KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ‘’መንግስት አንገለብጥም’’ ጃዋር | ቴድሮስ አዳህኖ ላይ የቦምብ ጥቃት | ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እስር | ወልዶ መጣል በዝቷል
17:33
የአመራሮቹ ግድያና የጅቡቲ መስመር፣ ኤምባሲው ያስቆመው የአዳነች ትዕዛዝ፣ ፋኖን የተቀላቀሉ አመራሮች፣ እጅ የሰጡ የፋኖ አመራር፣ ዶ/ር ቴድሮስ ከጥቃት |EF
19:10
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
17:28
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
እነ ዘመነ በፋኖ አመራሮቹ ላይ እርምጃ ወሰዱ!ፋኖን የተቀላቀሉት የጦር መኮንኖች!የወሎ እናቶች ግልብጥ ብለው ለተቃውሞ ወጡ!
Рет қаралды 41,041
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 301 М.
Roha
Күн бұрын
Пікірлер: 138
@Zinet1234-jb9iq
15 сағат бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ወገኔ አማራው
@abeba2241
10 сағат бұрын
ክብር ይገባችኋ የአማራ እናቶች 🙏 ድል #ፋኖ 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️
@MugaMuga-w9q
13 сағат бұрын
ድል ለአማራ
@Rakb553
2 сағат бұрын
አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ፍረድ🤲🤲🤲💒💒💒😥😥😭
@BirukAiynayehu-r9t
2 сағат бұрын
የጎጃም ፋኖ እርምጃ መውሰዳችሁ በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ
@habtamunigatu8812
15 сағат бұрын
ጎጄ መለኛው እንዲህ ነዉ ዉስጥን አጥርቶ ለድል መብቃት ነዉ 👌🏼👌🏼👌🏼ሮሃ የሚዲያዎች ሁሉ ንግስት ናት ያው ንጉሡ ፋኖ ነዉ ብዬ ነዉ 🙏🏼
@merong-g6w
15 сағат бұрын
ኧረ ንግሥቴበይ እራሽን ችለሽ ዴ😂 ንግሥትም እሣት ፋኖወች ናቸዉ
@merong-g6w
15 сағат бұрын
ደሞ ጎጥ አትጥሩ አማራ በሉ
@Nuhib_ae
15 сағат бұрын
ቢዘገይም ጀግና ካሰበበት ይደርሳል
@ayalbasazen6893
15 сағат бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ የአማራ ፋኖ በጎጃም ድንቅ ወታደራዊ ድርጅት ነው፡፡በዚህ ትግል ላይ ሰርጎ ገብ እና ከሀዲ ላይ አስተማሪ ርምጃ መወሰድ አለበት፡፡
@kiduish21
13 сағат бұрын
የአማራ ጠላቱ ራሱ አማራው ስለሆነ በየሰፈራችሁ ያለውን ካድሬና ባንዳ እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ አለባቸው። አለዚያ ግን ትግሉን ለፋኖ ብቻ ትታችሁ መቀመጥ ችግሩ መልሶ ለራስ ነው።
@ፍኖ
13 сағат бұрын
#ፋኖ ያሸንፋል #አማራ ይነግሣል ግድ ነው። 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@SamreaMama
12 сағат бұрын
መቸ ይሆን ግን የአማራ ህዝብ ስቃይ የሚያበቃው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TigistTigst-h7o
13 сағат бұрын
ወግደ❤
@Mula-Amhara
15 сағат бұрын
አማራ💚💛❤️
@getachewtekie6484
14 сағат бұрын
ኮሎኔልን ያክል ምርኮኛ አመለጠ ማለት እንዝህላልነት ነው ወይም ገንዘብ ተቀብለው አስመልጠውታል ‼️ ከአሁን በፊትም ሸዋ ላይ የተማረከ ኮሎኔል ከመንግስት ጋር በሚስጢር ተደራድረው ገንዘብ ተቀብለው ለቀውታ ‼️
@seifukebede9824
9 сағат бұрын
በትክክል 👍👍ወዲያው መሸኜት ነበረባቸው የምን ምርኮኛ ነው ሆን ተብሎ ነው!!!🤮🤮👹👹👹👿👿👹🤮🤮🤮
@GheHdhd-h4y
14 сағат бұрын
ራያየ የኔ የዋህ ህዝብ ተሰቃያችሁ 😢😢😢
@deribewbaynesagne7068
10 сағат бұрын
የኮረኔል ምርኮኛን ያውም በተለያየ ጊዜ እጁን እየሠጠ ከሥር ቤት ወጥቶ ግዳጅ ተሠጦት የመጣና የተማረከን በቀላሉ ማየትና መቀለብ አያሥፈልግም ነበር ተመልሦ በማእረግ ይመጣል ያማል።
@yohanneswoldemichael5615
14 сағат бұрын
ሁሉም አማራ በሁሉም ማእዘን በጨፍጫፊው መንግስት ላይ ይነሳ ። ሞት አይቀሬ ነው ።
@TeshaleAlamu-v1c
13 сағат бұрын
፩ አማራራራራራራራራ ፋኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪
@wedaalemayu29-fo2yx
13 сағат бұрын
ይህን እያይ የአማራ ፋኖ አመራሮች አንዲ የማይሁኖ ለምን እደሁነ አይገባኝም 😢
@GirumZewdu
11 сағат бұрын
እናቶች በቆቦ ያደረጉትን ሰልፍ የአለም ሴቶችም ሊመለከቱና ሊያውቁት ይገባል።ይህ የተንገሸገሸ ሕዝብ ነው ።
@samuelwondyifraw427
14 сағат бұрын
ወደ አንድነት የማይመጣ ፋኖ የተረገመ ይሁን።
@BetiyMulugeta
5 сағат бұрын
የኔ የዋሆች😭😭የናንተ ምንም የማታውቁት እናቶች አምላክ ይርዳን እስኪ
@selamekongo4441
2 сағат бұрын
ከጦርነቱ በላይ እጅግ ያሚያሳዝነው እገታው ብዙ በፋኖ ስም የሚነግዱ ወጀለኞች ይያዙልን 😢😢😢😢 በተለይ ጎደር ቤት ድረስ ገብተው ወጣቶችን ሴቶችን እያፈኑ ነው
@berhanegizaw934
10 сағат бұрын
ፋኖ ፣ የመጠየቂያ ጊዜ እየመጣ ነው ። ሳይገድሉ ጎፈሬ ይላል ያገሬ ሰው ። ገደልን ማረከን ተቆጣጠርን ታረቅን ተፋታን ወዘተ እንደምትሉት ከሆነ እንኳን አማራ ክልል አፍሪካም ነፃ ወጥቶ ነበር ። ያከወናችሁትን በዝርዝር አሳውቁ ። መሰለቻቸት እየመጣ ነው ።
@nahomasamere
8 сағат бұрын
የአብይ ለአንዴና እና ለመጨረሻ ግዜ እያለ የውሃ ሽታ መሆንስ አልሰለቸህም?
@derbewbirku2095
13 сағат бұрын
ከነገሩ ራስን ለማዳን እንጅ እውነቱ ሌላ ነው ገና ከመጀመሪያው እንደተማረከ እኮ ነው እንለቀዋለን ያሉ በምክትል ሕዝብ ግንኙነቱ አማካኝነት ስለዚህ ማንን ለማጃጃል ነው ምርኮኛው ጠፋን የሚሉት እጅግ በጣም አስነዋሪ ተግባርና በደንብ ሊመረመር ይገባል ከህወሓት ጋር ያላቸው ግንኙነት ምን እንድሆን ? ወግ ደረስ ጤናውን አስሮ ምርኮኛ ኮሎኔል ጠፋኝ ማለት ትልቅ ንቀትና መሰሪ ተንኮለኛነት ነው የጠራ መስመር ሳይኖር እንዴት ነው አብሮስ ከጎንደር ወሎና ሽዋ ጋር የሚሰራ በአንድነት?
@yenealemgoshu8119
4 сағат бұрын
You are smart
@KenndyDagne
6 сағат бұрын
እነዝናቡ ይታገላሉ እነዘመነ ይነግሳሉ😢😢😢አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ከርሞ የገደለሽ በላ።😮😮😮
@አማራነኝየጀግናዘር
13 сағат бұрын
አድማ ብተና እሚባል ደንቆሮ ይመሀም ስብስብ ለምን ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወቶ አያስወግዳቼውም እነዚህ አውሬዎች😢
@GirumZewdu
11 сағат бұрын
አረባካችሁ እናንተ የአዲሳባ ነዋሪዎች እራሳችሁን የአለም ሕዝብ መሳቂያ አታድርጉ አረንደው በፈጠራችሁ ።
@NegusNegus-r6l
5 сағат бұрын
ህዝቡ ለከፍተኛ መከራ መዳረጉ ያሳዝናል።እረ በቃ😢
@adugnaabebe7306
14 сағат бұрын
አይ ከጠላቶቻችን በላይ ራሱ ህዝብ ፡ የሚጨፈጭፍ።
@KaIkidanMekete
12 сағат бұрын
እረ አምላክ ሆይ ሰላም አምጣ 😭😭😭😭😭
@ElaYemikael
13 сағат бұрын
ዓባይን ይጥለፍና አዲስ አበባ ያምጣና ያጠጣ ለምን ህዝቡን በውሀ ችግር ይጨርሳል
@JojoJiji-f5e
12 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ነዋሪ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል የበሻሻው አፈናቅሎ ይበታትንሻል ሃይለኛ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ከመጥፋቱ በፊት ብዙ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ ተስማምተዋል ብልፅግና ክፕቱርክ ፈረንሳይ አሜሪካ ሮማ ተልኮ አለው
@Bretanssa
14 сағат бұрын
ፋኖ ስልጣን ያላቸውን እስረኞች ይዞ ወገኖቹን ለማስለቀቅ የመደራደር ስልት ያስፈልገዋል።
@ElizabethTesema-zu1it
15 сағат бұрын
ድሮን መከላከያ ለምን አማራ ክልል አይገባም ንፁሐን አለቁ አምላክ ይግባበት
@ayshaahmed8148
14 сағат бұрын
ምን እያልሽ ነው በ ድሮን ጨፈጨ ፉት የሚገድለው መከላከያ ነው የሚ ደፍረው መከላከያ ነው ማን መስሎሽ ነው?
@MeseretAdmas-fc7bh
15 сағат бұрын
Roha Best.
@isaacmekuria3234
14 сағат бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ባጠቃላይ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች ከሆነ ሰነበተ። የኢትዮጵያ ህዝብ ገና ስቃይህ ይጨምራል እመነኝ። አምርረህ ካልተነሳህ ይሄ ነብስ ገዳይ ሲቀረጥፍህ ይኖራል።
@Purpose.Driven1
15 сағат бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እየረገሙህ እንጂ እየጸለዮልህ አይደለም።
@GirumZewdu
11 сағат бұрын
ሦስት የኡክሬን ሴቶች እርቃናቸውን በመውጣት የቀድሞው ፕሬዘዳንታቸውን እንዳባረሩት ታውቃላችሁ? ሴቶችም በአለም ላይ ተሰሚነት ከማንም በላይ አላቸው ።ተጠቀሙበት።በቀሪው በሐገሪቱ ክልል ያላችሁ ሴቶች የቆቦን ሴቶች ልትደግፉ ግድ ይላል ።
@ሳሌምሳሌም
14 сағат бұрын
የሚገርመው ጥላ የሚሰጡ አሪፍ ዛፎች እየተጨፈጨፉ ጥላ በማይሰጠው ዘንባባ መተካታቸው አሳዛኝ ነው
@seifukebede9824
9 сағат бұрын
😂😂😂ምን ዛፍ ነበረና ደግሞ በወያኔ ጊዜ????🤮👹👹👿👿👿
@hilinasete6941
13 сағат бұрын
ሰው ባገሩ መኖር አልቻለም !!!
@skyhighalexander8516
15 сағат бұрын
በሁሉም የአማራ ልልሎች ህዝቡ እንደዚህ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ቢያምፅ ገዳዩ ኦሮሙማ ኩምሽሽ ብሎ ጥሎ ይወጣ ነበር:: ግን በተናጠል የሚደረግ አመፅ ብዙ ውጤት አያመጣም:: በተለይ ወጣቱ በዩዮኒቨርሲቲው ምግብ የለም እያለ ለሆዱ ከሚጬህ ለህልውናው ነበር መጮህ የሚገባው::
@AbneteBnberu
14 сағат бұрын
እርስ በርስ መበላላት እረ ይቅርብን አንድ እንሁን
@isaacmekuria3234
14 сағат бұрын
ምሬ ወዳጅ ምክር አለኝ ።ከሸዋ ከጎንደር ከጎጃም አንድ ላይ ተስማምታችው ይሄንን መንግስት ከስልጣን ካልጣላችው የህዝቡን ሰቆቃ ታበዙታላችው።
@henyteka9008
14 сағат бұрын
የምንፈልገዉን ዉጤት ለማየት አራቱም የአማራ ፋኖ አደረጃጀት ወደ አንድ መምጣት ግድ ነዉ አለበለዚያ የህዝቡ ሰቆቃ ይቀጥላል።
@Yemane8757
15 сағат бұрын
ይገደሉ ባንዳን ያስመለጡ ቆራጥ እምጃ ይወሰድ
@zewisdom4822
14 сағат бұрын
ጨካኝ አውሬ! ምንም ቢሆን ለህዝባቸው ሲሉ ነፍሳቸውን የሰጡ እንጅ እንዳንተ በምቾት ዩቲውብ እያዩ አደለም።
@brookhailemaryam6847
7 сағат бұрын
አውነት ነው በሳምንት አንዴ ምናገኘው ውሀ የለም ዛሬ ለሰው ሳይሆንለሳር ሆነ ጊዜው
@Assaye-h5g
5 сағат бұрын
በዉስጥ መስመር እንዴት ላግኛችሁ መረጃ አለኝ
@gonderew2112
15 сағат бұрын
አይ ብአዲን መቸም የአንተ በደል መቸም አይረሳም የእነዚህ እናቶች እንባ በከንቱ ፈሶ አይቀርም
@WorkeaImishaw
12 сағат бұрын
በጦም ነው የሞሶዝነው 😭😭😭😭
@አማራነኝየጀግናዘር
13 сағат бұрын
ሲጃጃሉ አመለጠ እሰይ ምድረ ዥልጥ ምርኮኛን ከካሜራ ጀርባ መረሼን ነው እነሱ እዬቀለቡ ሲንከባከቡ ጠላት አሁንም አምልጦ ተመልሶ መቶ ከመውጋት ወደኋላ አይልም😢
@yonasdemeiyesus6073
14 сағат бұрын
ትግሉ ፈታኝና አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ይኸው ጎጃም ደጋ ዳሞት ላይ ከአመት በላይ ወደፊት ፈቀቅ ማለት አልቻልንም። አዲስ ስልትና የመጨረሻ የተባለውን ጥቃት መጀመር አለበት።
@berhanugetahun2140
Сағат бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ የላብራቶሪ መሞከርያ አይጥ አደረጉት። ያለውሃ መኖር ይቻል ይሆን?ካፒታሊዝም የዘር ዘርህ ይጥፋ።
@tilahun5421
14 сағат бұрын
❤❤
@getachewdstv3270
15 сағат бұрын
በጣምጥሩ
@AbelAbel-oy7jr
15 сағат бұрын
እነኝህ አድማ ብተና የሚባሉ ግን አማራ ናቸው???
@soliyana-kc5so
15 сағат бұрын
Min enadirg gin dile lefanooo❤❤
@fathifathi9214
2 сағат бұрын
😢😢😢😢
@samueltilik3796
15 сағат бұрын
እርምጃ መውሰድ አለበት በአደባባይ አረመኔያዊ እርምጃ መወሰድ አለበት
@AbexPlayShorts
15 сағат бұрын
ጉለሌ አዲሱ ገበያ ሸጎሌ በግ ተራ በ15 ቀን ለ 6 ሰአት የተንጠባጠበ ውሀ ይመጣል፣ በጀዲካን 70 ብር ይሸጣል ፣፣
@sentayewadmasu4121
14 сағат бұрын
አይ አማራ
@መልካሙተበጀ-ዘ3ነ
15 сағат бұрын
እንኳንም ለቀቋቸው ተይዘው ከሚቀለቡ ይሻላል መግደል እማ እንግዲያ አታቁበትም ሊገልህ የመጣን ወታደር ሰብአዊ መብት እያልክ ይዘህ ከመቀለብ መልቀቅ ይሻላል
@selam65030
15 сағат бұрын
😂😂እንትን ልባዳለህ አንተንም በዚ ኮመንትህ ብትገኝ ሞች ነህ
@merong-g6w
15 сағат бұрын
ማፈሪያ ሆዳም ባዳወችን መቅጣት ግድነዉ
@freahiwota8864
13 сағат бұрын
እረ የሚወራና የማይወራ ታይትል ማድረግ ብታውቁ ጥሩ ነው
@Gebre-ma6
14 сағат бұрын
በንዳን ማጽዳት ነው ደሞ ትግልን ለማሰናከል እስር ምን ያስመልጣል ።
@محمدمحمدين-س5ذ
15 сағат бұрын
🎉🎉
@gigmantaf8239
Сағат бұрын
ትእግስትም ልክ አለው፡፡ እናቱን ፣ እህቱን ፣ ልጁን ገደልክ ፣ የሀይማኖት አባቱን ገደልክ, ቤቱን ዘግተህ አቃጠልከው ፣ አፈናቀልከው ፣ ዝም አለህ፣ ሰደብከው፣ ዘለፍከው፣ አዋረድከው ታገሰህ፡፡ ከውቅያኖስ የሰፋ ትግስቱን ፍራቻ አደረከው፡፡ ናቅከው፡፡ ይሄ ሁሉ ትዕግስቱ ስለኢትዮጵያ፣ ስለአንድነት ስለፍቅር ነበር፡፡ አንተ ግን አልገባህም፡፡ አርባ ክንድ ምላስህን ዘረጋህበት፡፡ አላገጥክበት፡፡ የፖለቲካ ሀሁ ያልገባው መደዴ ሁሉ ተዘባበተበት፡፡ አሁን ወደድክም ጠላህም አማራ ላይመለስ ተነስቷል!!! ጀግናው የአማራ ህዝብ የአንበሳ ጎፈሩን ነስንሶ በአስፈሪ ግርማ ሞገስ ከላይ አምላኩን ከታች ነፍጡን ታጥቆ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ምንም የምድር ሃይል ላይመልሰው ወደፊት እየገሰገሰ ነው፡፡ በቅርቡ አራት ኪሎ ታገኘዋለህ፡፡
@Fabby_12
15 сағат бұрын
Dont always be polite,best policy,#Goje satenawu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1
@leuismesfin3443
14 сағат бұрын
አይ ኢትዮጵያ የተገላቢጦሽ ዘመን ድሮ ድሮ የአዲስ አበባ እና አስመራ ድሬደዋ እና ናዝሬት በተለይ ዋናው የሙቀት ትኩሳት አዲስ አ በባ ነበር ዛሬ እኮ ባለ ሀገሩ ነው ከጫፍ እስከ ጫፍ መብቱን ጠንቅቆ ያወቀው እዚህ ላይ እኮ ትንሽ ቅመም ጣል ቢል ባዶ መንግስት ወዶ ሳይሆን በግዱ እራሱን ማን ነኝ ብሎ ይጠይቅ ነበር
@jgsgsghcsv9530
15 сағат бұрын
😢😢😢
@MiskrAzmeraw
15 сағат бұрын
ዘመነ የጫካው ንጉሥ ሆኖ ሊቀር ይመስለኛል !!! የአዲስ አበባ ህዝብ መርዝ ትተጣላችሁ።
@AbebeFekade-v2e
15 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@negash2024
11 сағат бұрын
ለዘመዴ ንገሩት
@نايف-ر1ص
13 сағат бұрын
Dil,lefano
@Sohi009
14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HabtamuAy-q9i
5 сағат бұрын
ለያሬድ ኪሮስ መለቀቅ ተጠያቂው በዋናነት ለሞቱት ወንድሞቻችን የማታስብ ዘመነ አንተ ነህ ሲጀመር አዛኝ ነኝ የምትለው ነገር ሌላ ጉድ እየወለደ ታማኝነትህን በዝብ በኩ እያሳጣህ ነው ማርያምን በምወዳት ምየነው የምነግርህ ከዚህ የከፋምን ነገር አለ ምን እየሰራችሁ ነው የነደፈንን የሚነድፈንን እባብ እየያዙ መልቀቅ እስኪ አስበው ምን ሁነሀል ?!!!!! እኔ ስልክህን ባገኘው ደውየነበር የምነግርህ ትልቅ ስህተት እየሰራህ ነው በቃ የምትይዙትን መጥረግ ነው ይህ ካልሆነ እመነኝ አንተንእራሱ በቅርቡ ያስወግዱሀል ጠብቅ!!!! ታዲያ ወደአማራክልል ጨፍጫፊሀይል ይህን እያየ ምጣት ሲያንሰው ነው!!!!!
@SelamDemisew-c2z
Сағат бұрын
Hi dollar eze😅😅😅😅
@dggrghfh5397
13 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sarbet888
14 сағат бұрын
Why a colonel gave his hand to a losing Abiy military? There is more to this. A tragedy for Amhara and Ethiopia is brewing!
@user-oy9zs7ud9p
15 сағат бұрын
Del lamahra hezeb
@Mekelakeya
12 сағат бұрын
Yashenefachuh simeslachuh JEGNA Sitiqonetetu nitsuhan😂😂😂
@Sarbet888
14 сағат бұрын
Why a colonel gave his hand to a losing Abiy military? There is more to this. A tragedy for Amhara and Ethiopia is brewing! This is why we keep calling for unioon!
@Istakida-pf2bn
15 сағат бұрын
ፋኖ የዉሻልጅ ባዳን እየማረከ ለምን አይረሽንም ባዳ ባይኖር ጋላ አድወር አይዋጋምነበር
@tirfebeyene3103
14 сағат бұрын
If possible abiy's army should not be allowed to run back to its barrack. How long are they going to be sllowed.this luxury.
@antenehbirhanezelleke152
14 сағат бұрын
Yeqerachew metamegna, yemecheresha aqmachew waytana leqso hone. Emitadegachew yet ale?
@eztg2758
12 сағат бұрын
ማአዛ መሐመድ አጨብጫቢ ነሽ
@AntenehGetasew
15 сағат бұрын
እነ አስረስ እነ ዘመነ ይስተካከሉ እነ ዝናቡ እና እነ አበበ ናቸው ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ያሉት ስለዚህ ድርጅታቸውን ያጥሩ አሁን እዚህ መተህ ኮመንት የምትፅፍ ትኖራለህ ከፈለገኝ ማርቆስ ነኝ ማንም ከአማራ ህልውና አይበልጥም
@DanielHagary
15 сағат бұрын
በቃ ባንተ ቤት ከፋፍለህ ሙተሀል ጅል
@Tadie_Boston
14 сағат бұрын
This channel or KZbin is misleading our Amhara people.
@መልካሙተበጀ-ዘ3ነ
15 сағат бұрын
አልገባኝም በማን ላይ ነው እርምጃ የወሰዱ እነዘመነ በወድሞቻቸው ላይ አይ አማራ መሆን አለመታደል ነው በእውነት ያሳዝናል
@HabteMariamDessie
15 сағат бұрын
ባንዳ ከሆነ ግድ ነው በአማራ ህልውና ትግል ላይ በገንዘብ ትግሉን አሳልፈው የሰጡትን ርምጃ መውሰድ ግድ ነው
@selam65030
15 сағат бұрын
😂😂እናትን ልብዳልህ ከሀዲ ሆነህ አንተም በዚ ኮመንትህ ብትገኝ ትረሸናለህ እከክ
@BelaynehLamesgin-od8hq
15 сағат бұрын
Enkutit
@AntenehGetasew
15 сағат бұрын
በአገው ሸንጎ ላይ ነው ዳንግላ ላይ ስለሆነ አገው ምድር ውስጥ ነው
@merong-g6w
15 сағат бұрын
ኧረ ላችነዉ አለመታደል የሆነብሽ😡..ለሆዱ አድሮ ህዝብ ከሚአሥጨፈጭፍ ባዳ ለይ እርምጃ መዉሠድ ግድ ነዉ
@Meyawu...123
14 сағат бұрын
Yehen aremene Ethiopian yemayak mete sereat layemeles yetefa
@yaredayele3634
14 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Sarbet888
14 сағат бұрын
Why a colonel gave his hand to a losing Abiy military? There is more to this. A tragedy for Amhara and Ethiopia is brewing!
17:33
Ethiopia - ‘’መንግስት አንገለብጥም’’ ጃዋር | ቴድሮስ አዳህኖ ላይ የቦምብ ጥቃት | ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እስር | ወልዶ መጣል በዝቷል
Feta Daily News
Рет қаралды 4 М.
19:10
የአመራሮቹ ግድያና የጅቡቲ መስመር፣ ኤምባሲው ያስቆመው የአዳነች ትዕዛዝ፣ ፋኖን የተቀላቀሉ አመራሮች፣ እጅ የሰጡ የፋኖ አመራር፣ ዶ/ር ቴድሮስ ከጥቃት |EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 141 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
17:28
Обзор матча Казахстан - Дания 3:2. Отборочный турнир ЕURO-2024
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 880 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
12:21
Ethiopia - አሜሪካ “በአብይና ባለስልጣኖቻቸው ላይ ጨክናለች” አሳሳቢ ሆኗል ለምን ?
Feta Daily
Рет қаралды 47 М.
12:02
"በቃን አንዋጋም ፋኖ ሰብሮ ገብቷል" | አብይ ጉድ ሰሙ ፋኖ ከተማ ተቆጣጠረ! | ጎንደር ታሪክ ተሰራ አመራሮቹ ጥለው ጠፉ! | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 31 М.
33:43
Anchor Media ''ብልጽግና ማለት መከላከያ ነው። ከዚያ ውጭ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ የለም።'' አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
Anchor Media
Рет қаралды 84 М.
10:38
Mestyat Betna | ካብ ኣዳራሽ ጀዋር መሓመድ ከተማ ኑርንበርግ ጀርመን
Mestyat Betna
Рет қаралды 2,4 М.
1:09:50
ለምን የወንጌል አማኙን ጉድ ብቻ | የአጥማቂዎችን ሽያጭ ደብቀሃል | ክፍል 2
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 67 М.
12:51
ሰበር መረጃ - ጌታቸዉ አሰፋ በልብ ህመ- ም ዛሬ ጠዋት ሆስፒታ- ል ገባ! | Ethiopia | Getachew Assefa
Feta Daily
Рет қаралды 66 М.
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 11 М.
13:39
Это изменит Европу навсегда: почему экстремальные холода до -30ºC станут обыденностью
Настоящее Время. Сюжеты
Рет қаралды 55 М.
20:49
Ответы на вопросы журналистов
kremlin
Рет қаралды 309 М.
1:18:47
Anchor የቆቦ እናቶች ተቃውሞ፥ የጭናው ከባድ ኪሳራ፥ የፋኖ ማስጠንቀቂያ ለአየር መንገድ፥ የሰብዓዊ መብት ተቋማት እገዳ፥ የኦሮሚያ ብልጽግና አጀንዳዎች
Anchor Media
Рет қаралды 14 М.
0:33
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН