፰ ዘንበል ያልክለት - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

  Рет қаралды 1,336,995

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Пікірлер: 299
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ 2 жыл бұрын
የበግ ለምድ ከለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ ከሆኑት ከሴረኞች ከከፋፋዮች ወጥመድ በተዓምር ያመለጠች የእግዚአብሔር በግ ምርቴ❤️
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰 Sile geatachin bizu lib mineka neger newu bemezimurua mitinegiren. Gin silesu abizito mizemir ende menafiq metayetu betam sihitet newu. Mariam meqidelawi esun endeat abizita endewededechiw enaqalen. Esun abizito mewuded tsadiqan alemewuded ayidelem. Weyim melakitin alemewuded ayidelem. Endew silesu sinasib wulen binadir gizea alibeqa bilon enji. Enea orthodox tewahido negn. Gin sile geatachin eyesus kirisito abizita mezemerua andach enditeraterat ayaregegnim. Lesu yalat fiqir tiliqetun enji yemiyasayegn. Esu degimo kehullu belay meweded ena memesigen alebet. Qidusanochu ena melakitochu kesu behuala. Legna esu enji manim alimotelinim! Besu demim bicha newj minigite semay yetekefetelin
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ 2 жыл бұрын
@@LoveBird-o8m አላስተዋልሽም እህቴ
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
@@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ ምን ነበር?
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
​@@LoveBird-o8m ይህ ለማለት የፈለገዉ እኔ እደተረዳሁት ከሆነ ከመናፍቃን እና ከታሀድሦ መሀበር ከነ ትዝታዉ ከነ ዘርፌ ከነበጋሻ የመሳሠሉት ተኩላውች የቤተክርስትያን ጡት ነካሾች ኦርቶዶክስን ለመበተን ለማዋረድ የቆሙ ተኩላዎች ከነሡመሀል እሷግን ከተኩላዎቹ መሀል ምርትዬ በግናት የዋህ ወጅ ቤተክርስትያን🌹
@nibretzewuge2864
@nibretzewuge2864 2 жыл бұрын
"ዘንበል ያልክለት ማነው እንደእኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት" 🙏❤
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@yoditwolde6368
@yoditwolde6368 7 ай бұрын
ዘምበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 2 жыл бұрын
አቤት የእኔ ሐጢአት ብዛቱ ፣ አምላኬ ሆይ የአንተ ምህረት እና ችርነትህ ይቅር ባይነትትህን ሳስብ ከአእምሮዬ በላይ ነው 😢😢
@genetgenet-me3dl
@genetgenet-me3dl 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይዞሽ እህት
@tsionyenealem445
@tsionyenealem445 11 ай бұрын
🥺🥺
@kalkidantegegnework2256
@kalkidantegegnework2256 10 ай бұрын
ሮሮሮሮሮሮሮሮሮ9ሮሮ9
@nenenenene9965
@nenenenene9965 10 ай бұрын
😢😢
@KidaneTsehaye-oh8hh
@KidaneTsehaye-oh8hh 9 ай бұрын
@@genetgenet-me3dl😢 😢 😮😮
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እውነት ነው እደ ጌታ በምህርት በፍቅር ያበዛን ማን አለ እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ እንወድሻለን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ💕🕊
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ በመብምቴ
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 2 ай бұрын
🥰🙏❤️
@TsigeMekuria
@TsigeMekuria 11 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማው ሁሌም በእንባ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏
@meklitelfyous
@meklitelfyous 6 ай бұрын
me too
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 5 ай бұрын
🙏❤️😭
@tamanachitaka2733
@tamanachitaka2733 Жыл бұрын
ዘንበል ያልክለት ማን ነው እንዴኔ የተቀበልክው ፍትህን ያበራህለት ተቀበልከው በምህረት/2 ተምና ከወራደው ፀጋህን ከጣለ ምን ጉዳይ ኖሮህ ነው ልብህ እኔን ያለ ገራመኝ አራ እኔስ መውደድህ ወሰኑ ያልታመነው ልብ ወዳጅህ መሆኑ ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ ያዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ በልሂ ያለውን አዘቅት እንድመታ በአይያ መንጋጋ ሺ ያስጣከኝ ጌታ ዛሬ ተመልሼ ስትማርኩኝ ሞዐብ ልጅና ይለኛል ራርቶልኝ ያንተ ልብ ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ ያዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ ሞገስን ካገኘሁ ዘንጉ ተዘርግቶ ጠላት ለምንድን ነው የሚከሰኝ ተግቶ ታሪክ ተቀይሯል ቆይቼ ስጠና ለሽፈሽፍት ረፍት የለኝ ለምሲጋና ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ ያዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ ይኸው ተገፈፈ ጽልመት ራቀ ከኔ ስው ስጥል ሚያነስው አግዞኝ መድኅኔ ዘንበል ብሎ ሰማኝ ቃሎን እደመጠ ልጅን ከእሳት መረብ ስብሮ እያስመለጠ ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ ያዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ
@HAWAHassen-u3v
@HAWAHassen-u3v Ай бұрын
Yd
@net8360
@net8360 Жыл бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው በምህረት❤
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
please please please share እናድርግላት፡፡ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው የኔ ውድ😍ጌታ ይባርክሽ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን፡፡
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
Tewat mata newu eyesemahuat yalaw. Ejig betam desssssss yemil mezmurochua andun semiten sanitegib lealawun sinisema gizum diniq newu!!! Egzabihear tsegawun yabizalat!
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ምርትዬ❤ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገን ይሁን ለዚቀን የደረሰሸ🙏🙏🙏 በቤቱ ያፀናሸ🙋
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@belaydubai4285
@belaydubai4285 2 ай бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው( 3)እደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምረት❤ ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@GelilaGelilamusa
@GelilaGelilamusa 7 ай бұрын
ምርትነሽ በእውነት መዝሙሮችሽን በጣም ነው ምወዳቸው በርቺ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤🙏🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 2 жыл бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት እውነት እርሱ በምያውቀው እንደኔ ምህረቱ የበዛለት የለም ምክንያቱም በደሌን ሐጥያቴ በፊቱ የበዛ ነውና ግን እንዴት እንደሆነ ባላውቅም በቤቴ በልቤ ገብቶ ቁስሌን አክሞልኝ ቸርነቱና ምህረቱን አሳየኝ ምርቴ የኔ እህት ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@eyerusalemyemanebirhan7159
@eyerusalemyemanebirhan7159 10 ай бұрын
ዘንበል ያልክለት ማን ነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት 🙏🙏🙏
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ 2 жыл бұрын
የበግ ለምድ ከለበሱ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላ ከሆኑት ከሴረኞች ከከፋፋዮች ወጥመድ በተዓምር ያመለጠች የእግዚአብሔር በግ ምርቴ❤️ ሰይጣን የብርሃን መላዕክ ለመምስል ራሱን ይለዋውጣል እንዳለ ታላቁ መፅፍ ቅዱስ፤ የእርሷም ህይወት እንደዚሁ የብርሃን መላዕክ በመሰለ የዲያብሎስ ወጥመድ የተጠመዱ ተታላዮች ተጠምዶ አደጋ ላይ ነበር። ነገር ግን ሁሉን የሚችል አምላክ ምንም በማታውቀው ለመጥፋት መዘጋጃቷን አይዘነጋምና ግዜው ሲደርስ ከሞት መንገድ አስመልጦ ወደ ቀደመችው መንገድ፣ ወደ ጠባቧ ደጅ ፣ ከልጅነቷ ጀምሮ ስታገልግል ወደነበረችበት ቅድስት ቤተክርስትያን መለሳት🙏 ክብር ምስጋና ለኤልሻዳዩ አምልክ ለአዳኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ሁሉ ይሁን🙏 ለእርሷ የደረሰ ለሌሎቹም በቅዠት አለም ውስጥ በባዶ ተስፋ ለሉት ሁሉ የድረስ🙏
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
አሜን! ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሰላምህ የበዛልኝ ያቺ ሴት እኔ ነኝ፡፡ ተባረኪ እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ
@Eurimmedia
@Eurimmedia 2 жыл бұрын
እንዳቺ ያለ ዘማሪ ግን አለ በዚህን ጊዜ የኔ ምርቴ
@whandroid
@whandroid 2 жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልሽ ጌታ ይባርክሽ 😍😍 🙏 🙏 🙏 🤲 ይህን ምታነቡም ፀጋዉ ይብዛላችሁ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 2 жыл бұрын
ምርቴ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን 💒
@FasgoEthopya
@FasgoEthopya 2 ай бұрын
Amne
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
"ዘንበል ያልክለት ማነው 🙏 እንደኔ የተቀበልከው🙏 ፊትህን ያበራህለት🙏 የተቀበልከው በምሕረት🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንደስምሽ ምርጥ መዝሙር እግዚአብሔር የባረከሽ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ አሜን🙏🙏🙏
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@belaydubai4285
@belaydubai4285 2 ай бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው እደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ!!!!! አቤት ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ስዕላት ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበር ። እዚህ እኔ የምኖርበት ሀገር አብረውኝ የሚሰሩ ሰዎች እያመሰሉኝ ትንሽ ቅር አለኝ።
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@richberhanu3124
@richberhanu3124 2 жыл бұрын
ዘንበል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን የበራህለት የተቀበልከው በምህረት🙏🙏 ❤️❤️❤️
@yorditube8040
@yorditube8040 2 жыл бұрын
ለመዝሙሮቿ ምንም ምለው ቃል የለኝም ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@raheltsegaye7875
@raheltsegaye7875 Ай бұрын
አሜን❤❤
@LEMLEM-j3m
@LEMLEM-j3m 2 ай бұрын
ቸርነቱ የበዛ መአቱው የራቀው ጌታ ሆይ ተመሰጌን ሀጥያቴን ሳትመለክት እዚህ ደርሻለው እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@selam03teka76
@selam03teka76 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅሩ የበዛላት ያቺ ሴት እኔ ነኝ እግዚአብሔር አምላኬ አመሰግነዋለው ⛪️❤️ ግሩም ዝማሬ እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ አንቺን ወደ ቤቱ የመለሰ ፣ መልሶም ዳግም ለምስጋና ያቆመሽ አምላክ የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ወደ ቤቱ ይመልስልን አሜን፫
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@mahletlegesse5444
@mahletlegesse5444 2 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ያረጋጋሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘለዓለም በቤቱ ያኑርሽ
@weynitube3466
@weynitube3466 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በመቤቴ
@KiyaChaina
@KiyaChaina 8 ай бұрын
አቤቱ በምህረት አስበኝ ነፍስ ተጨንቃለች ጌታሆይ
@Red-gebriel
@Red-gebriel 2 жыл бұрын
የኔ ቸር አባት አባት መድሀኒተዐለም💚💛❤
@TigistTg-rg8js
@TigistTg-rg8js 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን አምላኤ ተመስገን አምላኬ ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን መድረሴ አቤቱ የሀፅያቴ ብዛት ከእራሴ ፀጉር በላይ ነዉና ይቅርታህ ቸርነትህ ብዙ ነዉ እና ተመስገን ጌታዬ አቤቱ የሰማይ እና የምድር ጌታ ምህረት በእኛ ላይ ይዉረድ ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ተዋህዶ እምነቴ 🙏🙏🙏💒💒💒🙏🙏🙏
@tdotewahido1
@tdotewahido1 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ልዩ መዝሙር ነው እህታችን ከተኩላዎች አምልጣ አጥንትን የምያለመልም መዝሙር ዘምራለች መድሃኒአለም ይጠብቅሽ ምርትዬ🙏.
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እኔም አለው ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ተባረክ ምርተ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏
@tizta6325
@tizta6325 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 Жыл бұрын
"የተቀበልከው በምህረት"ተስፋን የሚያለመለም የእ/ር ምህረትን አንድንጠይቅ የሚያርግ መዝሙር ከቤተመቅደሱ ያኑርሽ!!!
@samitube9152
@samitube9152 3 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@selamselam5364
@selamselam5364 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኛ እቁ እህቴ❤❤❤❤ ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሠላም የለበሰች ያች ሴት እኔ ነኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@raheltsegaye7875
@raheltsegaye7875 Ай бұрын
❤አሜን 🥰
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan 4 ай бұрын
አቤቱ ምህረትና ቸርነትህ ለዘላለም ይከተሉኛል ያልፋል ያላልኩት አልፎ አየሁት በክንድህ አረፈሁ
@TesfaneshKassa-l7e
@TesfaneshKassa-l7e Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@danielalemayehu6967
@danielalemayehu6967 8 ай бұрын
እረፍት የሆነ መዝሙር ምርቴ የአገልግሎት ዘመንሽ እድሜ ናጤናሽ ይርዘም የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልኝ🙏
@eleniboo6186
@eleniboo6186 2 жыл бұрын
እንደ አምላካችን የፍቅር ጥግ የለም ። ተባረኪ እህታችን 😍
@asterworku8404
@asterworku8404 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሠማልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👌👌💖💖💖💖🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲አሜን 🙏🙏🙏
@TsegayeGebru-di1lq
@TsegayeGebru-di1lq 11 ай бұрын
Metuye adenakishe nene fetari yebarkesh amennnnnnnnnnn😇😇🙏⛪️❤️💖💖🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 жыл бұрын
ምርትዬ የኔ ልዪ ጌታዬ መዳኒታለም ክርሰቶሰ ያገልግሎት ወመንሸን ይባርክልሽ መልአከ ዝማሬ ያሰማልን
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ktagrofarmandindustryplc
@ktagrofarmandindustryplc Жыл бұрын
እሔመዝሙር ለኔነዉየተዘመረዉ ሀጢያቴን ሳይመለከት ከፊትእሚቀድምልኝ ዘንበልያለኝኝ ምርትነሽ እድሜናጤና ይስጥሽ ሽአመትኑሪልኝ እህቴተመስገን
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 3 ай бұрын
የኔ ጌታ ተመስገን🙏
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 жыл бұрын
እንደ ኃጢአቴ ብዛት ጨክነህ ያላጠፋኽኝ አምላክ ትዕግስትህ ምንኛ ድንቅ ነው?! እውነት ነው እንደ እኔ የታገስከው የለም።😭
@danielalemayehu6967
@danielalemayehu6967 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ላንቺ አንቺን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በረከታችን ነሽ❤
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ Жыл бұрын
ያቺ ሴት እኔ ነኝ በምህረትህ የምታኖረኝ 🙏🙏🙏
@addisalme4150
@addisalme4150 2 жыл бұрын
ተባረኪ ልቤን ነክቶ አይኔን አስነብቶ ፍቅር የሚጨምር መዝሙር ነው ባሳለፍኩት ነገር እኔ ሳጠፋ እሱ ስያሻግረኝ የኖርኩ ሰው ነኝ
@teddyazanaw5352
@teddyazanaw5352 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ ዘንበል ይበልልን ምርትየ እህቴ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@Eyosiyas-d7f
@Eyosiyas-d7f Жыл бұрын
እግዚአብሄርን እና ቤ/ክ የምታገለግሊበት እረጅም እድሜ ከሙሉ ፀጋ ጋር ያድልሽ
@ybeser
@ybeser 23 күн бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢
@Olan_Tube
@Olan_Tube 2 жыл бұрын
ምርትዬ የትዋህዶ ፈርጥ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ይባርክሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ 🙏🙏🙏
@birhanehunde-d7h
@birhanehunde-d7h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hime6686
@hime6686 13 күн бұрын
አምላኬ ነፍሴ ያንተን ምህረት ትሻለች እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ተወርቶ ተነግሮ አያልቅም ሀጥያቴ እንደምህረት እንደይቅርባይነትህ ይቅር በለኝ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgenet-me3dl
@genetgenet-me3dl 11 ай бұрын
የኔ እህት የምውድሽ ምርትነሽየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ribkafantahun
@ribkafantahun 8 ай бұрын
Betam yemwedw mezmur tsegawn yabzalshi enate🥰🥰🥰🥰
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 3 ай бұрын
አመሠግናለሁ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ
@amrydender1922
@amrydender1922 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏 በቤቱ ያፅናልን ያፅናን
@Eነኝያባቴልጅ
@Eነኝያባቴልጅ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሠማልን ዘማሪ ምርትነሽ✝️❤🥰🇪🇹
@haregewoinassefa9966
@haregewoinassefa9966 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን
@masaratgirama3918
@masaratgirama3918 3 ай бұрын
በአለም ለይ እንደ እኔ ምህረት የበዛለት ምህረት ይምኖር እንደ እኔ የለም እኔ እራሱ የራሴን አጥያት መሸከም አቅቶኛል እርሱ ግን ምህረቱ አብዚቶልኛል😢
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 11 ай бұрын
➕🙏🙏❤️❤️🥰🥰⛪️⛪️➕ እንደኔ የማርከው ማነው??????? ክበርልኝ ለዘላለም🙏🥰⛪️➕➕
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተመስገን
@DjDb-si4rl
@DjDb-si4rl 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙏
@mimiteklu7161
@mimiteklu7161 Жыл бұрын
እንደኔበሀጥያት የቆሸሸ ምህረትየሰጠኝ እግዚአብሔር ምህረትንዐይስጥሽ ምርትዬ በቤቱ ያኑርሽ
@eskedarseyfu1694
@eskedarseyfu1694 12 күн бұрын
ድንቅ መዝሙር ይኸው ተገፈፈ ፅልመት ራቀ ከኔ ሰው ሲጥል ሚያነሳው አግዞኘመድህኔ ዘንበል ብሎ ሰማኘ ቃሌን አዳመጠ ልጁን ከእሳት መረብ ሰብሮ እያሰመለጠ
@ድኛለሁበደሙ
@ድኛለሁበደሙ 2 жыл бұрын
ፍቅርህ የበዛላት ቁስሏ የዳነልኝ ሰላም የለበሰች ያቺ ሴት እኔ ነኝ አሜን በምህረቱ ኢየሱስ ያየኝ እኔ ነኝ
@sarahmohd7471
@sarahmohd7471 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን 😢😢👏👏👏👏
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 6 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ
@sosiMeseret-u9l
@sosiMeseret-u9l 17 күн бұрын
ተባረኪ የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን❤❤❤❤😢😢
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 3 ай бұрын
ይቺ ሴት እኔ😥 አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hhmm3529
@hhmm3529 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ የተዋህዶ እንቁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Nነኝየማርያምልጅ
@Nነኝየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ጸጋውን የብዛዉ ፈጠራ 👌💞💞💞💞🎤🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mimiteklu7161
@mimiteklu7161 Жыл бұрын
አንደኔ ያለሀጥየተኛ ማነው እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክሽ ምርትዬ
@FelekeMekdelawit
@FelekeMekdelawit 10 ай бұрын
ይሆ መዝሙር ለኔ የዘመርሽልኝ ይመስለኛል ምርትነሽ እግዚአብሔር ይጠቡቅሽ
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
abro yasemalin
@miklidmikilidsuak8242
@miklidmikilidsuak8242 2 жыл бұрын
ምርጤ ሁሌ ያንቺ ዝማሬ ይመስጠኛል ፡ እግዚኣቢሔር ካንቺ ጋራ ይሁን ፡ ፀጋውን ያብዛልሽ
@amsaluzelalem-jo5mr
@amsaluzelalem-jo5mr 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ ምርቴ ሰምቼ አልጠግበዉም
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን የሠማልን እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ❤❤❤❤
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 2 жыл бұрын
Libin yemi sebir zemari new zemar melayiktn yasemalin 👏👏👏❤️❤️😭😭😭😭😭😭
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 2 жыл бұрын
የኔ ትሁት እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ
@EeRr-p4f
@EeRr-p4f 11 ай бұрын
ፀጋወ ያቢዛልን አሜንንንንን💕🙏💕🙏💕🙏💕
@kidistachamyeleh3802
@kidistachamyeleh3802 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏ጌታ ሆይ በምህረትህ ነው እምንኖረው አሁንም ፊትህን መልስልን😭🙏
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ
@ወለተሚካኤል-ኈ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ውን ብዝዝዝዝት ያርግልሽ እህታችን
@lidu_ye_dengle_lij4151
@lidu_ye_dengle_lij4151 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰👏🙏🥰👏
@begenamezmurtewahido272
@begenamezmurtewahido272 2 жыл бұрын
Yhew ene alew 🥺🥺🥺degu abate💗💗💗 zemare melakt yasrmalin
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
@ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 2 жыл бұрын
እውነት ነው እደ ጌታ በምህርት ያፍቅር ያበዛን ማን አለ እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ እንወድሻለን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ቃል ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልሽ
@meseretbelay2896
@meseretbelay2896 Жыл бұрын
ገረመኝ አረ እኔስ መውደድህ ወሰኑ የኔ ጌታ
@sasabatroun730
@sasabatroun730 2 жыл бұрын
Egziabiher bebetu yatnashi. Mirtinesh.Siwe dish.💞💞💞
፫ አዲስ አድርገኸኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
9:35
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 67 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
ክፉ አላየሁብህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
7:57
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,9 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
፩ አንድ ቀን አለ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:05
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 460 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН