No video

ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ አብኝቃ ለሀገሬ

  Рет қаралды 238,542

ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ Seblewengel Eshete official

ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ Seblewengel Eshete official

Күн бұрын

Пікірлер: 668
@memhrbiruk2018
@memhrbiruk2018 3 ай бұрын
ሰብልዬ ማርያምን ላንቺ ይህን ግጥም ሰርቼ በመስጠቴ ትልቅ ክብር ነው የተሰማኝ በርቺልኝ እህቴ ገና ከዚህ በላይ እንሰራለን . አብቃኝ ለሃገሬ
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 3 ай бұрын
❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በእድሜናጤና ይጠብቅልን ፀጋእግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅህ በጣለም ነው የምናመሥግው ለኛ ለተሰደድነድ ነው የተዘመረልን ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን❤❤❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ለእኛ ለስደተኞች መፅናኛ ነው 😢
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለስደተኞቹ ነው የተዘመረ በእውነት 😢😢😢😢 አብቃኝ ላገሬ 😢😢😢
@adislasti4907
@adislasti4907 3 ай бұрын
Awo Ewunet nwu
@user-te9rs1cp6c
@user-te9rs1cp6c 3 ай бұрын
@menberamersha3299
@menberamersha3299 3 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለኛ ለስደተኞች ነው 😢😢😢 በሰላም ከሀገራችን እንደውጣን በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን የሰው ሃገር ኑሮ ሞልቶ ሃይሞላም እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሳወራን 🙏😢
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🌹
@user-tu8ny8sw6z
@user-tu8ny8sw6z 2 ай бұрын
Aeman,Aeman
@ttey4463
@ttey4463 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለነሥሀ ሞት ያብቃን ለቤተሠቡቻችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-be9ig8lp3f
@user-be9ig8lp3f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥🙏🙏🙏
@user-yy2eb6fc2u
@user-yy2eb6fc2u 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ 🤲🙏😥ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏🌺🌺
@user-we4nd4pe7w
@user-we4nd4pe7w 3 ай бұрын
በውነት ወጥቶ ከመቅርት ጌታ ሆይ ሰውረን አብቃኝ ለሀገሬ😢😢😢😢 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 3 ай бұрын
አሜን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 3 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@user-yx1jy1qc6r
@user-yx1jy1qc6r 3 ай бұрын
ውቧና ድንቋ ዘማሪት ሰብለወንጌል ዝማሬውን ሰማሁት በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንደ አንቺ ውጪ ሐገር ያሉትን ሁሉ የሚመለከት ነው ለብዙ ዎቹ ሼር አደረግኩኝ
@user-mf6qd1vh1d
@user-mf6qd1vh1d 3 ай бұрын
ጎበዝ ፀጋውን ያብዛልሽ 🎉😢😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
ለእኛ ለሰደተኞች የተዘመረ ነው ደሞ የሁሉ ግዜ ጸሎታችን ነው የማዳም ልጆች በያለቹበት እግዚኣብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እድሜና ጤና ይስጠን😢😢ሰብሊዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን እህቴ ለሁላችንም🙏🙏🙏🙏
@Frhiwot16
@Frhiwot16 3 ай бұрын
አሜን 🙏❤
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 2 ай бұрын
አሜን ማርያም ትጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉🎉
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ አምላኬ ለንሰሐ ሞት እንድበቃ🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s 3 ай бұрын
ውይይይይይይ የእውነት አላቃም ቃል የለኝም በእንባ ነው የስማሁት ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን አብቃኝ ለሀገሬ😢😢😢😢
@user-ok1eu1sm6u
@user-ok1eu1sm6u 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ኑሩልን ❤❤
@user-xz3mi5px8z
@user-xz3mi5px8z 3 ай бұрын
ዝማሬ መላይዕክትን ያሰማልን ድምፀ ምርዋዋ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሺ ⛪👏🌾💕 በስደት ያለን እህቶቸ የልብችንን መሻት ፈፅሞ ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን(፫) ⛪👏🌾💕
@annahanna8932
@annahanna8932 3 ай бұрын
😥😥አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ☝️😭ስደተኛውን በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን💔😭
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 ай бұрын
አይ ዞን 😢😢😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን❤❤
@user-js6wk8rs3t
@user-js6wk8rs3t 3 ай бұрын
አሜን የኔ እህት የብዙ ስደተኞች ፀሎት ልመና ነዉ የልባችንን ነዉ የዘመርሽልን😢❤❤❤❤
@Misneb
@Misneb 3 ай бұрын
ሰብለ! የትም ይሁን የት ኑሮ ይመቸው አይመቸው ኢትዮጵያዊ ስሜቱ ልክ በመዝሙርሽ እንደገለጥሽው ነው። አንድ ግዜ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ እንዳለ የባዕድ አገርን አፈር የዘላለም መኖሪያው ያደረገ ስንቱ መሰለሽ? ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤❤❤
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገር 😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😰😰😰😰🙏🙏🙏❤❤❤
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 3 ай бұрын
#ኪዳነምህረት እናቴ የልቤን ብቻ ተመልከቺ። Amen amen
@የድንግልማርያምልጅነኝ21
@የድንግልማርያምልጅነኝ21 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጸናሽ እህታችን 🙏🙏 አብቃኝ ለሃገሬ 🤲
@user-ec8cv6iz4j
@user-ec8cv6iz4j 2 ай бұрын
❤❤❤ አባቴ መደሀኒአለም ያንተፍቃ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ. ኧረ ስደት ስቱን አሳየን ከስደትም የከፋ በባዕድ አገር ስደት ብቻ ሁሌም ያከበረን እግዚአብሔር ይመሥገን አብቃኝ ለሀገሬ 💚💛❤️ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ 🌾👏🙏🙏🙏
@mezegbuyikum8550
@mezegbuyikum8550 22 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! ይህ ዝማሬ ለኔ ሰምና ወርቅ ነው ምድራዊውን ሃገራችንን ሲሆን በተመስጦ ወደራሱ ዞሮ ለሰማው ደሞ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም ሀገራችንን ያሳስበኛል አብቃኝ ለሃገሬ አልቅር ወጥቼ በስደት ኑሮ አረ እስከመቼ የልቤን መሻት ጌታ ሙላና አብቃኝ ለሃገሬ ሰተኸኝ ጤና ከቤትህ ያሰደደኝን ሐጢያት በንስሐ ውሃ አጥበህ ይቅር ብለህኝ የልቤን ሞልተህ በቅዱስ ሥጋህ በክቡር ደምህ ከብሬ ርስተመንግስተ ሰማያትን አውርሰኝ ከቅዱሳኑ ጋር ደምረኝ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 19 күн бұрын
አብቃኝ ለሃገሬ 😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏
@user-px8fg8nk4u
@user-px8fg8nk4u 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማል 😢😢😢 አብኛሐኛዉን ለኛ በአረብ ሀገራት ያለነዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😢😢😢😢😢😢 እዉነት ነዉ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ወደ ሀገር መግባት የከበደዉ አልሣካልኝ አንዷ እነነኝ ሁሌ ቀጠሮ ቃል እገባለሁ ከዛ ሲደርስ ሀሳብ እቀይራለሁ😢😢😢😢😢 የእኔ እናት ፀጋዉን ያብዛልሽ ሠብልኝ የምወድሽ ዘማሬ❤❤❤ እመ አምላክ ትርዳን 😢😢😢😢
@TadelTadelgonderawa
@TadelTadelgonderawa 3 ай бұрын
እኔ ኢትዮጲያ ሽገር ሆኜ መዝሙሩን ሠምቼ ያለቀስኩት ባህር ማዶ ያላችሁትስ ምን ትሁኑ ለማንኛውም ድንግል ማርያም ከነ ልጅውዋ እቅፍ ድግፍ እድርጋ ሀሳባችሁን አሳክታ በስላም ለሀገራችሁ ታብቃልኝ
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 3 ай бұрын
😢
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
እኔ በስደት እያለቀስኩ ነዉ😢😢😢
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሃገሬ 🥹ለእኛለስደተኖች የሚገልፅ መዝሙር ነው ላገራችን እንድንበቃ በፀሎት አስቡን 🤲ዝማሬን መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያድልልን እናመስግናለን እህታችን 🥰👏👏👏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ያብቃን 😢በሰው ሀገር ያለነውን ኹሉ ።🤲አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኅታችን በዕድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ✝️
@WendiMall
@WendiMall 2 ай бұрын
ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 ай бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ለኛ ለስደተኞች ነው የዘመርሽልን 😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉
@genet526
@genet526 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: የዘወትር ጸሎቴና ፍላጎቴ ነው :: ሁላችንም መድኅንዓለም ለቅድስት ሀገራችን ያብቅን:: ለይኩን::
@user-ye2jo2hs9p
@user-ye2jo2hs9p 3 ай бұрын
😢😢😢አብቃኝ ለሀገሬ አልቅር ወጥቸ በስደት አረ እስከ መቸ ነንሮየልቤ መሻት ጌታ ሙላና አብቃኝ ላገሬ ሰትኸኝ ጤና የምወድሽ ጌታ ይባርክሽ ዝማሬ መላእክት ያሰልን አንጀቴ ተቃጠለ ስደት ሰለቸኝ መችነው አገሬ እምገባው😢
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 ай бұрын
አይዞን😢
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም አልቅሽ አልቅሽ ብቻ ነው የሚለኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ ሀገራችን ጨለማ አስመስለው ሀሳባችን ሁሉ ላጨለሙት ምቅኞች ልብ ይስጥልን ለሀገራችን ያብቃን ሁላችንም በቃ ይበለን 😢😢😢
@MesfinGobeze
@MesfinGobeze Ай бұрын
ሰብለ ዎንጌል እሽቴ በውነት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክል::ከልቤ የምወደው መዝሙር !!!!!!!!!
@GetachewAyelign
@GetachewAyelign 13 күн бұрын
በእውነቱ ወጥቶ ከመቀረት ይሠውርን 😢😢❤❤🙏ዝማሬ መላእክትን ያሠማለን❤🙏🙏🙏
@wagitame9564
@wagitame9564 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መዝሙር ብቻ ሳይሆን ጸሎትም ጭምር ነው ወተን ከመቅረት እግዚያብሔር ይሰውረን 😭🤲🙏💕
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@user-wy2jv4de2l
@user-wy2jv4de2l 26 күн бұрын
አሜን በስላም ለሀገራችን ያብቃን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሃገሬ አልቀር ወጥቼ በስደት ኑሮ ኧረ እስከመቼ አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማን አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ለሃገራችን ያብቃን አሜን🙏
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 2 ай бұрын
አብ ቅኝ ለአገሬ😢በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በኦንባ ነዉ የሰማዉት😢😢😢😢
@fikadubirku4132
@fikadubirku4132 2 ай бұрын
ስብልየ የኔ ወርቅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ውብ መዝሙር ከውብ ድምፅ ጋር በቤቱ ያፅናሽ እህታለሚቱ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotabay7047
@hiwotabay7047 3 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ እህት❤❤
@TurungoEshete
@TurungoEshete 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእት ያሠማልን በእውነት ለስደተኞች ነው እንዲህ ያለ መዝሙረ ሰንሰማ በጣም ደስይለነል
@betitube1576
@betitube1576 3 ай бұрын
ለኛ ለስደተኞች ነው አብቃኝ ለሀገሬአምላኬ😢 ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እህታችን ❤
@asegedgeta7765
@asegedgeta7765 3 ай бұрын
😢😥😭😭አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💝😇🥰 ድንቅ ዝማሬም ፀሎትም ጭምር 😭😭😭አሜን ለሀገራችን ያብቃን ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ አደራህን 😢💔
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe 3 ай бұрын
በዉነት ወጥቶ ከመቅርት ጌታ ሆይ ሰዉረን አብቃኝ ለሀገር 😥😥😥 ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋዉን ብዛት ያድረግልሽ እህት አለምየ🙏🌿♥
@user-ey4yt5zk3l
@user-ey4yt5zk3l 3 ай бұрын
የኔ እንቁ ✝️በእውነቱ ሰብለወንጌል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አብቃኝ ለሀገሬ ለኛ ለስደተኞች ሚያፀናና ብዙ መልእክት አለው ድንቅ ዝማሬ ነው እናመሰግን አለን 😢🤲
@user-uy3gc5kg6t
@user-uy3gc5kg6t 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ አቤቱ ለንሰሀ አብቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@SeniAeby
@SeniAeby 3 ай бұрын
የኔ ወድ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏በእንባ ነው የምሰማው😭😭😭
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ዉድ እህት🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@meseretali-mn8px
@meseretali-mn8px Ай бұрын
አሜን በስደት ወተን እዳንቀር ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን ተባረኪ
@user-xm7yz8tu5s
@user-xm7yz8tu5s 26 күн бұрын
አሜን በእውነት ለሀገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 3 ай бұрын
እህህህህ❤❤❤❤ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ጌታ ሆይ ለሀገራችን አብቃን😢😢😢
@user-nu6ob5ov3z
@user-nu6ob5ov3z 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቸ እህታችን
@SnduSndu-u5i
@SnduSndu-u5i Ай бұрын
ኣስር.ግዜ.ብሰማው.ልተዎው.ኣልቻልኩም.በኡነት.ዝማሬ.መላእክትን.ያሰማልን🙏🙏🙏
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 3 ай бұрын
ዘማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ወርቅ ስደት ብዙ ያስተምራል በርቱ እህታለሞቼ 💞
@KaleSete
@KaleSete Ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሠማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕውነት ነው ለሀገራችን ያብቃን
@hanidani4585
@hanidani4585 3 ай бұрын
አሜን አብቃን ለሀገራችን አምላከ እስራኤል ለእኛ በስደት ላለነው ነው የተዘመረልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ሰብሊ
@tufg556
@tufg556 3 ай бұрын
ኣሜን አሜን ኣሜን ዝማሬ ምልእክት ያሰማልን እህታችን እፍ እንዴት ድሰ ይላል 😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺✝️🥰😯🥰✝️🥰✝️🥰✝️🥰✝️👏👏👏🤲🤲🤲🤲እብቃኝ ላገሬ 😣😣😣🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@EnatYimenu
@EnatYimenu Ай бұрын
ድንቅ ነው መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤
@YitebarekTirunehi
@YitebarekTirunehi 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@YaredEphrem-cd1jo
@YaredEphrem-cd1jo 2 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነ
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 3 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SerkalmGosa-kd5ly
@SerkalmGosa-kd5ly 3 ай бұрын
እውነት በስደት ማን አለን ሌላ አንድ እና አንድ እርሱ ብቻ ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በስንቱ ተሰደድን እግዚአብሔር ይመልሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሰብለ ወንጌል ፀጋውን ያብዛላቹ ማን እነደ ሀገር😢😢😢 😢
@user-tp2jz3bs4j
@user-tp2jz3bs4j 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ አልቅር ወጥቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን ለእኛ ለስደተኞች ነው የዘመርሽዉ
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን አብቃኝ ላሀገሬ እጀትን የሚያባባ መዝሙር ነው 😢😢😢😢😢ባሁኑ ስአት ያስፈራን ስደት 😢😢😢😢ልጅነቴን ቀምንኝ አሁን ነው የነቃሁት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ ከሁሉም በላይ ጤና ነውና 😢😢
@YaredEphrem-cd1jo
@YaredEphrem-cd1jo 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነ መዝሙር ቃላት የለኝም
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ጠብቀን ለንሰሀ ሞት አብቃን አቤቱ እኔ ዳካማ ልጅህ አበርተኝ የጆቸን ስረ ባርከህ አብቃኝ ለደጅህ ለስጋ መኖር ደከመኝ😢😢😢
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 10 күн бұрын
የኔ እናት ዚማሬ ማልክት የሣማልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fr4ry1rb3f
@user-fr4ry1rb3f Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእኬት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GebereSelasse
@GebereSelasse 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ በጣም ነዉ የምወድሺ
@rhdgggfygjuy5447
@rhdgggfygjuy5447 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤ ጌታ ሆይ ላአገራችን አብቃን😢😢
@ibrahimdingan4855
@ibrahimdingan4855 3 ай бұрын
ዝማሬመላእክት ያሠማል አህታችንአሜን
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 3 ай бұрын
እህህህህ የልቤን መሻት ጌታ ሙላና አብቃኝ ለሀገሬ😢
@WeleteHana
@WeleteHana 3 ай бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadaSada-nm5jc
@SadaSada-nm5jc 2 ай бұрын
ኣሜን ያብቃን ላገራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏
@user-jw3bl7ln7o
@user-jw3bl7ln7o 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አቤት ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በእግዚያብሔር ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ ያንቺን ፈለግ ተከትዬ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል ስወድሽ በምትችይው መጠን በሚመችሽ ነገር አዋሪኝ በጣም ነው የምወድሽ...
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 3 ай бұрын
እማዬ ዚማሬ መላክትን ያሰማልን 🌼🌼 አሜን ያብቃን😥
@mekutube6946
@mekutube6946 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ከላይኛው ቤት ስደት ይጠብቀን እንጅ የምድሩ ስደት ለጊዜው ነው።
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞🙏🙏እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለይክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ፍቅር አንድነት ፀጋውን በረከትውን ሪዴትውን ❤❤❤
@የራያዋ
@የራያዋ 3 ай бұрын
አሜን (3) ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን🙏እግዚአብሄር ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን🙏
@user-qf9pt7rq8n
@user-qf9pt7rq8n 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኔ ወድ🙏
@KalEthiopia-ud3to
@KalEthiopia-ud3to 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እደወጣን አያስቀረን😢😢😢
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 3 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልን እሕታችን❤❤❤❤❤
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በተለይ ለሥደት ላለነዉ ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን በሰደት ላለንዉ ፈጣሪ ላገራችን ያብቃን በዉነት
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 2 ай бұрын
😢እስኪ እደኔ ሆድ የባሰው መዝሙሩን ሲሰማ
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 10 күн бұрын
በረችልን እህታችን በእውነት ነው ስንቱ ወጡ ቀረ ከዚህ ይሰውረን ፈጣሪ አምላክ
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏 እኔም መሮኛል ከልጅ ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ጌታዬ በቃሽ በለኝና ሀገሬ መልሰኝ😢😢😢😢
@MisaratElene
@MisaratElene 3 ай бұрын
amennn amennn amennn yazmre makete yasmlen❤❤❤❤hulhenme lansha mote yabkane😢😢😢
@memohmo4116
@memohmo4116 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰እህታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤❤❤
@bizuneshkebede5468
@bizuneshkebede5468 2 ай бұрын
አሜን/3/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አደራህን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ወቶ ከመቅረት ሰዉረን❤❤❤❤❤
@EndexArega
@EndexArega Ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Aberash-fg9wh
@Aberash-fg9wh 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@selamgebremriam
@selamgebremriam 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣዎ መመረጥነው እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን እንደዚ ያደነቁት ዝማሬ እይይይይይይይ ደግሜ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው፡ የኔ ልእልት ሁላቺን ዉጪ የምንኖር ቤተሰባቺን እንወድሻለን ፍሮንጆች ደግሞ ይወድሻል ድምጽሽ በርቺ እናት ኣለው እናከብርሻለን፡ እንኳን ከተዋህዶ ተወለድኩ
@SeniTade-tk7nj
@SeniTade-tk7nj 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን የኛ እቁ የምዬ ተዋህዶ ልጅ
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p 3 ай бұрын
አብቃኝ ለሀገሬ ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ድግል ማርያም በያለንበት ትጠብቀን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 3 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ለኛ ስደተኛዎች የሚፅና መዝሙሬ ነዉ😢😢😢😢ተባረኪልን 😢😢😢
@heymeanotagegenu6054
@heymeanotagegenu6054 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት የሰማልን በቤቱ ያጻናሽ❤❤❤❤❤
@user-mg3ms9py5f
@user-mg3ms9py5f Ай бұрын
ለኛ ለስደተኞቹ ትልቅ ተስፋ ነው ከልብ እናመሰግናለን❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Bereket-24
@Bereket-24 3 ай бұрын
ለሀገርሽ ያብቃሽ ❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
Sematsenat
11:45
Zemari Deacon Abel Mekbibi - Topic
Рет қаралды 729
Selewededegn Adanegn (feat. Gebreyohannes Gebretsadik)
3:34
Beta Qene - Topic
Рет қаралды 229 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 3,1 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 17 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
NEW "ሚካኤል ይነግሳል" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ @-mahtot @ሚካኤል
7:47
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 3,1 М.
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
መደመጥ ያለበት ልብ የሚነካ አዲስ ዝማሬ ዘማሪት መስከረም ወልዴ #zemaritmeskeremwolde
8:02
ዘማሪት መስከረም ወልዴ ቲዩብ zemarit meskerem wolde tube
Рет қаралды 50 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН