ዘካተል ፊጥር በብላክ መንዝራችሁ ስጡኝ ያለው አስቂኝ ሙሳፊር SOMI TUBE COMEDY

  Рет қаралды 189,012

SOMI

SOMI

Күн бұрын

የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን 💡
ዘካተል ፊጥር በብላክ መንዝራችሁ ስጡኝ ያለው አስቂኝ ሙሳፊር... ስለ ዘካተል ፊጥር የሚያሳይ አስቂኝ ድራማ
ስለ ዘካተል ፊጥር ምን ያህል እናውቃለን?

Пікірлер: 744
@tigsitwodn4837
@tigsitwodn4837 4 жыл бұрын
እኔ ክርስታን ነኝ ግን እና ባባ ቤተስብ እስከ ሚመጡ ይናፍቀኛል
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ምችት ይበልሽ
@abdullahmohammed7335
@abdullahmohammed7335 4 жыл бұрын
ነኢማ ሆነሽ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 4 жыл бұрын
ስምሽ ለአረብ ሀገር ነው ነኢማ የተበለው
@user-eq1xt2un6v
@user-eq1xt2un6v 4 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራሽ ውዴ 🌷
@user-ll4sp8lo1k
@user-ll4sp8lo1k 4 жыл бұрын
ስምሽ ለአረብ ሀገር ነው ነኢማ የተበለው ነኢማ ሆነሽ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
😂😂😂ባባኮ የመጨረሻነው ሚችለው በዚያላይ ሁሉም ያምርበታል
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ማሪዋ
@aminattube1105
@aminattube1105 4 жыл бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maGziK1rlsZrfqc የሙሳና የከድር ታርክ ክፍል 6ዉብ ትረካ 👆
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
@@You-ex5rk ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ እመልሳለሁ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Zem Assfa ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ እመልሳለሁ
@abdulazizmosa7578
@abdulazizmosa7578 4 жыл бұрын
ስራቹን ብዙ ግዜ ከሚስቴ ጋር አብርን እንከታተላለን፣ አስተማሪ የሆነ ሃሳብ ነው የምታስተላልፍት፣ ጎበዝ ልጆች፣ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ (አብዱላዚዝ ከጀርመን)
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maGziK1rlsZrfqc የሙሳና የከድር ታርክ ክፍል 6ዉብ ትረካ 👆
@user-in7eh9hx7k
@user-in7eh9hx7k 4 жыл бұрын
@@user-yj5wd3kl5p ገገገገጀገጀጀአኘጀጀጀገገጀኘኘኘሠኘኘኘኘመጀገጀጀረረሐለ
@fatimaalsaid5511
@fatimaalsaid5511 4 жыл бұрын
ባባ ምስትህ ሁሉም ያምርባታል 💛🌻🌻🌻
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b 3 жыл бұрын
ታስቃላችሁ
@user-hd2cs8df6b
@user-hd2cs8df6b 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ ምላስህን ሰብስብ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
ባባ እረጅና ሢየምረብህ😂😂😂😂😂 ማነዉ እደኔ በሥቅ ያለቀሠዉ መጀመራ ምላሥሆን ሠብሠብ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ማሪዋ
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maGziK1rlsZrfqc የሙሳና የከድር ታርክ ክፍል 6ዉብ ትረካ 👆
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
እኔ ክርሲቲያን ነኝ ግን በጣም ነው እምወዳቹህ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ በቅንነት
@aminattube1105
@aminattube1105 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maGziK1rlsZrfqc የሙሳና የከድር ታርክ ክፍል 6ዉብ ትረካ 👆
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@aminattube1105 ነይ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ባልና ሚስት የሚመላለሱት ቃላት በሙሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ሁሌም አሪፎች ናችሁ ግን ልጁ አባዬ ሲል በጥፊ ብለኸው ቢሆን የበለጠ ቆንጆ ነበረ
@user-ot1jg9sf2m
@user-ot1jg9sf2m 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስስስ የምትሉ ናችሁ🌷🌷🌷 የምር አሳቀችሁኝ እሽ ይመቻችሁ ኑሩልን ዘላለም ባባየ ሞቀህ እደ ሂሳብ ሲምታተብህ 😂😂😂😂
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@Ameerah-Ahmed4e
@Ameerah-Ahmed4e 4 жыл бұрын
you guys are hilarious especially Baba. You always remind me Shewaferaw. Keep the good show up!!
@fetiyamuhammed9542
@fetiyamuhammed9542 4 жыл бұрын
I wish you could post every other day my 7 year old daughter loved your video specially she loves fuad as she is also trying to learn amharic thank you so much really appreciate you guys hard work all the way from Toronto Canada 😊
@user-gl5hi1jr6j
@user-gl5hi1jr6j 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባባየ ደሰ ትሉ ሚሰትህ እዲለኛ ነች አላህ አንተን ሰቷታል ደሞ አብራችሁ መሰራታችሁም ደሰ ይላል ለሚሰቱ መብት የሚሰጥ ወንዲ ደሰ ይለኛል ያረብ መልካም ትዳረ ወፋቀኝ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 жыл бұрын
እውይ ሶምዎች መጣቹ የኔ ልዩ ዎች እንኳን ደና መጣች ኑሮ ያስተ ማረኝ ባለ ድግር ነኝ😂😂😂😂ፈጣሪ ኮሮናን ከሀገራችን ንቅል ያርግልን እናንተም ይል ምድባቹ አትጥፉ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር Enim marrr😂😂😂😂😂😂
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አደርጉኝ በቅንነት ውዶቸ
@user-yj5wd3kl5p
@user-yj5wd3kl5p 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/maGziK1rlsZrfqc የሙሳና የከድር ታርክ ክፍል 6ዉብ ትረካ 👆
@tubemadetube4634
@tubemadetube4634 4 жыл бұрын
*አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ* እ___ና___ስ___ተ___ው___ል‼ ዛሬ እድሉ አለን ነገ ግን ምኞታችን ከንቱ ነው። [[7ቱ ከንቱ ምኞቶች በቁርአን…]] """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" ١ ﴿ ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨِﻰ ﻛُﻨﺖُ ﺗُﺮَٰﺑًۢﺎ ﴾ ①" ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ " [ሱረቱ ነበእ 40] ٢ ﴿ ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨِﻰ ﻗَﺪَّﻣْﺖُ ﻟِﺤَﻴَﺎﺗِﻰ ﴾ ②" ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ " [ሱረቱል ፈጅር 24] ٣ ﴿ ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨِﻰ ﻟَﻢْ ﺃُﻭﺕَ ﻛِﺘَٰﺒِﻴَﻪْ ﴾ ③" ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ " [ሱረቱል ሃቀህ 25] ٤ ﴿ ﻳَٰﻮَﻳْﻠَﺘَﻰٰ ﻟَﻴْﺘَﻨِﻰ ﻟَﻢْ ﺃَﺗَّﺨِﺬْ ﻓُﻠَﺎﻧًﺎ ﺧَﻠِﻴﻠًۭﺎ ﴾ ④" ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ " [ሱረቱል ፉርቃን 28] ٥ ﴿ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨَﺂ ﺃَﻃَﻌْﻨَﺎ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺃَﻃَﻌْﻨَﺎ ﭐﻟﺮَّﺳُﻮﻟَﺎ۠ ﴾ ⑤" ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ " [ሱረቱል አህዛብ 66] ٦﴿ ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨِﻰ ﭐﺗَّﺨَﺬْﺕُ ﻣَﻊَ ﭐﻟﺮَّﺳُﻮﻝِ ﺳَﺒِﻴﻠًۭﺎ ﴾ ⑥" ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ " [ሱረቱል ፉርቃን 27] ٧ ﴿ ﻳَٰﻠَﻴْﺘَﻨِﻰ ﻛُﻨﺖُ ﻣَﻌَﻬُﻢْ ﻓَﺄَﻓُﻮﺯَ ﻓَﻮْﺯًﺍ ﻋَﻈِﻴﻤًۭﺎ ﴾ ⑦" ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ " ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-jl4ct4nf6i
@user-jl4ct4nf6i 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቀን
@oromiyaatube791
@oromiyaatube791 4 жыл бұрын
Kolfaa nu fixaaa dhugaa Rabbiin 😂😂😂👍👍
@muni1524
@muni1524 4 жыл бұрын
ከቤተሰብ ስለዘካ አውርቼ እንደጨረስኩ እዚህ ም ስለዘካተልፊጥር ሲወራ ደስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው
@haleemamohd7231
@haleemamohd7231 4 жыл бұрын
አህለን 😃እኔ ኑሮ የአስተማረኝ ባለ ዲግሪ ነኝ አልክ 👍👍👍👍👍
@user-zp7uz2ms2i
@user-zp7uz2ms2i 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ😍😍😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/parPmpWFl6xoaqM
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Ikow 😃😃😋
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮቸ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
@@user-zp7uz2ms2i እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልደምርሽ በታማኝነት ማር
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
@@user-zp7uz2ms2i እሺ
@user-jr8qf5dw5t
@user-jr8qf5dw5t 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የኛ ምርጦች ሶሚዎች እንዴት ዘና እንደምታደርጉ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለን አትጥፉብን
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 жыл бұрын
ኢሳቅ ባባ እና ባለቤትህ ወይኔ በጣም ነዉ የምትችሉት ባጠቃላይ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@sadyahabeb6722
@sadyahabeb6722 3 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ያምራል
@AbdulfetaHD
@AbdulfetaHD 4 жыл бұрын
ማ ሻ አላህ አሪፍ ትምርት ነው አብሶ በወቅታዊ አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ ብታተኩሩ አሪፍ ነው ልክ እንደዚህ👌
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ጀግናወች
@user-pv5ez5bc5b
@user-pv5ez5bc5b 4 жыл бұрын
ባባዬ የኛ አንደኛ በጣምነው የምትችሉት ጎበዞች በርቱ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
እንዛምድ
@hawafkirr7031
@hawafkirr7031 4 жыл бұрын
ባባ ባታገባ አገባህ ነበር ስወድህ እኮ 🙄🙄😘
@user-rf2sd5xf6k
@user-rf2sd5xf6k 4 жыл бұрын
😀😀
@totkadijh8979
@totkadijh8979 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk baxam yasiqal bartuu maroocheeeee
@nabyatalmazmi7231
@nabyatalmazmi7231 3 жыл бұрын
Ena keristayan negn betam new yemiwadachu baritu arif ena azinagn new fetari yetabekachu
@mahlatmola3613
@mahlatmola3613 4 жыл бұрын
የሮመዳንሥራይዞኝአይቻችሁአላውቅም እንኳንደህናመጣችሁደምህይባዛ😀😀 ወይኔእንደትእደምታዝናኑኝበማርያም በርቱልንኑሩልን❤😍
@user-km6vy6jj8n
@user-km6vy6jj8n 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ😂😂😂😂አቤት 😂😂😂👍👍👍👍
@alwaaa9413
@alwaaa9413 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ወይ ባባ ሚስትህ እርጀም እድሜ ተመኝሁላቹ
@rozaseman832
@rozaseman832 4 жыл бұрын
Masha Allah beautiful video. .llove you so much this family and somi tube. .l.am.muslim.Alhamdulilah.llove.you.islams. my from Ethiopian live in London Love habesha l
@tftg3318
@tftg3318 4 жыл бұрын
ዎው ደስሲይል
@dawa8156
@dawa8156 4 жыл бұрын
Babaye betam new yemwedh 😙😙😙😙
@abdulkarimhsadik3143
@abdulkarimhsadik3143 4 жыл бұрын
Masha alah Rabbii isin hagargaru
@toybamekonen6507
@toybamekonen6507 4 жыл бұрын
ሹፊር ሁነህ የሰራህውን 4ግዜ በላይ አየሁት ተመችቶኛል ትግስትን ያስተምራል።
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 жыл бұрын
ወላሂ አንተንና ባለቤትህን ለአላህ ብዬ ውድድድድድ ነው ማረጋቹ ሀቂቃ ባለቤትህ እራሡ ትወና የወጣላት 1ኛ ናት ወላሂ በፍቅር ነው ምወዳቹ♥
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ
@sofaiabdi792
@sofaiabdi792 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሶሚዎች ኑሩልን 😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳቹኮ
@user-wv4fd2ru7r
@user-wv4fd2ru7r 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ😂😂😂ዴብሮኚ ነበር
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አብሸሩ በረቱ
@emrantubeemrantube1536
@emrantubeemrantube1536 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk yebabab mesttt 💋💋💋💋💋💋
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሪምዬ የኔ ቆንጆ ትችያለሽ
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 4 жыл бұрын
ያአላ ደስ ስትሉ መአሻአላህ
@hayatqadir1207
@hayatqadir1207 4 жыл бұрын
Wow mashallah very nice is Amazon like it's I love it kaha
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ጥሩሀሳብነው ያነሳችሁት
@user-be1ih9wt3o
@user-be1ih9wt3o 4 жыл бұрын
💓ተይ እማማ💞 ዝብለሽ የ💞ሾርባሽን 💗እህል💞 ልቀሚተብለሻል 💓አታበሣጭዉ💞 ባባ💗 እድሜና ጤና ይሥጣችሁ💗💗ይመቻችሁ 💞ዘናነዉ 💓የምታረጉኝ💓የኔምርጦች💗
@user-zi9ly1qz7r
@user-zi9ly1qz7r 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ በቅንነት ሁቢይ
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 4 жыл бұрын
ወይ በሳቅ አባዬ እና አማዬ ፦ ወርቅዬዋ ክክክክ በል ይመቻቹ
@nur5940
@nur5940 4 жыл бұрын
Enda arif yegna bat new mert Vin
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
አሽረፍዬ ስወዳችሁ እኮ አይ ባባ ደምህ ይባዛ KKKKKK በሳቅ ገደላችሁኝ ደሞ ችላችሁበታል
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 4 жыл бұрын
Best performed and sound positive !!!
@user-nb2me1us9h
@user-nb2me1us9h 4 жыл бұрын
በርቱ ሶሚቲዎች ውሰጤ ነቹ ጡሩ ትምርት ነው😍😍😍😍
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
wlh Ya Somi Tube Sus Alebing Siwdachew Eko 😍😍😍😍😍😍
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራርግ እስኬ ማሮቸ
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እያዝናናችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ጠንክሩ ምርጦቼ
@rahmaali9544
@rahmaali9544 4 жыл бұрын
እር አሸራቅየ የኔ ቆንጆ ተመቸህኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የቁናን አቀላልፅ
@hadradleihadra7367
@hadradleihadra7367 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሥታሥቁ ወላሂ በርቱልኝ
@zinabhamdan2953
@zinabhamdan2953 4 жыл бұрын
Mashaallah.betamDestilaalachu.
@hwamoh7362
@hwamoh7362 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ በጣም ነው የመወዳችሁ የባባ የትወና ብቃት በጣም ጎበዝ ነው አንተ ና ትወናው በጣም ልዩነት አለው
@halfiafares7218
@halfiafares7218 3 жыл бұрын
MASHA Allaha
@user-qo4wy8be2u
@user-qo4wy8be2u 4 жыл бұрын
ማሻ አላህበጣም ያስቃል ወላሂ kkkkk ሠአት ጨመሪ አሩጉበት ሹኩረን
@user-gs2sg8yy5f
@user-gs2sg8yy5f 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ባባ
@hamdiyanasre8516
@hamdiyanasre8516 4 жыл бұрын
ወዮ ወላሂ ናፍቃቹኛል መቼ ነው ካየዋቹ ምርቃት ደሞ ደስ ስትል 😍😍
@Na-fq9ug
@Na-fq9ug 4 жыл бұрын
ምንም አትጠገቡ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው ደስ የምትሉት ማሻ አላህ
@Tube-fp2nk
@Tube-fp2nk 4 жыл бұрын
*እናተ አዝጎች ስወዳችሁ እኮ ሪምዬ አንደኛ😂😂😂*
@user-fi5rt4ht8k
@user-fi5rt4ht8k 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስትላላችሁ የረበናሰላም በናተም በኛላይም ይሁን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማየ
@ridumohammed6938
@ridumohammed6938 3 жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ በጠም ምፋሊገዉ ሪኢስ ነበር ደስ ይላል አላህ ይጫመሪለቹ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 4 жыл бұрын
ዋለያኩምአሠለም አህለን ሥሚዎች የኔ ቀመሞች የመዳም ጣፍጭ እቃጨረሠቹ መሠለኝ ሁላቹም ከባቹ አላህ ያጠብቃቹ ወያኔ በሥቅ ደምህ ያባዛ😂😂😂😂😂
@user-gs5et7wc6f
@user-gs5et7wc6f 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃ አቤቤቤቤ ፍጥጥ ስታዝናኑኝ እኮ
@kemilaruba8816
@kemilaruba8816 4 жыл бұрын
ወላሂ በናፍቆት ልሞት ነበር ደረሳችሁብኝ እንኮን መጣችሁልን ሶሚወች
@fatumaalamtahau1919
@fatumaalamtahau1919 4 жыл бұрын
Ekan bselam metahu🖒🖒🖒
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Hhhhhh woye gud 😄😄
@totkadijh8979
@totkadijh8979 4 жыл бұрын
Dasii sitiluu
@user-pi6wh6fl9s
@user-pi6wh6fl9s 4 жыл бұрын
ሶሚወች ስወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ በጣምም ታስቁኛላችሁ ።😂😂😂👍👍👍
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው 😂😂👍👍👍👍👍💞💞💞💐💐💐
@fawzeyamohamad2807
@fawzeyamohamad2807 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የማ በሣቅ ደምክ ይብዛ ክክክክ
@user-pn6oy8qi9v
@user-pn6oy8qi9v 4 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ትላለህ
@rosegold1749
@rosegold1749 3 жыл бұрын
Masha Allah
@10seyd36
@10seyd36 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ደስ ስትሉኚ እረመዳን እዴ ይዞቹሃን😍😍😍😍😍😍
@user-fv3zm8su9v
@user-fv3zm8su9v 4 жыл бұрын
ክክክ ማሻአላህ ደስ ስሉ ወላሂ የአላህ አባትም እናትም ልጆችም ደስ ስትሉ ክክክ
@mohammedsilesh
@mohammedsilesh 4 жыл бұрын
መሻአላህ በተለይ ባለቤትህ ትክክለኛ እናት ጥሩ ነው. በርቱ
@user-dy5yv4dp8w
@user-dy5yv4dp8w 4 жыл бұрын
አህለን ፋሚሊዎች ማሻ አሏህ ግን 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-dz2sv7yu1g
@user-dz2sv7yu1g 4 жыл бұрын
ማሸአላሥታምሩ
@hayatnesru5026
@hayatnesru5026 4 жыл бұрын
ዝበይ ምርቃት ክክክ በሳቅ
@mameyacin8692
@mameyacin8692 4 жыл бұрын
Ereee beteseb be sak gedelachihun 😄😄
@almazmekaneselam
@almazmekaneselam 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ፣ከከከከከከ፣ kkkkkk hulachihum tichilalachuhu
@rahmaali9544
@rahmaali9544 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እእእእእእእእእእ ወላሂ እንደት እንደዛኩ
@osmanaweal4430
@osmanaweal4430 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ጥሩ መልእክት ነው
@apptuble1610
@apptuble1610 4 жыл бұрын
ንሮ ያስተማረኝ 😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@hdub114
@hdub114 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@montahaomaroamar1239
@montahaomaroamar1239 4 жыл бұрын
ወላሂ እንደት ደስ እንደምትሉ ያረቢ ውድድ ነው ማረጋችሁ በርቱ በርቱ አለህ ይጨምርላችሁ የባባ ሚስት በጣም ታስቃለች ወላሂ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስክ በቅንነት ማሪዋ
@user-jr9uo1ve7f
@user-jr9uo1ve7f 4 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ደስስ ትላላችሁ
@hasun
@hasun 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ሳውንድ ኢፌክት ስትጠቀሙ ቦታ ብትመርጡ አልያም ቪድዬው ጋ ሚጣጣም ኤፌክት ብታደርጉበት የበለጥ ምርጥ ይሆናል የሚል አስተያየት አለኝ
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ጉድ ነው በሳቅ
@mohammedkedir7265
@mohammedkedir7265 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@mohammedkedir7265
@mohammedkedir7265 4 жыл бұрын
አትጥፉ በጣም ነው የምወዳቹህ
@munakdir3723
@munakdir3723 4 жыл бұрын
ኡስተዝ መሱሩ አለህ ከይር ጄዘውን ይክፈለው ወድሜ በጉበት በሽተ ተሞብኝ ነበር አሁን አለሀምዱልለህ ድኖልኘል
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Masha allah inem mayed feligalew isha allah
@You-ex5rk
@You-ex5rk 4 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደዋ
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
የኛቤት ፕሮግራማችሁ ያምራል በርቱልን ፈታታረጋላችሁ
@sadagatham9724
@sadagatham9724 4 жыл бұрын
የኔዉዶች ስወዳችሁ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ተመኜሁላች እናት ኑሪልኝ ስወድሽ
@sofiya9833
@sofiya9833 4 жыл бұрын
ፈገግ እያሉ እሚማሩበት ሶሜ ወይኔ በሳቅ
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 4 жыл бұрын
Ok
@user-pv5ez5bc5b
@user-pv5ez5bc5b 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹሁ ባባዬ
@user-sl6ci2ks2k
@user-sl6ci2ks2k 4 жыл бұрын
ማሸአላህበርቱአላህይጨምርላችሁ እኔእወዳችሁአለሁ
@foziahmed1723
@foziahmed1723 4 жыл бұрын
Weyewwww mn ale 😂 abaye
@uae6916
@uae6916 4 жыл бұрын
Kkkk። እካን በስላም መጣችሁ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
አህለን ሶሚወች ይመቻችሁ ዘና ታደርጋላችሁ
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 4 жыл бұрын
ሹክረን አብዲ የሁል ጊዜ ወዳጃችን
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН