‘’ዘፈን በቸርች ውስጥ‘’|| ረታ ጳውሎስ|| Reta Pawlos Interview

  Рет қаралды 58,514

MESKEL MEDIA

MESKEL MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@ማቴቴስቲዩብ.MathetesTube
@ማቴቴስቲዩብ.MathetesTube Ай бұрын
ወንድም ረታ ጳውሎስ እንዲህ ጠቃሚ የሆነ ሚዛናዊ ትንታኔ መስጠትህ በጣም ይጠቅማል፡፡ የችግሩ ስፋት ግን እንዳንተ ያሉ ብዙዎች ትኩረት ሊሰጠት ይገባል፡፡ የቆዩትም ሆነ አዳዲሶቹ ማለቴ ነው፡፡ የቤ/ክ መሪዎችም ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው እስቲ ወደ እነሱ የሚደርስ ስራም ለመስራት ጥረት አድርጉ፡፡
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
ተባረኩ ሰው ፈርቶ ያልነካውን አርስት እየነካችሁ ሰውን እያነቃችሁ ሰላለ ጌታ አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏👏👏
@GrmyGrm
@GrmyGrm 3 ай бұрын
ንግርልን ይህንን የ ድምፃዊ እንጂ የመንፈሳዊ እድገት ብስለት የለለው ተከፋይ ዘማሪ እንዲበላሽ ያደረጉ የዘመኑ ሀሰተኛ ነብያትና ሀዋርያ ብለው እራሳቸውን የሾሙ ተዋናዮች ን ማውገዝ አለብን ይህ አይነት ግልፅ ውይይቶች ይበርታልን
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 3 ай бұрын
ወንድም ረታ በእውቀት ላይ የተመስረተ ትንታኔ ስለስጠህን ከልብ እናመስግናለን በርታ
@lydiasolomon4196
@lydiasolomon4196 3 ай бұрын
መስቀል ሚዲያ በርቱልን ዝምታችን ብዙ ነገር እያጠፋ ስለሆነ በግልፅ መነጋገሩ መልካም ነው ተባረኩልን።
@מארטה
@מארטה 3 ай бұрын
ወንድማችን ረታ እንደ ስምህ የብዙዎችን የተዛባ አካሄድ እና ማመቻመች መርታት እና የአምላክን ለአምላክ የአለምን ለአለም እንዲለዩ ታደርግ ዘንድ አትታክት ጌታም ይረዳሀል
@solomongobana5107
@solomongobana5107 3 ай бұрын
ረታ ጰውሎስ በሆነ መጣጥፍ የሚትሰጠውን ሀሳብ አንብቤ በጣም አገላለጽ በጣም ገርሞኝ ነበር ከዚያ በኋለ አላገኘሁም ነበር አውን እዚህ ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ከአንተ በብዙ በእኔ በኩል እጣብቀለሁ ብቻል በመጽሐፍ ብትመጣ መልካም ነው እባክህ ወንድም አለም።!!!
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 ай бұрын
I really admire Retta. That was my concerne about it
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
የዘመናት ጥያቄ መልስ ማለት ይህ ነው ጸጋ ማለት በግሪኩ ግራሶ ነው !! ሉብሪካንት ያ !! በጣም በጣም ትክክል የምትታገሉ ከግራሶ ስራ ተማሩ ተባረክ ረታዬ ሊቅነትህን ትህትናን ይጨምርልህ !! ዘማሪ ጥሪ , ያስፈልጋል በተንሳስሽነት ወይንም በአነቃቂ ጌታ ኢየሱስ ማንንም አልጠራምና !!! ሪ ኮል -- ጸጋ ማሳደግ እንዳለን ማረጋገጥ ኮፒታንስ የስ የስ .... Character key Point!!!!!!!!!!
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 3 ай бұрын
በረታ ጳውሎስ የሚገርም ስልጠና ወስጃለሁ ዘማሪዎች እስከዛሬ አደገኛ መንገድ ላይ እንዳለ አሣይቶናል መስቀል ሚዲያ ተባረኩ ብዙዎች ከዚህ እንማራለን ብዬ አምናለሁ
@Ana-i2s5n
@Ana-i2s5n 3 ай бұрын
ዋው እንደነዚህ ያሉ ድንቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች እያሉ ሚዲያውን ምናምንቴዎች ሞልተውት እምነታችንን ያሰድባሉ። መስቀል ሚዲያ ተባረኩ። ውጊያ የበዛባች ሁ ልካ ጠላት ያየውን አይቶ ነው። በርቱልን።
@AMER0521
@AMER0521 3 ай бұрын
ወንድም ረታ ዻውሎስ ይህን እውቀት የሰጠህ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል በጣም በትምርትህ ተጠቅሜአለሁ ጌታ ይጨምርልህ❤️
@negashkebede6036
@negashkebede6036 3 ай бұрын
ሰምቼው የማላውቀው እጅግ ጥልቅ የህ ሆነ አገላለጽ ነው።ርዕሱ እንዲህ ቀላል አይደልም ። የበለጠ ትኩረት ሊሰጠው ይገባልም።
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 3 ай бұрын
አረ ምን ዓይነት ቢያወራ ቢያወራ ማይጠገብ ሰው ነው ያቀረባችሁት😊😊😊 ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን ወንድሞች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 3 ай бұрын
He is so amazing, brother Reta bless you! Knowledge is power and set you free! Thank you
@sintayehulegesse8517
@sintayehulegesse8517 3 ай бұрын
መስቀል ሚዲያዎች ረታን ስላቀረባችሁ በጣም አመሰግናለሁ። ረታ በጣም ተደምሜብሀለው። ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። ጥንቅቅ ያለ ባለሙያ ነህ። ለዘመኑ ቤተ ክርስቲያን በጣም ታስፈልጋለህ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
መስቀል ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ትውልድ ያመልጥ ዘንድ እራሳቹሁን አሳልፋቹሁ በመስጠት እውነትን እያስጨበጣቹሁ ስላለ በእውነት ላይ የጨከኑ አገልጋዮችን እየጋበዛቹሁ ስላለ በርቱ❤❤❤😂
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
መስቀል ሚድያ የኢየሱሰ ነው።👍👍🍏🍎❤️
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
Jermey my beloved brother you’re blessed ❤️❤️❤️stay blessed 👍🏿👍🏿👍🏿❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን ህንፃዎች፤ የሙዚቃ መሣሪያዎች፤ አልባበሳችን ስቴት መደረግ አለበት!!! ልክ 'ጴንጤ አይጠጣም' ተብሎ እንደሚወሰደው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን ረታ ጳዉሎስ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
እረ ይህ ጉዳይ በአዋጅ መልክ መነገረ ያለበት ጉዳይ ነው ስንቾቻችን ከቸርች ያራቀን ነገረ ነዉ ድምፅ ድምፅ ድምፅ ካልተጮህ ስው የማይስማበት ዘመን የተደረስበት መዝሙር ቀልድ የመዝነና መድረክ የሆነበት ጌታ ይቅር ይበለን ተባረኩ ግሩም ውይይት ።
@selamawitgetachew2069
@selamawitgetachew2069 3 ай бұрын
ጄርሚ ወንድሜ ተባረክ ነገሮች ሚዛናዊ እንዲሆኑ የምታደርገው ነገር እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው። በርታ ፀጋ ይብዛልህ!!
@ejigayehuasfaw2855
@ejigayehuasfaw2855 3 ай бұрын
ወንድም ጀርሚ ወንድም ረታ በመጀመሪያ ይህን ቃለ መጠይቅ ወይም ውይይት እንድታቀርቡ የረዳችሁ ጌታ ይባረክ።ጀርሚዬ ጥርት ያለና ወሳኝ ጥያቄዎችን ለወንድም ረታ ጠይቀኽው በእውቀትና በማስተዋል ስለመለሰልህ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለኔ ብዙ እውቀት ሰጥታችሂኛል ለህብረተሰቡም እንደዛው።በእውነት ይህንን ውይይት ለብዙዎች መድረስ ቢችል በቅንነት ባቀበሉ ለሁሉም ይጠቅማል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ይስፋ።
@aynikinfe3503
@aynikinfe3503 3 ай бұрын
ትንተና በ እውቀት ሲሆን ደስ ሲል! ወንድም ረታ ተባረክ 🥰🥰🥰
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 3 ай бұрын
ወ/ድም ረታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay 3 ай бұрын
Dears, you're so blessings. Be blessed in every respect. What you're saying is what's happening in the church, as Reta said, all over the world. I sometimes think this as a sign of the end of times. I wish you preach it in all the churches of Ethiopia. May God reveal himself in the present day churches as He did in the past time. Bless you in every respect.
@genetadmik6805
@genetadmik6805 3 ай бұрын
እኔ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር ወንድሞቼ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ቅሬታዎች አሉት ። ተባረኩ
@RahelKeficho
@RahelKeficho 3 ай бұрын
This is so deep and wonderful job!!!
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew 3 ай бұрын
ወንድም ረታ ምላሽክ ሁሉ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ነው ። እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰደው ።
@Amharicmezmur123
@Amharicmezmur123 3 ай бұрын
Grace never grow up but we grow up...blessings!
@girmahaile183
@girmahaile183 3 ай бұрын
ወንድም ረታ ከ20 አመት በፊት ሁሉም ስው ቢሰማው ብዬ የምመኘው በጣም ድንቅ የሙዚቃ ሙያተኛ እና ክርስትያን ነው።መስቀሎች ተባረኩልን።
@SerkalemGSiyum
@SerkalemGSiyum 3 ай бұрын
Knowledge + spirituality = Brother Retta.
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 3 ай бұрын
ወንድሞቼ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ከአሰስ ገሰሱ ነፃ ናቸሁ
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 3 ай бұрын
መስቀል ሚዲያ እናመሰግናለን።ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰጠኸን በእውቀት የተመሰረተ ምላሽህ 🙏
@mimit4032
@mimit4032 3 ай бұрын
Thanks for sharing this is eye opening for us and the new generation ❤❤❤
@loveyou7562
@loveyou7562 3 ай бұрын
GOD bless you, brother. You tell the truth
@mekdesgebremedhin4589
@mekdesgebremedhin4589 3 ай бұрын
Welcome ,Meskel Media🎉
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
ዌልካም ወንድሞች❤❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 3 ай бұрын
አምልኮ መሪና ደንብ አስከባሪ ይለይልን !! ዋው
@zwdgebre
@zwdgebre 3 ай бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@dpspetros6476
@dpspetros6476 3 ай бұрын
ወው !!እናንተ እጅግ በጣም የሚትገርሙ ጣያቂና በዕውቃት የተከነ ድንቅ ድንቅ መብራሪያ ተባረኩ❤❤❤
@YoditYoyo-bg3xg
@YoditYoyo-bg3xg 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነበር በእውቀት እናዳምጣለን እንዘምራለን።❤❤❤
@heavendadi2436
@heavendadi2436 2 ай бұрын
Jeremy እንዳተውህ የምትጋብዛቸው ሰዎች❤ እንዳንሰማህ ሃሳባቸውን የማታስጨርሰው ነገር ጌታ ሆይ ሰው እንዴት እንግዳ ጠርቶ፣ ጋብዞ ጥያቄ ጠይቆ ሃሳብ አያስጨርስም! ረታ ጌታ ይባርክህ! ብዛልን!!!
@emelakus
@emelakus 3 ай бұрын
I am not even a protestant, but brother has put the copy right issue very well. It should be discussed further as many can learn a lot from it-be it in spiritual or worldly songs. I love Dereje Kebede as did my mom from the radio broadcasts back in the day. For now, let's all pray for peace to prevail in our country be it we are christians, muslim, etc.
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 3 ай бұрын
መሰቀል ሚዲያ በርቱ ግን እየጠፉቹ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተባረኩ ወደፌት👍😗
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x 3 ай бұрын
ረታ ይሉታ አታብዛ በውሥጥህ እግዚአብሄር የሠጠህክህሎት አለ የእርሡ አምባሣደር እንጅ የሠዉ አትሁን ዋጋ ከፍሎ በእግዚአብሔር ከፍ ማለት ዘላለማዊነት ነው
@natnaelababu8187
@natnaelababu8187 3 ай бұрын
ረትሽ ወንድማችን ግሩም ገለጻና መልስ ነው ያረገው። ተባረኩ። እውነትን ከእውቀትና ከመንፈሳዊነት አንጻር ማሳየት በጣም ድንቅ ነገር ነው። ተባረኩ!!!
@Fekadul1982tola
@Fekadul1982tola 3 ай бұрын
አባቶቻችን በደርግ ዘመን ከኮሚንስት እግዚአብሔር የለሽ መንግስት ጋር አንገት ለአንገት ተናነቁ እኔና መሰሎቻችን ደግሞ ከሀሰተኛ ነብያትና ሃዋሪያት ከሚበሉት እንዲሁም እንደ በቀቀን ከሚጮሁ ዘማሪ መሳይ ዘፋኞች ጋር ነው መስቀል ሚዲያ ደግሞ ስለእውነት የምትጋደል ሚዲያ ናት
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 3 ай бұрын
⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 ай бұрын
እውቀት የለማ ማን ያስተምር????? ለዝማሬው እና ዘማሪው ዝብርቅርቅ እኮ እውቀት ማጣት ዋና ጉዳይ ነው። ሁሉም አብያተክርስቲያናት ውስጥ ፍጥጥ ያለ ችግር አለ። ስለዚህ እኛም ሰውኛ ትግል ከምንታገል በእውቀት ታጥቀን ብናስታጥቅ ለብዙዎች እንተርፍ ነበር
@alemugudeta3545
@alemugudeta3545 3 ай бұрын
Well addressed, perfectly decorated definition
@woinshetzeleke4705
@woinshetzeleke4705 3 ай бұрын
ተባረኩ ወድሞች❤❤❤
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 3 ай бұрын
reta tileyale geta eyesus yibarkih le bizu tiwuld mititerf sew nh❤
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 3 ай бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና በልቼ ጠጥቼ ጠግቤ በሚል ሀሳብ ብቻ አይ ያተኮረ በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ Focus ያላረገ ጭፈራና ዝላይ ሰልችቶኛል ከሰማሁም ቆየሁ እናንተ ግን ተባረኩ🙏
@Grandas7358
@Grandas7358 3 ай бұрын
እስኪ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ አቅርብ በልተው፣ጠጥተው ማመስገንና መዘመርን ኃጢአት (ኢ/መፅሐፍ ) ቅዱሳዊ ምያደርግ።
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 3 ай бұрын
እሰይ ተባረኩ።
@Winter-ik4lr
@Winter-ik4lr 3 ай бұрын
Geta yebarika waw batami dashi bilonali
@mesalereaction
@mesalereaction 3 ай бұрын
Geta zemenachun yibark
@elenit.salvatore4363
@elenit.salvatore4363 3 ай бұрын
Blesse you all
@atseneshabebe9510
@atseneshabebe9510 3 ай бұрын
መታየት ያለበት የቤተክርስቲያን ችግር ነውና በርቱልን
@azebendhissa2021
@azebendhissa2021 3 ай бұрын
ውድ ዘማሪ የውዱ ጌታ ልጆች በጌታ ፊት ጊዜ ውሰዱ ተማሩ ከጌታ ተቀበሉ ጌታ ቸር ነዉ የጌታ ልጆች ነው ያልኩት ማዜም የምትወዱ አላልኩም
@MimiTeka-w6s
@MimiTeka-w6s 3 ай бұрын
በርቱ ጸጋ ይብዛላችሁ❤
@WengelKebede
@WengelKebede 3 ай бұрын
ምን አይነት እውቀት ነው❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@ዳንኤል-በ2ሠ
@ዳንኤል-በ2ሠ 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ በእውቀት የተደገፈ ጥልቅ ሀሳቦችን ያነሳ ለውይይት የሚጋብዝ ፕሮግራም ሰማሁ።ለመተናነፅ ለመተራረም ለመገሰፅም እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ቢበዙ ምን አልባት እንፈወስ ይሆናል።ተባረኩ።
@AlemAlemdadi
@AlemAlemdadi 3 ай бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ❤❤❤❤
@tebikudaniel8494
@tebikudaniel8494 3 ай бұрын
God bless you all!!
@genetadmik6805
@genetadmik6805 3 ай бұрын
በእውነት መንፈስ ቅዱስ ብቻ ሊያነቃቃን ይገባል
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 3 ай бұрын
በእውነት እና በመንፈስ ትክክለኛውን አምልኮ ማምለክ እንድንችል ጸጋው ይርዳን🙏🙏 ግን ያኛው ዘፍሙር ያለው ልጅ እርሱም ብሆን እኮ በእጃዙር ዘፋኑን እያዳመጠ ነዋ😅😅 እኔ እንኳን ዘፋን አልሰማም ጌታ ይመስገን እነሆ 11 ዓመት ሆነኝ ፣ ጌታ ከገኘን ጊዜ ጀምሮ ነበር መስማት ያቆምኩት።
@HiwotMegersa-j4e
@HiwotMegersa-j4e 3 ай бұрын
ኤርሚ በደዚ ስላየውክ ደስ ብሎኛል በርታ❤
@mimit4032
@mimit4032 3 ай бұрын
Tebareku ❤
@ZimamFesehaye
@ZimamFesehaye 3 ай бұрын
መስቀል ሜድያ ተባረኩ
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 3 ай бұрын
God bless you both 🙏 ❤️ ❤❤❤
@rorisbrand
@rorisbrand 3 ай бұрын
reta paulous im so amazed by ur knowledge, insight and deep understanding; truly ur a blessing to the body of christ
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 3 ай бұрын
Great to see you again dearest brothers more Blessings 🙏🏼❤
@AlMaas-o6t
@AlMaas-o6t 3 ай бұрын
Wow tebaraku ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@radeatabeba3911
@radeatabeba3911 3 ай бұрын
ተባረኩ🙏❤
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 ай бұрын
በትክክል ተባረኩ❤
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 3 ай бұрын
Tebareku bertu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@pilmonphilipos9571
@pilmonphilipos9571 3 ай бұрын
geta yibariki
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 3 ай бұрын
Thank you brother Reta🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ወንድማችን ረታ ጳዉሎስ አንድ ቀን እኔ ጌታን የማመልክበት ቸርች መጥቶ አገልግሎ እንዴት አብሬዉ በመንፈስ እንዳመለኩኝ ሳስብ ጌታን ስለወንድሜ አመሰግነዋለሁ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
Beautiful mind ❤ Thank you 🙏
@AregashiAbirham
@AregashiAbirham 3 ай бұрын
❤❤🤩🎉welcome
@temesgenbekele4856
@temesgenbekele4856 3 ай бұрын
የማን እንደሆነ ሳያወቅ ቢደርስበትስ ማን ይጠየቅ?
@minichiltilahun
@minichiltilahun 3 ай бұрын
Stay blessed !!!
@mbchild
@mbchild 3 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኮርቼባችሃለው
@MuluneshTesfaye-q6v
@MuluneshTesfaye-q6v 3 ай бұрын
Yes 75%.This is my observation not others
@asnakechdagne7852
@asnakechdagne7852 3 ай бұрын
ብሩክ፡ናችሁ፡መስቀል፡በርቱልን
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 3 ай бұрын
Source and Purpose is critical
@ethiopiaabrish7782
@ethiopiaabrish7782 3 ай бұрын
Wow Reta❤
@genetgirma1056
@genetgirma1056 3 ай бұрын
God Bless you.
@BirukKumssa-v8h
@BirukKumssa-v8h 3 ай бұрын
Paulo's reta ,your explanation is fair
@mesfinh1505
@mesfinh1505 3 ай бұрын
አብዛኞቹ በመሃይምነት የሚሰሩት ስህተት የድምፅ መጠንን አለመመጠን ነው።እኔ ወደ ጌታ ከመጣው ወዲህ ትልቁ ፈተናዬ በዘፍሙር ሰአት ቸርች መግባት ነው።ሁል ጊዜ እነሱ ጮኸው ከጨረሱ በኋላ የቃል ትምህርት ሲጀመር ነው ወደ ቸርቿ የምገባው።
@zerituhabtamu3446
@zerituhabtamu3446 3 ай бұрын
እኔም እንዲሁ
@ruthmulei4005
@ruthmulei4005 3 ай бұрын
Bless you ❤❤
@aberashgebiso1895
@aberashgebiso1895 3 ай бұрын
Sewedachihu❤❤❤
@Eyanqleka
@Eyanqleka 3 ай бұрын
Welcome back🎉🎉🎉
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 3 ай бұрын
Wow what a knowledge
@azebendhissa2021
@azebendhissa2021 3 ай бұрын
ውዶች ተባተኩ
@Matiyasgashu
@Matiyasgashu 3 ай бұрын
ተባረኩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 3 ай бұрын
❤❤❤❤ በርቱ ❤❤❤
@ellafan9417
@ellafan9417 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 3 ай бұрын
Tebareku
@mekame2023
@mekame2023 3 ай бұрын
በቃ አጭር መልስ "መስረቅ አይቻልም ሌብነት ኃጢያት ነው " :: ተባረክ የዛሬ 10 ዓመት ሐዋሳ ታቦር ቃለ ሕይዎት መተህ ዎጣቶችን ስታሰለጥን ነበር ያየሁህ ዘመንህ ይለምልም
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ረታ ጳውሎስ ፡ መለክት በ ሙዚቀኝ ኤሊያስ መልካ ዙሪያ ክፍል 1
29:30
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 2,3 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.