May God Bless Our PM Dr Abiy Ahemed Ali and Ethiopia;!
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 3 жыл бұрын
ለሃራችን ዘብ እንቁም
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
Dankeschön🙏 sehr important Unterhaltung ❤️🇪🇹💯
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 3 жыл бұрын
ፕሮሰር አስፋ እንዳሻው ስለአብይ ያሉት ነገር በጣም ደነቀኝ ይገርማል በጣም ሚገርም ነው እናመሰግናለን ፕሮፌሰር
@yeneamlak2004
@yeneamlak2004 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ።እኔም እንዴት እንዳስደሰቱኝ።
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 3 жыл бұрын
ምን ያደርጋል የኢትዮጲያ ፓለቲከኞች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው ለህዝቡና ለአገሩ የሚያስብ የለም ነገ ጥለን ለምንሄደው አለም ህዝቡን እናባላዋለን አንድ ጥሩ መሪ ሲመጣ በአገሩ ሰው እንዲበላ ይደረጋል ወገኖቼ አባካቹ እንቃ እቺን አገር ተባብረን እንጠብቃት
@nebiatyessuwork7139
@nebiatyessuwork7139 3 жыл бұрын
Excellent
@tesfayeberhane3132
@tesfayeberhane3132 3 жыл бұрын
Taking this true what Ethiopan policy &African union has to do in order to tackle the issue leaden if the what the plan is there what is African people Academics Advise the government policy I I think we should educate;frontline school binging from alimentary . Diverse group course ,
@naniyeshe3229
@naniyeshe3229 3 жыл бұрын
ዘንዶ ተጠቀለለ መግቢያ ቪዲዬ ይቀየር
@selamlalem3040
@selamlalem3040 3 жыл бұрын
እናመሰሰግናለን ኢቲቪ እንደዚህ ዓይነት ፕሮገራሞችን በተለያየ ቋንቋ ተርጉማችሁ ብታቀርቡ በዚ ብቻ ሳይሆን እስራኤኤም የኛን ዉሀ በግብፅ አሳልፋ እንደምትወስድና በ1977 በጠራራ ፀሀይ ህዝብ ሰርቃ እንደሂደች ለዛን ግዚም ድርቅ ከአሜሪካ አዉሮፖ አረብ ሀገራት ጋር ተባብራ ያደረገችዉን ለህዝብ ማሳወቅ ብትሰሩ ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በዛን ግዚ 300,000ህዝብ ማለቅ ም/ት መሆኑን በ1 ሰዉ ነብስ 1000$ ተከፍሎት ለሞሳድና ለ CIA የሰራ ሀገሩን የከዳ አሁንም የሽግግር መንግስት ሀሳብ አመንጪ ሌባ ልክስክስ መሆኑን ጉዱን ኢትዮጵያዊያን እንዲያወቁ ቢደረግ እሱም ሆነ መሰሎቹ በታሪክ ተወቃሽ ማድረግ
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የታሪክ ተመራማሪዎች ኢትዮጵያን ለመመራመር ብዙ ይቀራችሗል"ገና ምንም አልተነካምም አልተጀመረም። ኢትዮጵያን ነጮች ብዙ ታግለዋል ተመራምረዋል "ለዛም ነው ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰተው የሚወላጨሙት " ።የታሪክ ምሁራኖቻችን እንቅልፍ አተኙ ከነጮች ሌብነታቸው አውቀናል አሁን ኢትዮጵያን መርምሩ። "ኢትዮጵያ ማለት ትርጉሙ እንቁ ያማረች ውብ የወቅ ምድር ማለት ነው " ይችን ወርቅ የሆነች ሀገር ማግኘት የኛ ጥረት ነው"ወርቅ እንዴት እንደሚገኝ ሁላችሁም ታውቃላችሁ።
@sammymanu7584
@sammymanu7584 3 жыл бұрын
The scramble for Africa old way and new way is the struggle between oppressors and the oppressed. Some African leader tend to forget the illusive hand of colonials. They think they are chosen by colonials by taking their aid financial or armaments. That was and is the tips of the ice berg. It is a way to smoothen and an arrangement for getting into strategic colonization plan. Africa must wake up, stop fighting with each other and create unity with Africans in order to strengthen the power of self-sufficient.
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 жыл бұрын
I think he is Canadian
@mimitakele4082
@mimitakele4082 3 жыл бұрын
🙏🏽🇪🇹
@mohsenabdo9863
@mohsenabdo9863 3 жыл бұрын
It is no what are you talking about how much they pay to say that the weyane Started the war why are you hiding the truth
@addmih7751
@addmih7751 3 жыл бұрын
ይሄ ደንቆሮ የሆነ ህዝብ እንዴት ይገባዋል ጆሮው የተለቀው እኮ በውሸት ወሬ ነው። ደደብ የሆነ እማይገባው ህዝብ ነው ።
@johnf906
@johnf906 3 жыл бұрын
Antesa??? Min aderek??? Criticism only can’t solve anything
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 жыл бұрын
ህዝብህን አትስደብ ያው አተም ከዚ ህዝብ መሠለኝ የወጣሃው ከመወቃቀስ ታሪክ እንስራ እንደ አባቶቻችን
@hopesolo6233
@hopesolo6233 3 жыл бұрын
ቀላል ደደብ ከብት ነው እንጂ። እዚህ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ ሶማሌ እያለ እርስ በራሱ ይባላል።
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
KKK HULUM BIHER LE RASU HAGER BEKI NW
@yohynabex5642
@yohynabex5642 3 жыл бұрын
Sorry for all of you !! you all media's are liars . What ever you said we Ethiopian's are always the winners. You know what!? why do you talk about Ethiopia ??? Is Ethiopian's asked you? So what , why ??? Who are you after all about us? What is your concern?? What ever happen in Ethiopia WE and TPLF are one country's citizen . Please stop transferring false news.
@اسام-ح2ت
@اسام-ح2ت 3 жыл бұрын
🇱🇷🦶🇱🇷🦶🇱🇷🦶🇱🇷🦶
@mimitakele4082
@mimitakele4082 3 жыл бұрын
🙏🏽🇪🇹
ዘጋቢ ፊልም፡-ኢትዮጵያ|
35:27
EBC
Рет қаралды 43 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 59 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 64 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 59 МЛН