ዘመናዊ የዳቦ ማሽን በኢትዮጵያ 2016 | የመጋገሪያ ማኮፈሻና ማቡኪያ ዋጋ | Price of bakery machine in Ethiopia | Gebeya

  Рет қаралды 63,474

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ኬክ የሆነ ዳቦ አገጋገር በዘኪ እንጂነሪንግ ዳቦ መጋገሪያ kzbin.info/www/bejne/jWi6eo2XadKJn6csi=xqEZctul8-WQCPvj
@S-G.19
@S-G.19 Жыл бұрын
ጫላ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ቀና ሰው ማግኘት መታደል ነው። በርታ!
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
ሥራውኮነው
@S-G.19
@S-G.19 Жыл бұрын
መልካም ስራ ነዋ! ስራ ብለውማ ስንቱን ሲቀባጥሩ የሚውሉ ስንቶች ናቸው ሌላም ሌላም።
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
እኮስንት ዩትዮበሮች አሉለብርብቻሚሰሩ በዉሸትበፕራክሚጨማለቁ እሱ እኛም ጠቅሞ እራሱም ይጠቀማል እደነዚይ አይነቶቹን ነዉ ማበረታት እጂማእነስምአይጠሬዎች ብርማግኘታቸዉ ብቻነዉ ሚያስቡት የሚሰሩትንም አያዉቁ
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ያመጣችሁልን እናመሰግናለን ትንሽ ዋጋውን ቀንሱልን ገጠር ስለምንወስደው
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn Жыл бұрын
ዋጋው ውድ ነው ከቀላል ነገር ነው የተሰራው እኮ ማሽኑ
@Seberat80
@Seberat80 Жыл бұрын
ዋጋው እራሱ በጣም አሪፍ ነው 3 ቱን በዚህ ዋጋ👍👍👍 ኢሻአሏህ ዳቦቤት ህልሜ ነው አሏህ ያሳካልሽ በሉኝ 🥰🥰🥰 ብቻ እንዳይጨምርጂ እኔ ብር እስከይዝ ድረስ🥴🥴🥴
@عمرالحبشي-ض5ع
@عمرالحبشي-ض5ع Жыл бұрын
ይሳካልሽ እህቴ እኔም ህልሜ ነው
@Seberat80
@Seberat80 Жыл бұрын
@@عمرالحبشي-ض5ع አሜን ያረብ የኔ ውድ ፍላጎቱ ላለን በሙሉ አሏህ ያሳካልን🥰☝️
@عمرالحبشي-ض5ع
@عمرالحبشي-ض5ع Жыл бұрын
@@Seberat80 አሜን እህቴ😘
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ዋጋዉ ስትነዉ መዳብ እየጠራችኝ አልሰማሁም
@عمرالحبشي-ض5ع
@عمرالحبشي-ض5ع Жыл бұрын
@@tgay5642 እንደ ደረጃው ይለያያል
@ሀይሚየመርሳዋ
@ሀይሚየመርሳዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ ለኔም እቅደ ነው ጫለ ምርጥ ወድማችን ክበርልን ለእኛ ለአርብ አገር ልጆች ተስፍ እየሰጠከ ነው❤❤❤
@ሳሮንበላይነህ
@ሳሮንበላይነህ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላ ተባረክ ስለ መረጃው
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Жыл бұрын
ጫላ ጀግና ወንድማችን እንወድሀለን እናመሠግንሀለን ለኛ ህይወት መለወጥ ለምታቀርባቸው ብሮግራሞች
@YehalashetHoly
@YehalashetHoly Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፈጠራ ነው በሀገሬ ሰው የተሰራ ❤❤❤ወደ ሀገሬ ገብቼ መስራት ተመኘሁ በቅርቡ እንገናኝ ተባረኩ
@jituu-g4l
@jituu-g4l Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እኔም ከወራቶች ቡሀላ አዛለዉ
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞቺ ይቺን መግዛት አታቅተንም አስቡበት ❤❤
@mulunehsiraye4654
@mulunehsiraye4654 Жыл бұрын
ማዳም ቅመም????? ከ ቅጥረኝነት መንፈስ ውጡ!!!😢
@gjk8731
@gjk8731 Жыл бұрын
😅😅አዉ አታቅተንም ወላሂ
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ Жыл бұрын
@@mulunehsiraye4654 የምር የተሻለ ስራ መስራት እየቻልን አቅሙም ብሩም እያለን ለምን እደሁ አላቅም አሁንም እዛው ነን
@ሽብሬካሳዬ
@ሽብሬካሳዬ Жыл бұрын
@@gjk8731 በቃ መሄድ አለብን እከመቼ ታዛዥ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 11 ай бұрын
​@@mulunehsiraye4654ፈልገነዉ መሠለሽ ተቀጥረን ምሠራዉ እጀራ ሆኖብንጂ ለስራ ስንል ዝቅ ብለን ሠርተን ከፍ እንላለን እግዚአብሔር ጋ አችግን ለሠዉ ሞራል አስቢ
@ጠበላYouTube-g5v
@ጠበላYouTube-g5v Жыл бұрын
❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን ገበያ ሚዳዎች ትለያላችሁ
@mmm1528
@mmm1528 10 ай бұрын
ጎበዝ አተነህ አገርወዳጅ አገሩን የሚወድ ህዝቡንም ይወዳል ❤❤❤👈
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ Жыл бұрын
ያጀመአ የማንም ወጠጤዎች እራሳቸዉ ሰዉን ከሚያጃጅሉ በፕራክ እና በዉሸት የተጨማለቁትን ትታቹ እደነዚይ አይነቶቹ አብርታቶ ለኛ የሚጠቅምነገር ነዉ የሚያስተላልፈዉ ።
@layilalayila903
@layilalayila903 Жыл бұрын
Eshi eheta 🙏🙏
@senitube9799
@senitube9799 Жыл бұрын
እናምሰገናለን በረታ ወንድማችን
@emutihailu6215
@emutihailu6215 Жыл бұрын
ጫላችን ገና ሳላይ ነው ማመሰግንህ እየጠበኩ ነበር ተባረክ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አገሬ ስገባ። ዳቦ ንግድ የመግባት እቅድ አለኝ አሪፍ ምርት ነው በአገር ልጆች የተሰራ ስራ ማየት ደስ ይላል
@selamtube4094
@selamtube4094 Жыл бұрын
በርቱ ገበያወች
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ያብዛል በተለይ በስደት ለምንሰቃይ የሥራ ልምድ ነዉ እየሰጠህን ያለዉ አንተ በርታ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ሰላም ከሆነ ከተወሰኑ ወራት ቡሀላ አዛለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይስጥልን
@amirahussaien3454
@amirahussaien3454 Жыл бұрын
ጫላ ላቀረብክ ልን ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛ አንተ ጥሩ ሰው ነህሰላምህ ይብዛ ጫላ እባክህን ለካፌ የሚሆን ቡና ማፍያ ስፕሬሶ የማሽኑ መሸጫ ሱቅ ስልክ ካወክ በናትህ አስቀምጥልኝ አመሰግናለሁ
@tesfayebelachew2483
@tesfayebelachew2483 6 ай бұрын
Zeki, my appreciation goes to you from the bottom of my heart. May God Bless U too
@baharudesu9963
@baharudesu9963 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ!!!! እናመሰግናለን
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
አሏህ ያቆይህ ጀግናነህ ሰዉን ለመለወጥ ያለህ አሳብ አሏህ የበለጠ ያስብልህ
@gebreherego6746
@gebreherego6746 Жыл бұрын
Chala you are wonderful man . Because you idea and your advise is very useful for every body . Thank you and God Bless you .
@bezaminda3491
@bezaminda3491 7 ай бұрын
ማቡኪያ ብቻውን ስንት ነው?
@غاليهالشمري-م2ك
@غاليهالشمري-م2ك Жыл бұрын
ቅን ሰው ሙቼ ነው የምወድህ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በቄቃ ሀገር ገብተን መስራት እንችላለን
@Rediet-h3p
@Rediet-h3p 10 ай бұрын
ወንድሜ በመጀመሪያ ስለ ሰጠሀን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ይሄን ስራ ለመስራት እያሰብኩኝ ነዉ ከቻልክ ላማክሪህ እፈልጋለሁ
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
ጫላ እናመሰግናለን አንጀት አርስ መረጃ ነው ያስተላለፋችሁት ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካው
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እውነት ነው:: የገበያ ሚዲያ(ጫላ) መልካም ሰው ነህ:: በግልፅ ነው ጠይቀህ የምታስረዳው:: ሀገራችን ሰላም ትሁንልን ጥሩ የስራ እድል ነው እናመሰግናለን🙏🏾
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Жыл бұрын
እውነት ነው የሀገር ወስጥ ማሸኖች ጥሩ ናቸው የወጪ ማሽኖች ለማሰራት ከባደ ነው
@aycheletketema3054
@aycheletketema3054 Жыл бұрын
ጫላ ገልቹ በምታቀርበው ፕሮግራም ከልብ አድናቂህ ነኝ።
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ዋው ውቢቶ ሀዋሳ ሀገሬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ
@YonasGeneraleletrical-we4ye
@YonasGeneraleletrical-we4ye 7 ай бұрын
የሰራዉ ስራ ጥሩ ነዉ አንድ አስተያየት አለኝ የኤሌትሪክ ፍጆታ የሚታየዉ 220 voltage ሰለተቀበለ ሳይሆን የኤሌትሪክ ፍጆታ የሚታየዉ በ heating control ነዉ እና body instilled high heat resistance በፋበር ግላስ መሆን አለበት እስሙ ፈጣን ይሆናል የመብሰል ደረጃ ይሆናል ምክንያቱም በአስፈላጊው የሙቀት ደረጃ ከበሰለ የሚባክን ኤሌትሪክ የለም heating elements resistance ስንጠቀም በእንፋሎት የሚመጣዉ እርጥበት ኤሌትሪካል ግራዉንድ ያመጣል በሴፊቲ ደረጃ የtube heating element ሴፍ ነዉ ። ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚሰሩት ይህ ይጎላቸዋል
@sisayminuta979
@sisayminuta979 4 ай бұрын
Awo befitsum macinu gezten teblashebn totally ayseram dabo yasareral megagriyaw ersu betam yechohal sew alastegna eyale yerbshal enam ategzu teru aydelm atekseru!!!!!!!!!!!!!!!!!
@vipaa9265
@vipaa9265 Жыл бұрын
በተረፈ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው በርታ
@AlemneshNegash-h3i
@AlemneshNegash-h3i Жыл бұрын
Chali you are doing great bro. Thumbs up!! Do they have Candle machine please?
@kiyyayoutube8799
@kiyyayoutube8799 Жыл бұрын
Bagaa nagani dhufte calaa🥰🥰🥰🥰🥰
@Seada-f4u
@Seada-f4u Жыл бұрын
አላህ ይስጠህ የምፈልገው መረጃ ነበር ከአራቶር በኸላ አገር እገባለሁ መስራት የምፈልገው ስራ ነው ቆይልኘ
@reisomh.mariam9803
@reisomh.mariam9803 11 ай бұрын
ጫላ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን የ ቡዙዎች ኪስ ነው እየሞላህ ያለሀው
@robatube8574
@robatube8574 Жыл бұрын
ጫላ በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ ለእኛ በዚህ ሙያ ውስጥ ላለን ወጣቶች በጣም ጥሩ የሆነ ስራ ነው ምትሰራው ወደ ማሽኖቹ ስመጣ በጣም ጥሩ ናቸው እኔ በዚህ ሙያ ውስጥ ነኝ ያለሁት በውጪ ማሽን ነው የምጠቀመው መጋገሪያዎቹ ለዳቦ እንጂ ለኬክ ስራ አይሆንም ኬክ ለመጋገር የግዴታ የሙቀት መቆጣጠሪያ(Temperature🌡️Control) ያስፈልጋል !!
@betelhemgcheye9237
@betelhemgcheye9237 11 ай бұрын
የውጭው ነው ኬክ የማይሰራው ?
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 11 ай бұрын
Hii ebakhie awerg
@TefferiChimssa
@TefferiChimssa 10 ай бұрын
ማወራክ ነገር ነበረኝ በሀሳብ ልትረዳኝ ከቻልክ ሙያው ውስጥ ስለሆንክ።
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Hagare selamish yibza Bertuu ya igna jegnoch ❤❤
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l Жыл бұрын
ጫላ በጣም ለሰው የምታስብ አሪፍ ሰው ነህ ።
@mulunehsiraye4654
@mulunehsiraye4654 Жыл бұрын
ኦኦኦ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ሚሰጥ ፕሮገራም ነው
@YonasGeneraleletrical-we4ye
@YonasGeneraleletrical-we4ye 7 ай бұрын
heating temperature controlling የሚባለዉ የአንዱ ዋጋ 2500-3000 birr ነዉ
@HdgfFfhgh
@HdgfFfhgh 3 ай бұрын
በርታወድም
@AyalenshAedenew-xk7ss
@AyalenshAedenew-xk7ss Жыл бұрын
በዉነት በጣም ደስ ይላል አሀገራችንን ሰላም ያርግልን።❤❤❤❤❤❤
@tiritareview
@tiritareview Жыл бұрын
ወሳኝ መረጃ ነው!! ❤❤❤❤❤
@aminaeslam3942
@aminaeslam3942 Жыл бұрын
ቅን ሠው ጫላ በርታ አላህ ያግዝህ
@Tehetnaabeb
@Tehetnaabeb Жыл бұрын
ሠላምዋጋው ግን በጣም በዛ በስማም 🙏🙏
@Dibora658
@Dibora658 Жыл бұрын
Chalaye tebareke❤ Give wagawe betame bza asteyayte beyadrege teru nwe❤
@ZenebeGirma-b8k
@ZenebeGirma-b8k Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው ማኮፈሻ ከትንሽ ነገር ነው የሚሰራው
@TilahunEndalamaw-tt8vr
@TilahunEndalamaw-tt8vr 9 ай бұрын
አዋጭነቱ ምን ያክል ነው ትልቁ ችግር ዋስትናው ላይ ቃላቸውን ብዙዎች አይጠብቁም
@sarayayi6928
@sarayayi6928 6 ай бұрын
chaleye.enamsegenalen.tebark❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 10 ай бұрын
ፓትራው ግን ከአማሽኑ አብሮ መሰራት መምጣት አለበት ለምን እናሰራለን ለምን ሙሉ አታደርጉትም ??
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 Жыл бұрын
የሀገር ምርት አርፉ ነው ግን ትንሽ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ማኮፉሻው ትንሽ ያጠራጥራል እና ታይሙ ላይ ጥያቃ ያስነሳል በጣም አርፉ ነው በአብዛኛ ሶልሽን ላይ ነው ትኩርት ያደርግውቅ እና ደሞ ዋጋ ያገር ምርት እስከሆነ ድርስ ውድ ነው
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረክ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን
@kalidetube7339
@kalidetube7339 10 ай бұрын
የማቡኪያው ድምፅ እንዴት ነው ? ያገር ውስጥ ማሽኖች ድምፃቸው ከፍተኛ ስለሆነ ነው ?
@sisayminuta979
@sisayminuta979 4 ай бұрын
Demtsuma yehaw egna gezten sew alastegna belo complain metaben teten lela gezan tenkake yedrege bechru ategzu teru aydelm ekaw endal meshenu erasu dabo yasareral!!
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Ymidenk sra new! Egziabeher Yybarkachu
@rahimatubetube
@rahimatubetube Жыл бұрын
ማሻአላህ ለሀገራችን ያብቃን እንሰራለን በአገራችን ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች
@Bent_adaamaa
@Bent_adaamaa Жыл бұрын
tnks calaye
@mamasmart9066
@mamasmart9066 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mremeHasen
@mremeHasen 6 ай бұрын
ባለ 4ፓትራው ስንት ነው
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 10 ай бұрын
መኮፈሻውና መጋገሪያው አንድ ላይ ካልተለኮሰ የላይኛው አጥፍተን የታቹ ሎኩሰን መጋገሪያው ማሽን እኪሞቅ ከላይ ያለው ሞከፈሻ ስላጠፋን ሊጡ ሊወርድ አይልም?????????
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
የዛኪ በጣም ዉድ ነው
@asiaethiopia8172
@asiaethiopia8172 Жыл бұрын
ወዋ በጣም ጡሩኖ👍👍👍👍
@betydereje3479
@betydereje3479 Жыл бұрын
ጫላዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤
@FikaduGirema
@FikaduGirema 2 ай бұрын
የማቡክያ ዋጋ በባለ 10 እና ባለ20 ስንት ነው
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 9 ай бұрын
ዋስትና ሲባል ግን ከተበላሸብን አዲስ ሊሠጡን ነው ቢብራራራራ
@sisayminuta979
@sisayminuta979 4 ай бұрын
Enkuan wastena lesethe selke beserate ayawerahen ategzu egna gezten teshewden
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 Жыл бұрын
በርታወድማችን
@felkaayallew1997
@felkaayallew1997 11 ай бұрын
በጀነተር ይሠራል ወይ አሁን አገር ለመገባት አሥባለሁ ኢሻአላህ
@EphiMesi-ij4cm
@EphiMesi-ij4cm Жыл бұрын
በሰአት ስንት ዳቦ ያመርታል
@alreemlink6307
@alreemlink6307 Жыл бұрын
Wow,cala,baxami,kalb,inamasaginalen,❤❤❤❤❤
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Жыл бұрын
Thank you
@wondajemal8276
@wondajemal8276 Жыл бұрын
Chala our hero keep it up
@mrramesha3328
@mrramesha3328 Жыл бұрын
Thanks
@ለወገኔሚዲያ
@ለወገኔሚዲያ Жыл бұрын
Enamesegenalen tebarek
@TerefeAlemayehu-t8c
@TerefeAlemayehu-t8c Жыл бұрын
Berta zek arif newu gobez
@ayolechango2703
@ayolechango2703 Жыл бұрын
Ke libe inameseginaleni yenn wodime tebareki ❤❤❤❤❤ine be 2feligalewu gine ye a.a kutire yiserali
@sunliteman
@sunliteman 11 ай бұрын
wagawu sinti nw or how much this cake machine?
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
ጫላ መልካም ሰው ስወድህ እኮ ባለቤትህ ታድላ ውንድም የለህም😊
@ababakasep5707
@ababakasep5707 Жыл бұрын
😅
@sossina5495
@sossina5495 Жыл бұрын
በጀኔረተር ይሰራል ወይ?
@ademzinetyoutube5102
@ademzinetyoutube5102 Жыл бұрын
በጀኔረተር ከሰራ እኔ እፈልጋለሁ
@ዮወርድ
@ዮወርድ 11 ай бұрын
​@@ademzinetyoutube5102እኳን በጀኒነተር ፓወሩ ዝቅ ካለም አይሠራም የራሱ ቆጣሪ ያስፈልጋል
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Chala yenewd .betam gobez nek...tebarek.
@abebechabe6195
@abebechabe6195 7 ай бұрын
Jabadha.gariidha❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@semrethailemariam3907
@semrethailemariam3907 Жыл бұрын
Mabukya becha megzat yechalal??
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
Betam mirt sew neh.kemir . New subscriber .
@SenaitTilahun-jp5pz
@SenaitTilahun-jp5pz Жыл бұрын
ማኮፈሻውን ብቻውን ሚኒ ሳይዝ ስንት ነው
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 6 ай бұрын
ዋጋው ስንትነወ
@birketaye5445
@birketaye5445 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 6 ай бұрын
ጎበዝ: ጠቃሚ: መረጃ: ነው:: ጫላ: እናመሰግናለን::
@meserettekie1421
@meserettekie1421 Жыл бұрын
ራሳቸው ይልካሉ?
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 Жыл бұрын
ጫላየ የኦቭን( ትንሹ ኬክ የሚጋገርበት) እና የማይክሮዌቭ ዋጋና ኣይነት እስኪ ኣምጣልን እባክህ ❤❤
@mahder-m6k
@mahder-m6k Жыл бұрын
ለምን ግን ነፃ ኣድርጉለን ወደ ትግራይ እንፈልጋለን❤
@ZaygebremedhinChanel
@ZaygebremedhinChanel 11 ай бұрын
ዋላ ኣነ የድልየኒ ኣሎ ል መቀለ
@Yonas-us4ik
@Yonas-us4ik 10 ай бұрын
ተጋሩ ተጠንቀቁ ኣነገዚአ ብኣፎም ከምዝብልዎ ኣይኮነን ከይትከስሩ
@mahder-m6k
@mahder-m6k 10 ай бұрын
@@Yonas-us4ik ታይ ኮይኑ ዩኒ ሓወይ
@meryem1143
@meryem1143 8 ай бұрын
ስልክ ቁጥራቹ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 8 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@mimikonjo3321
@mimikonjo3321 Жыл бұрын
አድራሻቹን ብጠቁሙኝ ደስ ይለኛል
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@vipaa9265
@vipaa9265 Жыл бұрын
እንጂነር ዘኪ በጣም ብዙ ይቀረዋል በተለይ ማኮፈሻውና መጋገሪያው ምክንያቱ ለማኮፈሻው የተጠቀምከው እስቶቭ ሊሆን የማይችል ነው ይሄን ሁሉ ሰርተህ እስቲም ውስጥ እንዴት ሲልድ እንኳን ያልሆነ እስቶቭ ይቀመጣል??ሌላው ደሞ መኮፈሻም ሆነ ኦቭን ቴርሞስታት የግድ ያስፈልጋቸዋል አለበለዚያ መቆጣጠር አይቻልም ከሸሻልክም እነዚህን አሻሽል አንተም
@zekielectromechanicalengin1154
@zekielectromechanicalengin1154 Жыл бұрын
ሲልድ ከሆነ አይቃጠልም ?? ከተቃጠለስ ሲልድ የሆነ እንዴት ይጠገናል ?? አይ መሬት ያለ ሰው 😂😂😂
@zemuyesidamatube7994
@zemuyesidamatube7994 Жыл бұрын
Wow hawasaye❤
@TayechAbebe-zv9ot
@TayechAbebe-zv9ot Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው መጀመር እፈልጋለው ብድር ይሠጣላቹ
@birketaye5445
@birketaye5445 Жыл бұрын
ሲንግል ፌዝ ማለት የቤት ቆጣሪ ማለት ነው?
@habebasaidhabebahabebasaid7133
@habebasaidhabebahabebasaid7133 Жыл бұрын
Caalaa ani bar simaa egaa bar ta,e uuf ❤❤❤✅✅ galaatoomi qalii namaa✅✅
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 7 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 23 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 22 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 7 МЛН