98ኛB ገጠመኝ፦ አካል ጉዳተኛዋ ሌላውን መፈወስ የቻለችበት እምነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 29,369

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 1 700
@user-dh7fn8kz3b
@user-dh7fn8kz3b 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝየማይጠገብ አንደበት መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ 5 ወር ሆነኝ ባንተ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል በራሴ ላይ ብዙ ተዐምራትን እያየው ኘው😭😭😭 ከ 4 ቀን ቡሃላ ክርስትና እነሳለው የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ን አመስግኑልኝ
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን እውነቱ ገባሽ ስለዚነው አባቶቻችን ደማቸው የሚፈሱ ቅዱሳን ስለፈጣሪቸው እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ
@user-dh7fn8kz3b
@user-dh7fn8kz3b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ሀጥያተኛ እህታቹ ነኝ😭😭
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያስገባሽ አይዞሽ በርቺ ፀልይ ከዚያ ክርስትና ትነሻለሽ እህቴ🙏🙏🙏
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
@@user-dh7fn8kz3b አይዞሽ በርች የቅዱሳን ፆሎታቸው አይለይሽ
@zebiderzenebe6464
@zebiderzenebe6464 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አርብ ዕሮብ ፆም ጀምሬ አጀማመሬም አንተ እዳስተማርከኝ ማክስኛ በልቸ ሃሙስ ነዉ እምበላዉ ሃሙስ በልቸ ቅዳሜ ነዉ እምበላዉ የእዉነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታ አለዉ ሞክሩት ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አለዉ
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 3 жыл бұрын
እሺ
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 жыл бұрын
እሽ እህታችን እግዚአብሔር ያግዘን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሠግና በረከትሽ ይደርብን ወለተ ኪዳን ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
@@enkuyersama1746 አሜን አሜን አን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እኔ ምን እይደርኩኝ ነዉ አልኩኝ አልቀሶኩኝ ስልራሴ
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
በስላሴስም የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሲገርም በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህ
@seifuayele6663
@seifuayele6663 7 ай бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ አጋዕዝተ አለም ስላሴ የተሰፋስላሴን ቤተሰብ ይጠብቅ ✝️ እህታችን በረከትሽ ይደርብን ትዳራችሁ ይባረክ ተክለስላሴ ነኝ በፀሎት አስቢኝ ✝️✝️✝️
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
*ከትምህርቱ በላይ ኮሜቱ እራሴን እዳለቆጣጠር አቃተኝ አምላኬ ሆይ ለእህታችን እደደረስክላት ለእኛም በሰደት ለምንባዝነዉ ድረስልን እማምላክ ወላድቷ ሆይ ከልጅሽ አሰታርቂን እህቴ እግዚአብሄር በጠራሽ ፍቅር እድጠራን በጸሎትሽ አሰቢኝ ወለተ ኪዳን ብለሽ የእኔ እናት ቢቻል ለሰርጎ የምችለዉን ብረዳትና በሰልክ ባገኛት በጣም ደስስስ ይለኝ ነበር እኔስ በጣም ሆደ አልችል እያለ ነዉ ተዉ ተዉ ተዉ ንቁ እንቃ አሁን ነዉ ሰአቱ መድሀኒት ቀርቦ በሽታችንን መናገር እደት ያቅተናል እግዚአብሄር ሆይ እህታችንን ከፈተና ጠብቃት አየ ሂወትና ፈተናዋ አለም እኮ አታላይ ነች በእዉነት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ሺ አመት ይኑሩልን ሁሉ የሆነዉ በእሳቸዉ ነዉና ይህ ሁሉ የሆነዉ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት በቃ መመረጥ እድህ ነዉ መጠራት አብዝቶ እህቴ ከልብ ከልብ ባላቅሽም በክርሰቶስ ፍቅር በጣም እወድሽ አለሁና በረከትሽ ይደርብን በጸሎትሽ አትርሽን ሰደት ጠምዶ የያዘንን ወገኖችሽን*
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቷ ይድረሰን በተለይ እኛ ስደት ላይ ያለን እግዛብሄር ሆይ ቅዱሱን መንገድ ምራን
@user-sh1ks6tp1d
@user-sh1ks6tp1d 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂይወት ያሰማልን መምሕራችን ለኔም ፀልይልኝ እሕቴ የክርስትና ሰሚ ወለተ ሰንበት
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ይገርማል ; እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለሽ ። ወይም የሰርጓ ቀን እግዚአብሔር በሁለት እግሮችዋ እንድትቆም ይረዳት ይሆናል ። በቃ ይህች ልጅ የጸሎት ጸጋ ተሰጥቷታል ማለት ነው ። እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ይርዳቹ ።
@enataytatube5733
@enataytatube5733 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እባክሽ እህቴ አኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰማአት ሀይለ ስላሴ ተስፋ ሀይለ ስላሴ ብለሽ በረከትሽ ይድረሰን እህቴ መምህር አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@selamyemariyamleji823
@selamyemariyamleji823 3 жыл бұрын
እውነት እኔ እራሱ እያዳመጥሁ ይመጣልኝ ይሄ ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በዚች በደስታዋ ዕለይ ይሄንንም ደስታ ሊጨምራት ይቻለዋል
@kokobe1457
@kokobe1457 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ መምሕራችን ፀጋውን ያብዛለሕ እሐቴ በእውነት እግዚአብር ላቺ ቅርብ ነው ተሞሽረሽ ያሳየን ለልጄ ፀልይልን ወልደ ገብርኤል ብለሽ ይሰራ ይሰራ ምንም ለወጥ የለም በአስራ ሰድሰት አመቴ አግብቼ እርጉዝ እያለሁ ባሌ ሞተ ብቻየን አሳደኩት በጭሩ አኔ አረብ አገር ነኝ እሱን ለማሻሻል ብዙ ደከምኩ ለወጥ አጠጣ አያጨስ ብቻ ለምን አደማያልፍለት አላቅም አሰራለሁ በር አገኛለሁ የት አደሚደርስ አለቅም ይለኛል እባክሽ እሕቴ ቨተሰጠሽ ፀጋ ፀልይልን
@0user-fb3dy8gr5c
@0user-fb3dy8gr5c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አመት መድህን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 10 ай бұрын
በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸገዉን ያብዛልህ በእዉነት የሚገርም ህይወት ነዉ እኛ ሰዎች ሙሉ አካል ይዘን እናማርራለን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢😢
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩምም ድንቅ ነው እግዚአብሔር በሀይማኖታችሁ ያፅናችሁ በፆሎት አስቡን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብኝ እቱ #ወለተኪዳን ነኝ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ🙏 ትዳሬን በእምነት ትቼ በሰውሀገር ነኝ እባክሽ በሰላም ወደሀገሬ ገብቼ ልጅ እንድወልድ መሀንነቴን እንዲቀይርልኝ ከሰው አፍ ከአሽሙር እንድወጣ ይርዳኝ የአብርሃም እና የሳራ አምላክ🙏😭
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ እህቴ በረከትሽ ይድረሰን የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ በጣም እምንወድሽ ጀግና አይገልጥሽም ለኛ ለሴቶች ምሳሌ ሁነሽናል
@slameslame2283
@slameslame2283 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ የአገልጎሎት ዘመንህ ይባርከልህ የድንግል ልጅ
@abitati
@abitati 3 жыл бұрын
ወለተ ኪዳን ሀይለ መድህን ተክለ መድህን ሀይለ ገብርኤል ወለተ ዩሀንስ ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ሚካኤል ተስፋ ሚካኤል ገብረ እስጢፋኖስ ፍቅርተ ስላሴ በፀሎት ከስቢን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! አሁንም በፀጋው ይጠብቅልን እህታችን እኔም በሰው ሃገር ላይ ስራ የለኝም በረከትሽ ይደርብን እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
በቃ መምህሬ የኔ እቁ ምን ልሁን ባተ ነዉ ህወት ምን እደሆነ ያወኩት እኔ ስለምነት እኔም ሆነ ጎረቤቶቻችን ዝብለን ነበር እምኑኖረዉ ብቻ እግዛብሄር ይመስገን አሁን ሁላችንም ነቅተን ተድሮዉ ተሽለናል
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
ውዴ ዱባይ ከሆንሽ. ነይ. ስራ. ።እይጠፍም 0544969626
@berhana2488
@berhana2488 3 жыл бұрын
እህቴ እባክሽን ሀብተስላሴ ብለሽ ጸልይልኝ፡፡ 19 አመት በትዳር ከባለቤቴ ጋር እንኖራለን ልጆች የሉንም አንቺ በጸሎትሽ ብታግዥን ይሳካልናል ብዬ አምናለሁ፡፡
@salamsaalam1634
@salamsaalam1634 3 жыл бұрын
ፈጣር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኔ አስካለ ማሪያም እና ለልጆቼ እህተ ገብርኤል ብስራተ ገብርኤል እንድሁም ለባለቤቴ ፍቃደ ስላሴ ብለሽ ፀልይልን እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ ያሰብሽው ትዳርሽ ያማረ የሠመረ ያድርግልሽ መደሀንያለም የድንግል ልጅ
@KedsteMurael-du8ox
@KedsteMurael-du8ox 4 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ😊
@user-eb4rb3br2f
@user-eb4rb3br2f 3 жыл бұрын
ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ ይህችን ታሪከኛ እህቴን ማየት ፈልጋለሁ ግን መምህራችን ምናገኝበትን ቦታ ብታስቀምጥልን
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
ፍጣሬ፣ይግዚሺ፣
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
አምት፣ምኬኤል።
@user-mb5tk5jh2h
@user-mb5tk5jh2h 3 жыл бұрын
ወለተማርያም ብላችሁ አስቡኝ ኧረለሃገሬ መሬት ያብቀኝ ስዴት ሁሉን ነገሬን አበላሸው ወንድሜ
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 3 жыл бұрын
መምህር ኤፍሬም እባላለሁ የክርስትና ስሜ ገብረትንሳኤ በእሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እለምናለሁ ጸሎት እንድታደርግልኝ ለ ልጅትዋ ስጥልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አመሰግናለሁ።
@hrithrit4219
@hrithrit4219 3 жыл бұрын
እንየም መምህር ሰጣ ሰላ እመቤታችን ብልህ ሰም ህሩት ሰላሰየ ነዉ ፀሎታቸው አሰቡን
@hrithrit4219
@hrithrit4219 3 жыл бұрын
ክነ ልጅ
@gtadu7384
@gtadu7384 6 ай бұрын
ውድ እህቴ ! ቅዱስ ልዑል ❤እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን !!! በእውነትም አንቺ ሙሉነሽ ። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ በርክቱና በጸጋው ይጎብኝሽ !!! ክንፈ ሚካኤልን በጸሎትሽ አስቢው ። መልካም የአገልግሎት ዘመን ይግጠምሽ ። ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ወልድ የልብሽን መሻት ያሟላልሽ !!!
@user-li3eb2of9t
@user-li3eb2of9t Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው አኔም አካል ጉዳተኛ ነኝ ወልደ ገብርኤል ብለሽ ፀሎት አድርግልኝ
@selameteka2705
@selameteka2705 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እደው እባክሽኝ በጣም በጣም ፀሎትሽ ያሰፈልገኛ😭😭😭😭እባክሽ በብዙ ወጣ ወረዱውስጥ ነኝ ምን ማረግ እዳለብኝ ግራ ገብቶኛን እህን እዳዳምጥ የፍቃድ እግዚያብሄር ችግሬን እንዲቀረፍልኝ ባክሽ ለምኝልኝ ወለተ ማርያም ነኝ😭
@user-bb4jn1un9n
@user-bb4jn1un9n 3 жыл бұрын
Ayzosh ehite egzabhier yftalsh
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 жыл бұрын
እባክሽ እህት በፀሎት አስበኝ ወንድሜ በህመም ለይ ነው መምህር አድማ እና ጠና የሰጠህ እግዚአብሔር አንተም በፀሎት አስበኝ በሰደት ያለሁ እህት ነኝ ቢተሰቦች ሙስሊም ናቸወ እኔ ግን ክርሰቲያን ነኝ ወለተ ማርያም
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
አይዞሽ አንቺም ምትማሪውን ትምህርት ተግበረዊ አድርጊ ሰምታሽ ብቻ አትተይው ስገጂ ስትሰግጂ ስሙን በእጅሽ ፃፍ አርገሽ መሥገድ መፀለይ ስለት ማሰል
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x እሺ ግን እኮ ሙስሊም ነው ወንድሜ የአለም ስሙን ይቻላል
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
@@hayatasd2201 ሙሥሊም ነው እዴ አለወኩም በዓለም ስሙ ይቻለል ግን ለሙሥሊም መስገድ ይቻል አይቻል አለውቅም እህቴ ሥማ ሥለሴ የለውም ግን ፀልይለት ስለትም ተሰይ
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x ስለት ትሶይልሀ ግን እኔም በልበ ነው አንጃ ገና ክርሰቲያን መንሳት ይቀረኛል በሰደት ነው ያለሁት እግዚአብሔር ከፈቀዱ አገር በት ስገባ ነው ክርሰቲያን እነሳለሁ ባይ ቃለ ገብቻለሁ
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 жыл бұрын
ግን ንሰሃ ገብቻለሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህት ፀጋዉን ያብዛልሽ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ድንግል ማርያም ወልደ ኪዳን በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@temudaf5244
@temudaf5244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ ሀይለ ስላሴ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ እማ አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ይመሰገን በፆሎትህ አሰበኝ አፀደ ማርያም
@hanazemaryam5959
@hanazemaryam5959 3 жыл бұрын
መምህር "'እግዚአብሔር"' ይስጥልን የህታችን በረከት ይደርብን ወለተ ሀና ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ እባክሽ 😭🤲🏻
@mahbexgobaden162
@mahbexgobaden162 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ላንቺ የሰማች እኛንም ትስማን ፍቅርተ ማርያምን በጸሎት አስቢኝ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@alamali4950
@alamali4950 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳ በደና መጣህልን በጣም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን እግዚአብሔርን የምናማርር እግዚአብሔር ይቅር በለን ሰርጋቸውን ደሞ የአብርሃም የሳር ይሁን ለዛም ያብቃቸው
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ እህተ ጻዲቆ ነኝ መምህር ጸሎት ታርግልኝ
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 3 жыл бұрын
እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራ እጂግ ረቂቅ ነው ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ኦ! አምላኬ ታሪክን ቀያሪ አንተ ነህ በሰው ዘንድ የተናቁትን አንተ ግን ከፍ ታርጋለህ በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ እኔ አፈርኩ በራሴ ሙሉ አካል ኑሮኝ ግን የእህታችን ያክል እውቀት የለኝም😭😭😭😭አምላኬ እባክህ ልጀ በለኝ ቀይርኝ😭😭 በፍቅርህ ጂራፍ ግርፈኝ😭
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አይዞሽ ልብሺን ወደሱ አድርጊ ቡዙ ግዜ ከማይጠቅም ነገር ጋር እራስሸን ትኩረት ስጥተሽ አትዋይ መንፈሳዊ የሆኑትን ነገሮች ተመራመሪ እኔ በዚህ መልኩ ነዉ መንፈሳዊ ሂወቴ ሃይል ሊያገኝ የቻለዉ ስንት አሳልፌ አለሁ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
አሉ እጅ እነ እህተ ማርያም ተብዬዎቹ ቅዠት እያዩ እየመጡ ማርያም አናገረችኝ እያለች አባቶችንና መእመናንን እቧ ዘራፍ እያለች እምታብጠለጥል ከነዚህ ፀጋዉ የበዛላቸዉ እህቶች ትማር
@drawwithro7793
@drawwithro7793 3 жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብን እኔ አሁን ግሩፕ ላይ ያለን ልጆች ለዝች እህታችን ሰርግ ለበረከት ብንሳተፍ ደስ ይለኛል። ምን ትላላችሁ።
@helengeorgis7625
@helengeorgis7625 3 жыл бұрын
እግዚሀብሃር፡ይርዳሺ፡፡ጰልይልኝ።ፍቅርተ፡ስላሴ
@user-rj3hd3kx6l
@user-rj3hd3kx6l 3 жыл бұрын
አወ ደስ ይለናል
@giniholove6806
@giniholove6806 3 жыл бұрын
Betam dese yelnal
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛላችው ወገኖቸ እኔንም በፀሎታው አስቡኝ ወለተ ምካኤል 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🤲🏻🤲🏻🤲🏻😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kiflomfesseha16
@kiflomfesseha16 3 жыл бұрын
ወልደ አማኑኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ። መምህራችን ደግሞ አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ።
@user-mu8py8cm3f
@user-mu8py8cm3f 3 жыл бұрын
ወለተ ሚክኤል ብላቹ ኣስቡኝ በህማም ጮጎራ ልሞት ነው ደሞ ከሰዎች ጋ ፍቅር የለኝ እንጫናጫለው በጣም እጨነቃለው ኣለቅሳለው እፍፍፍፍረረ
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በፆሎት በስግዴት በርችበት ካንች ይርቃል የምትወጅዉ መለአክ ወይም ፃድቃን ቅዱሳን ካለ ተማፀኛቸዉ ስእለት ተሳይ ሁሉም ይለወጣል
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እመ ብርሃን ታስብሽ አይዞን ፀልይ!
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ስግደት በጠም በርቺበት ፆም ደሞ አዘውትሪ ከአንቺ ይርቀል ፀባይሽ ሁሉ ነው ሚቀየረው ተቆጪ ከነበርሽ ትግስተኛ ዝምታኛ የረግሸል ስግዳትና ፆም ፀሎትም አዘውትሪ
@TewahdoTube26
@TewahdoTube26 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@rtecujh4666
@rtecujh4666 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብሽ እህታችን በርቾ በፀሎት እሽ እማ
@hailus7714
@hailus7714 3 жыл бұрын
Memehir Tesfaye, I also want to thank you about Subae. I did 3 seven days Subae for the first time in my life. I had some questions to ask our lord Jesus Christ. I got answer for some of them. I thank our lord Jesus Christ first, but I also thank you on all your teachings but specially about Subae. I ask other followers of this channel to do Subae to get your questions answered by our lord Jesus Christ.
@Addis42433
@Addis42433 3 жыл бұрын
እሺ ወንድማችን እግዛብሔር ይርዳን🙏
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
Amen . Yes indeed I had my questions answered
@ezegebhirfekirnew8502
@ezegebhirfekirnew8502 3 жыл бұрын
መ/ር ተስፋዬ እግዛብሄሪ አብዝቶ ይባርክህ በጸሎትህን አስበን ፀዲለ ማርያም ሃይለ ማርያም ህንፃ ስላሴ ሃፍቲ ስላሴ ፀጋ ስላሴ ወለተ ጨሩቆስ ወለተ መድህን ፍሬ ማርያም ገብረዝህር ወለተ ፃሪቀን ገብር መድህን ኣመቱ ለተዚጉ ፍቲየን
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ እህቴ
@Kalebshow315
@Kalebshow315 3 жыл бұрын
ሰላም መ/ተስፋየ ወለተኣብዝጊ እባላለው ኣሁን የምነረው ከ ኢ/ያ ውጭ ነው ትምህርትህን እከተላለሁኝ፣ ግን በቅርብ ግዜ ነው ያወቅኩህ ብዙ ነገር የምጠይቅህ ነገር ቢኖረኝ ለኣሁኑ ግን አባክህ በፀሎትህ ኣስበኝ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
እኔ ሙሉ እግር አለኝ ግን መሥገድ አልቻልኩም የምገርም ነው እሕታችን በረከትሽ ይደርብን
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይብርክ የኢ ክርን ሰሜ ውልት ማረሚያ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ መታደል ነው በረከትሽ ይደርብን ገብረ ማርያም በፀሎትሽ አቢልኝ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
ወለተ ኪዳን ብለሽ አስቢኝ እህቴ ሂወቴ ሁሉ ደንዝዟል ትምርህርትም ስማር አለማዊም ይሁን መንፈሳውይ አይገባኝ አዳምጨ አዳምጨ ወዳው ስጠየቅ አላውቅም ወደት እንደሚሄድብኝ ግራው ግብት ብሎኝ ይሄው አለሁ መምህርየ በማርያም ንገርልኝ ክርስትና ስሜን ለህታችን በረከቷ ይደርብንና
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እኔም እዉነት😢😢
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 3 жыл бұрын
እኔ የክርስትና ስም የለኝም አበባ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ እናቴ እንደወለደችኝ ለበአድ አምልኮ ነው የሰጠችኝ በባድ አምልኮ ቤተሰቡ ለመግዳደል ነው የሚፈልጉት
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 3 жыл бұрын
ኃይል አየሱስ ፀልይልኝ
@amenamen5819
@amenamen5819 3 жыл бұрын
የንስ አባት ያዢና የክርስት ስም ይሰጦሻል አይዞሽ እመብርሀን ታስበን በርቺ
@hanabiyahana3557
@hanabiyahana3557 3 жыл бұрын
Enda ged new kerstena tenshena semm ystesh
@henock2127
@henock2127 3 жыл бұрын
Ayzosh ehtachn
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስበን በፀሎታችሁ አስቡኝ ለምክራችሁ አመሰግናለሁ
@anazew4090
@anazew4090 3 жыл бұрын
እሀቴ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋ እና እድሜን ያብዛልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ተክለሃይማኖት መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛልህ ኪዳነ ምሕረት በቃል ኪዳኗ ትጠብቅህ
@mulyedemeke2561
@mulyedemeke2561 3 жыл бұрын
መምህር ለትምህርቶችህ ቃላት የለኝም እጂግ በጣም ህይወትን ይለውጣል ለሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ስም በጣም ታላመሠግንህ አላልፍም እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ የእኔም ገጠመኝ አንድ ቀን የቀርባል በፆለታችሁ አስቡኝ ክርስትና ስሜን አላቀውም አለማዊ ስሜ ሙልየ ደመቀ ብላችሁ አስቡኝ በፆለት ለጊዜው ሳውድ ነው ያለሁት ውስጤ ከእግር እስከራሴ ምንም ሠላም የለኝም ጭንቀት ሀሳብ ያለምንም ምክንያት ይይዘኛል ሠውነቴን ይወረኛል ጭቅላቴን ይዞኛል ውስጤ የዳቢሎስ ሠራዊት ጠምዶኛል እድጸልይ እድሠግድ እግዚአብሔር ይርዳኝ ቤተሠቦቸ የአባቴ የእናቴ እያሉ ውቃቢ ቃሉ እያሉ ሲካድሙ ነበር አንደየ ጊዜ አሞኝ ደም አስቀዘነኝ አያትሽ በፍቅር ወግታሽ ነው አሉኝ የኔ ጉድ አያልቅም ከነ ቤተሠቦቸ አዋቂ ነኝ ብላ የምትናገር ሴትዮ አለች እያሉ አብረው ያጨበጭባሉ ቃሉ አብሉ እያለቻቸው የዳቢሎስ አገልጋይ ሁነውብኛል እረ የኔ አያልቅም በገጠመኝ ይቀርባል እኔ በድንግል ማርያም ልጅ ተስፍ አልቆርጥም ተስፍ አለኝ እማምነው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ እማልፍተነው ነገር የለኝም መምህር በፆለታችሁ አስቡኝ ሙልየ ደመቀ ብላችሁ የልብን የሚያይ እግዚአብሔር ይርዳን ዳቢሎስ አስሮናል
@user-rx3li4qp3d
@user-rx3li4qp3d 3 жыл бұрын
በጫት በሓሸሸ በሸሻ ማንነት የተባለሸ ባል ኣለኝ ደሞ የስ ክረስትያን ነወ ስደት ነው ያለነው ያውም ዓረብ ሃገር እና ገብረ ዩሃንሰ ብላቹ ኣሰቡት
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኘው አሜን አባት ሆይ በምህረትህ በማዳንህ አስበው አሜን
@gosachifra261
@gosachifra261 3 жыл бұрын
የአባታችን የመምህር ግርማ መፅሐፍ ፖስታ ቤት ቁጥር 1&ቁጥር 3 አገር ውስጥ ላላችሁ ለምትፈልጉ ከደረሳች መፅሐፍ ሲደርሳችሁ ትከፍላላችሁ ውጭ አገር ላላችሁ አቅም ስለ ሚጠይቅ ካስገቦች በኃላ እልክላችኋለሁ 0919209716
@user-di8lm3cf1m
@user-di8lm3cf1m 3 жыл бұрын
ውድ መምህር ቃለ እይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልኝ አሜን ፫ በፀሎት አሥቡኝ ፀዳለ ማርያም እና አፀደ ማርያም
@fantaasfaw5007
@fantaasfaw5007 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጸሎት አስቤ ፍቅር ደስላሴ ፍቅረ ማርያም ጽጌ ማርያም ውለተ ህይወት በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woinshetzemicheal5175
@woinshetzemicheal5175 3 жыл бұрын
መምህር የክርስትና ስሜ ወለተ ስላሴ በረከቷ ይደረሰን በጸሎቷ ታስበኝ እህቴ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tinagetachew8434
@tinagetachew8434 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ወለተ እየሱስ ነኝ በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@wosenageru9723
@wosenageru9723 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወለተ ሚካኤል እህተ ማሪያም በፀሎት አስቡን
@jannath1237
@jannath1237 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በጾሎት አስቢኝ ወለተ ገብረኤል
@user-wb5fw3xz7l
@user-wb5fw3xz7l 3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ከኔ የበረታቺሁ በጸሎታቺሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ
@hewantemesgan8021
@hewantemesgan8021 3 жыл бұрын
በጸሎት አስብን እህታችን አጸደ ማርያምን ነኝ
@gizieworkberhanu8837
@gizieworkberhanu8837 3 жыл бұрын
እባክህ መ/ር ተስፋዬ ስማችንን ለጸሎት ስጥልንንን
@habtamuwelde8918
@habtamuwelde8918 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ እውነት የምታቀርባቸው ትምህርት ልብን ይማርካሉ እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ማቱሳላ ይስጥልን በጸሎታቹ አስቡኝ አይለ ገብርኤል እያላቹ
@asterabebe2475
@asterabebe2475 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በረከት ይደረብን!!
@mehaletmmmm7995
@mehaletmmmm7995 3 жыл бұрын
ይህንን መልእክት እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ፀጋዉን ያብዛልሽ ስሜ ወለተስላሴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት
@slameslame2283
@slameslame2283 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእዉነት ደስስስስ ይላል ድንቅ ስራዉ አመተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ሰንበት ወልደ ገብርኤል ወልደ ብርሃን ወለተ ይሓንስ ገብረ ፃድቅ ገብረ ፃድቅ ገብረ እየሱስ ወልደ መድህን ወልደ አረጋይ ወለተ ሰንበት በፀሎትሽ አስብን እህቴ በእመብርሃን ስም ላሳስብሽ እንዳትረስዉ መምህሬ ተስፋ ስላሴም አሰበን በቆምክበት ፀሎት
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህሬ ያተ ትምህርት እኮ እንጀራ ነው እፍፍፍፍፍ ብቻ ምን ልበልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
@prontolecid1723
@prontolecid1723 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት እኔ ዳግመኛ የተወለድኩ ነው ይመስለኝ ይህንን ትምህት ሲሰማ በእውነት ፀጋው ይበዛልሸ እህታችን በፀሎትሸ አሰበኝ ወለተ ጻድቅን ከኔ በሰባ ብዋልያ መናፍስት የት አሰርኩ ነኝ ሀገር ጋብቻ ይህንን የሰይጣን መንፈስ እስከ ማስወጣ በጣም ጊዜያዊ ናፍቆኛል መምህራችን በፀሎት የሳበኝ የአገልግሎት ዘመን እግዚ አብሔርን ይባርካሉ ረጅም እድሜና ጤና የሰጣቸው ለሁላችሁም
@saraSara-oq7no
@saraSara-oq7no 3 жыл бұрын
በመጀመርያ ስለሆነውም ስላልሆነውም እየሆነም ስላለው ነገር ሁሉ የሁሉም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን መምህር አንተ ማለት በዝህ ዘመን ለእኛ የተሰጠህን ልዩ የእግዚአብሔር አምላክ ስጦታች ነህ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ለዘለአለም ይጠብቅህ ከነመላ ቤተሰብህ እህታችን እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅሽ
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 3 жыл бұрын
መምህር የምታስተምህሩን ትምህርት ከአዕምሮ በላይ ሆነብኝ ነፍሴ ተጨነቀች የአገልግሎት ዘመንሁን ያስረዝምለዎት እህታችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሺ እህቴ በፀሎትሺ አስቢኝ ወለተ ማርያም እያልሺ
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሉን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ..እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ ...ወለተ መስቀል ነኝ ::....መምህራችን አንተንም በፀጋ ይጠብቅክ አሜን !
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሚን እኛኮ እድለኖች ነን
@jarejarry4552
@jarejarry4552 8 ай бұрын
ወለተ ሚካኤል በፀሎትሺ አስቢኝ እህቴ በረከትሺ ይድረሠኝ
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
በእውነት እህታችን በፀሎት አስቢን. እኛ ሙሉ አካል ኖሮኝ ደካማ ነኝ በእውነት እግዚአብሄር ይማረን
@salam5113
@salam5113 3 жыл бұрын
የእውነት እንዴት ያስደንቃል የእግዚአብሔር ስራ እኔ ስደት ላይ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት እና ልቅዱስ ቁርባን እንዲያባቃኝ እብክሽ እህቴ ጸልይልይ ወለተ ሚካኤል እያላቹ ሁላቹ ወገናቼ ለሃገራችን ስላሙ ያመጣልን
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዚች ጸጋዉ ለበዛላት ልጅ #ወለተ #መድህን ብለሽ ጸልይላት በልልኝ በእግዚአብሔር አንተም ፀልይልኝ አባቴ
@taddelegebre3040
@taddelegebre3040 3 жыл бұрын
ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !!! ይህቺን ውድ እህቴን ! መድኃኔዓለም ይባርካት !!! ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን !!! ማርከሻ መንፈሳዊ እህት ነች ። እባክሸ እህቴ ሆይ !!! ሰትፀልዪ ክንፈ ሚካኤል ነው የክርስትና ሰሜ ። በታላቅ ትህትናና አክብሮት የኔ ጻድቅ !!! እንድትጸልዪልኝ እጠይቅሻለሁ !!! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር !!!
@bbhh211
@bbhh211 3 жыл бұрын
በፆለተሽ አስቢኝ የእኔ እህት ወለተ ሰንበት ብለሽ መምህር ተስፋየ እናመሰግናለን ይህ ሁሉ የሚሆነው በአንተም ትምህርት ነው የስንቱን ነብስ እየታደክ ነው
@anen4949
@anen4949 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋአ እግዚያብሔር ይብዛልህ ያአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ወለተ ሥላሴ እባላለሁ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
መምህር እግዛብሄር ያገልግሎትህን ዘመን ይባርከው
@tittit7589
@tittit7589 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይውት ይስማልን መምህራችን ውለተ ሚካኤል ፀሎት አስብኝ እህታችን
@user-os1mo2xu1n
@user-os1mo2xu1n 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ኅውት ያስማልን ፀጋው ያብዛልህ አሜን በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ፃርቃን
@bettykidane6788
@bettykidane6788 3 жыл бұрын
የኔ እህት በእውነት በጣም እድለና ነሽ የአለም ቤዛ የሆነው አምላካችንን ክርስቶስ እየሱስ ይህንን ፀጋሽን እስከመጨረሻው ይጠብቅልሽ። እመብርሀን በፀጋና በሞገስ ትጠብቅሽ ። በእውነት ለሌሎች መዳን ምክንያት መሆን መታደል ነው። አዎ ብዙዎቻችን ሙሉ አካል አለን ግን በውስጣችን ብዙ ብዙ ነገር የጎደለን ነን። እባክሽ እህቴ እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ እባላለው የሚያስጨንቀኝን ችግሮችን ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ፣ ሸክሜን ያራግፍልኝ ዘንድ ድንግል በምልጃዋ አለው ትለኝ ዘንድ እባክሽ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ። ሌሎች እህት ወንድሞችን ይህን ኮመት ማንበብ የቻላችሁ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክነዉ መምህር እርሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@rashidyusuf144
@rashidyusuf144 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሚያስተመር ነው ፀጋውን ያብዛልን ለእታችን በፀሎታችሁ አስቡን እህት ገብርኤል ነኝ
@user-tx9ul5bg6o
@user-tx9ul5bg6o 3 жыл бұрын
መምህርዬ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ
@dingelmariyamenate325
@dingelmariyamenate325 3 жыл бұрын
ቃልሂውት ያሰማልን መምህራችን ፅጋዉን ያብዛልክ የእህታችኝ በረከት ይደርብን ትርስተ ማርያም እባላለው በፅሎታቹ አስቡኝ እህት ውንድሞቼ
@betimek352
@betimek352 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ስላሴ ገብረ ሚካኤል
@naomiberhe1118
@naomiberhe1118 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ተስፋዬ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስን ክርስቶስ እህታችን እባክሽን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ስላሴ እና ገብረ ሚካኤል ብለሽ እባክሽን ሀፂያተኛዋን እህትሽን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር እንዲለኝ
@helenembaye5752
@helenembaye5752 3 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ይመስገን ኦ አምላኬ እስራኤል አንተ ሕይወታችን ለውጠው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ደስ ይላል እህተ ወለተ ብርሃን ብለሽ አስብን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እንዴው መምህር እግዚአብሄር እድሜህን ብዝት ያድርግልን. በእውነት እግዚአብሄር ነው ለኛ የላከህ ምክንያቱ. በዚች ትንሽ ቀን ውስጥ ይሄን ሁሉ አፈራህ. እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ቃላት የለኝም. እኛም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@yaredketema2121
@yaredketema2121 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ምን አይነት ታምር ነው የአለም ህዝቦች ሁሉ እባካቹ አካል ጉዳተኞችን እንከባከባቸው እህቴ ፀልይልይ ብርሃነስላሴ ነኝ አይዞሽ
@user-vi4nx1hw9v
@user-vi4nx1hw9v 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እህቴ በጸሎት አስብኝ
@misaratfakalu3
@misaratfakalu3 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ ጉሩም ነዉ እሕቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ኪዳን አስራተ ማሪያም ሀይለ ገብሬል ክንፍ ገብሬል ወለተ ተክለ ሐይማኖት ወልደ እየሱስ ሀይሌ ማርያም
@emnatabera123
@emnatabera123 3 жыл бұрын
አዎን መምህር እኔ በባኩሌ እየደሠጥኩኝ ነዉ በመጃመሪያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአንቴን ትምህርት እንደዳምጥ ለረገኝ ፀጋዉን የብዘልህ መምህር ክፉዉን ሁሉ የርቅልህ በእዉነት እኔ ይህን ትምህርት እስከደመጥኩኝ ግዜ ድረስ የነበረኝ ክርስትነ ማለት ዝብሎ በደመነብስ ነበር ግን አሁንም ሰም ብቻ ሰይሆን በትግበር ዬምኖርበት የድርገን በተመርነዉ ፴""፷""፻ የመረ ፍሬ እንድነፈራ የአምለከችን ቅድስ ፈቃድ ይሁንልን በአንቴ ለይም አድሮ በተለያዩ ሰዎች ለይም እየደረ እየስተመረ የአሌ አምላክ ይክበር ይመስጌን አሜን፫ በፀሎተችሁ አስቡኝ ወላቴ ስላሴ በለችሁ
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
ኤፍታህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እር እኔስ በውስጤ የሚሰማኝ ስለሰማእት እና ስለምልኩስና ገጠመኝ መከታተል በጣም ነው የምጎጎው ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@meskeremreda5002
@meskeremreda5002 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው። በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገኸኛልና። እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ መድህን። መምህር በቅርብ የሌለን እምናገኝበትን መንገድ ብትፈጥርልን።
@sahlemariamsahlemariam2971
@sahlemariamsahlemariam2971 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝመው። ሳህለማርያም እባላለሁ። እባክህ አንተም ባለታሪኳ እህታችንም በጸሎት አስቡኝ።
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ባንተ ምክንያት ስንቱን አወቅኹ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ በጸሎትሽ አስቢኝ ቀፀላጊዮርጊስ ብለሽ ።
@zinatube2251
@zinatube2251 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎትሽ አስብኝ
@abelayele6404
@abelayele6404 2 жыл бұрын
ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ፀዳለ ምርያም ብስራት ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ ወለተ ስላሴ ወለተ ገብርኤል ወልደ ዩሀንስ ሀብተ ማርያም
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን ትርስተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ👈👈👈👈👈👈
100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
99ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng) የሰንበት ተማሪዋ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
44:24
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 13 МЛН
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,3 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 35 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН