ዘማሪ አሹ ይቅርታ ጠየቀ ቀጣዩ እድል ፈንታ ምን ይሆን ?/

  Рет қаралды 29,303

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

7 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 278
@wengeleyesusnew2624
@wengeleyesusnew2624 7 ай бұрын
አሽዬ ተባረክ እወድሃለሁ ከእኔ የሆነ አንድ ነገር የለም ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ!!! ምስጋናውን ተቀብያለሁ!!! ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ውጣ ውረስ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ተባረክ!!!❤
@user-km1ui5mb2w
@user-km1ui5mb2w 7 ай бұрын
Tebarki Ye E/r Seet❤
@TiziteLave
@TiziteLave 7 ай бұрын
😭😭😭😭ወንድሜ አሼ እግዚአብሔር እንዴት የረዳህ ሰው ነህ ትልቁ ፈተና ትዳር ሲበላሽ ነው እግዚአብሔር የደገና አምላክ ይረዳሀል።
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 7 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ረዳኽ ፀጋ በዝቶልአል አይዞህ እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ለብዙዎች መፀናኝነህ እናትህን ጌታ ይባርካችው እንደተመኙት ፍሬህን ይዩ አሜን
@mamaalem3891
@mamaalem3891 6 ай бұрын
የእኔ ልጅ እንኳን ጌታ ረዳሕ እናንተም በነገር ሁሉ የረዳችሁት ቅዱሳን በብዙ ተባረኩ
@mekdesfeyisa7809
@mekdesfeyisa7809 7 ай бұрын
ውይ ሲበዛ መልካምና ቅን ልጅ ነህ ንግግርህ ውስጥ ጨዋነት አለ ጌታ በብዙ ያክብርህ
@user-vs3el9ib5k
@user-vs3el9ib5k 7 ай бұрын
የእ/ር ዓላማ ያለበት ሰልፉ ብዙ ስለሆነ አይዞህ ፅና ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ!
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ለሚወዱት እነደ ሐሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ተብሎ እንደ ተፃፈ እንዲሁ እግዚአብሔር ክፉውን ለክብር ለውጦ ስላቆመህ ክብር ይሁን ለእርሱ። ጌታይባርካችህ ተባርኩ።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
በዚህ ኢንተርቪው ላይ ፓስተርዬ በአእውነት ልብክ ሁሉ ይታይ ነበር ከመቼውም ጊዜ በላይ እርህራሄ ይታይብካል ተባረክ ❤ድንቅ ሰው ነክ
@abezash921
@abezash921 7 ай бұрын
ጌታ ያገለግሉትን አይረሳም አሹየኮ😢😢😢😢😢😢😢😢ፓስተርዬ ተባረክልኝ🎉🎉🎉
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 7 ай бұрын
መዝ 31፣ 22 ከድንጋጤዬ የተነሳ እግዚአብሔር ከፊቱ ያራቀኝ መስሎኝ ነበር ነገር ግን እርዳታውን ፈልጌ ወደ እርሱ ስጣራ ጩኸቴን ሰማ!!!
@masti1612
@masti1612 6 ай бұрын
በጣም ለጌታ የሚመች ልብ እንዳለህ ተሰምቶኛል፣ ተባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ለመስማማት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው፣ ይጠብቅልህ ይጨምርልህ፣ “እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” - ናሆም 1፥7
@melkamusonko
@melkamusonko 6 ай бұрын
ከንግግር ታስታውቃለ ጨዋ አንተ ነህ አገልጋይ እግዚአብሔር ይርዳ ፓስተር ካስዬ ተባረክ❤❤❤
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ፓስተር ካሳሁን እና ዘማሪ አሹ ።
@elsabetfanta264
@elsabetfanta264 7 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ወንድሜ 😔 ግን የሷንም ቅሬታ ብንሰማ አሪፍ ነበር ፓስተሪዬ😊
@yodwako9291
@yodwako9291 7 ай бұрын
This is not court hun we don't need someone s privacy
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 7 ай бұрын
ወንድሜ አሹ ያለፍክበት መንገድ እጅግ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን ጌታ እየሱሰ በፀጋው አበረታህ ለዚህ ሰላበቃህ ጌታ ለዘለአለም ሰሙ ይባረክ የእናትህን እንባ ያበሰ በህይወት ኖረው በአይናቸው ያንተን መነሳት ሰላዩ ክብር መሰጋና ለነገሰታት ንጉሰ ለእየሱሰ ይሁን ከዚህ በበለጠ በእጥፍ የጌታ ፀጋ ይጨምርል ቅዱሳንም ለዚህ ብላቴና አጥብቀን እንፀልይለት አሹዬ ተባረክ እንደንሰር በከፍታ ውጣ አትያዝ ተባርከህ ለብዙዎች ትረፍ ለትውልዱ ጌታ አርያ ያድርግህ ተባረክ ፖሰተርዬ እጅግ ተባረክ
@SabinaSusu
@SabinaSusu 7 ай бұрын
በጣም ነው ልቤን የነካኝ, አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው :: በጣም ወብ የሆነ ደምፅ አግዚአብሔር ሰጥቶሀል በርታ አንወልዳለን ❤️❤️❤️::
@miretmi3845
@miretmi3845 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረካችሁ ዳዲ ዎዳሎ ተባረኪልኝ አሹ ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ አሜን አሜን ስለ ማዛሙሩ ተባረኩ ጌታ ስሙ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይጥልም እግዚአብሔር በርቱ ጌታ ከይኛ ጋር ነው 💞💞💞ዎዳቹዋሎ
@mamaalem3891
@mamaalem3891 6 ай бұрын
ሀሹ እንኟንም ምሕረቱንአገነልሕ ልጄ አሁንም አትያዝ ለትውልድ በረከት ከዚሕየበለጠ በኢየሱስ ሥም ይሥጥሕ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 7 ай бұрын
አሹ እግዚአብሔር ልብህን ስለጠበቀ ይመስግን እናትህ ዘምንዋ ይባረክ አተ ጎበዝነህ በርታ ፓስትርዬ ተባረክ የአሹን ስሜት ስልተስማህ አስተዋይ ነህ
@rb2782
@rb2782 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሰይጣን የጣለህ ቢመስለውም እግዚአብሔር ደግሞ ልጆቹን ለማንሳት የሚጠቀምበት መንገድ ነው. በበለጠ ክብር ትነሳለህ. ብቻ በርታ እናትህም እርዳቸው አሁን ደግሞ ጊዜው እናትህ የምትረዳበት ይሁንልህ. በሕይወት እያሉ እናትህን አገልግላቸው.🙏🏼❤❤❤
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 7 ай бұрын
ወንድሜ አሹ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ሳያውቅ በህይወትህ ውስጥ የምሆን ነገር የለም ። “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” - ሮሜ 8፥28 ይህን ውጣ ውረድ ሁሉ ያለፍክበትን መንገድ መጽሐፍ ጽፈህ በገንዘብ ትለውጥበታለህ የእግዚአብሔርን ምህረት ደግመህ ትናገራለህ ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ወንድም ዳግም ወደ አገልግሎቱ የመመለስ ምክንያት የሆናችሁ ስዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ። ከእናንተ ብዙ እንማራለን ምክንያቱም ብዙ ጊዜ አገልጋዮችን የተሰበሩትን መልሰው የምሰብሩት እንጂ የምአነሱት አይዞህ /ሽ የምሉት ብዙም አይታዩም
@zed8788
@zed8788 7 ай бұрын
ቤት የተከራያችሁለት ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ :: አገልጋይ የሆናችሁ ሰወች የምታገቧቸው ሰወች ከራእያችሁ ጎን የመቆም አላማ ያላቸው መሆናቸውን እርግጠኛ ሁኑ::🙏🙏🙏🙏🙏 የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ (የወደቀ ይነሳል) ፓሰተር ካሳሁን is this your new mezmuer??👍👍🙏🙏🙏🙏🙏 በሚያውቁኝ ሁሉ ፊት ዞሮ ስል የማየው ብዙ ጠባሳ አለኝ ብዙ ሰው ሁሉ የሚያየው::🙏🙏🙏🙏 🔥🔥👉🙏እግዚአብሔር ሆይ 2024 ስለሁኔታወች የምፁልይበት ሳይሆን ህመሜ ሽሮ ልመስክርልህ:: ፀለይኩ አመንንኩ በእየሱስ ስም
@nadinadihareg5340
@nadinadihareg5340 7 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው አሽዬ ወንድሜ ደሞ ገና ልጆ እኮ ነክ እንደገና እድል አለክ ጌታ ደሞ እመን ያገለገልከው ጌታ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም❤❤❤❤❤❤❤
@alazardesta3501
@alazardesta3501 7 ай бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው ተባርኬበታለው ለብዙዎች በርከት ነው መጋቢ ካሳሁን ወንድማችን አሹ ፀጋውን አይቻለው ባንተ ተባረኩ የጌታ ቤተሰቦች
@FeruzTadesse-ko1pt
@FeruzTadesse-ko1pt 7 ай бұрын
የልቡ ቅንንነት እንዴት ደስ ይላል፣ተባረክ የምታገለግለዉ ጌታ አይተዉህም🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 7 ай бұрын
ፓስተር ይህ ምርጥ ወንድም ያቀረብክልን ተባረክ ጌታ ሰዎች የጣሉት ያነሳል የተጎዳውን ሰው በብዙ ያጽናናል በዚህ ፈተና ማለፍ የታሪኩ ጥልቀት የሚገባው ጌታና የታሪኩ ባለቤት ብቻ ነው ሁሉ ደግሞ ለበጎ የሚያደርግ የካሳም ጊዜ የሚሰጥ እውነተኛ አባት አለ አሹ ከዚህ በኋላም ያች በጓዳ ያሳለፍካት የጸሎት ጊዜ አስታውስ የኛ ድርሻ በጌታ መመራት ነው ጌታ ደግሞ በወጀብና በማእበል ውስጥ መንገድ አለው ::ማመስገን ብቻ ነው❤
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 2 ай бұрын
መዝ 31፣22 በጣም የተፅናሁበት ሁልጊዜም የምፅናበት ጥቅስ ነው
@AnkliOman
@AnkliOman 7 ай бұрын
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ አሜን
@asterdegu9426
@asterdegu9426 3 ай бұрын
ዘመንህ ጌታ ይባርክ ከክፉ ይሸሽግህ ዳግም እትፈተን ዳግም የካሳ ዘመን ይምጣልህ ተባረል❤❤❤
@netsibutik9401
@netsibutik9401 7 ай бұрын
😢😢😢አቤት የእግዚያብሔር እረዳታ ኡኡኡኡ በእየሱስም 😢😢እየሱሴ እኮ ልዩ አምላክ ነው እፍፍፍፍይይይይ ❤❤❤❤
@TsegaAbebe-vp5hl
@TsegaAbebe-vp5hl 7 ай бұрын
ተባረክ። ጌታ በብዙ ያክብርክ ገና ብዙ ትሔዳለህ ልጅ ነህ አይዞህ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ የቀረው ሁሉ እነኳን ቀረ ስትዘምር ቸርች ለይ አይቼካለው ጌታ አብሮህ አለ በርታ ጌታ መልካም ነው። ካስሽ ተባረኩ
@thelastreformationinethiop3689
@thelastreformationinethiop3689 7 ай бұрын
በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
አሜን የሚጨምር ሞገስ ሰላም አሜን ፀሎት ይጨምራል ወንጌል ይሰበካል ❤
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 7 ай бұрын
በችግርህ የቆሙልህ ሰዎች አደንቃቸዋለሁ እነሱ ቅንናእውነተኞች ሰዎች መሆናቸው ማረጋገጫ ነው ይባረኩ ስለነሱ ክብር ለጌታ ይሁን
@user-li9th4mo6g
@user-li9th4mo6g 6 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@user-eu9lx8wm4k
@user-eu9lx8wm4k 7 ай бұрын
Ashuye tebarkilgne hule gze mihert yebzalhe 😭😭😭
@kidistyohannes7016
@kidistyohannes7016 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭 አሹ ለካ እንደዚህ አልፈሀል ጨዋ ጌታን የምትወድ ዘማሪ እግዚአብሔር እንደገና በብዙ ክብር ያቁምህ
@jesusislord288
@jesusislord288 7 ай бұрын
ካስሽ በጣም ድምፅህኮ ልዩ ነው ዘመን የማይሽር የዝማሬ አገልግሎት እስካሁን በሕዝብ ልብ ውስጥ ነው
@WorikneshBissa
@WorikneshBissa 7 ай бұрын
🥹😢uf wondime ayzo nege melkam yihonale pastariye tabrkilgn🙏♥️
@messidellodergo
@messidellodergo 7 ай бұрын
❤እኔ እሱን የማውቀው በመልካምነቱ ❤እኔ እሱን የማውቀው በሀያልነቱ ❤እኔ እሱን የማውቀውበሰፊው ትግስቱ❤እኔ እሱን የማውቀው በታማኝነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሱዬ ጌታ ጌታ ነው እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 7 ай бұрын
የዋሕነትህ ግን ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል ይላል ቃሉ
@ruth5624
@ruth5624 7 ай бұрын
Don't worry my brother, God is good, you will be healing for many broken people like you are!! All things work for good. ❤️❤️❤️🙏🏾
@haregatnafu4041
@haregatnafu4041 7 ай бұрын
በቅንነት ያገለገልከው አምላክህ እጅግ በተባረከ እና በሚያሳርፍ የትዳር ህይወት ይባርክህ ደግሞም አምናለሁ ይሆናል ምክንያቱም እግ/ብሔር የእንደገና አምላክ ነውና አሜን
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 6 ай бұрын
Amen Egeziabeher yakomewun sewu ayetelewum wow wondeme enquanim Egeziabeher meleso bekeber akoneh. Egeziabeher Yemesgen!!!
@shuwahabte9430
@shuwahabte9430 7 ай бұрын
Amen, ye Egziabher yetebareke yihun. Ashu lieje ayzoh Geta be zufanu now berta. Kalkidan 1nd now be kalu meseret iena balebeth Egziabher liebes iedinager xelie , lekbru yadergewal. Alazar ke mekabir yinesal negerih yikeyeral bicha bexegaw berta. Egziabher zemenih yibarik. Eritrawit mother ke Germen ager negn. Efeson 6:10----'. Geta Yesus bekirb yimetal, ahunm betu yaxedal.
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 7 ай бұрын
Wow amazing ጌታ ብቻ ፊቱን ማያዞር ማይቀየር ተባረኩ
@rb2782
@rb2782 7 ай бұрын
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይሄን ልጅ ግን መረዳት አለበት እና አድራሻውን እስቀምጥልን ከቻልክም መልስህ አቅርበው. Because what we sow is what we reap. Thank you for your kindness much blessings.,🙏🏽🙌🏾❤❤❤
@tigsttube7259
@tigsttube7259 7 ай бұрын
የሚገርም ቅንነት ሚገርም ፀጋ እግዛብሔር ይባርክህ አሹዬ ❤❤❤❤
@wsjddjsw4200
@wsjddjsw4200 7 ай бұрын
ተባረክ እራስህን ዝቅ አድርገህ ጌታን ከፍ አደረከዉ የግዚሐብሔር ባርያ ማለት እንዲህ ነዉ ከፍታ ከፊትህ ነዉ አንተ ወንድም ጌታ ይባርክህ
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 7 ай бұрын
Wow ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ሲገርም እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ክብር ይግለጠህ
@ruth5624
@ruth5624 7 ай бұрын
I love your honest, When you are honest before God and people, God will use it for His glory. Stayed strong.🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድምነት እግዚአብሔር መል ካም ነው 🥰
@abenei2996
@abenei2996 7 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው!
@messyhale9040
@messyhale9040 7 ай бұрын
በእውነት ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 7 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን🙌🎸 ጌታ.እየሱሰ.ይባረክችሁ.ፀጋ.ይብዛለችሁ .❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 7 ай бұрын
ተባረክ እውነት ነው የእግዚአብሔ የምህረት ውጤት ነው
@naniseifu8371
@naniseifu8371 7 ай бұрын
አይዞን አሽዬ የትዳር መፍረስ ከባድ ስብራትን ያመጣል ጌታ ግን ሁልግዜ መልካም ነው እሱ የእንደገና አምላክ ነው ረጅም እድሜ ለማሚ
@HannaFallaka
@HannaFallaka 7 ай бұрын
ፓስተርዬ ታባረክ ❤️❤️❤️ግን አሹ ጌታ መልካም ነው ❤❤❤
@user-le3ib4qr3g
@user-le3ib4qr3g 7 ай бұрын
One side story is hard to believe I prefer if we can hear from the girl ….ashu be blessed!
@hewangirma7684
@hewangirma7684 7 ай бұрын
What amazing teastemony,,,,ayzon nothing impossible for God,,,,, God will change everything,,,be strong,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@romandeneke1651
@romandeneke1651 7 ай бұрын
አሹ አንተ የእግዚአብሄር አላማ ያለብህ ልጅ ነህና በርታ በእውነት ትጨምራለህ ጌታ በጣም ይወድሀል ገና ትበዛለህ ትሰፋለህ ትወርሳለህ
@user-ss1ql4lj4w
@user-ss1ql4lj4w 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ወንድም ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞህ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ❤❤❤
@tijitiji4220
@tijitiji4220 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አብስቶ ይብርቹ ❤❤❤❤❤🙏😭
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
አይዛክ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 ай бұрын
አሽዬ እናቴ እግዚአብሄር እንደስሙ ሆነልህ ተባረክ የኔ ምርጥ ደግ ወንድም ❤❤❤ካስዬ አምላኬ ከፍ ያድርግህ ያላየሁትን ያልሰማሁትን ባለሁበት ስላደረስከኝ ተባረክልኝ😢😢😢😢😢በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢አሹ ውዴ እኔን 😢😢😢😢😢
@talimosgoa7043
@talimosgoa7043 7 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ይረዳል አሹዬ እውነት ልቤ በአንተ መነሳት ተጽናናውት እግዚአብሔር እንደገና ያቆማል
@Bukashe
@Bukashe 7 ай бұрын
What a heartbreaking testimony at the same time we saw God’s power and his mercy! Ashuye, I know God will mend your broken heart and change into absolutely beautiful testimony. Like he started now. You guys song though made me emotional 😊 Thank you pastor kassyee for giving him a chance to letting him out his unfolded feelings from his chest and help him to make a closure! You’re amazing! God bless♥️🙏🏽
@rb2782
@rb2782 7 ай бұрын
Exactly, we'll said
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 7 ай бұрын
Amen blessed both abundantly
@tesfayhayleysus7369
@tesfayhayleysus7369 7 ай бұрын
ወንድሜ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ኩላሊትን ይመረምራል :የሰማነው ምስክርነት ተወዛግቧል የቅርብ ሰው ነኝ።ፓስተር ካሳሁን ባገኝህ ደስ ባለኝ ተባረኩ!!!
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 5 ай бұрын
አይዞህ ወንሜ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል; ደግሞም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።
@misrakbelay4225
@misrakbelay4225 7 ай бұрын
Thank you, Ashu, for sharing your testimon😮y. Praise God for raising such committed young believers in the church. You are a hope for the next generation.
@tsionchali4422
@tsionchali4422 7 ай бұрын
Geta hulem melkam naw! Geta yanesal,yesuanim alemawek geta yikir yilal.It’s beautiful testimony
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 7 ай бұрын
አሹአይዞወንድሜእሳምንአይነትጨቃኝሴትናትበጌታአሹአይዞየልጅነትአመላክአይጥልም ትህትናክናትግስትሳላደንቅአላልፈም አሹወንድሜአይዞነገመልካምየሆናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 7 ай бұрын
አሹዬ እግዚአብሔር በተቆረጠ ተስፋ ላይ ይመጣል አይዞህ የምታገለግልለት ጌታ በክብር ጨምሮ ያቆምካል ምርጫህን ኢየሱስን አድርገካልና ታርክህ ይቀየራል በክርስቶስ ❤❤❤❤😂😂❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 7 ай бұрын
ፓስተር ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው። single moher or father ላይ ለመስራት ማሰብህ ድንቅ ነው።በርታ!!!!! ወጣቶችም እኮ አሉ ካለቤተሰብ ጌታ ያከበራቸው።ለሁሉም ክፍት አርግና ይደውሉልህ።መንፈስቅዱስ መርጦ ያውጣቸው!!!!!
@BirukSamuel-oq1qn
@BirukSamuel-oq1qn 7 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔርን የማውቀው የእንደገና አምላክ መሆኑን ነው የወደቀውን ሰው ያነሳል።
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናል 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ፌቱንም ያብራልክ 👍🙏
@mekdesyeshitla-ff3cs
@mekdesyeshitla-ff3cs 7 ай бұрын
ዎውውው እግዚአብሔር ይባረክ
@samehanna6338
@samehanna6338 7 ай бұрын
May God bless you more and more!!
@yoditmamo2995
@yoditmamo2995 7 ай бұрын
Pastor Many blessings Tabarake .
@almazhilu979
@almazhilu979 7 ай бұрын
Ameen ameen getaa ye barek pestariyee❤❤❤ azewo wendimee getaa melkam now❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎸🎹
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሚወዱ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እና አይዞህ ትዳር እንዲህ ሲሆን ቀላል አይደለምበእግዚአብሔር ተስፋ ኣድርግ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌታ እንኳን ረዳክ አሹ ❤❤❤❤❤ታበረክ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@mabratmaxl3976
@mabratmaxl3976 7 ай бұрын
Tebareki amen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖🎶🎶
@sarasaro229
@sarasaro229 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን😢😢እየሱስ ገታ ነው 🛐🛐🛐🛐🛐🛐😭✝️🙏🤲🍒
@LidiyaTesifu
@LidiyaTesifu 6 ай бұрын
እፍፍ የእደገና አምላክ እንኳን እግዚአብሔር እርዳህ አሹየ❤እንውድሃለን በጣም ነው የተርዳውህ እኔም ይህ ፈተና አቀዋለሁ ከእጮኛ ጋር ስጣለ በእውነት እንደገና እግዚአብሔር በጥፍ ማገልገል ይሁንልክ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 7 ай бұрын
በጣም ነው፡ያዘኩት፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረኩ፡
@DinkinishTam-yf2lr
@DinkinishTam-yf2lr 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ይባረከቹ
@user-fz4lh6yx4m
@user-fz4lh6yx4m 7 ай бұрын
Pastarye zemaneh yibarek hulem ebarkibahalew baxam new yemakebarih yemawadih❤
@asefaseta743
@asefaseta743 6 ай бұрын
የሚወደኝ ቢኖር እናት አባቱን ይተዉ ራሱንም ይካድ ዕለት ዕለት መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ ተብሎ የተፃፈውን ቃል እናነበዋለን ነገርግን ትንሽዬ ፈተና ሲያጋጥመን ምርጫችን የሚሆነዉ በራሣችን መንገድ መጓዝና ከጌታ መሸሽ እየሆነ እንቸገራለን ስለዚህ ቆም ብለን ቃሉን እንድናሠላስል ጌታ ይርዳን
@BettyTesema
@BettyTesema 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያያል
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 7 ай бұрын
God bless you more and more ! Brothers❤
@debebeaka9286
@debebeaka9286 7 ай бұрын
አሹዬ በጠም ድንቅ ሰው ነክ። በጠም ምገርም ፀቀነኖው የሌክ።
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ የባርክህ God is a God of second chances ❤
@SinaKifle
@SinaKifle 7 ай бұрын
ያገለገልከው እግዚአብሔር አይጥልህም አሁንም በርታ
@singerisraeleliku
@singerisraeleliku 7 ай бұрын
Ashuye hulum lemelkam nw ante kin sew neh❤
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 7 ай бұрын
Wow you are humble God bless you
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ 😢❤ ምን አይነት የተረገመች ናት በጌታ ስም እሱ ከሄደች ለምን የቤት ዕቃ ይዛ ትሄዳለች ነገ መልካም ይሆናል አይዞህ 😢❤ፓስተርዬ ተባረክ አሹዬ ተባረክ ፔተነው ሲበዛ ክብርም እየጨመረ ይሄዳል ኢየሱስ ይባረክ በርታልኝ
@officialsingerbenihonasege9263
@officialsingerbenihonasege9263 7 ай бұрын
Aybalem
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 ай бұрын
@@officialsingerbenihonasege9263 ይባላል በጣም ::
@user-xc2en8kx8i
@user-xc2en8kx8i 7 ай бұрын
አሜንንንንንንአሜንንንንንን🎉❤❤❤❤🎉 ወንድም በርታ
@user-gd8tz6we6n
@user-gd8tz6we6n 7 ай бұрын
አይዞ ሁሉም ያልፋል ታባራኩ❤❤❤❤
@helenheeel9985
@helenheeel9985 7 ай бұрын
ድንቅ ነው በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤❤
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
በሙስሊሞቹ ቤት ምን ሆነ?|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
38:49
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 6 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН