ዘማሪት መክሊት እና ጄሪ በአንድ መድረክ | ጉባኤው ተናወጠ | New Protestant Mezmur 2023 /singer Meklit Mamo/singer jerry/

  Рет қаралды 164,323

ANOINTING TV CHANNEL

ANOINTING TV CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@mhg9154
@mhg9154 Жыл бұрын
ይገርማል ነፃ የወጣው ህዝብ በጨለማ ሲቀመጥ:: እንዴት ከአለም ተቀድቶ በብልጭ ድርግም ይመለካል የቤተክርሰትያን ድምቀት የእግዚእብሄር ክብር መገኘት
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MisrakAyele-r6n
@MisrakAyele-r6n 3 ай бұрын
P
@MisrakAyele-r6n
@MisrakAyele-r6n 3 ай бұрын
😊 😊
@AsalBasrah
@AsalBasrah Күн бұрын
Zamar jor tebark wuresi atigedebi ok 💯💯💯📖📖📖📖📖📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄💯💯🍎🍎🍎🥭🥭🍑🍑🍇🍇🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@MesutSami-sv1cu
@MesutSami-sv1cu Жыл бұрын
የምትሰጡት ርዕስ ደስ አይለም ርዕስ መሆን ያለበት የ እየሱስ መድረክ ላይ መገኘት እንጂ የዘማሪ አይደለም
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 Жыл бұрын
አይገባቸውም ኮ አትልፋ ይሸቅሉበት
@Betelehem-zb6eq
@Betelehem-zb6eq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ተባረኩ በ ጌታ አሜን
@magda3015
@magda3015 Жыл бұрын
Geta hoy yeker belen
@YafatesisayeAfwork
@YafatesisayeAfwork 4 ай бұрын
Egeziabhear yerdachu❤❤❤❤❤ 7:13
@selamgirmay5437
@selamgirmay5437 Жыл бұрын
Esey Des stulu Geta Eyesus ymelek zemen hiwetach bmezmur yetemela yhun
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
የጌታ ህልዉና የሌለውን አምልኮ ዘሬ አየሁ ድምጺ ብቻ ጌታ መረን😭😭🤲
@mesi7134
@mesi7134 4 ай бұрын
በጣም ነው የምትገረማቱ😢😢😊
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 Жыл бұрын
ተባረኩ፤ እባካችሁ ምዕመኑ እናንተን መድረክ ላይ ስታዜሙ አይቶአችሁና ሰምቶአችሁ በመንፈስ ወደ ታላቁ ጌታ የሚጠጋጋበት ሁኔታ ስለመፈጠር አለመፈጠሩ መርምሩ፤ ለብዙ ነፍሳት መዳን ምክንያት የሆኑ ዘማሪዎች ተግተው እየጸለዩ ጌታ ባደላቸው ድንቅ ድምፅ ለአዕላፋት በረከት የሆኑ የራሳቸውን መዝሙሮች አበርክተዋልና አደራ፤ ኢየሱስ ከሁሉም ነገር በላይ ደምቆ ይታይ።
@selamgirmay5437
@selamgirmay5437 Жыл бұрын
Praise the Lord God bless you abundantly
@solomehailu1475
@solomehailu1475 Жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ እውነት በጣም ያሳዝናል መድረኩ ሁለት የሚዘሉ ሰዋች ሚታየው መድረክ ላይ መድረኩን ለጌታ እየሱስ እሱ ብቻውን ደምቆ ይታይበት ያኔ ህዝብ ከነጥያቄ አመለስም እባካቹቹቹ ይሄን ናይት ክለብ መብራት እእእእ እያላቹ ህዝብን የምታደክሙመት ዘመን ይብቃ አምልኮ በመንፈስ እንጂ በብቃት አይደለምና !!!!😢
@meseretchernet7032
@meseretchernet7032 Жыл бұрын
Minidinewu chelemawu Gita yikiri yibelachihu yealemawiyani yechifera biti kureja beyesusi simi yimeta
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
ይህ እኳ አምልኳ አይማስልም በጌታ በኢየሱስ ሰም
@TemesgenBeyene-b6n
@TemesgenBeyene-b6n Жыл бұрын
Medi Bexam tamiralesh Desi tilalesh wuwineshi tebarik❤❤
@danielgajaba225
@danielgajaba225 Жыл бұрын
Best god bless
@sarasareeta6264
@sarasareeta6264 Жыл бұрын
Geta yebarakchu❤❤❤❤❤
@MekidesTarekegn-ov8gy
@MekidesTarekegn-ov8gy 9 ай бұрын
geta ybarkachew
@yisakbirhanu1635
@yisakbirhanu1635 Жыл бұрын
Amen
@LiliWorku-l9z
@LiliWorku-l9z 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😊😊😊
@sarawonidmu452
@sarawonidmu452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta yibarkachuuuuuuuuuuu tabarkuuuuuuuu❤❤❤
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Yemetetbwt zefagni new mtmesyiw..getahoyi ..sew Atasenaklu....minalebet tseduru bishefen yegeta kibir bitayi.
@masaratworku2754
@masaratworku2754 Жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ebbifamii ebbifamii ebbifamii ebbifamii ebbifamii❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎤🎤🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎧🎧🎧🎷🎷🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎚🎚🎚
@TamratbogaleKayato
@TamratbogaleKayato 5 ай бұрын
Ok yes❤❤❤❤❤
@aberehamregasa3234
@aberehamregasa3234 Жыл бұрын
የምታመልኩበት ባታ እወቁ
@Sofiasofia-ho9vv
@Sofiasofia-ho9vv Жыл бұрын
Minun cherch Ayimeslim.geta.gin.yimetall..ayizebetibetim.
@hhdalj1620
@hhdalj1620 Жыл бұрын
Asdabyochi nachu😢
@PoshiNtlaza
@PoshiNtlaza Жыл бұрын
Dawit
@AyanoTekamo
@AyanoTekamo 11 ай бұрын
amen
@senigebre7655
@senigebre7655 Жыл бұрын
Amennnnn amen
@hd-fc4ej
@hd-fc4ej Жыл бұрын
አረ መብራቱን አብሩት በኢየሱስም night club new ሚመስለው ያላመነውን ያሰናክላል please demlight ይቅርባችሁ
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ውፍረት ለመቀነስ ነው እንጣጥ እንጣጡ
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
የሰው መገኘት ሰው ሰው ከመሽተት ውጪ ምን ትርጉም አለው ኢትዮጵያን የናፈቃት መገኘኘት እንጂ ዘንድሮማ ክለብ ለምኔ ቸርች በዝቱል ዲም ላይት እድርጋችሁለታል አለቀ ከየት እንደተማራችሁት ባናቀውም ብቻ ያሳዝናል ሁሉም ነገራችሁ !!!
@abenezarnegeso1604
@abenezarnegeso1604 Жыл бұрын
ስታስጠሉ ማፈሪያዎች ናቹ 😢😢😢አማረብኝ ብለው እብድ መስለው የእግዚአብሔር መድረክ ላይ መውጣት ቢያንስ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ በእናንተ አፈርን አለምን ጨሳትጨርሱ ከመጣቹ እዛው ተብለጭለጩ😢😢😢😢😢
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 8 ай бұрын
ፀጉርሽንመድረክላይእንዲህአድርገሽጉባዬመሃልመቅረብየለብሽምሰውአምልኮውንትቶብጣምይሰናከልብሻልእሄደሞሙንንአመለክሽውአምልኮሽከንቱነውማለትነው
@Henokyohanis
@Henokyohanis Жыл бұрын
Meklitye❤
@christangospelsong4641
@christangospelsong4641 Жыл бұрын
Derase .lakew leba ena achiberbari sew nw tetenkeku gaysoch aberew selnberkuawkewalew kerbach eyut bemdeya selmtayew aydelalamkeabd sew nw
@nourcell4527
@nourcell4527 Жыл бұрын
Ameeeeeen❤❤❤❤❤
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
በቤተክርስትያን እኳ በኢየሱስ ደም ለይ ነው የቆማችሁ ግን አሁን ምን እየሆና ነው😥😲😭😭😭😭
@tsionhabte3519
@tsionhabte3519 Жыл бұрын
በጌታ ስም ምንድን ነው ጨለማው ላይቱ ወይኔ ጉዴ 😭
@henokeaberame
@henokeaberame 4 ай бұрын
እህታችን መክልት እንወድሻለን ግንኮ አማኝ ጥፍር አይፈልግምኮ
@User-lu8gn
@User-lu8gn Жыл бұрын
ውርደት ቅሌት ኢየሱስ የአለም ብርሀን ነው ። መብራት አጥፍታችሁ ዝላይ ለሚያምኑት መሰናክል ከመሆን ብትጠበቁ ምናለ
@PapiDebella
@PapiDebella 5 ай бұрын
Yegeta ebedoche btm nw yemiwedachu tadelachale
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
ቻፒስትክ, ኩል, ሜካፒ ተቀብተችሁ መድረኩን አተረክስ ። ይህ ሁሉ የመነፊስት ነዉ አልሰማችሁም ሴጠን ይህ የኔ እስተይል ነው ብሎ ስነገር 😢😢 መዝሙር ብቻ ሰይሆን መንናተችሁም እግዚአብሔርን ይምሰል ። የድሮ ዘመረን ስዘምሩ የእግዚአብሔር ክብር ይተይ ነበረ። ጌታ ሆይ እበክህ ቤትህን አጺደ በጠም ቆሸሸ😢😢😭😭😭😭😭🤲
@mtlileso2218
@mtlileso2218 Жыл бұрын
ወይ ሚልኮል ለእኛ ምክንያታችን.....😢😮
@Uaekfn-l7l
@Uaekfn-l7l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Жыл бұрын
ልሳን የሚባለው ሳክስ ግን ቢቀርስ?
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እበክህ የሰውን መዝሙሪ እየዘመሩ ቤትህን አረከሱ
@malesechyakobjesuswithme
@malesechyakobjesuswithme Жыл бұрын
ከአለማዊያን በምን እንለያሌን?
@comceil9317
@comceil9317 Жыл бұрын
አስክ የራስቹ መዝሙር ዘምሩ ፀሉይና😄🤔😄የዱሮ ዝማርዮች ለምን አይጠሩም ቆይ
@HayatKsa-b4u
@HayatKsa-b4u Жыл бұрын
❤😂
@hiwotaga2397
@hiwotaga2397 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen it’s true hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤god blessed more and more ❤❤❤❤❤
@ebrahimali6706
@ebrahimali6706 8 ай бұрын
የእብዲ መአት
@abenezarnegeso1604
@abenezarnegeso1604 Жыл бұрын
Shem nw 😂😂😂😂😂
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@fikaduzewde1935
@fikaduzewde1935 Жыл бұрын
ዲም ላይት(Dim light) 😅😂😂
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጭፈራውስ ቢሆን
@wubeshetmillion4499
@wubeshetmillion4499 Жыл бұрын
ምን ሆናቹ ነው ከአለም ተቀድቶ በብልጭ ድርግም ይመለካል ይገርማል ነፃ የወጣው ህዝብ በጨለማ ሲቀመጥ እንዴት ያሳዝናል የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ መድረክ ላይ ጋጋታና ጭፈራ ስለበዛ የእግዚአብሔር መንፈስ ይገኛል ማለት አይደለም እራሳችሁን አታታሉ
@sophiaa4289
@sophiaa4289 Жыл бұрын
የተዘመረው ለጌታ ነው አስተያየት ይቁምና የበረከቱ ተካፋዮች እንሁን ተባረኩ።
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Жыл бұрын
የትኛው በረከት ሽለላና ቀረርቶ?የትኛው ጌታ መስቀል ላይ የሞተውን እንዳይሆን?
@shenbelelshiferaw5951
@shenbelelshiferaw5951 Жыл бұрын
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Жыл бұрын
ለምን አጠገባቹ ያለውን ሰው ብለው አጠገቤ ያለውን ሰው ለምን እንደሚያስረብሹኝ አይገባኝም እኔ ፈልጌ የመጣሁት የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ አጠገቤ ያለውን ሰው አይደለምና እባካችሁ ይህንን አባባል ድሮ እንዲህ ነገር የለም ነበር ።ሌላው መዝሙሩ በዘፈን መልክ የቀረበ ሽለላና ፉከራ እንጂ መዝሙር አይመስልምና እባካችሁ ወደሰማይ የሚወስድ መዝሙር ይዛችሁ ቅረቡ
@sintayehutefera120
@sintayehutefera120 Жыл бұрын
ልሳን ከመንፈስ ቅዱስ ክሆነ የሚተረጉም መሆን አለበት ፣ጉባኤውን ለማነፅ ስለሆነ ፣አለበለዚያም ካልተተረጎመ ፣ምንድነው?ጥቅሙ ፣ስሜት እባካችሁ ፣መድረኩ ባለቤት እንዳለው አንርሳ❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣
@abenezerbelay1217
@abenezerbelay1217 Жыл бұрын
Yhen ye Pentecostal hesab mtamn kehone lerash emen ende tmhrt adrgeh atamta slezih ante mayteregom kaleh egnan miyageban guday yelem so ebakh emnethn lerash eshi wedaje lela snt minekef neger eyale lsan lay memtath tegebi aydelem degmo yhe ye Pentecostal movement lerejim amet binorm leloch emnetoch lay tetsieno lemamtat alserubetm ena esunm atrsa
@danelboss8808
@danelboss8808 6 ай бұрын
መድረክ ላይ አትረብሹ እራሳቹን ግዙ ሰው አታሰናክሉ ።
@Messi2921-m1j
@Messi2921-m1j 3 ай бұрын
Ke mvsikaw gara😂😂😂😂😂😂😂
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 Жыл бұрын
Night club ! እከሌና እከሌ መድረክ ላይ እና ምን ይሁን ? ጭፈራ ነው የምታስተዋውቁት ወይስ ኢየሱስን ?
@BurakoBuishu-yr6fe
@BurakoBuishu-yr6fe Жыл бұрын
Burako buishu
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 Жыл бұрын
አላማችሁ ሰው አድናቆት ነው?ሪዕሱ ምን??? መዘመር አ ለበትም ለሴት ስረዐት ተፅፎላታል ለጌታ ብዙ ብዘመር እኔ አልጠግብም
@jorgestephen7438
@jorgestephen7438 Жыл бұрын
ተገናኙ ስትል ወረኛ እኔም ከፍዬ ብጠራቸው ይመጣሉ አለቀ።
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Жыл бұрын
ምንድን ነው የመራባትሽጉባኤ ነው ወይ? በእየሱስ ስም ጭለማው ይብራ::
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ፀጉር ይሸፈን ልብሳችሁም ሁለተናችሁን የሚሸፍን ይሁን።ስትዘምሩ ለዛው ያማረ እንቅስቃሴ ጨምሩ
@alemutilahunlamiso6831
@alemutilahunlamiso6831 10 ай бұрын
ፀጉሯን በስርዓት ትሰራ እንጂ የምሽት ዳንስ ቤት አይደለም እኮ ቤተክርስቲን ነውና።
@Betlhemgirma-d2t
@Betlhemgirma-d2t Жыл бұрын
እነዚ ሴቶች ለምን እንደ ሴት አይዘምሩም ግድ እንደ ወንድ መጎርረን አለባቸው
@mesiethiopia.3381
@mesiethiopia.3381 4 ай бұрын
እየሩስለም አይለኝ ጨፍሪ ነሽ ትውልድ በጨውት አትረበሺ እንደ ሴት ሆነሽ አምልካ በተረጋግ መንፍስ
@biniuraga-wr2to
@biniuraga-wr2to 11 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen❤❤❤
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 8 ай бұрын
እንደዚህደንጫካአስመስለሽበእግዚሃብሄርመድረክላይበዝሜሬሽያልተባረከየለምፀጉርሽንሰብሰብአድርገሽአምልኪበናትሽክርስትናችንምአይሰደብ
@ARGAATUBE
@ARGAATUBE Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@salamdyam-en4ps
@salamdyam-en4ps Жыл бұрын
❤❤❤amen
@AyanoTekamo
@AyanoTekamo 11 ай бұрын
❤❤❤
@Halen-yo6ip
@Halen-yo6ip 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@methehafkidus533
@methehafkidus533 10 ай бұрын
❤❤❤❤
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
1911_አምነዋለሁ_ዘማሪት ጄሪ_singer jerry
32:58
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 930 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19