ዘመን አይሽሬ - ኤፍሬም ታምሩ - አልበም

  Рет қаралды 290,891

Timeless Muzika +

Timeless Muzika +

11 ай бұрын

#oldamharicmusic #oldamharicmusic #oldamharicmusiccollection #oldamharicmusic90s #oldamharicmusicephremtamiru #oldamharicmusicnonstop #oldamharicmusiclyrics #oldamharicmusicasteraweke #oldamharicmusicnewaydebebe #oldamharicmusicvideo #oldamharicmusictilahungessesse #oldamharicmusicremix #oldamharicmusictamratdesta #oldamharicmusiccollectionmp3 #oldamharicmusic1960 #oldamharicmusictsegayeeshetu #oldamharicmusicand #old_amharic_music_70s_80s
#አማርኛየድሮዘፈኖች #የድሮአማርኛዘፈኖች #የድሮአማርኛዘፈኖችኮሌክሽን #የድሮአማርኛየፍቅርዘፈኖች #የድሮአማርኛባህላዊዘፈኖች #የድሮአማርኛዘፈኖችትዝታ #የድሮአማርኛዘፈኖችስብስብ #አማርኛየድሮዘፈን #አማርኛየድሮዘፈኖችand

Пікірлер: 90
@dawithabte1101
@dawithabte1101 7 ай бұрын
ልዩ ትዝታ ዉስጥ የሚከቱ ዘፈኖች።የትምህርት ጓደኞቼ እና ኣብሮ ኣደጎቼ ኣታዉሳሎህ።
@fekertam
@fekertam Ай бұрын
በጣም በጣም😢
@hdgh6902
@hdgh6902 10 ай бұрын
ኤፍሬም እውነትም ዘመን አይቀሬ!!! ከአለም ዘፋኞች አንደኛ ደረጃ ላይ ቢቀመጥ ደስ ይለኛል
@user-zs2wr6bg6d
@user-zs2wr6bg6d 5 ай бұрын
ዘመን የማይሽረዉ ዘፈኖች ኤፍሬም በጣም ደስ ይላል
@user-kv5ri5zz8o
@user-kv5ri5zz8o 23 күн бұрын
በጣም የምወዳቸው ዘፈኖች የኤፍሬምን የድሮዎቹ ብጥብጥ ያረገኛል ብዙነገሮቼን ይነካኛል እኔጃ
@hailerootethiopia5331
@hailerootethiopia5331 4 ай бұрын
ኤፍሬም ብቸኛነኝ የሚለዉ ዘፈኑን ስሰማ ዉስጤ ድረስ ብቸኝነት,ናፍቆት,በስደት ሀገር ይከፋኛል😔😔😔
@amdemichalkifle13
@amdemichalkifle13 Ай бұрын
ኤፍ የምር እንዴት እንደምወድህ❤
@gebetsumekonnen1302
@gebetsumekonnen1302 Ай бұрын
ኤፍሬም እዉነት ነዉ ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ያዉም ከጣዕም ዘፈኖቹ ጋር ነዉ ከዘፈናቸዉ ሙዚቆች አንዱም አይወድቅም ሁሉም ምርጥ ናቸዉ
@user-rf8my9hi1e
@user-rf8my9hi1e 2 ай бұрын
ዘመን አይሽሬውና ሁሌም የማይሰለቸው ምርጥ አርቲስት❤❤
@Hiwi.4
@Hiwi.4 11 ай бұрын
❤❤❤ኤፋ ከሆነ ሙድ የምታወጣኝ ነገርስ ❤❤❤
@lymaluab
@lymaluab 10 ай бұрын
This was the time when real music was played
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 5 ай бұрын
ለአማርኛ ቋንቋ ነው ያ የሚሰራዉ።ለሌሎች የሐገራችን ቋንቋዎች አይሰራም ይኼ አመለካከት ።
@yifruabebe9426
@yifruabebe9426 6 ай бұрын
My best and favorite since my childhood , " Ephrem Tamiru " ❤❤❤
@zegelilatube
@zegelilatube 11 ай бұрын
ዘመን አይሽሬው ኤፋ❤
@mintesinotesuma6613
@mintesinotesuma6613 11 ай бұрын
ባለ ቴክሳስ ኬፕ ያደረገበትን ፎቶ ብታደርግበት ሃሪፍ ነበር ፣ ይህን ዘፈን ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ኢትዮ ሙዚቃ ቤት ባለቤት አሥራት ያሳተመው ነው ፣ አሥራት ማለት የፍቃዱ ታላቅ ወነ3ድምሸነው ፣ ፍቃዱ ማለት ደግሞ የአምባሰል ሙዚቃ ባለቤት ነው ፣ ይህ ዘፈንሸየተለቀቀው ኤፍሬም ወደ አሜሪካ ከወጣ ብጓላ ነበር።
@arayawoldu9452
@arayawoldu9452 7 ай бұрын
ወንድሜ ይህ አልበም የወጣው በ1978 ዓ/ም ነው። ኤፍሬም ከአገር የወጣው በ80 አ/ም ነው። ላርህም ነው
@assegidtefera923
@assegidtefera923 7 ай бұрын
I Love all Ethiopian/ my country old music, but "Ephrem Tamiru" is my number " 1" " timeless " Singer!!!
@lemlemgirma7150
@lemlemgirma7150 6 ай бұрын
የትዝታው ንጉስ ስወደው
@MakdaAmare-xl2vx
@MakdaAmare-xl2vx 26 күн бұрын
ሲከፋኝ ስደሰትም መስማት የምፈልገዉ ኤፍ ምርጥ
@wubshetbelayneh4926
@wubshetbelayneh4926 11 ай бұрын
አቦ እንደዚህ ፈታ አድርገኝ !!!
@user-mt5rs8ow1g
@user-mt5rs8ow1g Күн бұрын
1 gn❤
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግሩም ትዝታ ስቃሽና የጥንት ሙዚቃነው ኤፍየ የምንጊዜም የፍቅር ንጉስ ነህና እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሃለሁ አንት ኩሩ ጎጃሜ ያምርባሃል ቀብረር ኮራ እንዳልክ ትውልድ ተሻገርክ ሳትቀየር ከከፍታህ ሳትወርድ እስከመጨረሻው እንድትደርስ ፀሎቴና ምኞቴነው ውድድድ የመጨረሻው በተለይ❤
@kocha1825
@kocha1825 11 ай бұрын
4 44:13 😮
@Alebachewtefera-sz4pm
@Alebachewtefera-sz4pm 5 күн бұрын
ኤፍ በጣም ይመቸኛል በወቅቱ ፈታብየበታለሁ
@shemelesayele-tv1rh
@shemelesayele-tv1rh 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትዝታ ስቃሽና የጥንት ሙዚቃ
@ashenafilemi4914
@ashenafilemi4914 11 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@user-ef4qu4cf4l
@user-ef4qu4cf4l 24 күн бұрын
እምስቀዉም እማለቅሰዉም በሱ ነዉ የዉስጤን እሚያቀዉ እስኪ መስለኝ ዲረስ
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 2 ай бұрын
ኤፍሬም የሚዘፍነው ስለፍቅር ነው ።ስለዚህ ፍቅር ይጠላል እንዴ?መቸም ምርጥ ነው ።
@AynalemmihreteAynalemmihrete
@AynalemmihreteAynalemmihrete Ай бұрын
ኡፍፍ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ብዙ ነገሮችን ያስታውሠኛል😂😢😢ሔኖክ
@yohannesabebe5425
@yohannesabebe5425 11 ай бұрын
Wow nice one I like this song
@derejesewalem2736
@derejesewalem2736 6 ай бұрын
My fe er at music
@user-lm1fn8ks7u
@user-lm1fn8ks7u Ай бұрын
ኤፋርዬ ሙዚቃህ ምግቤ ነው እኮ🥰😥
@firehiwotanimut7668
@firehiwotanimut7668 Ай бұрын
ምን ማለት ይቻላል ። ደስ የሚል ነገር ውስጥ ነው የሚከተው ።
@EmuTeshome-ef3hi
@EmuTeshome-ef3hi 7 ай бұрын
ምነው ብናወርደው ብትፈቅዱልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
1ኛ , 👌እናመሰግናለን
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 11 ай бұрын
@user-ez6yf2jq9d
@user-ez6yf2jq9d Ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላዉቅም የሱን ሙዚቃዎች ስሰማ ሆዴ ይላወስና እንባ ከዐይን ሳላዉቀዉ ይፈሳል;ባልሰማዉ እመርጣለዉ;ኤፍሬም ይለያል!!
@godisgoodgood625
@godisgoodgood625 11 ай бұрын
Weyne am bake 20-30 years menew yane bemotku ye ledeta sefery fekru seferu hezbu yetayeyal eskahun altefa bloyal betely efremen sadamet yekefayal ehhhhhhh weyne Hagery
@kalmes2007
@kalmes2007 11 ай бұрын
አይዞን...
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
አይ ዞን እኛም እንዳንተ ግዜ ደጉ አልፈን ወጣን አይ ዞን ❤❤❤ እንደ ኤፍሬማ ማ ማንም የለም መቸም የማይስለች ውድ ፍቅር ይሖነ የዘፈኑ ለዛ እርጋታ ፍቅር የሖነ ዘፈኖቹ እሜና ጤና እመኝለታለሑ ደስ የሚለው በአካል ኮንስርንት ገብቼ አይቼዋለሑ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 29 күн бұрын
ልደታ አብነት መርካቶ ትዝታው ልዩ ነዉ።
@michaelabadi1003
@michaelabadi1003 2 ай бұрын
I have been listening his songs and Aster Aweke for more than 40 years now. It seems to me as if they are my close friends !
@user-gv4nz9gf2j
@user-gv4nz9gf2j 10 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@BetmariamBelayneh-lw7op
@BetmariamBelayneh-lw7op 9 ай бұрын
Wow
@mesfinmebrhatu8000
@mesfinmebrhatu8000 11 ай бұрын
When i was in AA long time memory
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 ай бұрын
Le Rois 👑 est Docteur agraire par la musique 🎶 ❤
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
ይሔው ላይክ ሼር ስፕስክራይብ አድርጌላሑ ጥሩ ጥሩ ምርጥ የድሮዎችን እንደ ኤፍሬም ጥሩ ምርጥ ዘፈኖችን እጠብቃለሑ ኤፍሬም ተወዳዳሪ የሌለው የማይገኝለት ምርጥ ስው የዘፈን ስው የብዙዎችን ልብ ሐሳብ የሚስብ ዘፈን እርጋታ ለስለስ ያለ ድምፅ ሙዚቃ ምን ብየ ልግለፀው እኔ እድናቂው ነኝ ❤
@TheANALIT
@TheANALIT 6 ай бұрын
i have this songs from 35 years ago,🤗
@MakdaAmare-xl2vx
@MakdaAmare-xl2vx 26 күн бұрын
❤❤❤
@user-uo2ew1hx2l
@user-uo2ew1hx2l Ай бұрын
❤❤
@Samisamisami2016
@Samisamisami2016 Ай бұрын
ዘመኑ ፍቅር ብቻ ነበር
@fredjean4506
@fredjean4506 11 ай бұрын
እንዴት እደምገልጸው አላቄም እስካሁን ግጥሙን ማግኘት ከባድ ጥልቅ ነው እድለኛ ነኝ
@user-tl2xg7md6z
@user-tl2xg7md6z 11 ай бұрын
ኡፉፉፉ ዘፈን ማድመጥ ትቼ ግን ኤፍሬምን አቃተኝ።
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 7 ай бұрын
የምር እኔም እፉፉፉፉ❤
@TofikAli-cz9uk
@TofikAli-cz9uk 7 ай бұрын
​@@negestfantaya8851😊😊😊😊😊
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 6 ай бұрын
መናፍቅ ነሽ?
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 5 ай бұрын
Me too😢 his My energy 😢❤❤❤
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 5 ай бұрын
ላግባሽ
@user-jn6jd5on7y
@user-jn6jd5on7y 10 ай бұрын
whwh
@user-sb7wj4di3k
@user-sb7wj4di3k 2 ай бұрын
ኤፊ አወደሃለሁ
@latinahonewallatina7923
@latinahonewallatina7923 8 күн бұрын
የኢፍርም ሙዚቃ ሲሰማ አንባ ይፍሳል አሕ
@abdusalah9683
@abdusalah9683 5 ай бұрын
ይህእነአገኘሁ፣ጎንድርአራዳትዝታየጉርምስናጊዜ1978
@user-wd8lg5uo6z
@user-wd8lg5uo6z 11 ай бұрын
thanks
@ss-jm8se
@ss-jm8se 11 ай бұрын
Most of them played in 1986
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 10 ай бұрын
No it was released in 1978 eth calendar by the way it is not collection it's an album
@subsc691
@subsc691 7 ай бұрын
He intended to say 1986 G.C, I guess, which is true if so. You are also true. Yes, it is a full album released in 1986 G.C/ 1978 E.C!
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 11 ай бұрын
Very nice
@AkezaTesfay-yd6wy
@AkezaTesfay-yd6wy Ай бұрын
Very smart song ephi
@GetachewYimam-ch8gl
@GetachewYimam-ch8gl 2 ай бұрын
i remember my innocent friend
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Ай бұрын
ሳይቸግረኝ ስራ ላይ ሁኘ በአጋጣሚ ሰማሁ ፡ እንዴት ልችለው ነው ሀገሬ ቤተሰቤ፡ የልጅነት ጓደኛቼ፡ ያሁሉ የህዝብ ፍቅር፡ ናፈቀኝ፡፡❤❤❤❤
@user-od9xe1hh7z
@user-od9xe1hh7z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KefyalewMekecha-bc4du
@KefyalewMekecha-bc4du 2 ай бұрын
እንደ ፈዋሽ መዳኒት በየ ፋርማሲው መታዘዝ ያለበት ሙዚቃ
@HaileYoseph-bf7nz
@HaileYoseph-bf7nz 7 ай бұрын
Batizta hedku.….…
@seifedinkemal9504
@seifedinkemal9504 2 ай бұрын
Ermise Abate
@IPhonetastic-zi7oc
@IPhonetastic-zi7oc 10 ай бұрын
😯😯
@SebleNBirhane-ye1tz
@SebleNBirhane-ye1tz Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ps6mg5rl9v
@user-ps6mg5rl9v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AmehaLakew
@AmehaLakew 10 ай бұрын
እጅግበጣምየምወደውየሐረርትውስታየነውበተለይቀብሪደሐርበነበርሁበትወቅት
@mikibekele2982
@mikibekele2982 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ከባድ ትዝታ በጣም 🙏🙏
@BezYo-ts5fb
@BezYo-ts5fb 13 күн бұрын
ከልብ ውስጥን የሚረሰረሱ ዘፈኖች ናቸው ኢፊ ለዘላለም ይኑር
@haidachife1846
@haidachife1846 3 ай бұрын
tezeta mtabenge
@AmfaGo-qz8xq
@AmfaGo-qz8xq Ай бұрын
በግጥም ???
@ChalaDerebe
@ChalaDerebe Күн бұрын
43:10 የ 1978 102ኛ አየር ወለዶች ይሀን የኤፍዬን ሙዚቃ ሥትሰሙ ምን ይሰማችኋል ? አይ ወንዶ ጢቃ እህህህህ !!!
@user-jx5uw4il5p
@user-jx5uw4il5p 7 ай бұрын
ዳወሎድ
@ErmiasKebede-sf8zc
@ErmiasKebede-sf8zc 5 ай бұрын
🦘🕶️
@mengieish
@mengieish 20 күн бұрын
ከጢቂት ዘፎኖቹ ውጪ ብዙም አይመቸኝም
@user-oi8uj6go9i
@user-oi8uj6go9i 8 ай бұрын
❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 74 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 12 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 1,3 МЛН
90s Ethiopian tizita music collection Non stop
47:39
Adu tube
Рет қаралды 590 М.
GREATEST HITS OF MOEIN ترانه های بیاد ماندنی معین
1:25:14
TaranehEnterprise
Рет қаралды 1,5 МЛН
ዘመን አይሽሬ - ቆየት ያሉ ለስላሳ ሙዚቃዎች
1:25:25
Ephrem Tamiru - best songs collection
1:20:53
Art 102 @
Рет қаралды 100 М.
Akalie
7:19
Ephrem Tamiru - Topic
Рет қаралды 888 М.
Aregahegn Werash - Same (Tape 1985, Ethiopia)
1:01:13
Zeichen
Рет қаралды 441 М.
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 74 МЛН