"ከዳር እስከዳር የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ ..." ዳይሬክተር ስንታየሁ ለምስጋና መጣ //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 22,631

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 180
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል Сағат бұрын
ለቅሶ ማታ ቢሆንም ጠዋት ደስታ ይመጣል ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ፈጣሪ መጨረሻው ያሳምርልህ❤
@dawitalemayehu9271
@dawitalemayehu9271 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ገራሚ ነው ልበ ሠው🙏ነገር ግን በሀይማኖትም በፖለቲካውም በየተቋማቱ ያሉ አመራሮች ናቸው ሠላም ያሳጡን😭ኢትዮጵያውያን ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛ🙏ወንድምዓለም ይገባካል።
@alain7958
@alain7958 2 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰው እንዲህ በቁሙ ሲረዳዳ ልብ ያሞቃል ከሞተ በሁአላ ወየው ከማለት
@halimaali4383
@halimaali4383 2 сағат бұрын
Ethiopiawinet ehe nw Allah Ethiopian yitebik
@ethiotube2143
@ethiotube2143 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛ 50ሎሚ....
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 сағат бұрын
የተቸገረ ሰው ችግሩን የሚጋራው ሲያገኝ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ክብር ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን የራስህን ቤት ደግሞ አግኝተህ እርፍ ለማለት ያብቃህ ያገዛችሁት አይዞህ ያላችሁት ሁሉ ተባረኩ አይዞህ ባይ አትጡ።
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 17 минут бұрын
በጣም ያሳዘነኝ አንጀቴን ያላወሰኝ ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ያግዝህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@NovelMK-uh5mm
@NovelMK-uh5mm 2 сағат бұрын
አይዞን ስንቴ ፈጣሪ ገና ከዚህ በላይ ጨምሮ ይሰጥሃል❤ ❤❤❤ ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የዋህ ነው ሰው ሳይሞት በቁም እንዲ መረዳዳት ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉
@beltebelte9575
@beltebelte9575 2 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሀ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው ላገዛቹሁት ላሰባቹህት ምስጋና ይገባቹሀል ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር።
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Сағат бұрын
ኢትዮጵያዊነቴን የምወደው ለዚ ነው በጣም ኮርቼባቹሃለው ወገኖቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tzitab8961
@tzitab8961 2 сағат бұрын
ደስኮ እምንል ህዝቦች ነበርን ኮ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዘር ከጦርነትወተን ሰላም ይሁን ህዝባችን መተባበር ኢትዮጵያንየሚክልየለም ስቀህ ስላየንህ ደስብሎናል😍😍
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Сағат бұрын
ሳልቅስ በጣም ልቤን ነክቶኚ ነበር አቦ ህዝባቺን አላህ ስላሙን ያብዛልን
@ቤተል19
@ቤተል19 Сағат бұрын
አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ፀሎትክን ሰምቶካል ከባለቤትክ ጋር ደግሞ ቶሎ እንድትገናኙ ፀሎቴ ነው 🙏🥹
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 2 сағат бұрын
ስቀህ በማየቴ ደስ ብሎኝል አልሀምዱሊላህ !!!
@TadeleA
@TadeleA 2 сағат бұрын
እርግጠኛ ሁኜ ልንገረህ የተነሳልህ ዋናው ፈጣሪ ነው። ምርኮክ ይመለስልሀል። እናመሰግናለን አግኝቶ ለሰጠ ሁላ የሰው ጥጎች።ዠ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Сағат бұрын
Yes. God has become his grace. Betam yasazenal. He is humble.
@Sara-j2y2p
@Sara-j2y2p Сағат бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳክ የኛኢትዮጵያ ይችነች እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉምነገር ያሳደገችህ ልደታማሪያም ልጆችህንም ታሳድግልህ ባለቤትህን ለቤቷታብቃለህ💚💛❤
@ffg1354
@ffg1354 27 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢 ሰላም እና ጤና ለደጋጋግ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
@AshenafiFentawLegesse
@AshenafiFentawLegesse 2 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለህ ስንቴ ይህን ያደረጉ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል❤
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እናት ነው በአንዳንድ ባለስልጣኖች ስልጣን የጠማቸው እኛ ኢትዮጵያዊያን መጥፎ መርዝ እረጩብን እንጅ አሁንም ክብርና ምስጋና ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ እጃችሁን የዘረጋችሁ በፀሎትም ያገዛችሁ እድሜ ልካችሁን የምትሰጡት አትጡ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆኘ በመፈጠሬ አግዚኣብሔርን አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኢቢኤሶች ተባረኩ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 3 сағат бұрын
ፀግየ የሳይካትርስት ባለሞያ ነሽ ዴ ሰዉን ትሪት አድርገሽ ያወራሽበት መንገድ ባለፈዉ አስደንቆኛል፡ዛሬም እደዚሁ ደስታዉ ሳያስቦርቅሽ አጠያየቅሽ እያስደነቀኝ ነዉ ❤
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 сағат бұрын
Betam betam
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Сағат бұрын
ወላሂ ትችላለች የሰው ውሀ ልክ ናት 💖💓ፀጊ እንወድሻለን 💕😘
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 3 минут бұрын
የተማረች ነች ሞቅ ሞቅ አደለችም❤
@mereasu2643
@mereasu2643 Сағат бұрын
ይሄን ፁፍ ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏
@kassahuned6087
@kassahuned6087 Сағат бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@bethlehemabraham4730
@bethlehemabraham4730 57 минут бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤❤
@yabsiramitiku8611
@yabsiramitiku8611 Сағат бұрын
ወንድሜ ችግርህን አውጥተህ በመናገርህ እግዚአብሔር ረድቶሀል ኢትዮጵያውያን ዘራችሁ ይባረክ ለምለም ሁኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Mekdi-t2b
@Mekdi-t2b 44 минут бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው ካለቀሰው ጋር አልቅሶ ከተደሰተው ጋር ተደስቶ እኛ እኮ እንለያለን ሰላም ሁሉ ለኢትዮጵያ ፍቅር ይሁንል
@GirmayGebrewahid-hl9zg
@GirmayGebrewahid-hl9zg 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ደስ ሲል ጌታ ሆይ ማንም አይቸገር
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ። በበረከቱ እስከ ልጆች ልጅ ልጆቸህ ይባርክህ!
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty Сағат бұрын
School of tomorrow God Bless more & more❤
@netsitesfahun9373
@netsitesfahun9373 Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ይገባዋል እግዛብሄር ይመስገን
@ራድሰር
@ራድሰር Сағат бұрын
በቀደም በጣም አዝኜ ነበር ወላሂ አሁን ደስብሎህ ሳይህ በጣም ደስአለኝ❤❤❤❤❤❤
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ 13 минут бұрын
ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ነጻነት ወርቅነህ 🥰🥰🥰🥰
@MikiMiki-o8b
@MikiMiki-o8b 29 минут бұрын
ስንቴ እንኳን ደስ አለህ ነፅዬ የበለጠ ተባረክ በጤና ቆይልን ሁላችሁም ተባረኩ
@danmetoya
@danmetoya Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጌታ ይባርክ!
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe Сағат бұрын
ወገን ለወገኑ እንደዚህ የሰዉን ደስታ ሲመልስ ሲታይ እጅክ በጣም ደስ ይላል ይች ናት ኢትዮጵያ❤❤❤❤
@semhalgebremedhin4881
@semhalgebremedhin4881 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏School of tomorrow እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Сағат бұрын
እንኳን ፈጣረ እረዳክ የኛኢትዮዽያ ይችንች እግዚያብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ያሳደገችሁ ልደታማረያም ልጆችህም ታሳድግልህ ባለቤትህን ለቤቷታብቃለህ❤❤❤🥰🥰🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tobittube
@tobittube 26 минут бұрын
ብዙ ቀና ልብ ያላቸው ሰዎች በህይወታቸው ይፈተናሉ ጽዋው እስኪሞላ እግዚአብሔር ይመስገን
@SaiH-r9j
@SaiH-r9j 2 сағат бұрын
እሰይ እንኳን ደስአለህ ስንትሽ፡ ዎንድሜ በለፋው በጠም፡ አዝኜ ነበር ልጆችህም፡እንኳን ደስ አለቻላቸው እንሻአለህ እስካማጫራሻው ደስታኛ፡ያድርጋቹሁ አለህ አይዞቹሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Ebsእናማሳግናላን ክባሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@NOLLgamersYT
@NOLLgamersYT Сағат бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው እንኳን ደስአለህ
@yemisrachassema1163
@yemisrachassema1163 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 እንኳን ደስ ብሎህ አየሁህ።
@genettakel7722
@genettakel7722 Сағат бұрын
እንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ የልጆችህ ባለቤት ይኸው እግዚአብሔር ተነሳልህ ደሰ ብሎኛል EBC ተባረኩ ነፃነት ተባረክ
@YeabKidane
@YeabKidane Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አንተ ደሞ ነገ ለሌሎች ትደርሳለህ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው ደስ ብሎኛል
@kduskdus3580
@kduskdus3580 28 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን
@N33Natty
@N33Natty 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፣የማያልፍ ቀን የለም፣ከሃዘን፣ብዋላ፣ደስታ አለ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት በርታ በስምህ እንዳይነግዱብህ ይቅርታ አድርግልኝ በሰው ችግር መክበር የሚፈልጉ አሉና ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@raconwon
@raconwon 47 минут бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! በመደሰተህ በጣም ተደስተናል ።
@EdenMengsteab
@EdenMengsteab Сағат бұрын
እንኩዋን ደስ ያለህ ፈገግታህን የመለሰ ፈጣሪ ይመስገን
@ruthymeglas
@ruthymeglas 2 сағат бұрын
ሳቅህን ያሳየን አምላክ ክብሩን ይውሰድ👏💜
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 2 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ በቃ በጣም አዝኜ ነበር 🙏🙏🙏🙏
@HayatTofak
@HayatTofak Сағат бұрын
እንዲ ነው ሰው በሂወት እያለ መረዳዳት 🙏
@bbvv9093
@bbvv9093 Сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ማንም አይዘን አልቅሼ ነበር ባለፈዉ ዛሬም በደስታ አለቀስኩ 😊
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተሰብረህ ሳይ በጣም አዝኜ ነበር በ90ዎቹ ክሊፕ ላይ ዘመዳችን እስክትመስለን ድረስ ስምህን እናውቀዋለን በእውነት እንኳን ቀና ብለህ ለማየት በቃን እንወድሃለን
@elsabethzegrum8499
@elsabethzegrum8499 19 минут бұрын
ኢትዮጵያ እያለን የልጆች ትምህርት ቤት ነበር school of tomorrow እግዚአብሔር ይባርካቹ
@WossenWorku-n1h
@WossenWorku-n1h 10 минут бұрын
እንኳን ደስ አለህ ስንቴ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያሳምርልህ!
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h Сағат бұрын
This is real humanity ❤ bless u all!!
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi Сағат бұрын
የጥበብ ሰዉ ወድቆ አይወድቅም ፈጣሪ ይመስገን🎉❤
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 2 сағат бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይሄ አመት ያንተ ንጋት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@yewbnechkebede8883
@yewbnechkebede8883 2 сағат бұрын
ሳቅሕን ላሳየን እግዚአብሔር ምስገና ይገባዋል
@henokayele3666
@henokayele3666 9 минут бұрын
ይሄን ጀግና ስለታደጋቺዉ EBS መመስገን አለበት
@Magi_koo
@Magi_koo 3 минут бұрын
አሜን ለማማ ኢትዮጵያ ይነሳ ! እግዚአብሔር አንተኮ መሸ ሲባል የምታነጋ አበቃ ሲባል የምጀምር አንተ እግዛብሔር አንተ የእደገና አምላክ ሑሉን አዲስ የምታደርገው ተመስገን ክብርሕ ይስፋ ተመስገንንንንንንንንንን 🙏
@aysham.8398
@aysham.8398 2 сағат бұрын
ማሻ አላህ !! እንኩዋን ተሳካልህ ::
@ywyawe
@ywyawe Сағат бұрын
በጣም ልባቺን ተሰብሮ ነበር አሁን ደግሞ በአንፃሩ ደስ ብሎናል ስንትዬ ምርጣቺን 🙏🙏🙏🙏🙏
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Сағат бұрын
ደጎችን ያብዛልን የሰጡ እጆች የተባርኩ ይሁኑ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣይው ሚሰቱ ክብር ይገባታል ጀግኒት ፍጣሪ ይጠብቅሸ😁🤲😁
@WegenaZewedu
@WegenaZewedu 2 сағат бұрын
ተመሰገን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ❤🙏
@leaderleader9067
@leaderleader9067 2 сағат бұрын
ዮኒ ፀጊ (ኢቢኤስ) የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መረዳት ያለበት ሰው ነው የተረዳዉ
@EthiopaLove-wf7fp
@EthiopaLove-wf7fp 2 сағат бұрын
የኔ አንበሳ እንኳን እንባህ ታበሰ❤
@bekitech
@bekitech 45 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም ስንቴ ደስ ይላል
@KalkidanTades
@KalkidanTades 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@MikoJa-p5p
@MikoJa-p5p 2 сағат бұрын
ስቴ ገና ነገሮች በደብ ይስተካከላል ነገሮች መልካም ይሆናሉ
@zaerazaerazaerazaera
@zaerazaerazaerazaera 8 минут бұрын
ክብርት አዳነች አበቤ ለወንድማችን ከቤት ክራይ ነጻ አውጭው ለኢትዮጲያም ባለውለታ ነው ብትመለከችው 🙏🙏🙏🙏🙏
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 13 минут бұрын
በስንታዬሁ ልቤ በጣም ተነክቶ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የልብህ ስብራት ተካሰ። አሁን ጥበበኞች የሙዚቃ መሀበር የት ነው በትልቁ መሰራት አለበት የናተ ችግር ባለመደራጀት ነው ለሰው ትተርፉ ነበረ አሁንም አስቡበት እግዚአብሔር የሰጣችሁ በውስጣችሁ አለ ለምን አንድነት ጠፋ ሌሎችም እኮ ይኖራሉ ስንታዬሁ ስለወጣ ታወቀ አሁን ለበጎ ሊያስተምር በስንታዬሁ ላይ ተከስቶ እዬነገራችሁ ነው አስቲ በቅርብ አንጋፋ የሆናችሁ ወደፊት ቀድማችሁ ትልቅ መስርታችሁ ለማዬት ያብቃን።
@kalkidangetachew4576
@kalkidangetachew4576 Сағат бұрын
የልብን አይቶ ፈጣሪ ይሰጣል በጣም ደስ ብሎኛል።
@gediontefferi4678
@gediontefferi4678 3 сағат бұрын
እግዛብሄር ይመስገን
@gigigirma2837
@gigigirma2837 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም ደስ ይላል ። 💚💛❤
@Mesay-q1f
@Mesay-q1f 2 сағат бұрын
sinta saklin silayehu des bilogal ahumin des yibelik❤❤❤❤❤
@hatyman9258
@hatyman9258 2 сағат бұрын
ያልፋል ሁሉም ነገር ❤
@AbeDejene
@AbeDejene 2 сағат бұрын
ዘግየቱ ቢነሣ ፈጥኖ ይደርሣል አይዞህ
@GebrelabateGebrel19
@GebrelabateGebrel19 58 минут бұрын
ዮንዬ ፅግዬ እንባዬ መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Сағат бұрын
እንወድሀለን ሁሌም አለን ከጎንህ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ሰው እንደዚህ በቁም ሲረዳዳ ደስ ይላል ሰው ከሞተ በዋል እእእእ ከማለት እንደዚህ በቁም መረዳዳት ደስ ይላል አዝኞ ነበር ሰው መስራት እየቻለ እንደዚህ ቅስሙ ሲሰበር ያዛዝናል ብቻ ደስ ይላል ወድሜ እግዚአብሔር መጨረሻሁን ያሳምርልክ በርታና በስራክ እድናይክ እናፍቃለን አይ ዞን
@MickyEthio
@MickyEthio 48 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ሳቅ❤❤❤❤
@cjnnrgdrhn4697
@cjnnrgdrhn4697 Сағат бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳክ
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@solomonabera3817
@solomonabera3817 3 сағат бұрын
You are the legend 90's
@solomonabera3817
@solomonabera3817 3 сағат бұрын
I always remember the name ( directed by sintayehu sisay)
@gerjimediaethiopia8589
@gerjimediaethiopia8589 2 сағат бұрын
ሕዝቡን የምትክስበት አንድ ጥሩ ነገር ላካፍልህ : : አቅም ለሌላቸው ጀማሪ ዘፋኞችም ሆነ እንዳንተ አግኝተው ላጡ ጥበበኞች በነፃ ክሊፕ ስራላቸው ❤
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu Сағат бұрын
አሁን ራሱን የሚያቋቁምበት ጊዜ ነው
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 37 минут бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን!!! 🙏
@aynetrue2783
@aynetrue2783 41 минут бұрын
እስይ እግዚአብሔር እንኮን እረዳህ
@mulubrhanyohani
@mulubrhanyohani 28 минут бұрын
እንኳን ደስ ኣለህ
@yesufmekonnen3907
@yesufmekonnen3907 2 сағат бұрын
ወላሂ ወንድ ልጅ አይጣ ወንድ ልጅ አይክፋው በጣም ካልገፋ የሰው ፊት አይገርፈውም ምስኪን ወንድሜ 😢
@tesheberudereje
@tesheberudereje Сағат бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AschalechAboya
@AschalechAboya 33 минут бұрын
እንኳን እንባህ ታበሰ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal Сағат бұрын
ሙሉ ኢትዮጵያን ይሰጠው። ለደግ ሰው ሟች ህዝብ ነው። ነገር ገብቶብን እንጅ
@Destavich
@Destavich 2 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ!
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Сағат бұрын
ዘመንክ በሳቅ ይለቅ
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 51 минут бұрын
እግዚአብሔር መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ጠንካራ ሁን በርታ ከተስፉ ብርሃኔ ትልቅ ትምህርት ውሰድ በርታልን ለልጆችህ ስትል ። የቤቱን ጉዳይ ግን መንግስት ሊተባበረው ይገባል ግድ ነው።
@zenebechalemayoh107
@zenebechalemayoh107 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏እንኳን ደሰ አለህ ወንደማችን
@selamsisay3243
@selamsisay3243 32 минут бұрын
እውነት ነው የኢትዮጲያ ሕዝብ በጣም ነው የሚረዳው ግን ሁሌም ሚያሳዝነው አጠገበህ ላለው ሰው ሀሉ ችግርህን ብታወራለትም ብትናገርም የሚረዳሕ የለም ልክ ግን እደዚ አደባባይ ስትወጣ የሚያውቅህም የማያውቅህም እነደዚ ይረዳሀል አንደሰው ሆነ እንደግዜር ግን አደባባይ ሳይወጣ መርዳት ቢቻል ደስ ይላል የሄን የምለው ከራሴም ጭምር ነው በጣም ብዙ ቤት ያለ ችግር ነው ግን ማን አደባባይ ያውጣው ለማንኛውም ግን አንተን አንኳን እግዜር እረዳህ
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Сағат бұрын
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ተሰፋ አለመቁርጥ ግን ቆራጥነት ነው
@_nabutabalerstu8828
@_nabutabalerstu8828 35 минут бұрын
ለሁሉም ቀን አለው
@altudz4055
@altudz4055 2 сағат бұрын
🥰🥰🥰ስንታየው ሲሳይ ተብሎ ሲፃፍ ዳይሬክተር ተብሎ ለመድኩት መሰል 😁ቪዲዮቹ በጣም ይለዩ ነበር ገና ሲጀምር ሙዚቃ ስንታየው ነው ዳይሬክተር እላለው 🤭😁ከምር ጉራ አደለም አሁን አዳማጭም አደለው በፊት ማለቴ ነው አሁን ዘፈን ማ ይስራ አይሰራ አላቅም እግዚአብሔር ይመስገን እና🥰ደሞ በርታልን ልጆችህም ተምረው አገራቸውን ወገናቸውን የሚጠቅሙ ያድርግልን ሚስትህም ለሀገሯ ያብቃት 🥰ለልጆቿ ለባሏ በመጣች 🥰ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች ነይ ምርጥ ጋዜጠኛ ተመለሺልን
@BetiiNahili
@BetiiNahili 30 минут бұрын
Egziabher yimesgen🤲❤
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 31 минут бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከወደደህ ወደደህ ነው ከጠለህ ጠላህ ነው ተው ህዝብ እደህዝብ አትበዱሉ ባለጊዜ ነን የምትሉ
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 28 МЛН