ዘማሪት ፍቅሬ ሌጅሶ በእንባ ተናገረች😥🥺

  Рет қаралды 47,334

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

Күн бұрын

Пікірлер
@tarikeyeabayelij7059
@tarikeyeabayelij7059 2 жыл бұрын
ፍቅሬ አንቺ እጅግ የተባረክሽ መልክተኛ ዘማሪ ።እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።የዘመረችው ለኛም ቤት ጭምር ነው።ተባረኪልን ብዙ የአገልግሎት ዘመን ይጨመርልሽ።
@teshalechernet941
@teshalechernet941 2 жыл бұрын
ፍቅር ተባረክ በልጅነቴ መዝሙሮችሽ በብዙ ባርከውኛል
@aberashkebede1181
@aberashkebede1181 2 жыл бұрын
ጌታ ይባክሸ
@DemekeDalacho
@DemekeDalacho 9 ай бұрын
Hi
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ለመዝሙር ስል ወላይትኛ ባቅ ደስ ይለኝ ነበር ! በጣም ልቤን ሚነኩ ነፍሴን ፍስስ ሚያረጓት መዝሞሮች አሉ ❤️ የሆነ ነገርማ አለ 😭😭😭😭 ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@teshalechernet941
@teshalechernet941 2 жыл бұрын
የዘመረችው ከምበተኛ ነው
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
@@teshalechernet941 ልዩነቱንም አላዉቅም 🤔🤣 አመሰግናለሁ የቋንቋዎች ሁሉ ባለቤት ይባረክ!
@teshalechernet941
@teshalechernet941 2 жыл бұрын
okay tnxs
@MekdesYonas-l4b
@MekdesYonas-l4b 5 ай бұрын
ከንባትኛ
@FkrAhmed-ic5kf
@FkrAhmed-ic5kf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይበርክ ❤❤❤
@ElsabetWabeto
@ElsabetWabeto Жыл бұрын
ፍቅሪዬ እኔ መዝሙሮችሸን በእንባ ነው ምሰማው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በጣም ነው ምወድሽ ጌታ ያብዛልሽ
@BarkotBirhanu
@BarkotBirhanu 3 ай бұрын
ተተተተተተባባባባረረረረክ በእዉነት እንደዚ አይነት ሴት እናቶችን ጋብዝልን ብዙ መማር እንፈልጋለን ፍቅሬ በጣም እወድሻለዉ ተባርከሻል
@ምህረትየጌታልጅ
@ምህረትየጌታልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መለክት ነው እንዴ እርግብ መመለስ ይሁንልን 😭😭😭በጣም ዉስጤ ተነክቷል ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤ዞላዬ ዘመን ይባረክ ❤❤❤
@kassechnibretu6604
@kassechnibretu6604 13 күн бұрын
😭😭😭migermi mazemure naw
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
ዘሌ ጌታ ይባርክህ እንዲ አይነት ሰወችን ወደሚዲያ በማውጣትህ በርታ
@mehiratutagese6299
@mehiratutagese6299 2 жыл бұрын
ገራሙ በልጅናቴ እኛ ቤተክርስቲያን እየተገበዛ ያገለግል ነበረ ከልቤ የማይጠፋ ታላቅ አገልገይ ነበረ።። በእውነት ፍቅር ተበረክ ግን የሱ ዝማሬዎች አንድ ላይ ብተተሙ ።።ማን ይናገር ያልኩትን ስለ ዘማሪ ገራሙ ሰማው ጌታ ይበረክ
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
Amen Amen tebark bbzu &ዘሌ አንተም ዘመንህ ይባረክ !!!!
@aberhameliyas2741
@aberhameliyas2741 2 жыл бұрын
ያሰዝናል በእውነት እኔ ምግብ እየበለው ነው ታሪኩን የሰማውት ነገር ግን ማብለት አቅቶኝ ቶኩት እግዝአብሔር በብዙ ይበርክሽ አሁንም አንቺ የአለም ብርሃን ያርግልሽ እግዝዝአብሔር አሜን።
@birhnshtesfay2446
@birhnshtesfay2446 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉ 😢 መጋኖ አን መይም በቡ አጉሬም ዶሉ ዮባ ፍቅርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸ ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ 🙌🙌🙌❤🤗😘😘😘
@nathana2298
@nathana2298 2 жыл бұрын
I don't know a language but it's full of grace ❤❤❤ praise the lord
@destamenegospelsingeroffic5969
@destamenegospelsingeroffic5969 2 жыл бұрын
ይህቺ ድንቅ ዘማሪት በረከታችን ነች፣ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@meselechersado9315
@meselechersado9315 2 жыл бұрын
በጣም ውስጤ ተረብሾን ነበር አፅናናሽኝ የፈጣር ፀጋ ይጨመርልሽ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ከዝህ የባላጠውን ተገለጭ ለዝህ ሁሉ ምክንያት አንተ ናህ በብዙ ተባረክ
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
ታባራኩልን ዛማር ዛላላም ታባራክ ጌታ ፃጋሁን ይጨ ምሪል እናማሳግናለን ፕሮግራሙን አዛጋጅተ ስላቃራብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ZinaZina-tp8xb
@ZinaZina-tp8xb Жыл бұрын
እየእሱስ ጌታ ናው 📖📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ ተበረክ😍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
የፍቅሬ ዝማሬ የሚገርም ነዉ እኔ ታሪክ ኣለኝ በሷ ዝማሬ
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ፊቅሬዬ የኔ እናት ዘማንሽ ይለምልም
@-enzemir3470
@-enzemir3470 2 жыл бұрын
ስለ አንቺ ሳስብ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በመዝሙሮችሽ ያልተባረከ የለም ካገለገልሽው በላይ እንድታገለግይ እግዚአብሔር አቅም ይስጥሽ 😍😍🙌
@burteermias5069
@burteermias5069 2 жыл бұрын
በእውነት ፍቅሬ እግዚአብሔር አብስቶ ይበሪኪሽ እኔ ከልጅነቴ ጀምሬ የምሳማው መዝሙር ነው የዘመርሹ ስከፈኝ ይኤንን መዝሙር እሳማለው እስከ አሁን 😭🙏♥️
@MimiMimi-m7b
@MimiMimi-m7b Жыл бұрын
አሜን መገኑ ውቀሮደ ገርታ ስለ ዘመኑ የዘመረሽ ዝማሬ ዞቡሁ የምለው ዝማሬ በጠም ስለዘመኑ በጠም መልዕክ የለው መዝሙር ነው አሁንም የረዕይ ልጅ የረግሽ ኢየሱስ የአበቴ ልጅ መገኑ አብሽ መሰኦኤ
@woldeyohanniestariku5946
@woldeyohanniestariku5946 2 жыл бұрын
Teberakilign Yegeta lijji zamari zelalem tesfaye
@hirutyakob7390
@hirutyakob7390 2 жыл бұрын
Amene tabaraki eysuse geta 💞💞💞💞💯💞💯💞💯
@tesfayebatebo993
@tesfayebatebo993 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እጅግ ይትባረክሽ የ እግዚአብሔር መልክታኛ ነሽ ተባርክ
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ የመዝሙሩ ትርጉም ባይገባኝም ጌታ ከቋንቋዎች በላይ ነው ።እየሱስ ጌታ ነው ።
@tesfaneshteferi3671
@tesfaneshteferi3671 2 жыл бұрын
Yete kebere yegeta sewu zola geta anten yemayalikawu bereketi abizto yibarek Tebarek
@tegestumaesa1785
@tegestumaesa1785 Жыл бұрын
ውውውውው ውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዛምንሺ ይባርክ 💯💯💯💯
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጃግና ሴት ናሽ እንቆራብሻል እግዚአብሔር ፃጋሁን ይጫምርልሽ ታባራክ ዛማርት ፍቂርዬ
@miteYutub1
@miteYutub1 2 жыл бұрын
ታበራክ ፀገዉ ይብዘልሽ ዘ/ፊቅሬ ሌጅሶ፡ ጠፈጭ መልዕክት በአፊሽ የምልኪልን ጌታ ይባራክ በሰመውት መልዕክት ደስ ብሎኛል ሁለቹም ታበራኩ
@tigistudesalegnlodamo3739
@tigistudesalegnlodamo3739 2 жыл бұрын
Tebaraki fikre Zemanish yibereki tilik timirt wosjalaw ene larase ሲላ ቁራ እና ሲላ ርጊቢ baxam kabadi malikit new እንዎድሸሌን
@mihretuyonas1884
@mihretuyonas1884 Жыл бұрын
ፍቅሬ የልጅነት ትዉስታዬ፣legendary singer🙌
@selamneshhajeno6780
@selamneshhajeno6780 8 ай бұрын
ውድ እህቴ ዘመንሽ ይበረክ በለይሽ የቆሙ በፊትሽ የተመቱ ይሁኑ አድስ መልእክት አጌኘሁ ምንጭሽ ይፊለቅ እንዴገነ ሃሌሉያ።
@israelayele2816
@israelayele2816 2 жыл бұрын
ፍቅሬ በምስክርናትሽ ተባርከናል ግሩም ሕውት አለሽ ዞላ ተባራክ እናመሰግናለን
@miracletesafye
@miracletesafye 8 ай бұрын
ፍቅር እውነት እላለሁ መዝሙሮችሽ ለኔም ብርታት ሆኖኝ አይቻለሁ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ❤😘
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ማገኖ አን መእሀም ይህ በቡ አጉሬም ዶሉ ዮበ እኮደ ሆሮሩክ በብሾኤጋ እህበ ማገኖ ገለቱ ኬሰ እሆዬ አሜን አሜን እእእእእልልልልልልልልል
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 жыл бұрын
የምትዘምረዉ እዉነት ህይወቷን ነዉ።
@tesfaneshteferi3671
@tesfaneshteferi3671 2 жыл бұрын
Yene wudi yegeta biruk seti ayzosh berich yemeretesh geta hulem ke gonsh nw yene wudi ayizosh😭😭😭😭🙇🙇🙇
@ElzemaTutor
@ElzemaTutor 2 жыл бұрын
I remember Geremew Haibano when I was a kid. I remember him singing on stage and his songs were amazing. I wish I get his old songs somewhere. God bless you Fikre
@eyesusyadinal1192
@eyesusyadinal1192 2 жыл бұрын
Egezhaberi Melikami new Ayizosh Enatte 😭 Geta iyesus Stegawu Yibezali Z Zele
@aynalemderab8474
@aynalemderab8474 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ መልካም ነው በረካታችን ነሽ የትዉልድ በረከት ነሽ ዛሬ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው መዝሙሮችሽን እየሰመዉ ነው የደኩት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ዘመንሽ ይባርክ ተባረክልኝ እህቴ ዘሌ አንተም በብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ መልካም ስራህ እናመሰግናለን በርታልን
@AgfGdy
@AgfGdy 2 ай бұрын
አሜን,አሜን,ታበረክ,ፍቅርይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ወንጌሉ ሸሬማስደ ኡሩጌቤኡ አሜን አሜን
@novacell348
@novacell348 2 жыл бұрын
በጣምነው የምወድሽ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ😍😍😍💓❤❤❤
@berhanhana9264
@berhanhana9264 2 жыл бұрын
ፊቅየ ስወዲሽ እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን የብዛልሽ ውዲዲ ነው የምያገሽ ተበረክ
@emebetendrias8059
@emebetendrias8059 2 жыл бұрын
Tebarke geta yibarkiesh
@TotaTotA-rd8sp
@TotaTotA-rd8sp 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@wehib_5
@wehib_5 2 жыл бұрын
ምን እንደምትል ባልሰማሚ ዝማሬው ይጋባል❤️
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
አንተ የተወደደክ ብላቴና ዞላ እግዚአብሔር ባንተ ስላስቀመጠው ፀጋ ብዙዎች ታላቅ የእግዚአብሔር ክብርና ፀጋ ያለባቸውን ለትውልድ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቅዱሳንን ከያሉበት እየፈለፈልክ ዕድሎችን እያመቻቸህ ስለሆነ በአንተ አገልግሎት ተደስተናል ጌታ ይባርክህ
@kebeneshabako8286
@kebeneshabako8286 2 жыл бұрын
You are our hero fikerye may God bless you!
@yewubdardebose7583
@yewubdardebose7583 2 жыл бұрын
የምወድሽ የማከብርሽ ውድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እወድሻለሁ
@fereneshdelbato5455
@fereneshdelbato5455 2 жыл бұрын
Era Amen Amen 🙏 🙌 thank you so much silazhe Hewitt silalaw miscreant !
@AwokeAbera-dh2jk
@AwokeAbera-dh2jk 3 ай бұрын
እኔ ምንም አልልም ታባረክ
@JsjehjsjsjsjEjjeej
@JsjehjsjsjsjEjjeej 5 ай бұрын
ዘመንሽ ያተበራካ ይሁን ተባራካናል
@abinetanamo9593
@abinetanamo9593 2 жыл бұрын
Tabarak fikir lijinaten masetawusau banch nawu kibirun egziabher yewusad!!!
@taratrtaratr8901
@taratrtaratr8901 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡኡፍፍ ❤️❤️ብዎንት አልቅስክ 😭😭
@mskeke8518
@mskeke8518 2 жыл бұрын
ታርክሸን ሰለምያቅ እኔ አሰለቀሰሸኝ 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@akmelmohammedofficial
@akmelmohammedofficial 2 жыл бұрын
Thank you ዘሌ ይህችን እህት በምድያክ ላይ ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን !
@destabelete3097
@destabelete3097 2 жыл бұрын
Is so pain full fikir ግን ጌታ እንደዘመርሽው ጌታ አብዝቶሸል ጌታ ይመስጌን
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@chernetmengesha4141
@chernetmengesha4141 2 жыл бұрын
አንቺ ማልቀስ እኮ የለብሽም አንቺ እኮ የብዙ ቤት ያፅናናሽ ድንቅ ሴት ነሽ የእኔ እነ የእኛ ቤተሰብ ታሪክ የተለወጣው ከእግ-ር በታች በአንቺ መዝሙር ነው ዘመንሽን ህይወትሽን ቤተሰብሽን ሁሉ ጌታ ከክፉ ይጣብቃችሁ!
@sainasaina2388
@sainasaina2388 2 жыл бұрын
Betam dink naw Egziabher hul gize malikam Amilak naw ❤️💓 Egziabher yebarikachew tebereku 💓💗💗 katilu des yemil program naw fiku zimaresh Hulu lane malikt naw teberek 😍❣️
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 2 жыл бұрын
አቦ ዘመንሽ ይባረክ ሃያል ሴት ነሽ ጌታ በአንቺ ተናግረኛል ተባረኩልኝ
@buzebuze4941
@buzebuze4941 2 жыл бұрын
Fkrye geta Eyesus abzto ybarkh tebareklgn bebzu tega Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zale zemanhn geta ybark tebareklgn bebzu tega dagimo siwedachwu yeabate brukan tebarekulgn
@daviddamiss1115
@daviddamiss1115 2 жыл бұрын
Waw God bless you I like this song
@bizuneshasfew3798
@bizuneshasfew3798 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 2 жыл бұрын
Fiqir Ayzosh Anchi yeteberkeshi naw bachi Mazumurochi by Bizu Teberkanli
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT,BLESSED AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@imanushfarso3095
@imanushfarso3095 2 жыл бұрын
የዘላላም አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አሰፍቶ ይባረካችሁ ተባርኩ ዘመንሸ ሁሉይበርክ ፀጋ ይጨማርላሸ
@imanushfarso3095
@imanushfarso3095 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልፍል
@whateveryou7909
@whateveryou7909 2 жыл бұрын
Fikiriye Anichi iko tilayelesh yene wude bamazimurochish hulem iyetatsinanahubat😭😇😇💞 naw gana anich labizu tiwulidi inat tihognelesh batam naw yemiwodish yene tafachi💕💕💞💞❤️💞💕💕🙏zolaye anitem Biruk Nak geta zamanihin yibarik batam iwodalaw lamilimilgn💕💞📖📖💪💪
@bisratteketel4353
@bisratteketel4353 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ መጽሐፍቅዱስን ማንበብ የጀመርኩት ከመዝሙሮችሽ ተነስቼ ነበር በልጅነቴ።ጌታ እየባረከ ይባርክሽ። ዘለለም አንተንም ጌታ ይባርክህ።አንድ ነገር ላሳስብሽ የገረሙን መዝሙር እንደገና በዐልቤም ብታወጭ ብዙ ሕዝብን ያንጸል እንደገና ብትዘምሪው መልከም ነው እለለው።
@tegstdanta9791
@tegstdanta9791 2 жыл бұрын
Amen bless you yene wude😭😭😭😭🙏🙏
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 2 жыл бұрын
Ohohoh Jesus Christ I love her ❣️ God bless your life singer Fiker and Zaliyee
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ኡኡኡፊፊፊፊ እግ/ር ሰዉን አይጥልም
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@beleteabate8351
@beleteabate8351 2 жыл бұрын
zale biwenatt THANK salil alalifem tabarek iyeee kalali adelem mitsaraw
@tigsttube7259
@tigsttube7259 2 жыл бұрын
Uuuuuuffffff 😭 😭 😭 😭 Geta yibareksh Zemensh Yilemlim Tebareki
@healingtube9082
@healingtube9082 2 жыл бұрын
Please put the link for the intero song ? Please
@agagnwuersumo8672
@agagnwuersumo8672 2 жыл бұрын
I really cry .you are blessed fiker!! God bless you more.i bless your song woqartotida illit qoqisub'a buqisontida xabba baisuba'a ni maganu !!!
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
ፊቅሬዬ እና ዞልዬ እወደቹሀለሁ ❤❤
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 2 жыл бұрын
Geremewu. ገረመው ትሁት የነበረ ጌታን የሚወድ ወንድም ነበር:: ዕድሜ ጠግቦ አርፎ ብሰበሰብ መልካም ነበር መቼስ የእኛ መቸስ ከአባታችን አይበልጥም:: ጌታ ራሱን ያለ ምስክር አይተውምና እርስዋንም አብዝቶ ይባርካት ገረመውም ጌታ ነፍሱን በእረፍቱ ያኑረው:: 😭😭😭♥️♥️♥️💐💐💐💐😭😭😭😭😭😭R.I.P
@habtamudesta6134
@habtamudesta6134 2 жыл бұрын
Well come
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee Жыл бұрын
Amen hallelujah tabaraki eysuse geta💯💔❣️❣️
@barkatmangsha7318
@barkatmangsha7318 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኡኡኡኡኡፊፊፊፊፊፊፊፊ ዬሱሱ ቀራቹሀ😭😭
@etenashetenshheregto4597
@etenashetenshheregto4597 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuffffffffff Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabarake gate Amen ba bazuuu tabaraki tabarakiii
@elmassf98agmilcomsf88
@elmassf98agmilcomsf88 2 жыл бұрын
e/gzabiher yebarakachu💔🙏
@meskrimmarcos
@meskrimmarcos 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜንን🎉🎉🎉🎉🎉
@solalamariam5509
@solalamariam5509 2 жыл бұрын
I am happy to see here Sister Singer Fikre, I grew in Evangelical hero Singers song!
@mulumakki8413
@mulumakki8413 2 жыл бұрын
ኦኡኦ አሜንንን አሜንንን ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይበራክሽ 😭🙏❤
@አበበችYouTube-f1o
@አበበችYouTube-f1o 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 2 жыл бұрын
its great revelation about the kura and dove I never heardin this way be blessed
@eteneshweldemichael2837
@eteneshweldemichael2837 2 жыл бұрын
Wow Amennn
@bossgee2125
@bossgee2125 2 жыл бұрын
EGZABYER YEBAREKACHU V.NS.
@gaghagfhfh6418
@gaghagfhfh6418 2 жыл бұрын
ዉዉዉዉዋዋዋዋ ብርክ በይህ
@birteyebisratetube9842
@birteyebisratetube9842 2 жыл бұрын
Shalom yetawidki betasaboche
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
Ameeen እየሱስ ጌታ ናው 🙏🙏
@isaacgoa8523
@isaacgoa8523 2 жыл бұрын
tebarekulign zola
@novacell348
@novacell348 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኪ
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 2 жыл бұрын
ይገርማል ውይጭራሽእርእፈሬ
@mehiratutagese6299
@mehiratutagese6299 2 жыл бұрын
ፍቅሬ ተበረክልኝ
@dedeaa2758
@dedeaa2758 11 ай бұрын
amen amen amen amen amen amen tabareki🙏🙏🙏🙏💏💏💏💏💏💏💏
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
09 January 2024
15:42
Singer Fikre Lejiso Official Channel
Рет қаралды 6 М.
Singer Fikre Lejiso Full Album volume 2 ዘማሪት ፍቅሬ ሌጂሶ  ቁጥር 2 ሙሉ አልበም
58:53