ዘሐሙስ የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ Wudasea Mariam Andimta Tirguamea Ze-Hamus Thursday

  Рет қаралды 111,066

Meseret Beyene

Meseret Beyene

Күн бұрын

አዘጋጅ፦ሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ደምፀ
በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ስብከተ ወንጌል ኃላፊ
ንባብ፦ ደቀ መዝሙር ሳሙኤል ታደሰ
+++
በጾመ ፍልሰታ (ጾመ ማርያም) ሊቃውንት አባቶቻችን ውዳሴ ማርያምን በየአድባራቱ ይተረጉማሉ፤ አብዝተውም የድንግልን ክብር ይናገራሉ ።
+++

Пікірлер: 163
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 8 жыл бұрын
እመብርሀን ትስጥልን የወላዲተ አምላክ እናትን እንዳወደሳችዃት ለአንደበታችሁ ሰማያዊ መናን ታድልልን ምልጃ በረከቷ አይለያችሁ በእውነት ይህንን መና ስጋ ወነፍስ ውዳሴ ማርያም ማዳመጥ መቻል ምንኛ መታደል ነው ከበረከቱ ተሳታፊ ላደረጋችሁን በሙሉ እመብርሀን በእቅፏ ታኑርልን። ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን!!! ቤዛዊተ አለም ሰላም እለኪ!!!
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወት ያሰማልን በእድመ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ እድታገለግሉ ረጅም እደሜ ጠና ይስጣችሁ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ Ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግባው ይህ ግሩን ድንቅ ትርጓሜ እንዴት ደስስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን መምህሮቼ❤
@SanaaGalaxy
@SanaaGalaxy Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebrrahtomaregay4100
@mebrrahtomaregay4100 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስማዓልና ።እግዛኣብሄር ኣምላኽ ይቅረ ይበለልና ሓጥያትና።ኣሜን!
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የመቤታችን ረድዓት በረከትዎ ፣ ፍቅር ፣ አማላጅነትዎ ፣ በእውነት ይደርብን ። ከልጅዎ ከወዳጅዎ ሀጥያታችንን ታስትርይልን ዘንድ አሰቢልን ፣ የሚስጥረ ስላሴን ፣ እምደ ብርሀንን ነብሳችውን በእጸደ ገነት እድርጊልን።ለአባቶቻችን ቃለህይውት ያስማልን በዕድሜ ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን(፫)
@አዳነችአየለ
@አዳነችአየለ 8 жыл бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@በእምነትወለተትንሣኤ
@በእምነትወለተትንሣኤ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 18 сағат бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለዝህቀንላደረስንለእመቤታችንለድንገልማርያምልጅለቸሩአማኑኤልክብርምስጋናይገባዊልለዘላለሙአሜንአሜንአሜን❤❤❤መምህሮቻችንበፀጋያቆይልንቃለሂወትያስማልንያገልግሎትዘመናቹህያባርክልንእመቤታችንድንግልማርያምትጠብቅልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉?እግዚአብሔርይመስገንለዝህቀንላደረስንለእመቤታችንለድንገልማርያምልጅለቸሩአማኑኤልክብርምስጋናይገባዊልለዘላለሙአሜንአሜንአሜንመምህሮቻችንበፀጋያቆይልንቃለሂወትያስማልንያገልግሎትዘመናቹህያባርክልንእመቤታችንድንግልማርያምትጠብቅልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን 😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merongeb7191
@merongeb7191 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ጣሟ ፍቅሯበረከቷ ከመላው ህዝበ ክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑርልን ቃልህይወት ያሰማልን
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 Ай бұрын
ነፍስን የሚያለመልም ውዳሴዋ ለእመቤታችን አመት ከአመት በሰላም በጤና ታቆየን አሜን።
@weyinishetkerse3971
@weyinishetkerse3971 Жыл бұрын
Kalheywet yasemalen amlake kedusan
@abbakelemeworktubechannel5152
@abbakelemeworktubechannel5152 6 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ዋው በእውነት እንደ ምግብ ጠገብኩት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጥግባችሁ
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
. ቃል ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@werwer6044
@werwer6044 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heiwet yasmalen
@LEMLEM-j3m
@LEMLEM-j3m Ай бұрын
አሜን ቃለሕወት ያሰማልን በርክታችው ይደርብን❤
@arsemawitorthodoxchristian6005
@arsemawitorthodoxchristian6005 9 жыл бұрын
አሜንንን! ! ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛላችሁ አሜን
@tracenathaniel4890
@tracenathaniel4890 3 жыл бұрын
I guess im randomly asking but does any of you know of a way to log back into an instagram account..? I stupidly lost the account password. I love any help you can give me.
@talatalaco7929
@talatalaco7929 2 жыл бұрын
Anem
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን እግዚአብሔር ይባርካቹ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አሜን♥♥♥
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን+
@ምንጊዜምተመሥገን
@ምንጊዜምተመሥገን Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመቤታችን እናታችን በረድኤቷ በእናትነቷ ትጠብቅልን 👏💐❤️
@ምስኢየሱስክርስቶስይህሽኒ
@ምስኢየሱስክርስቶስይህሽኒ 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ድንግል ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለየን
@akssjakssjkaak879
@akssjakssjkaak879 5 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiyewet yisemalen amen
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ Ай бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቱዋ ይደርብን አማላጅነቱዋ አይለየን የልጅዋ የወዳጁዋ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@zelalemgenet
@zelalemgenet Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን!!!🙏🙏🙏
@meazaalemayehu189
@meazaalemayehu189 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካቹ!!! አሜን
@werwer6044
@werwer6044 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewite ysmalen
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 жыл бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴትበረከት ጸሎት ልመና ምልጃዋ ፍቅሯ ጣእሟ ለመላውህዝበ ክርስትያን ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑር
@firtunatesfay9503
@firtunatesfay9503 9 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin! !!!!!!!be edimena be tena yitebikilin! !!!! Emebete mariam weladite amlak tsegawin tabizalachu! !!!!!!!!!!
@gohiatmanakigoo7129
@gohiatmanakigoo7129 7 жыл бұрын
Thanks Amen Amen
@emahationfsahaye4489
@emahationfsahaye4489 8 жыл бұрын
amen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታችን ይባርከን እመቤታችንም ትባርከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@zensaeed1419
@zensaeed1419 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቃልህመፅናኛነው
@ቃልህመፅናኛነው 4 жыл бұрын
ፅንኢት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እዳይነሳን ለምኝልን አሜን፫
@elshaadayelshaaday2235
@elshaadayelshaaday2235 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@addisneger1356
@addisneger1356 Ай бұрын
እመቤቴ ሰላሙን ስጭኝ ።ለመናየን ስሚኝ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው1232
@እግዚአብሔርፍቅርነው1232 7 жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hiwoti yasemalen
@asterhaile8145
@asterhaile8145 4 жыл бұрын
አሜን፫
@oneethiopiaeth4838
@oneethiopiaeth4838 8 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@henokashenafi5035
@henokashenafi5035 8 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiwoten yasemalen denke mister nw yalew.....
@bxbdhhfhf2969
@bxbdhhfhf2969 8 жыл бұрын
Amen ❤Amen ❤❤Amen
@haveryougaveryou4665
@haveryougaveryou4665 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen!!
@genikiyaaa5926
@genikiyaaa5926 4 жыл бұрын
Amen
@fanaberhe3626
@fanaberhe3626 4 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalen
@shiwethagos8714
@shiwethagos8714 8 жыл бұрын
Thanks Amen
@hdgjhfhdggy1351
@hdgjhfhdggy1351 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ddjjidoj8781
@ddjjidoj8781 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
አሜን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለዬን አሜን
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. 🙇🙇🙇
@samnaseparson8663
@samnaseparson8663 8 күн бұрын
Walker Brenda Garcia Richard Brown Anthony
@yeabtsgafekade2953
@yeabtsgafekade2953 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ithopiyaithopiya6625
@ithopiyaithopiya6625 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ቃለበርከትን ያሰማልን
@kubromtesfay9399
@kubromtesfay9399 Жыл бұрын
Amye.amyen.amyen.kal.hiwet.yesmeana.amlak
@genetzeresenay4101
@genetzeresenay4101 6 жыл бұрын
amen.amen.amen
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሰማልን ዕድመናጤናይስጥልን
@ሀናምትኩሀና
@ሀናምትኩሀና 4 жыл бұрын
መምህርቃለህይወትያሠማልንጠጋበረከቱንከጤናጋር ከሚበላእንጀራጋርይሥጥልንበውነት እመብርሃን አትለይህ።❤❤
@fevenberhane299
@fevenberhane299 8 жыл бұрын
አሜን♥አሜን♥አሜን♥
@abebechsemagn3137
@abebechsemagn3137 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@elshaadayelshaaday2235
@elshaadayelshaaday2235 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህርችን ፀጋዉን ያብዛለችሁ !!!!!!!!!!!!
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 8 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanamariyam852
@hanamariyam852 8 жыл бұрын
amen kale hiwet yasemaln
@AzmeraHagos-i8r
@AzmeraHagos-i8r Ай бұрын
Amen Amen Amen ye amebetachn amalagnetana bererket rediatwa ayleyen kale hiwwt yasemalen
@besttelecom9982
@besttelecom9982 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@getuyirgu7364
@getuyirgu7364 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewat ysmaln
@SanaaGalaxy
@SanaaGalaxy Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemdesta2578
@lemlemdesta2578 Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachi betam grum yehone trguwame emebetachin beberket tmulan
@samrwettadsee9178
@samrwettadsee9178 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanaok2251
@hanaok2251 7 жыл бұрын
ameni😍😍😍
@meronmahadir3510
@meronmahadir3510 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
@የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 жыл бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ጥአሞ ፍቅሮ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ላቀረባቹህልን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@nigistiwelegbrel2353
@nigistiwelegbrel2353 2 жыл бұрын
Amenamenamen.ቃልህይወትያሰማልን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Ай бұрын
Amen amen amen kalehyowet yasemalen
@rahelyedgellij7304
@rahelyedgellij7304 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን (3)ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን. የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን❤❤
@ruhamaasky1568
@ruhamaasky1568 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም በረከቷን ታሳድርብን በምልጃዋ አትለየን♥♥♥
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
@እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ🙏🙏🙏🙏❤❤💙💙💚💚💚💚💚
@HannaHelwa
@HannaHelwa Ай бұрын
Amen amen amen kale hiwotn kale berektn yasemaln
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን። በዕድሜ፣ በጤና ይጠብቅልን። የእመቤታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት ከሁላችን ይሁን አሜን
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን ጣሟ ፍቅሯበረከቷ ከመላው ህዝበ ክርስትያኑጋ ለዘላለሙ ጸንቶ ይኑርልን ቃልህይወት ያሰማልን
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Kalhiwot yasemaln. Amim amin amin
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማንእግዚአብሔር አባቶቻችንን አያሳጣን የማርያምን ውዳሴ ማርያምን ትርጉም ያሰሙናልና እግዚአብሔር ይመስገን
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 Ай бұрын
Kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏❤️🇪🇹
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ልጅሽን ይቅርታው ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባቶቻችን
@Sarah-fl7zy
@Sarah-fl7zy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማል
@ሰላምተሜ
@ሰላምተሜ Ай бұрын
ቅል ህይወት ያሰማልን
@zerihunteshome2400
@zerihunteshome2400 3 жыл бұрын
አሜንንን! ! ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛላችሁ አሜን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማን ይህንን የማርያምን ድንቅ የውዳሴ የማርያምን ትርጉም ላሰማችሁን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Ай бұрын
ያለዉ ሠላም እኮ ❤
@betelhemteferi5979
@betelhemteferi5979 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልን
@HannaHelwa
@HannaHelwa Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemaln abatachn 💚💛❤
@genetmengesha1854
@genetmengesha1854 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመብቴ ተባርክቹሁ
@efratagetachaw478
@efratagetachaw478 Ай бұрын
አሜን ❤
@tinamarta5166
@tinamarta5166 Жыл бұрын
ቃለህይትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelteklay1273
@samuelteklay1273 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልንኝ መምህራችን
@sinidugudeta2017
@sinidugudeta2017 2 жыл бұрын
Kale hywet yasemalin Amen 🙏🙏🙏💕💕💕
@beleteabeta3439
@beleteabeta3439 6 ай бұрын
አሜን
@beleteabeta3439
@beleteabeta3439 6 ай бұрын
አሜን
@ajebushewendm1811
@ajebushewendm1811 9 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 8 жыл бұрын
AMENNNNNNNNNNN
@balanyeeshtadasa3171
@balanyeeshtadasa3171 10 ай бұрын
Ameen ameen Ameen ❤❤❤❤😢
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
#የአርብ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ#yearb wudase mariyam adimta(በሊቀ ጉባኤ ጌታሁን ድምፀ
45:31
ተአምረ ማርያም ተአምረ ኢየሱስ
31:08
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 305 М.
ውዳሴ ማርያም አንድምታ  ትርጓሜ ዘአርብ
45:16
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 41 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,1 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 105 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН