🔴😭

  Рет қаралды 5,343

Meymuna Tube መይሙና

Meymuna Tube መይሙና

Күн бұрын

#መዳም ቤት#የምትሰሩ#አደራ አድምጡት#ኡፍ#አየሰው#ቤት#ያልፍ ይሆን#አሁንስ በዛ ግን ለምን#መዳሜ ይቅር በይኝ@EyohaMedia #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#like#ethiopianmusic #ethiopiancoffee #shorts #viralvideo #duet #subscribe #shere #tiktok #ሰብስክራይብ#

Пікірлер: 104
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 17 күн бұрын
ወላሂ እኔ 3 ቀን ያለ ምግብ በዉሀ ብቻ ዉየ አድሪ አቃለሁ አድሥም ሥለሆኮ ምንም ማረግ አልቻልኩም ነበር በራሤም ግዦልኝ ብያት ታክሢ የለም መሽቶል ሥትለኝ ምንም ማረግ አልቻልኩም ሥሠራ ትጮሀለች ትቆጣለች በቃ በዴብ ካልበላሁ ብፆምሥ ብየ ወሠኩ ከአላህ አገኘዋለሁ ብየ ሀሙሥ እና ሠኞ ነበር የምፆመዉ ግን በቃ በየቀኑ ሣጣ እፆማለሁ ሥሠግድ በጣም አለቅሣለሁ እድሁ እድሁ እያልኩ ቀጠልኩ ልጆቹ ትላልቅ ናቸዉ ወላሂ ሢጫት በልታለች ይሎታል በሎ አመረካን ነዉ የሚሠራዉ በ3 ወር 5 ወር ይመጣል እሡ ጡሩ ሠዉ ነዉ የፈለግሽዉን እያዋጣሽ ሥሪ ይለኛል እሡ ሢኖር ትሠበኛለች ካዛ እሥከ ሥድሥት ወር ሶብር አርጌ መሥራቴን ቀጠልኩ ማለቴ ለእናቴ ብየ እሥከመጣሁ አላማየን እያሠብኩ ማለት ነዉ አሁን 10 ወሪን ያሥኩ አሁን ድገት ተቀየረች የፈለግሽዉን ሥሪ አለችኝ ከዛም ትሠጠኛለች ባሎ ዴግሞ እኔን ማሥቸገር ጀመረ ወላሂ እሶ ሥትሥተካከል እሡ ፈተናየ ብዛቱ ብዙ ነገር አሣልፌ መጥቸ እዚህም ችግር ብቻ አድ አላህ ያቃል ከግድክም ቡሀላ እሥቲ ዱአ አድርጉልኝ ነገሮች ሁሉ እድቀሉልኝ🥰🥰🥰
@Ekarmbe-po3fn
@Ekarmbe-po3fn 17 күн бұрын
አላህ ይገዝሽ
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
የአላህ ከባድ ነው ሰው ካልበላ እንዴት ይሰራል አንዳንድ አረቦች ሰራተኛ የሚረበው የሚደክመው አይመስላቸውም እንኳን አሁን ተስተካከለችልሽ ከሰውየው ደግሞ እራሽን ጠብቂ በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 17 күн бұрын
Alahydreslsh
@uaeuae8066
@uaeuae8066 17 күн бұрын
አላህ ይርዳሽ ዱአ አርጊ አላህ ይገዝሽ
@user-xr3ht8sx7f
@user-xr3ht8sx7f 12 күн бұрын
አላህ ይገዝሽየኔውድ ሁሉንምየሚያቀለው እሱነውና
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 17 күн бұрын
እኔ ግን እቤት ያለው ን ማንኛው ነገር እበላለሁ የምፈልገው ነገር ግን ግዙልኝ አልል ም ግን ሰወች ጥሩ ናቸው አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 17 күн бұрын
ወላሂ ከርድ ቀርቶ ቫዝሊንም አላቅ በገዛብሬኳ ዱካን እዘዙልኝብየ ለምኔ ስት ተለማምጨነዉ😢
@uaesara8261
@uaesara8261 17 күн бұрын
እግዜአብሄር ይመሰገን የፈለኩትን ሰርቸ መብላት እችላለሁ ግን ለነሱ የሰራሁትን ነው የምበላው ግን ለግሌ አልሰራም
@jassimalblooshi2676
@jassimalblooshi2676 16 күн бұрын
አይይይይይእህት. እሥቲይለፍ. አጀራወቀርቶብኝኝ. ሣሙናኳቢዘዛልኝኝኝ. ወሬሣደርሥ ደመወዜብቻቻቻቻቻ የተቀረውንተይው ግንአልሀምዱሊላህህህህ. ብገዛምሠርቸነው. አፊያያጤኔ ይሥጠንንንግደለምምም አይግዙ
@almazahmed6809
@almazahmed6809 17 күн бұрын
ወላሂ እኔም ግዘተሽ ተጠቀሚ ነዉ የተባለኩት ብቻ አልህምዱሊላህ
@user-pt4kq3kh4t
@user-pt4kq3kh4t 15 күн бұрын
ሁሉም አረቦች አንድ አይደሉም እኔ ቃሪያኳ በራሴ ብር ነው እምገዛው እንጀራ ሲያምረኝ በራሴ ብር ዱቄቱንም በራሴ ነው ወላሂ
@user-ci9tw7bx2d
@user-ci9tw7bx2d 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አድምቀን ተሳቅቄ አላቅም እደቤትሽ እይው ነው የምትለኝ ካልበለሁ ትቆጣለች ለምን አበይም ከቆየ እዝባላ ነው የሚጣለው ትላለች❤❤❤❤❤😊
@user-qx8cx4tp2o
@user-qx8cx4tp2o 17 күн бұрын
ኧረ ዝም በይ ያልደረሠበት ሠዉ አይገባዉም
@hybye345
@hybye345 17 күн бұрын
በትክክል
@user-pt4kq3kh4t
@user-pt4kq3kh4t 15 күн бұрын
በርበሬም ሁሉንም በራሴ. ለዛው እጀራ የጋገርኩ ለታ በጣም ነው እምትጮህብኝ እየተመላለሰች ምንድን ነው የሰራሽው እያለይ 7 ጌዜ ነው እየከፈተች እምታየው ብይ ብየ ስሰጣት አትበላም ከባድ ነው እንዳልቀይር ስራ የለ አይይይይ
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
#ኩንትራት የሆናችሁ ቤት ውስጥ ያለውን #የመመገብ #የመጠጣት መብት አላችሁ ጅል አትሁኑ አትፍሩ በብራችሁ ግዙ ስትባሉ እሽ አትበሉ 😭
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 17 күн бұрын
ጠለብ ኩትራት ቤት የምሰሩ ሁሉም አሰሪወቻችሁ ናቸው እነሱ ጋር እስካላችሁ ድረስ በሙሉ ወጫችሁን የሚሸፍኑት:: ህጉም እንደ ዛነው የሚለው ኩትራት እስከሆናችሁ ድረስ በየወሩ የሚያስፈልጋችሁን ተናገሩ የሚሉት ጠፍቶ የሚሰራ ብቻነው ወጩን እራሱ የሚሸፍነው
@user-ml7wk5mb8y
@user-ml7wk5mb8y 17 күн бұрын
ኧረ ሀራም አደለም መይሙ አዳዶቹ ክፉ ስለሆኑ ነው እጂ
@ethiopinatube9357
@ethiopinatube9357 17 күн бұрын
እኔም ሁሉንም የምፈልገውን ነገር የምገዛ በብሬ ነው ደመወዜ 1000 ነው 😥😥
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 17 күн бұрын
ምብለሽትገጃለሽወላሂለጀሲወችሽደውለሽንገሪበጭራሽየማይሆንነገር
@lulutube885
@lulutube885 17 күн бұрын
እና ምን ቀረሽ 😳😳
@SeadaMohmmed
@SeadaMohmmed 17 күн бұрын
እረ የኔ ም ባሣርነዉ በገዛ ብሬ ደመወዜ1000ከቫዝሊን ጀምሮ በራሤነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@sadahs4112
@sadahs4112 17 күн бұрын
ለምንበገዘባችሁ ትግዛላችሁ የሌላዜጋ።ሙድስሳይቅር።ያስግዛሉ።
@sadahs4112
@sadahs4112 17 күн бұрын
እኛግንአስቃባጨነን
@user-xr3ht8sx7f
@user-xr3ht8sx7f 12 күн бұрын
ኧረስንት ገብጋባ ሠዎችአሉ አላህይገዘንጅ
@Afran-Tube
@Afran-Tube 17 күн бұрын
ሙናዬ እኔ የተያኝ ምግቡ ብቻነው😂😂 አራ እኔ ምንም አልገዘም እንደቤቴ ነው ምጠቀመው እነሱም የውቀሉ የየሉ እዴ እያሰራን ከሆና ከቤተቸው መመገብ ግዴተቸው ነው
@rabiaadam7068
@rabiaadam7068 17 күн бұрын
እኔም አይኔ እንጀራዋ ላይ ናት ክክክ
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 17 күн бұрын
ዝብብለሽብይእህሀምብብሎአለደሁሉንምነገርችላትያዝእኔአልሀምዱሊላእደፍፈለኩነው
@ranu2992
@ranu2992 16 күн бұрын
ብልአፍያ በይ አትጠርጥሪ መጥፎ የሆኑትን ነው ሚያስገዙት እንጂ በነሱ እጅ እስካለን ድረስ ብንታመም ቢርበን ሀላፍትናችን ለመወጣት እነሱ ናቸው በህግም ቢሆን በሸሪአም እደዛው ኑው አላሁ አለም
@እናቴዋ
@እናቴዋ 17 күн бұрын
*_የኔ ውድ እነሱ እሰከፈቀዱልሽ ደረስ ምንም ሀራም የለውም ግን እነሱ ካልፈቀዱልሽ ብቻ ነው በፈትዋም እደሰማሁት ከሆ_*
@ugh6249
@ugh6249 17 күн бұрын
ደርሶብኛል ኮንትራት ጋ አሁንግን ተመስገን
@medlna4465
@medlna4465 17 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ ይከብዳል ከደዝህያለ አላህ በራህመቱ ይጠብቀን
@ranu2992
@ranu2992 16 күн бұрын
የንጀራው አሰራር ንገሪን እስቲ ዱቄቱስ እንዴት ነው አስመር ሚባለው ነው
@رحمه-ف3ر
@رحمه-ف3ر 17 күн бұрын
እህቴዋ መጀመሪያ ሰላምታ አስቀድሚ ብዙ አውርተሽ መሀላይ ሰላምታ እረ ይደብራን እና እንጀራአሰራሩን ንገሪኝ ዱቄቱስ የምድን ነው??????
@zeyada12
@zeyada12 17 күн бұрын
በያይነቱ ስያምር❤❤❤❤❤
@user-pl1cn2km4f
@user-pl1cn2km4f 17 күн бұрын
ሀይ በራሴ ላይ ደረሰውን ልገርሽ እህቴ የምግቡንዩና እኔ በማሽን ልብሴን ሳጥብ ለምን አለነገርሽኝም ብላ ከስራ ወጥቼለው አሰውጥታኛለች ሰለዝ ብትልም አይገረመኝም❤❤❤❤❤
@AyelechMulegeta
@AyelechMulegeta 17 күн бұрын
እንጅራ አሰራሩን አሳይን እኔም እንደፈለኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን አድስ ነኝ ❤❤❤
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 17 күн бұрын
ሀራም አደለም ፈተዋተጠይቆ ተመልሷል እነሱጋር እስካለንድረስ ሆዳችን ግደታቸውነው።😅
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 17 күн бұрын
በናታችሁ እኔ ከመጠው 12 አመቴ. ሴትዮየ ጥሩናት ግን ሰራተኞቹ ሊያሳብዱኝ ነው እኔ ምግብ ነው እምሰራው. ሴትዮየ አትቆጣጠረኝም እንደፈለኩ ነው የምኖር ሰራተኞቹ. በቅናት ሊያብዱነው የወንዶቹ. ሰራተኞች ማዳም ማዳም እያሉ. ይቦጭቁኛል አልቻልኩም
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
ለሰወችሽ ተናገሪ በቻልሽው አቅም አይተሽ እንዳላየሽ አሳልፊያቸው
@FatemahSayed-p5y
@FatemahSayed-p5y 17 күн бұрын
አይየ ምን ያክል ሰፍ ብየ እዳየሁት እዳያሥጠላሽ ምግብሽን አትቅረጭ ማሌሽ ግን ዉሥታዝ ብጠይቂ ይሻላል ተተፈቀደ ለምን ሀራም ይሆንብሻል አሥቤዛ ምነየ አለቀ ምናምን እያሉ ሥለሚ ያሥቸግሩ ነዉ
@samsungsa7696
@samsungsa7696 17 күн бұрын
እኮንደሥ፣፣ምግብሽመሥራትአለሽይኸ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 17 күн бұрын
በርግጥ ክፉዎች አሉ የማይመቹ ሁሉም አይደሉም
@KalidAbdu-h1q
@KalidAbdu-h1q 12 күн бұрын
እረ አች አለመኛ ነው ያረጉሽ እኳን እጀራ ልበላ ቂጣውም የለ የምን ሀራም በራሣችሁ ወጭ እያሉን ነውጂ ዉደ ምን ታደርጊዋለሽ ሢገጥም ነበርጂ አድሽ ብር ነው የሚከፋሉኝ ሁን ነገር ባች ወጭ ነው አሉኝ መቀየርም አይቻል አሉ ሥጠይቅ ልጂ የዤ ምግብም ሠርቸ ፅዳቱ እኔው
@Enuti316
@Enuti316 17 күн бұрын
እረ ዱቄቱ ምናይነት ንገሪኝ ዉዴ እኔም ላስመጣ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 17 күн бұрын
ከትራትብንሆንም ተለዉጠዋል ሙናየ ታድለሽ እኔ ምግብ ሰራተኛነኝ ግን የፈለኩትን ሰርቸ አልበላም ቀየር ሩዝ ወላሂ ምንም አልበላ ሲጀመር አስሬየመጡ ነዉ ሚዉት መስሪም መብሊምየለ😢ሁሉአድቤት አድአደለ ማሬ ዝብለሽ ብይ እደዛ ካለችሽ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 17 күн бұрын
😮አረኔ 3አመቴ በራሴብርነዉ ምገዛዉ ደመወዜ12ዐዐነዉ ስራየ ጠቅላላነዉ አድስሽነዉደ
@safsisey
@safsisey 17 күн бұрын
እኔ ም በ ራ ሴ ብ ረ ነው እ ም ገ ዛ ው ሁሉም ነ ገ ረ
@user-ml7wk5mb8y
@user-ml7wk5mb8y 17 күн бұрын
መይሙ እኔ የሚታየኝ እጀራው ነው
@gebattube
@gebattube 17 күн бұрын
አህለን መይሚ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ😍😘
@Tybatube
@Tybatube 17 күн бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸናነኒ😢😢😢
@SEADAMOHAMED-h5j
@SEADAMOHAMED-h5j 17 күн бұрын
የኔም ማዳም የሚያስፈልገኝን ሽብር እንድገዛ ትፈልጋለች በጥበብ ዛሬ ሳሙና ካስገዛሁ በሳምንቱ ሻምፖ አንድ አንድ እቃ በጥበብ አስገዛታለሁ ሁሉንም ግዥልኝ ብላት ብሩ ሲበዛ በራስሽ ነው የምትለኝ በምግብ ላይ ችግር የለባትም እንደት እንደሚቦካ እርሾ እንደት እንደሚሰራ አሳይኝና ሰርቸ ልብላ እንጀራሽ ያምራል
@marammaram221-go8fg
@marammaram221-go8fg 17 күн бұрын
ዉድክፋታቸዉነዉዉድማድሞችእናስልሚስለምዱትፈራህትነዉ
@ssaa5342
@ssaa5342 10 күн бұрын
እሳበይየፈለግሺውንከለቸሺለምንሀራምይሁንአልእደ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 17 күн бұрын
ሰላም ሁላቹንም አንዳንድ ማዳሞች ከምግብ ለላ የማይችሉ አሉ
@مدينة-ص7ض
@مدينة-ص7ض 17 күн бұрын
Migib hushatechu new wude arab. Migib ayesgum sim matfet lemdochaw new iji
@Reem_coffee
@Reem_coffee 17 күн бұрын
Was we wb ማንም አረብ አይወድም. እነሱ የገዙትን እንቁላል እንዴት ተቀባለች ገዝታ መቀባት ነዉ ያለባት ። ግን ብዙ የቤት ሰራተኞች በራሳቸው ብር ነዉ ገዝተው የሚበሉ በተለይ ጠፍተው ለሚሰሩ
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 17 күн бұрын
ለሆደችንማ ግዴታቻው ናው
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 17 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤እንጀራው🥹 ማሻ አላህ 😍 ዴግሞ 😊ፆመኛ ነበርኩ አላፈጠርኩኝም ነበር እና ስልኬን ሳነሳው የለቀቅሽው ቶሎ ስከፍተው እንጄራው 🥹🥹 አየሁት 😂😂😂😂 ከበላሽ ቡኃላ ልቀቁው😂😂😂😂
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
አፉ በይኝ የኔ ውድ እህት በፆም አንጀትሽ እንጀራ አሳየሁሽ😓💔
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 17 күн бұрын
​@@meymunatubeችግር የለውም የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የለቀቅሺውን ላይ ስሮጦ😂😂😂😂 ፊት ለፊት ስለታየኝ ነው ውዴ
@EafhahaAhaaj
@EafhahaAhaaj 17 күн бұрын
ያሁሉ ቤት አዴአደላም
@user-mo6gu3sh1l
@user-mo6gu3sh1l 17 күн бұрын
እኔም እንደፈለኩ ነው የምበላ ብር አላወጣም
@እናቴዋ
@እናቴዋ 17 күн бұрын
ፈትዋ ጠይቂ ውዴ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 17 күн бұрын
እኔ ኮንትራት አይደለሁም ሳኡዲ ነዉ ያለሁት ግን እንጀራ ጋግሬ መብላት እችላለሁ የፈለኩትን ያመጡልኛል ምንም አይሉኝም
@MariamSss-fd7ib
@MariamSss-fd7ib 16 күн бұрын
Masheala
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 17 күн бұрын
እኔ እነሱ የበሉትን ነው እምበላው አልሀምዱሊላህ ሙዝ ሲያልቅ እዘዢልኝ ስላት እሺ ትለኝና ልጇን ዴውላ አምጣላት ትለዋለቺ ገዝቶ ያመጣልኛል ግን ብር አትቀበለኝም እንዴፈለግሽ ክሽና ያለውን በሙሉ እንዴፈለግሽ ሰርተሽ ብይ ነው ምትለኝ ወላሂ እንዳውም በላሽ አልበላሽ እያለቺ ትጠይቀኛለቺ አልበላሁም ካልኳት የልጃን ሚስት ዴውላ ምንድን ነው የሰራሽው አምጭላት ትላለቺ 🎉🎉🎉🎉
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 17 күн бұрын
Sister mashaalah. Tadlesh
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah 17 күн бұрын
​@@طيبه-ب5نአብሺሪ እሺ ኢሻ አሏህ ያልፍል ይህን ስል ዘና ብየ ዴስተኛ ሁኔ አልኖርም ግን አልሀምዱሊላህ ከኔ የባሱ አሉ የበታቾቻቺንን እንይ እሺ ያልፍል ወላሂ ያልፍል ምንም እማያልፍ ነገር የለም አሏህ ከታጋሾች ያድርገን ❤❤❤❤ አይዞሽ
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 17 күн бұрын
@@Fatumaabdelah amen
@ethiopinatube9357
@ethiopinatube9357 17 күн бұрын
የአንች ሰወቹ ጥሩ ስለሆኑ ነው የማይቆጣጠሩሽ ስለዚህ ከፈቀዱልሽ ሀራም አይሆንብሽም ታድለሽ
@samsungsa7696
@samsungsa7696 17 күн бұрын
አታዉርእባክሽጥሩሠወችሁነዉልሽነዉ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 17 күн бұрын
ወሬ ለማሳመር ነው ኮትራት ግደታቸው ነው የምን ሐራም ነው ሖ
@user-pi7hf4et9v
@user-pi7hf4et9v 17 күн бұрын
አረ ሁሉም ነገር ብሬ ነዉ ለዛዉም 1000ደሞዝ😢😢😢😢😢😢
@MeryYosf
@MeryYosf 17 күн бұрын
አችግን እደምትጋግሪ ነገረሻችወ ሰለሆነ የሚያመጡልሸ ምንም ሀረም ሚሆንብሸ አይመሰለኝም
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
አወ በደብ ያውቃሉ አንዷ ልጅም አብራ ትበላለች በጣም ነው እእጀራ የምትወደው
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 17 күн бұрын
በመቤቴ ለ1ብር አጭ ልበላት እኔ ሱቅ ስወጣ ለልጆቹ 100እርያል አወጣለው ግን ምንም አይመስለኝም ህገወጥ ነኝ እራሴ ነኝ ሻፕ ሁሉንም በራሴ ነው እምገዘው እረ ለሆድሽ እማ ያምጡልሽ እጅ እረ ሀራም አደለም ውዴ
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
ከልጅቱ እኮ የመዳሟ ነው የሚገርመው የኮፊውን በእንቁላሉ አጣጭው ማለቷ እሷ እንደዚህ ከበሰለችብኝ አንድ ብሬን ለሰጠይቃት ወይ አለች ስታናድዳት 😓
@safsisey
@safsisey 17 күн бұрын
ፈጣሪ የ ባ ረ ው ት ን ሹ ው ይ በ ቃ ል
@SaraTakeel
@SaraTakeel 17 күн бұрын
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 17 күн бұрын
አረ ሃራም አይደለም ዉድ ግድ እኮ ነዉ በቤታቸው እስካለን ድረስ😆😁
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 17 күн бұрын
አረ እኔም የፈለግኩትን ሰርቸ እበላለሁ ዉዴ
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet 17 күн бұрын
ጉድ ስት አይነት ሰው አለ ዝብለሽ ተጠቀሚ እህት ከፈቀዱልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ምልካም ሰወች ናቸው ። እኔ ይቅርታ አርጉልኝ ሳሙና ሻቦ ልገዛ እችላለሁ ከዛ ውጭ ምግብ ከከለከሉኝ ምን አሰራኝ ብር ፈልጌ መጥቸ እዚሁ ከተጠቀምነው ምን ይቀራል አትፍሩ ሲጀመር ያለምግብ ስሩ እሚል ህግ የለም ስለምትፈሩ ነው የሚጫወቱባችሁ ስራ በአግባቡ መስራት ከዛ ምግም መብላት ግድ ነው ቢናገሯችሁ እኳ ካልበላሁ አልሰራም ነው መልሱ ሆ ስት ሀገር አቋርጦ መቶ ሰው ስርቶ ለሆድ እደት ይሆናል ⁉️
@zeyada12
@zeyada12 17 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መይሙናዬ😘😘😘
@SekinaSeid-r2t
@SekinaSeid-r2t 17 күн бұрын
Are ehtoche mndnew yemtawerut mulu wechiko meshefen gedetachew new
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 17 күн бұрын
ክፉ ከሖኑ ሻምፖ ሳሙና ላይገዙ ይችላሉ ግን ሌላ ው ወሬ ለማሠመር ነው ሐራም አይደለም ማሬ ግደታቸው ነው
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
እኮ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 17 күн бұрын
@@meymunatube እና የማልበስ የማብላት ሙሉ ወጪ የመሸፈን ግደታ አለባቸው ውዴ ሲጀመር ቲክቶክ ላይ ጪጪጪጪጪ እንድባ ሥለሚፈለግ ነው የማይሖን ነገር የሚቀባጥሩት ለምሳሌ የሖነ በራሳችን የምንፈልገው ልብስ ከሖነ በራሣችን ወጪ ነው የምንጠልበው ከዛ ውጪ እነሡ እቤት ከሚያሟሉት አስቤዛ የተለየ ነገር ከፈለግን ከርድን ጨምሮ በራሣችን ነው ግን ጠፍተው ለሚሠሩ ካላዘኑ ምንም ነገር የመግዛት ሐላፊነት የለባቸውም ደመወዛቸውን ብቻ የመሥጠት ነው ያሐባቸው ሐላፊነት ውዷ ብይ ግን አገጋገሯን ሹክ በይኚ 🌹💕💐🌹💐
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 17 күн бұрын
😢😢😢
@lulutube885
@lulutube885 17 күн бұрын
ሞሚሻዬ አንች እኮ አልሰረቅሽም ዝም ብለሽ ብይ 😂😂 ከደዚች አይነት መዳም አንድ ቀንም አልሰራ ይች ሰፍሳፋ 😢
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 17 күн бұрын
Yene.ati.sarimi.tilalechi😢.
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 17 күн бұрын
Yene.setiyomi.ati.gazami😢
@gracekhairallah4069
@gracekhairallah4069 17 күн бұрын
❤❤❤
@safsisey
@safsisey 17 күн бұрын
እ ረ ስ ቱ ን ችለ ን ነው እ ህ ቴ በ የ ቤ ቱ ው ያ ለ ጉ ድ
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 17 күн бұрын
የጤፍ ዱቄት አለ እንዴ
@MeryYosf
@MeryYosf 17 күн бұрын
እኔ ለምሳሌ እነሱ ክሚበሉት ለየት ያለምግብ ክፈለኩ በራሴ ገዠችነዉ እጀራ ሰፈለግ ደቄት እራሴ ነዉየምገዛዉ አዴ እጀራ ጋግሬ ወጥሰራሁ ክዛሰ ምሰሩ ተሎ አለቀ ዛይቱተሎ አላቀ ሸኩረቱ ተሎ አለቀ አድቀን ብቻ ሰረች ላየችኝ እረቢሰሚላህ ወጣገታ አለቀ ክችቀን አሰች መሰራት ሰፈለግ ምሰሬን ሸኩረቴን ዛይቴን በራሴ ገዝችነወ የምጠቀመወ
@meymunatube
@meymunatube 17 күн бұрын
የአላህ ስንት አይነት አረብ አለ አይዞሽ ከምትሰቀቂ በራስሽ መግዛቱ ይሻልሻል😓
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 17 күн бұрын
ዝብብለሽብይእህሀምብብሎአለደሁሉንምነገርችላትያዝእኔአልሀምዱሊላእደፍፈለኩነው
@gracekhairallah4069
@gracekhairallah4069 17 күн бұрын
❤❤
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 962 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,2 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
ጎዳናና ልጆችን መርዳት አይቻልም...!?
28:29
Handeri Tube
Рет қаралды 421 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 962 М.