ዘፈን መዝፈን፤ ማዳመጥ እና አልክሆል መጠጥ መጠጣት ሃጢያት ናቸውን?

  Рет қаралды 7,772

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

5 ай бұрын

ዘፈን መዝፈን፤ ማዳመጥ እና አልክሆል መጠጥ መጠጣት ሃጢያት ናቸውን?

Пікірлер: 60
@ayalewbelayneh5878
@ayalewbelayneh5878 28 күн бұрын
ሀይሉ የኋንስ ምርጥ ሰው !!!!!!
@user-oh6it6yn9q
@user-oh6it6yn9q 4 ай бұрын
thanks hailusha my brother
@beshawmuche5600
@beshawmuche5600 5 ай бұрын
ጥሩ፡ የሐሰት፡አሰተማሪ ነህ፡ ወደ ሲወል ለምተወሰዳቸዉ ሰዎች፡ሙሉ፡ለሙሉ፡ ተጠያቂ ነህ፡፡
@direharerej
@direharerej 5 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 5 ай бұрын
ሀይሉ እስቲ ስለውሀ ምስክሮች ከኛ ጋር ያላቸውን ልዩነት እናውቀዋለን ግን ዋና ዋናውን እስቲ በማስረጃ አሳየን በሚቀጥለው ፕሮግራምህ please 🙏 I have subscribed you hopefully I will get notification from now on.
@TakeleBegna
@TakeleBegna 5 ай бұрын
Thanks beloved Hailsha, much blessings
@aman7077
@aman7077 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@direharerej
@direharerej 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebayehubelayneh3506
@abebayehubelayneh3506 5 ай бұрын
ትምህርትህን ጥሩ ነው ስንት ልታስተምረው የሚገባ ትላልቅ ርዕሰ እያለ ስለ ዘፈንና ስለ መጠጥ ማስተማር "ማበከን" ነው። በነዚህ ነገሮች ፀንተን ከጉዳት ተጠብቀን ኖረናል።ስለ ሚጎዳን ብዙ ነገር ማስተማር ነበረብህ ይህ ደረጃህን ያወርደዋል። ይህን ትምህርት የአድማጩን አውድ ያገናዘበ አይደለም እንደምንም ብለን ትምህርትህን የምንሰማውን የሚጎዳ የሚያሸሽ ነውና ለመጠጣትና ለመዝፈን በቋፍ ያሉትን የሚያበረታታ ነው።ተባረክልኝ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 5 ай бұрын
ከአገልግሎት በፊት ለመነቃቃት እና ለጉልበት እያሉ ምናምን እየተጋቱ እና እየጠጡ መድረክ ላይ የሚወጡትን ዘማሪና ፖስተሮች እንዳሉ አላውቅም ለማለት እንዳይሆን
@Tabor810
@Tabor810 5 ай бұрын
Big mistake; its extremely important topic
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 5 ай бұрын
ጥሩእንግሊዝኛ ተናጋሪነህ!አማርኛአታውቅምእየቀላቀልህ ትናገራለህምታሥተምርከሆነአሰተምረን።
@user-xs5xo2zj2d
@user-xs5xo2zj2d 5 ай бұрын
Eyessus sem
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 5 ай бұрын
መስማት መልካም ነው
@nebechacha1534
@nebechacha1534 5 ай бұрын
ምን እንደምትሰሙ ተጠበቁ
@ChobaBa-kc9uf
@ChobaBa-kc9uf 5 ай бұрын
i love your teaching, hailu🥰 what do you think about weed ?
@me_212
@me_212 5 ай бұрын
Weed is for the enlightened person only 🤗
@DagmawitGetachew-mn4ne
@DagmawitGetachew-mn4ne 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@me_212
@me_212 5 ай бұрын
Weed is good once week only for the enlightened one's.😂
@feedelband205
@feedelband205 5 ай бұрын
አገልጋይ ሀይሉ አስተምሮህ መፅሀፍ ቅዱስን ከሰማይ ላይ በብረት ተጠርዞ ከእግዚአብሄር የተላከ መፅሀፍ እድርጎ ለሚያምን ትንሽ ግራ ያጋባል ምክንያቱም የሰው ልጅ እንደፃፈው እና ዛሬ በገበያ ላይ ይለው መፅሀፍ ቅዱስ በትንሹ ከአንድ ሺ እመት በላይ ከተለያዬ ማንነታቸው ከማይታወቁ ፀሀፊዎች የተሰባሰበ መጣጥፍ የተዘጋጀ እንጂ አንዳንድ ታሪኩን የማያቁ ሃይማኖት እስተማሪዎች በእግዛብሄር መንፈስ ወይንም በሌላ መንፈስ መሪነት የተፃፈ ነገር አይደለም ግን እንተ በገለፅከው መንገድ ስንሄድ ሀጢአት የለም ብለህ ስታስተምር መፅሀፉ ደግሞ ሀጢያት እንዳለ ያስትምራል ማስረጃውም 1ኛ ዬህሐንስ 3:4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው። እንተ ክየትኛው መፅሀፍ አምጥተህ ሀጢያት የለም እዳልክ እልገባኝም የመፅሀፉ ዎና አላማ የሰውን ልጅ ትንሽ ስነስርአት እዲኖረውና እርስ በርሱ እንዳይጨካከን ጉልበተኛውን ለማስፈራራትና እደብ እዲገዛና ተከባብሮ እንዲኖር ለማድረግ እንጂ ሲጀመር ሀይማኖት ወይንም “the worshipping of GODS and GODDESSES “የጀመሩትም የፈጠሩትም ጥንታዊ የታሪክ ፀህፊዎች እንደፃፉት ኢትዬጵያውያን ናቸው ዛሬ አንተ ጴንጤ ነኝ ቅብጥርሶ ነኝ እያልክ ከሌላው እምነት ወይም ከሌላው ሰው ቅዠት የኔ ቅዠት ይበልጣል እያልክ እንደማወዳደር ይቆጠራል ምክንያቱም ሁሉም የራሱን ቅዠት ስልሚወድ መፅሀፉም ላይ ፅጴንጤ የሚባል እምነት አልተፅፈም መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ቀን ማለት እንጂ ሌላ ትርጉም የለውም እንዳኩህ ሁሉም ሀይማኖት ሰው የፈጠረው ቅዠት ስላሆነ ማንም ሀይማኖት ከማንም አይበልጥም :: ሌላው ስለ ሎጥና ኖህ የተፃፈው በግልፅ ሁለቱም ጠንባራ ሰካራሞች መሆናቸው ብቻ ሳያንስ ልጆቻቸውን ቤተሰቦቻቸውን የማያከብሩ ወሮበሎች ደፋሪዎች ተመርጠው የእግዚአብሄር ሰዎች ተብለው ሲቀርቡ ፀሀፊዎቹ ምን አይነት ሲክ ማይንድ እዳላቸውና እግዚአብሄርም የነሱ ደጋፊ እንደሆነ ሲነግሩን ግልፅ የሆነ የቅዠት መፅሀፍ እንደሆነ ያስረዳናል ምን አይነት ጥሩ አባት ነው ልጆቹን ለግብረሶዶምያን ውሰዱና ያላገቡ ልጅቼን ሬፕ አርጋችሁ ተጫወቱባቸው ነገር ግን ከመንገድ ላይ ለምኖ እኔ ቤት አድራችሁ እግራችሁን አጥቤ ክትፎ አብልቼ በጧት ሸኛችዎለው የሚል ጨካኝ እባት መላእክቶቹስ እንዴት ነው በሰማይ ቤት በልተው የማያቁትን ምግብ ምድር ላይ ሊበሉ የሚችሉት ሁለትአይነት ሆድ አላቸው መንፈስ መስለውኝ ቅዠቱን አየህው ወንድ ካልጠፋ ክአባታቸው ጋር ተኙ ላልከው ሰፈሩ ህሉ እንስሳውም ጭምር ከሰማይ በወረደ እሳት ተቃጥሎ ነበር እንደመፅሀፉ እባባል ወይን ለማብቀልና ለመትከል ብዙ እመትና ሙያ ይጠይቃል የሎጥ ልጆች ግን በሆነ በማጂክ ወይን መጥመቅ መቻላቸውን ስናየው የቅዠቱን ልክ መቆጣጠር ስለማንችል በዚሁ ልተውህ ቻው ውንድሜ
@IsraelTesfalem
@IsraelTesfalem 5 ай бұрын
በመስመር ወይም በግል ማውራት በጣም ፈልጋለው አንተን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የምሰማክ ebs ላይ
@geniboset5689
@geniboset5689 5 ай бұрын
Hailu Anti ke Asre amete bfit befor 12.. years only Tenama nebrek
@tigistketema6695
@tigistketema6695 5 ай бұрын
እኔ ኢቢስ ላይ ስታስትምር በጣም ነበር የምወድህ ከሆነ ጊዜ በሁላ ግን እያየሁክ ነዉ የተቀየርክብኝ እኔንጃ ለኔ ብቻ ሚታየኝ ከሆነ
@chalawedi5656
@chalawedi5656 5 ай бұрын
አታሽሞንሙን!
@eleosabba2451
@eleosabba2451 4 ай бұрын
እኔ ሀይሉን የምወደው የራሱ የሆነ አቋምና ያመነውንም በድፍረት ስለሚያስተምር
@user-uh5yw8ue4g
@user-uh5yw8ue4g 5 ай бұрын
ሥጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ መንግሥተሰማያት አይገባም ያለውስ ቃል
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 5 ай бұрын
የጳውሎስ ምክር እንዴት ታየዋለህ? በወይን ጠጅ ከምትሞሉ በመንፈሰ ተሞሉ ይላል።
@yonasyohannes9076
@yonasyohannes9076 5 ай бұрын
Maferia
@yonasyohannes9076
@yonasyohannes9076 5 ай бұрын
Ezihilal
@ayalewbelayneh5878
@ayalewbelayneh5878 5 ай бұрын
የሀይሉ የኋንስ የመፅሐፍ ቅዱስ አውቀት ድንቅ ነው ። የእውቀት እጥረት ያለባችሁ ሰዎች ትችትና ስድባችሁን ትታችሁ እውቀቱን በነፃ ብትመገቡ ትጠቀማላችሁ ።
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 ай бұрын
👌
@gaytenetkifle5565
@gaytenetkifle5565 5 ай бұрын
ኮሚክ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
የሄ እኮ ምርምር አያስፈልገውም:: ጠቅሎ መግባት ወይ ከአለም ወደ ከእግዚአብሔር ጠቅሎ መምጣት :: ተስፋ እያስቆረጠ ሰውን ሁሉ መኖርን ያስጠላው አንዱ ምንጩ ምን ሆነና ???🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሉም ሰው ሱስን ሲጀምር ትንሽ ትንሽ በመውሰድ ነው ::
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 5 ай бұрын
አቶ ሐይሉ ዘቀጥክ እባክህ ማስተማሩን ተውና ስራ ስራ ስራ ፈልግ አትጃጃልብን
@LemlemMenigstu
@LemlemMenigstu 5 ай бұрын
እግሊዝኛ አታብዛ የማይችልም ስላለ ነው
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 5 ай бұрын
አቶ ሐይሉ ዮሐንስ ይሰልማል
@matewasamado7897
@matewasamado7897 5 ай бұрын
Why? Don't you show us when you drink a cup of wine do you think it is fair while you drink a bottle of water encourage us drink alcohol. Bro. Walk the talk.
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 5 ай бұрын
እየሱስ የስራው የወይን ጠጅ ወዲያውኑ በመለኮት አስራር የተስራ ነው፣የተሻለና የጣፈጠ የሆነው ሚስጥራዊ መልክት አለው፣ ጌታ ምሳሌ ያደረገው ሁሉ ለትምህርት ነው እንጂ ከምድራዊው ወይን ጠጅ ጋ ምንም ግንኙነት የለውም፣መጠጣት የፈለገ መብቱ ነው፣ስውነታችን የእግዝአብሔር ቤተመቅደስ ነው፣መቅደሱን ይጠበቅ።
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 5 ай бұрын
እባክህ ሰርተህ ደሐ ወገኖችህን እርዳ መዘባረቅና ማሰናከል ይብቃህ
@blenmehari6792
@blenmehari6792 5 ай бұрын
Don’t you know , He is working if you don’t it is called wengel okay
@Fiyory123
@Fiyory123 5 ай бұрын
ቅናት አዚሞች
@ayalewbelayneh5878
@ayalewbelayneh5878 5 ай бұрын
ሀይሉ ሀብታም ደሀ ሳይል ዘመኑን ሁሉ በነፃ የመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት አየመገበ ነው የኖረው ። እኔም ከሱ ከተመገቡት መሀል ነኝና ባልተገባ መልኩ ሲተች አዘንኩኝ ።
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech 5 ай бұрын
እርዳታ ሚመስልሽ ደሀን በገንዘብ መርዳት ይመስልሻል አደል😀እሱ ድህነት የመንፈሳዊ ድህነት ውጤት ነው! አይንሽ ብበራ ግን የሃይሉ ትምህርት የመንፈሳዊና የቁሳዊ ሀብት ምንጭ መሆኑ ይገባሽ ነበር!
@chalawedi5656
@chalawedi5656 5 ай бұрын
ጨላጦች ዳንኪረኞች😂😂😢
@abm893
@abm893 5 ай бұрын
አሁን የሚደረገው ሁሉ ድራማ አደረግኸው እኮ። ሰው ለራሱ ክብሩን ጠብቆ እየሔደ ክርስቶስን ግን እንደዚህ ማሳደድ አይከብድም? ሙሉ እምነት እንዲኖረን ሁሉንም ማወቅ አይጠበቅብንም። ሙሉ እምነት የሚሰጥ ምንድን ነው ብሎ መጠየቅ ነው የሚያስፈልገው። ባነበብን ቁጥር የሚቀየር እምነት የለም። እምነት አንድ ነው ጌታም አንድ ነው። ቀጥተኛው መንገድ የቱ ነው ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል። ምንጩም መንገዱም መድረሻውም ክርስቶስ ነው። ወደዚህ ምንጭ፣ መንገድና መድረሻ እመቤቴ ትምራን።
@chalawedi5656
@chalawedi5656 5 ай бұрын
ጨላጦች ዳንኪረኞች😂
@MeleChego
@MeleChego 5 ай бұрын
ለምን አስፈለገ ጥያቄው? ካልጠፋ የወንጌል ትምህርት ስለ ሆድ እና የዓለም ትምህርት ትጨነቃለህ? ዋናው ችግር የእነዚህ ነገሮች አለመሆናቸው ነው ? ዓለም ዓለም መሽተታችን እንጂ! ቆይ ለቅድስና ወይስ ለእርኩሰት ነው የሚታስተምረው? የክርስቶስ የሆነ ግን ከዓለም እርኩሰት እራሱን ይጠብቃል።
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 5 ай бұрын
Of course it's a sin. Bring punishment in ur flesh and un successful in life
@woubebanjew7440
@woubebanjew7440 5 ай бұрын
Brother, there are no five Covenant . Please don't mix promises with Covenant The first Covenant God with the people of Israel. (The old Covenant or Old Testament) Exodus 24:7-8 The second Covenant God with Himself (the New Testament or Covenant) Hebrews 7:20-22
@realtubecomedy
@realtubecomedy 5 ай бұрын
😁🤣🤣🤣🤣😏😏😏 U funny gay
@wosentarekegn2965
@wosentarekegn2965 5 ай бұрын
Busheti
@me_212
@me_212 5 ай бұрын
ስደብ ሀጥያት አይደለም?
@minewjal
@minewjal 5 ай бұрын
ግን አንቴ እና መሰሎችህ ሥራ የላችሁም? በእርግጥ ሰው የሥራ ውጤት እርካታ ነው።በዝህ እየረካችሁ ሌላ ስራ አላጣንም ብትሉ ውሸታችሁን ነው።ዘፈን ኃጢአት ነው አይደለም? መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ዘፈን መቼ አወዛገበን?
@user-wc2vy3om6n
@user-wc2vy3om6n 5 ай бұрын
ምን ላውራ አልክ ብዙ አትድከም መልሡን ሁሉም ያውቀዋል አንተ የመፅሀፍ ቅዱስ ተርጓሚ እኔ ብቻ ነኝ አልክ እኮ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 ай бұрын
Min chir chir adaragachu min awo betam goboz sawi now smart sawi now videocchun bedab bitadamich tlawochibatalesh miknyatum.ayasimaslim.lik likun qurtun now minagaro ayiwashm.gilits now sijamar sawochi sinbali gilits sawi anwodm ashiqabaq sawi now minwodo laza now chir chir yeminlo
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 3 ай бұрын
Hijwuna woyim hidina yesun hulunm.videochun tamalikat ayasimaslim sawun badab satiradu fitun woyi 1 video ayitachu bicha lamatechet atrorotu inatee aliwodadachum malat lelami ayiwodomi malat ayidelam yematwodut demo iz bamiwora nagar wist yalachu litihonut tichlalachu laza now.unatawun maqabal siyaqtachu sawun litashamaqiqu timokralachu migarmo nagar yetashalawun satisaru yetashalawun manaqi ayiii sawi uantun maqabal ayiwodm idime lik iyetamogosachu manori tifalgalachu
@ethbis4087
@ethbis4087 5 ай бұрын
አንተ ሰላልክ ነው የምንጠጣው?
@yohanneskebedom1400
@yohanneskebedom1400 5 ай бұрын
ለምንድነው ግን ስለ መጠጥ የምታስተምረው ያለከው? እኛኮ ከሰማይ የወረድን አይደለንም። በዚሁ ቆሻሻ በሆነው ዐለም ተዘፍቀን የነበርን ሰዎች እኮ ነበርን። በደምብ እርገን ጉዳቱም እናውቀዋለን። ታድያ ለማን ነው ስለመጠጥ የምታስተምረው? ጌታኮ ከተለያየ እስራት ነፃ ያወጣን ሰዎች ነን። ደግሞ በንግግርህ ትሁት ትመስላለህ፡ ነገር ግን ከምላስህ የሚወጣው ለምያስተውለው ገዳይ መርዝ ነው። አቁም ይህ ስህተት ትምህርትህን። ንስሃ ግባ።
ዘፈን መዝፈንና ማዳመጥ ሃጢያት ነውን?
37:53
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 2,9 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 9 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
መጽሃፍ ቅዱሳችንን በቀላሉ ለመረዳት ምን ማድረግ አለብን?
2:06:52
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 4,2 М.
💥ፍቅርሲዝም ዛሬ የሚገባበት ጠፋዉ👀
54:55
ናቲያል Tube
Рет қаралды 1,7 М.
የፍቅር ደጅ
1:46:11
Fullness Of God International Church
Рет қаралды 1,9 М.
አማኝ ከዳነ በሁዋላ መጥፋት ይችላልን?
1:25:01
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1,4 М.
የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ የመስማትና ድምጹን የመለየት ጥበብ
2:17:26
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 11 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42