KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
22:02
ሰበር ዜና-|ከነ አብይ ስብሰባ ከባድ ጉ*ድ ተሰማ-|4 ኪሎ ታ*መ*ሰ-እነደ/ፂዮን ጉድ አፈሉ-|አብይ በአማራ ዉሳኔ ወሰኑ-|የአብይ ንግግር ከባድ ጣጣ አመጣ!
16:32
요즘유행 찍는법
0:34
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
💔አዝናለሁ ማሜ በዚህ ልክ ክፉ አይመስለኝም ነበር እስልምናን ከሱ ተማሩ ክፋትን ሳይሆን ፍቅርን አስተምሩ
Рет қаралды 8,047
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 43 М.
Seid wergessa Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 296
@seidTube854
13 күн бұрын
#ኢስላም ማለት ማሜ ነው አላህ ዱኒያ አከይራህን ያሳምርልህ ሰው ሲሳሳት በምክር መመለስ እደት ደስ ይላል
@Rabia-h3w5z
13 күн бұрын
አይዞህወንድሜ 🥺🥺🥺ሁሉምአስመሳይነው
@ZeynabSeid-k4h
13 күн бұрын
አሁንም ተስታካከል
@FedilaRedwan-ny2um
13 күн бұрын
አላህ አሁንም በወቢርሽን ይቅጣ የመዳም ቅመም በላይ የሠው ሀቅ በሊ አፈር ብላ ባገኝህ ግን እገልህ ነበር
@saaedaas4407
13 күн бұрын
ኢስላም ሳይሆን ሙስሊም በል ወንድሜ
@eti4318
13 күн бұрын
סעיד מה המספר שלך
@rawudasulman
13 күн бұрын
ሰው ማለት እንደ ማሜ ነው የኔ አስተዋይ ወንድማይ አላህ ይጠብቀህ👌👌👌👌ሰይድ ግን😏😏😏😏😏
@Zinab-p3l
13 күн бұрын
በል ሶፊን ይቅሬታ ጠይቅ ሰይድ ወተህ ስተትህን ካመክ ማሜ ምሬጥወድማቺን❤❤❤
@AnshaSeid-gi7ei
13 күн бұрын
ማሜ አሏህ ይጨምርልሕ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeynabSeid-k4h
13 күн бұрын
ማሜ ትክክልነዉ❤❤
@A.M.-h2s
13 күн бұрын
ማሜ እረጂም እድሜ ከመልካም ስራጋ አላህ ይስጥህ ወንድሜ
@seadaEshetu-c9t
13 күн бұрын
አተ ረቶ ባለፈው ስታለቅስ ስብስክራይብ አድርጌህ ነበር አሁን ግን ሰብስክራይብ አንስቻለሁ ማሜ ምርጥ ሠው💓💓 ሶፊ ጀግና ናት 💪💗💗 ሴትን ልጅ እንዳዋረክ አላህ ያዋርድህ እርዝቅህን አላህ ይዝጋብህ ባለጌ😢😤😤😤😤😤
@seidTube854
13 күн бұрын
ሽኩረን
@hadushberhe5786
13 күн бұрын
ይሄግማታም ወድወድአይመስልምሲጀመርይሄገገማ አላህያዋርድህ ደስታ ዳታገኝ አተጥባጥብፈስ ነህሽ ሶፊጀግናናት
@ኡሙአህላም-ወ5ዐ
13 күн бұрын
ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@medinaa-tc7sr
13 күн бұрын
አንተ ግም ጀል እባብ ሄዲ እናት እህት የለለህ ዉሻ🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵@@seidTube854
@አዳበኛዋ
13 күн бұрын
ወላሂ እኔም አንስቻላው😢😢😢
@Mathina-fw7dp
13 күн бұрын
ማሜኮ ጀግናነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kelemaberha8877
13 күн бұрын
ማሜ ትከከል ነዉ አንተ አላህ ልቦና ይሰጥህ አሁንም እህቶችህን ይቅርታ ጠይቅ አከተመ
@zainat-s2o
13 күн бұрын
ወላሒ የተማረ ይግዴለኛ ማሜ ማሻአሏሕ ዴንን ማወቅ እንደዚሕነው❤🎉 ይቅርታ ጠይቅ ሠፌንም ????????
@saeedhahmed6421
13 күн бұрын
ማሜ ትክክል ነው ❤
@SelmaSelma-b7f
13 күн бұрын
@@saeedhahmed6421 ትክክለኛውን አላህ ነው የሚያውቀው በናንተ አእምሮ አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ ብታደርጉም የሁሉም ደረጃ አላህ ዘንድ ተፅፏል
@fatumaendris-x9f
13 күн бұрын
ወተህ ይቅርታ ጠይቅ ሶፊን ማሜሜሜ አላህ ይጨምርልክ
@SalaSada-vk9kc
13 күн бұрын
ማሜ ትክክል ነው
@AsAsr5
13 күн бұрын
ሳህ
@አዳበኛዋ
13 күн бұрын
ሳህ😢😢😢
@njoodkrieshan8283
13 күн бұрын
ሳህ
@LaylaNasry
13 күн бұрын
ሳህ
@ameenaali2318
13 күн бұрын
ከሴት ተወልደህ ሴትልጅ በዚህልክ መናገር ተገቢነው ብታጠፋ እኳን ሂሳባ ካላህ ነው በዚህ ባትወርዲ ጥሩነው
@እሙዶክተርEmuDoctor
13 күн бұрын
ወንድ ልጅ ለመምሰል ሞክር ባኩቸር ከአንተብሶ ማሜ ለሴት ልጅ ክብር አለው
@ኡሙፉአድቲዩብ
13 күн бұрын
መሜ🍬👌አስተወይ ሰዉ ነዉ በትክክክል👌🍬)
@ወሎየዋዋዋዋዋ
13 күн бұрын
ማሜ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወሎየዋዋዋዋዋ
13 күн бұрын
ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ
@الحمدالله-ف4ث
13 күн бұрын
😂😂😂😂
@medinaa-tc7sr
13 күн бұрын
@@الحمدالله-ف4ثግም❌❌❌❌🙄🙄🙄
@SemiraAylew
13 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@الحمدالله-ف4ث
13 күн бұрын
@@medinaa-tc7sr ግንሥለሆሺነዉግምየምትይዉ🙃🐄🐄🐄👎🏻👎🏻👎🏻አዉቀናልግምእደሆንሺ😤😤😤🥱🥱🤧🤧
@assistanthome578
13 күн бұрын
አወ ይጠይቃት
@ahlamMuhhammed
13 күн бұрын
ባለጌ ነህ ሙስሊም እህትህን እደዛ ማዋረድ ድሮም አትመቸኝም ነበር 😊😊
@JohoraJohora-f1j
13 күн бұрын
የራሣችን ሥተት ጠፍቶብን የሠዉ ነዉር መከታተላችን አይ ሠዉሥ😮😮😮
@መኪየሰሉእናት
12 күн бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው ነው ሰው ስነሆን ጥፋት ግድ ነው ግን ዋናው ነገር ስተትን መማር ነው ሰያ
@sadasada6586
13 күн бұрын
ማሜ በትክክል አላህ ይጨምርልህ
@Kamila-tm2rd
13 күн бұрын
ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ አተ ግን ሰረኣት ያዝ የምር በጣም ታሣፍራለህ
@zaburamohammed5672
13 күн бұрын
ማሜ ጀግና የሰው ክብር ያለው በተለይ ለሴት ክብር አለው
@HawaWusen
13 күн бұрын
ስተትህን አተረዳም ሶፊን ይቅርትጠይቅ
@MalyaRahamato
13 күн бұрын
ማሜ አላህ ይጫምርልሕ ትክክክል
@Fecr-q4l
13 күн бұрын
ትክክክል 👍
@ፋፊቲዩፕ
13 күн бұрын
ማማ እዉነት ነዉ ያለዉ አላህ ነው የሚፈርደዉ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
13 күн бұрын
አታፍርም ከማሜ እኩል እሮቶ ሙቶ ይበልጥሀል ባለየ ልቅ አፍ ማፈሪያ ነህ ለሴት ልጅ ክብር የሌለህ በጣም አሳዝነኸኝ ነበር አመመኝ ስትል
@LubabagoogleAhmied
13 күн бұрын
ማሜ ምርጥሠው ሠይድ ዴሞበራስህአይድያና
@toyba3774
13 күн бұрын
ሰይድ የለበስከውን ሀብል አውልቅ ሶፊንም ይቅርታ ጠይቅ አላህን ፍራ እፈምሳለሁ ብለህ አትዞልም አትብላ
@zehara4258
13 күн бұрын
አተነህ የወደከው አርብየጣለውን ጥምጣም አላለም አተከምታርገው የውሻ ሰሰለት ሳይሻል አይቀርም አተለራሱ ባለጌነህ ሲያውት ያላማር ሲበሉት ያቀራል አሉ መጀመሪያ ድንህን ተማር ለብርብለህ ሴትልጂ ማዎርድ አይከብድም
@WOLLOWECALETUBE
12 күн бұрын
ማሜ 👍👍👍👍
@Hdidshhd
13 күн бұрын
ማሜ ጀግናነህ ሠይድ አንተ ልቦና ይስጥህ
@Hdhdu-m7g
13 күн бұрын
ሰይዲየ አተም ምርጥ ሰዉ ነህ ሰዉ ይሳሳታል ግን በዛዉ በሰተቱ ጥርቅ የሚል ሰዉ ሰተት መሆኑን እያወቁ በዛዉ የሚቀጥሉ ዲርቅ የሚሉ አሉ አተም ሰተት ነዉ ሰትባል ቶሎ ትመለሳለህ አላህ ይጨምርልህ የሰዉ ልጂ ሁሉ ይሳሳታል
@ZDMM-s2k
13 күн бұрын
አው ማሜ ❤❤ የህ ጉቱ የህ እሩጉዚ😂😂😂😂😂😂
@زينب-ه4ح8ح
13 күн бұрын
ባለየነህ እሮቶ ስታስጠላ አተን ያገባች ያልታደለች አሻጉሊት
@ልጂማኛTube
12 күн бұрын
ትክክል ማሜ👍👍
@KhdishaKk
13 күн бұрын
በጣም ባለጌ ነህ ዲንህን እወቅ ሰውን ኸመተቸትህ በፊት ጀዠባ
@LaylaNasry
13 күн бұрын
አህለን ማሜ ትክክል❤🎉🎉🎉🎉
@samirajamal9606
13 күн бұрын
ሚኑ የሰዝነል እንደ ዎንድም ማከሩክ እኒጅ
@ያልተኖረልጅነት134
11 күн бұрын
አተነሀ በጥላቻ ሶፊን ዝቅ ለማረግ የመጣኸው ከማውራት ተግብረው ክፉም የተናገሩት አተነህ ያስተማርካቸው ደነዝ
@rabiawali1915
13 күн бұрын
ማሜ ትክክል ነዉ አተምን አገባህ ምን ይመስላል😂😂
@HayuYimer-k3m
13 күн бұрын
ማሜትክክልነዉ አንተየሆንክነገረኛነህሴታሴት
@MohammedejiguMame
13 күн бұрын
ማሜ ትክክል❤❤❤
@saaedaas4407
13 күн бұрын
አሁንም ከስድብ ራቅ ሞእሚንለሞእሚን እንዴግብ ነዉ ብለዋል የኛ ዉድ ነብይ
@SelmaSelma-b7f
13 күн бұрын
አጂብ በስሜት የሚነዳ ሰው ሀቅን ያስተባብላል ሱብሀን አላህ። እስልምና ነውር ደብቁ ሲለን በሚስጥር ያየነውን ለሌላ አካል አሳልፈን እንዳንሰጥ ነው። ሜዲያ ላይ ነውራቸውን ለሚያወጡ ሰዎች ደግሞ ነውራቸው በሜዲያ ቢነገራቸው ለሌሎቹም የመጥፎ ስታይል አርእያ እንዳይሆኑ መማሪያ ይሆናቸውል ከሜዲያ ርቃ የሰራቸውን ነውር ከሆነ ያወራሀው እሱ ያንተ ስህተት ነው ሜዲያ ላይ ለምትባልግ ሴት ግን ጨዋ ሴቶች እሷን እንዳይከተሉ ሲነገራት መስማት አለባቸው። ሲቀጥል አንተ ራስህ አንገትህ ላይ ያደረከውን ሰንሰለት የከለከሉህ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ናቸው እንጂ ግለሰብ አይደለም ። ማሜን ያሞገስከው የወደድከው ያንተን ፍላጎት ስላልተቃወመህ ነው ።በትክክል የመከረህን ሰው የጠላሀው ግን አላህ የጠላውን ከሱና ያፈነገጠ ስነምግባርህን ስላወገዘብህ ነው ወደድክም ጠላህም ሀቅ አንድ ነች።
@user-ri9hj9ez
13 күн бұрын
ልክ ልክህን ነው የነገረክ አንተ አልጫ ማሜ 👌👌 አንተማ ገና ሰው ሁሉ ይዞርብሀል አላህ ደሞ ከተበዳይ ጉን ቁሙ ብሎዋል
@eimaneiman8850
13 күн бұрын
ትክክል
@UaeUae-yw1cs
13 күн бұрын
አዉን እዉነት ነዉ ለሴት ልጅ ክብር የሊለህ እጅግ የዘቀጥክነህ አንተ እራስህ ለአላህ ምን ያክል ፈረተሀዋል ስለሰዉ የምታወራዉ ሙስሊም ወንድ አንገቱላይ ምንም ማጠልጠል እንደማይችል ያልተረዳህ ሰዉ ስዉን መሳደብ ምንይሉታል
@FedilaRedwan-ny2um
13 күн бұрын
ምን ክብሩ አለው አች ደሞ ምስቱ ስት መሠረት እየከፈለች ከሌላ ሤት ተጋደመ ዳይበር
@UaeUae-yw1cs
13 күн бұрын
@FedilaRedwan-ny2um እሱ እኮ እራሱ አላህን በሴት የቀየረአይደል ሀብል አዉልቅ ሲባል ሚስቴናት ያረገችልኝ ያለሰዉ እኮነዉ
@RahemaXd-vm2pw
13 күн бұрын
ዱሮነበርጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ፍጫ ጥዶ ማልቀስ አሉ ብትሳሳትም በዚህልክ ደበርማለፍ አልነበረብህም ወላሂ ማያቱን ማበረታቱን እሶንም አተንም እያበረታታነዉ ግናተ ቱ😮😮😮😮😮😮😮
@FatumaMustefa
13 күн бұрын
🤣👌🥰
@ዩሰፌንግስትነኝ
13 күн бұрын
ማሜ ከድሮ ጀምሬነዉ ሚከተተለዉ አንድም ቃን ሴት ሰድቦ አያቅም በሴት ያተወለደ ሴት አይሰድብም
@MeremTube-s1j
13 күн бұрын
አተ ዘተር የሀረብ ሀገር ልብሥ በብርህ ገዝተህጅ አይሠጡም ጎታ እዳሥጠላሀኝ 😊😊😊😢😢😢😢
@GgdHn-p7w
13 күн бұрын
የራስህን ነውር አየህበት እሶን አዋርዳለሁ ስትል የራስህ ተዋረዲክ😅😅😅ውርደታም
@bintahmed
13 күн бұрын
አተ ይቅርታ ጠይቂት ወንድሜ ሀላስ ኩሉበኒአደም ኽጣ ነው የአደምልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳች ምርጥ ብሎ ማለት ወደ አላህ ተፀፅቶ የተመለሰነው
@ፋጡማ-አህመድ
13 күн бұрын
ያጠፋን ሰው መም ከረንጂ መሰደብ ጥሩ አይደለም ማሜ ትክክል ነው የተናገረው ኮሜንት ረችመሳዲ በለሰው ልጅ እኮ ጥሩ አይደለም ጥፋተ ጥፍተሃል ብሎ ያንን ሰው መምከር ከዛ ከጥፋቱ እንዲመለስ ማረግ እንጂ
@eimaneiman8850
13 күн бұрын
ሰያ ትክክልነህ አብሽር
@Seadatube-py4ih
12 күн бұрын
🎉🎉🎉✅👍
@Fato-xp2qy
13 күн бұрын
ቦረጫምነህ እሽ ግመል😅😅
@seidTube854
13 күн бұрын
እሽ
@FatumaMustefa
13 күн бұрын
@seidሶፊን ይቅርታ ጠይቅTube854
@hayattube8142
13 күн бұрын
ትክክልናችው ይቅርታጠይቅ
@JohoraJohora-f1j
13 күн бұрын
አረቦቹ የጣሉትን ጥምጣም አላለም😅😅😅
@AbcdefgHinklmn-s2u
13 күн бұрын
ክክክክክ🙈🙈🙈
@tsehayYimer-tv4dq
13 күн бұрын
ዘረጦ
@زمزم-ج1ف
13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FatumaMustefa
13 күн бұрын
🤣🤣🤣
@Era-j6d
13 күн бұрын
😂😂😂😂
@nesriamuhammad
13 күн бұрын
እሰይ ማሜ ወሏሒ የልቤነው የተናገረልኝ እኔ ሚዲያ ስለማልሰራነው እንጂ ላወራ አንድሁለት ኢያልኩነበር ዩቱብ ስለማልሰራነው ወሏሒ በጣም ኢየተናደድኩኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢ፎቶዋን ከሞተችበዋላ ለሚለቁት በሙሉ በጣምነው የተናደድኩባቸው አሏህይጠብቃቹ ጄዛካአሏሁፌኩም 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ባአሏህ በተለይ በነዚህነገሮች በርቱልኝ😢😢😢😢😢
@fentaye9663
13 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ወድማቸን በቃ ይቅርታ በል አለቀ
@Hayat-x6k
13 күн бұрын
ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ😡አትጃጃል
@MmMm-i9q2e
13 күн бұрын
ማሸአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ😢😢😢😢😢
@SonySony-nh9ze
13 күн бұрын
የሆንክ ቶፍ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
8 күн бұрын
ይቅርታ ጠይቅ ሶፊን አትንካ ለራሷ ስንት ችግር አለባት
@hawamohammed4122
13 күн бұрын
ግን የምትሳደቡ ሠዎች ጤነኛ ናችሁ ወይ አላህን ፋሩ በሠው ነገር አትግቡ
@FatimaHassan-b7x
13 күн бұрын
ሶፊ ፈኪን ስትወነጅላት የነበረው መርፌና ክር ሲሰካኩ አይታአይደለም ቪድወ ለምን ሰራች ብላ ነው ስለዚህ የዘራችውን ነው ያጨደችው
@njoodkrieshan8283
13 күн бұрын
እሷኮ ተኛ አላለችም አስታውሽ ማሽ
@መሂ
13 күн бұрын
ሰሂ እዉናት ናዉ አለህ የደባቃልን እዲ አደበባይ ማዉጠት ፌር አይደለም እቅርታ ጠይቅ
@zenatali7913
13 күн бұрын
ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ ያን ሁሉ መጥፎ ንግግር ተናግረህ የስዋን ወንጀል አላህ ወዳንተ ያደርግልሀል
@musamehamed5582
13 күн бұрын
አተ አትጃጃል አንተህኮ የተጃጃልክበት ማሜ ትክክልነው
@sofiyakonju221
13 күн бұрын
አተ እበት እኮ ሠይድ እሚባል ዝተት 😤😤😤
@Gojamewa.gojamewa
13 күн бұрын
ዘጋኝ😂😂
@ጁጁባባ
13 күн бұрын
ሙስሊም ክብሩ ደሙ ገዘቡ የተጠበቀ ነው ገባህ አይድል እሷንም አሏህንም ይቅርታ ጠይቅ።
@maryem9100
13 күн бұрын
የመዳም ቅመምን የነካ የለዉም በረካ ጥፋትህን እመን
@Zahra-b3v6n
13 күн бұрын
ማሜ በኡነት መልካም ሰዉ ነዉ
@FatumaMustefa
13 күн бұрын
ሶፊን ይቅርታ ጠይቅ 😢
@ዜድነኝእናቴንናፋቂ-ተ5ወ
13 күн бұрын
እስኪ ወንድ ወንድ ለመሆን ሞክር አኡዙቢላህ
@umumiftah-x5d
13 күн бұрын
አንተ በጣም ታሣዘነኝ ነበረ ግን በሶፊ መጣህ እሧኮ ምርጥ ሤት ናት አንተ ለራሥህ ፎቶ ያለበት ሸሚዝ ለብሠህ አሠግድም እደ ሶላት አያሠግድም እኮ ሀብልህሥ ሀራም አደል የሠው ወንጀል የምትከታተለው አሁን ይቅርታ ጠይቅ ሶፊያን መልሥ አለመሥጠቷ የኔ ሥሥት አሏህ ምቀኞችሽን ያርቅልሽ መልሥ አትሥጭው ለዚህ ሠውየ
@FathimaMadeena-sv7rl
13 күн бұрын
ልክልክናውያገረክአቴጌጆዱበረስ😢😢😢😢
@Naima13Naima13
13 күн бұрын
ይሄንልጂ ወላሂሠብያደረጋችሁነገወየውላችሁየውመልቂያማ ሴትልጂ ያዋረደ ባደባባይ ነገበኔስቢሆንብላችሁአስቡ እኔአስቻለሁ😢😢😢😢😢ሱበሀንአሏህ😢😢
@seadi5
13 күн бұрын
ማሜ ስነስርዓት ያለው ልጅነው ማሜ ጥሩቤተሰብያሳገውነው እንዳንተ ያለአይደለም ልክልክህን ነገረህ/ እሰይ የወንድነት ስነስርዓት ከማሜተማር
@assistanthome578
13 күн бұрын
ይቅራታ ጠይቃት ሶፊን አተ ከሴት አይደል የተፈጠርከው ሴትን ልጁ በዚህ ልክ ተገቢ አይደለም ብታጠፋኳን ይሄን ያክል ጡሩ አይደለም
@GhhGhu-kd2cy
13 күн бұрын
ይቅሪታ ጠይቅ ሰይድ ሴት ልጂናት እሱን እድትወድቅ እድትሸማቀቅ አታረገ ሴት ማለት እኮ እናትም እህትሚስት ናት ስለዚ ጥሩ መናገር ከል ቻልን መጥፉ በንናገሪ በይነኝ
@TamraQtr
12 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@halimaaman4373
13 күн бұрын
Mashallah Wolyi xuru timrti alha samtho mexakame sahu alha yaderghu
@emuyasserh8839
13 күн бұрын
ወላሂ አተ ማለት ወራዳ ነህ በጣም የምታስቀይም ነህ አላህን ባወክ እዳዛ ወርደህ አታወራም ነበር
@PathuKwi
11 күн бұрын
ማሜ ትክክናወ
@fafitube2448
13 күн бұрын
አንተ ከዛሬ ጀምረህ አርፈህ የራስህን ስራ በሶፊያ ድጋሜ እዳትመጣ ይቅርታ መጠነቅ አለብህ በሠዉ ሂወት አይመለከትህም በሷ ስራ አንተ አትጠየቅም
@njoodkrieshan8283
13 күн бұрын
ወላሂ አንሱበት ሰቡን እኔ አንስቻለሁ እሚያስተምር እሚያዝናናን እምከተል
@newid5082
13 күн бұрын
ማሜጋርእኩል ወድከሆክ እደማሜን መሆን ከፈለክ ሴትእህትህን ይቅርታበል ዠልጦ
@ayu-c8m8n
13 күн бұрын
ቦርጫም እስፖርት ስራና ተስተካክል አንኮላ ሰብስክራይቤን አንስቻለው ክብረ ቢስ
@njoodkrieshan8283
13 күн бұрын
ወላሂ እኔም አንስቻለሁ
@SalimaSalima-g8y
13 күн бұрын
ፓንቴ ኩንታል ደሞ ሶፍን እንዳትነካት
@Zyneb-pw3cf
13 күн бұрын
ወድሜ አተም ወደአላህ ተመለስ እሷጋ ምን አገናኘህ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
13 күн бұрын
ደሞ አሁንም ሌላሠዉ ትሳደባለህ አተ ሲጀመር ችግር አለብህ መሥሏህ እጅ ሶፊን ሳይሆን እራሥህን ነዉ ዝቅ ያረከዉ ይሄን እመን ወድ ልጅ በዚህ ልክ መዉረድ ያሳፍራል
@ልይህበዳመና
13 күн бұрын
ምን አረጊ ነዉ የምትላት ቶፊቅም ተወልህ ችግር ካለብ በዉስጥ ፍታ!!!!
@ifj8189
13 күн бұрын
እስኪ እደና ማሜ ውንድ ሽተት እባክህ
@fahedali632
13 күн бұрын
የቶፊቅ ዳይበርእኮነው ሰይድ ጂልጂላጂልጂላፎ አላህይሰራህንይስጥህ
@የሰካል
13 күн бұрын
ማሜ አላህ ይጨምር ልህ
@lubabaYimer-i5p
13 күн бұрын
ማሜ ትክክልል
22:02
አብርሽ እና ማርክ ዳኒን ደበደቡት. ከሩታ ራቅ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 164 М.
16:32
ሰበር ዜና-|ከነ አብይ ስብሰባ ከባድ ጉ*ድ ተሰማ-|4 ኪሎ ታ*መ*ሰ-እነደ/ፂዮን ጉድ አፈሉ-|አብይ በአማራ ዉሳኔ ወሰኑ-|የአብይ ንግግር ከባድ ጣጣ አመጣ!
Addis News
Рет қаралды 4,4 М.
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
8:36
😘የብዙ ግዜ ህልሜ ተሳካልኝ ትንሽ አልቅሶ ብዙ ደስታ😘😘😘
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 7 М.
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 19 М.
1:16:16
የሳሪ የህይወት ተሞክሮ ❤️👌#ethiopia
Rehima Tube ረሂማ ቱዩብ
Рет қаралды 717
13:06
😍ቶፊቅ በወሎ ሰማይ ስር 😘ወሎ በፍቅር እጂ በጥላቻ አይወድቅም
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 8 М.
17:36
🔴ላይቭ ላይ የተፈጠረውን ጉድ ተመልከቱ ያሳዝናል
fehad ENTERTAINMENT
Рет қаралды 47 М.
3:15:20
سورة يس، الرحمن، الواقعة، الملك بصوت جميل هادئ مريح للقلب استمع بنية الرزق والبركة وتيسير الأمور
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 7 МЛН
31:53
🚯 ከባዲ ፍጥጫ ኢሳና እየሱስ ይለያዩ ይሆን የዳኢ ሁሴን መልስ💪 ልጂቷ ግን በሶብር ማዳመጥ አልቻለችም #ashurka #Seifu_on_ebs
🦋 Seket 🦋 ስኬት Tube
Рет қаралды 27 М.
9:36
❤ሚስቴን ለመጀመሪያ ግዜ ላማቶቸ አሰራሁላቸው
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 6 М.
27:36
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
Esam & Ekram
Рет қаралды 219 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН