ትምህርቴ አብያተክርስቲያናትን አሳጥቶኛል ...ሀይሉ ዩሀንስ ከምኩራብ ሾው ጋር ያደረገው ቃለምልልስ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 32,799

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

2 жыл бұрын

#protestant ‪@hailuyohannes4657‬ #interview #mikurab_media

Пікірлер: 157
@abelhaileofficial
@abelhaileofficial 2 жыл бұрын
እንደ ሐይሉ አይነት ማንነቴን የገለጠልኝ እና ጌታ ኢየሱስን የገለጠልኝ አስተማሪ በህይወት ዘመኔ አላገኘሁም።
@yeroontube545
@yeroontube545 2 жыл бұрын
message for the interviewer: Give your guests a time. Do not interrupt them
@shinebright499
@shinebright499 2 жыл бұрын
በሂወት ዘመንህ የማትደግመውን interview ነው ያደረከው you are lucky , he is amazing man with a beautiful soul እግዚአብሔር በብዙ እውቀት የሞላው ሰው ነው።ሌሎች እና አንተ ጠያቂው ትህትናን ከእሱ ተማሩ ኢትዮጵያ እንደ ሀይሉ አይነት አገልጋዮች ቢኖራት የት በደረስን ነበር።
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ሐይልሻ እርጋታክ ትእግስትክ ❤ስወድው ጌታ ይባርክህ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ሀይልሻ ካልተረዱህ ይልቅ የተረዳንህ እንበልጣለን በርታ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም በአስተምሮትህ ብዙ ነገር ተምሪያለው ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገህኝል አመሰግናለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለምልም♥
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ስለ ራስሽ ብቻ ተናገሪ አጃቢ ኖረ አልኖረ አይጠቅምም !!
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
@@emebaemuti951 እሙዬ አሁንስ ቢሆን ሰለራሴ ነው ያወራሁት ሰለ 100 ሚሊየን ህዝብ መች አወራው እሙ ምን አስበሽ ነው? ኮመንትም ሰናደርግ እናስፈቅዳቹ እንዴ ወዮ ጉድ ነው ዘንድሮ
@ermiasfantahun6465
@ermiasfantahun6465 2 жыл бұрын
ሀይልሻ የኛ "ክርስቶስ ሳምራ" በዚ መነሳሳትህ ቀጥሎ እግዛቤርንና ሰይጣንን ለማስታረቅ ልዩ ተልኮ እንደምትቀበል ተስፋ አለን
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
እኮ,...እሳት ይብላው ይህን ሰውየ ኤሬ
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
ሀይሉ ግራ ገብቶሀል። ስነ መለኮት ተማር። በተለይ ስነ ፍጥረት።
@betismart3807
@betismart3807 Жыл бұрын
ሀይልዬ እኔን ከሀይማኖተኝነት ወደ እውነተኛው የድነት እውነት እንዳይ ደፍሬ ማራናታ እንድል ትምህርትክ አግዞኛል ተባረክ እንዳንተ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን
@barkibarako2737
@barkibarako2737 Жыл бұрын
ሐይሉ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ይህ እውቀት ይብዛልህ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉሻ ።
@shalomtariku1171
@shalomtariku1171 2 жыл бұрын
ወንድም ተባረክልን እኔ የምገርሜኝ የ ሀይሉ ትህትና በጣም ይደንቀኛል ዋዉ !!! እባክህን ሌሎችንም ብትጋብዝልን ደስ ይለኛል በተለይ ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸውን እና ጃፕን ጋብዚልን
@GeletawZelekeBeyene
@GeletawZelekeBeyene 2 жыл бұрын
ሃጢያት የለም የሚል ትምህርት አደገኛ ትምህርት ነው። ኢየሱስ ሃጢያትን ከምድር ሊያጠፋ አልመጣም። ኢየሱስ የመጣው ለፀጋና ለምህረት ነው። ምህረቱንና ፀጋውን አክብረን ወደ መጀመሪያው የእግዚአብሔር እቅድ እንድንገባ ነው። ሰዎች አምነው የሚድኑት እኮ ከሃጢያት ነው።
@MT-bq5ir
@MT-bq5ir 2 жыл бұрын
ለለ
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 жыл бұрын
በኢየሱስ በማምን ዋናው ለውጡ በሃጢያት ላይ ስልጣን እናገኛለን።ሃጢያት አይገዛችሁምና።እንደሚለው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
ፕሮቴስታንት/ጴንጤ እኮ ስራቸው ሁሉ ፤ አለማዊ ስጋዊ፤ በአመንዝራ በመጠጥ፤ በሆድ፣ በገንዘብ ወዳድነት፤በሀሰት ወዘተ የቆሸሸ ህይወት እንዳላቸው ያውቃሉ ። ስለዚህ ይህን ጎዶሎዋቸውን ለመሙላት ፤ሃጥያት የለም፤ገሀነመ እሳት የለም....ወዘተ እያሉ፤ሀጥያትን ያበረታታሉ ። ክርስቲያኖች ማወቅ ያለባቸው ፤ ጴንጤ የመጨረሻው ዘመን የሠይጣን መንፈስ መሆኑን አውቀው ጴንጤን /ፕሮቴስታንትን ማጥፋት አለባቸው ።
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
ሐይልሻ ተባረክ የመረዳትህ ፀጋ ልዩ ነው አዎን የመንፈስ ስዎል ነው ከባዱ ስቃይ ለዝህ መድሐንታችን ጌታ ኢየሱስን ተቀብለን የዘለአለም እረፍት ምከንያት የሆኔን
@user-uh2tt6up2h
@user-uh2tt6up2h 2 жыл бұрын
ለአዘጋጁ:- የምታቀርበው ፕሮግራሞች ህዝብን የሚያንጹና የሚያስተምሩ ቢሆን መልካም ነው። የሚያጨቃጭቁ የሚያነታርኩ ለማንም አይጠቅምም። ዮሐንስ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ትምህርት የሚያስፋፋ መሆኑ እየታወቀ እንደእውነተኛ አስተማሪ መቅረቡ ያሳዝናል። ይህ ሰው ብዙዎቹ መለስ ሰጥተውት ልክ ነኝ በሚል እልህ ለመመለስ አሻፈረኝ በማለት የጸና ለመሆኑ ታውቋል። ስለዚህ የሚጠቅም ነገር ብቻ አቅርብ።
@asresselam8303
@asresselam8303 2 жыл бұрын
ሃይሉ በጣም ስተሃል ብዙሆችንም አሳስተሃል እባክህ ጌታ ይወድሃል ተመለስ ጠያቂው ግን ምን ሆነህ ነው ያቀረብከው ወይ ልክ አይደለህም አላልከውም ሌሎች ምንም የማያቁ ብስቱበትስ። እባካችሁ ይችህ ኣለም ጊዚያዊ ነች ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ሄደው ከክርስቶስ እንዳይለዩ የተሳሳተ አስተምሮን በመግለጥ ትውልድን እናስመልጥ
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 жыл бұрын
ኣረ ጠያቂውማ ሃይለኛ ልጅ ነው። ስህተቶቹን መንጥሮ አሳየን እንጂ
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
ምን ትውልድን አስመለጥን ለራሳችንም አልሆንምወንድሜ ትክክክል ነህ
@Nazrawitube66
@Nazrawitube66 2 жыл бұрын
አቶ ሀይሉ እንደሚሞት እያመነ መንፈስ ነኝ ይላል ????????😭😭😭😭😭😭😭 ሀይሉ"ተሳሳትክ ማለት ሐጢያተኛ አያደርግህም ስተተኛ ነው የሚያደርግህ" -- እኔ ግን አልቀበልም ሲኦል የለም እያልክ ነው ????????? አቶ ሀይሉ ተሳስተሃል ትውልድንም አታሰናክል ቶሎ ወደ ክርስቶስ ተመለስ ካልሆነ ወደ ሲኦል ትገባለህ ።
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
ውሎ ሳያድር ዛሬ ስኦል ባስገባው ይህን ሰይጣን ምጠቀምበትን ሰው
@footballfan6777
@footballfan6777 2 жыл бұрын
ቅንነትህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በጣም ተባረክ
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
ሀይሉ፡ዮሀንስን፡በጣም፡የሚወደድ፡ሰዉ፡ነዉ፡እግዚአብሔር ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 2 жыл бұрын
ሀይልሻ በጣም ነው የምወድህ እይታህ ደስ ይለኛል።
@bonsoami5752
@bonsoami5752 3 күн бұрын
Hailu wonderful visionary preacher We love you
@lukaslukas4673
@lukaslukas4673 2 жыл бұрын
ሃይልሻ የእውቀት ሰው ተባረክ
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
ይሄን ሰው በጣም ወድጄዋለው እውቀት የሞላበት ነው!!!
@lake3176
@lake3176 Жыл бұрын
መስሎህ ነው። ይልቁንስ "ልላ ኢየሱስ" የሚለውን ዶኩመንተሪ ተመልከትና ከሀይልሻ የቀልድ; ወፍ በረረርና ዝባዝንኬ ትምህርት ነጻ ውጣ። In contrary to what Hailu claims there is no reputable Bible scholar/theologian in the whole circle of Word of Faith Movement. All are scammers.
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 2 жыл бұрын
Excellent man!
@endaleabiso256
@endaleabiso256 2 жыл бұрын
Thankyou Hilu yohanse God bils you ,i like you explanation
@abebagebremedhin4682
@abebagebremedhin4682 2 жыл бұрын
ሃይሉሻ ብጣም ምወድህ ወንድሜ ትምህርትህን በጣም ይገርማሉ ኣንተ የተባረክ ነህ
@kifludagnewofficial
@kifludagnewofficial 2 жыл бұрын
ምን ኣይነት ልብ ነው ያለህ፡ እንዴት እንደወደድኩህ፡ ኣይዞክ ሃይልሻየ በጣም የምንወድህ የምንቀበልህ ሰዎች ኣለን፡ ከሁሉ በላይ ደሞ ኢየሱስ ኣለልህ። love u so much.
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
ሰይጣንም እንደዝህ ነው ልብህን እየገዛ ምመጣው አዳም
@takeleamenu4000
@takeleamenu4000 2 жыл бұрын
I understand not only his wrong teaching, but also many of the so called believers who support his teaching by the comments they forward are out of the truth! Let the mercy of God be with all of you!
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 6 ай бұрын
ሐይልዬ እወድሐለዉ ከእግዚአብሔር ለይቼ አላይሕም አሡን በመፈሥ አንተን በሥጋ
@shemelesteshome3894
@shemelesteshome3894 2 жыл бұрын
እየሳቱ እያሳቱ ይሄዳሉ እንጠንቀቅ
@yacobaraia4724
@yacobaraia4724 2 жыл бұрын
ጠያቂው የጋዘጠኝነት ና ትህትና የለህም የማጨረስና ጊዜ መስጠት ይጎድለሃል ። ተጠያቂው በድሜ ይበልጠሃል።
@birukendale9600
@birukendale9600 2 жыл бұрын
ሃይልሻ በጣም ነው እምወድህ ጌታ ይባርክህ
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
በስሜት ባህር መፋነን ዋጋ ስለሌለው አይጠቅምምና እንጠንቀቅ !! ኢየሱስ ያድናል !
@MrGezai
@MrGezai 2 жыл бұрын
የሉቃስ ወንጌል 16:24 እርሱም እየጮኸ፦ አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ፡ አለ።
@robpaulos6404
@robpaulos6404 2 жыл бұрын
ራእይ 20 (Revelation) 10፤ እቲ ዘስሐቶም ድያብሎስውን ናብቲ እቲ ኣራዊትን እቲ ነብዪ ሓሶትን እተደርበይዎ ቐላይ ሓውን ዲንን ተደርበየ። ንዘለኣለመ ኣለም ከኣ ለይትን መዓልትን ኪሳቐዩ እዮም። 11፤ ዓብዪ ጻዕዳ ዝፋንን እተቐመጦን ከኣ ርኤኹ። ምድርን ሰማይን ካብ ገጹ ሀደሙ፡ ቦታውን ኣይተረኽበሎምን። 12፤ ምዉታት ድማ፡ ዓበይትን ናእሽቱን፡ ኣብ ቅድሚ እቲ ዝፋን ደው ኢሎም ርኤኹ፡ መጻሕፍቲውን ተገንጸሉ። ካልእ መጽሓፍ ከኣ ተገንጸለ፡ እዚውን እቲ መጽሓፍ ህይወት እዩ። እቶም ምዉታት ድማ፡ ከምቲ ኣብቲ መጻሕፍቲ ዝጸንሔ፡ ከከም ግብሮም ተፈርዱ። 13፤ ባሕሪ ድማ ነቶም ኣብኣ ዘለዉ ምዉታት ወፈየት፡ ሞትን ሲኦልንውን ኣባታቶም ዘለዉ ምዉታት ወፈዩ። ነፍሲ ወከፎም ከኣ ከከም ግብሮም ተፈርዱ። 14፤ ሞትን ሲኦልንውን ናብቲ ቐላይ ሓዊ ተደርበዩ። እዚ እቲ ኻልኣይ ሞት እዩ፡ ማለት ቀላይ ሓዊ።
@eyueldawit6355
@eyueldawit6355 2 жыл бұрын
አንደኛ እኮ ነህ ሀይሊሻ
@berhanemeskelseboka866
@berhanemeskelseboka866 2 жыл бұрын
ሁለቱም ሐሰተኛ አስተማሪ ናቸው ይመስለኛ ሀይሉ ትቢት የለበትም. የሚሳሳቱት የተሳሳቱ የተዋቂ ሰዎችን ትምህርት ስለሚከተሉ መፅሐፋቸዉን ስለሚያነቡ ከመንፈስቅዱስ ተረተዉ የተገለጠላቸዉ ባለመሆኑ ተሳሳቱ.
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 8 ай бұрын
I like Haylesha, ewenet temeheretu gold New. Ewenetegahe temeret ❤❤❤❤❤
@misganaetana3718
@misganaetana3718 2 жыл бұрын
Haylsha amazing 👏
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m Жыл бұрын
እና ኩነኔና ጽድቅ የለም እያልክ ነው? እግዚዖ ማሀረነ ክርስቶስ እንዴት እንዴት ያሉ ካሀዲ ሰወች አሉ
@samigurmu1752
@samigurmu1752 Жыл бұрын
ሃይሉሻ ይመቸኛል ግን በሚዲያ ሙሉ መልስ ማግኘት ይከብዳል ከሱ confused yaregegnal በአካልም ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር
@ananiamoti6895
@ananiamoti6895 2 жыл бұрын
ስለ ሲዖል አንድም ከመጽሃፍ ቅዱስ የጠቀሰው ነገር የለም። "እኔ እንዲ ይመስለኛል" ለእኔ ሲዖል እንደዚህ ነው" እያለ ከመጽሃፍ ቅዱስ ይልቅ የራሱን ሃሳብ እና እምነት ይናገራል! ታዲያ የሃይሉን ሃሳብ እንመን ወይስ የመጽሃፍ ቅዱስን?
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 7 ай бұрын
ዋው
@ediluteshome8480
@ediluteshome8480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሌለበት አለን?
@senaitajema3531
@senaitajema3531 2 жыл бұрын
ራዕ 20:7 _10 እሳት ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወረደ በላቻቸው እሰቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣሉ ለዘላለም እሰከ ዘላለም ቀንና ሌለት ይሰቃሉ እንደ ባሕር አሸዋ የሚያሀል ናቸወ የዲያብሎሰ የአውሬውና የሐሰተኛው ነቢይ ተከታዮች እሳት አለ ሰተሃል ቃሉን አትሰርዝ ተባረኩ
@maranatatube5542
@maranatatube5542 2 жыл бұрын
ሰዉ ያሳደገዉን የሚበልጠዉን አባቴ ነዉ ካላለ ኢግዝአብሔርን አባቴ ነዉ ማለት አይችልም
@salemlealem618
@salemlealem618 2 жыл бұрын
In my view issues discussed here are not originated by brother Hailu, anyone who is exposed to theological seminaries is aware of them all. The debates over issues related what is man, salvation , and the many others were around the church for centuries. However ,those of us who are not willing to explore the past documents get confused and offended by the teachings of people like our brother Hailu. My humble comment for all of us is that we may learn to evaluate teachings objectivelly with out cursing teachers like Hailu. Let us be open and to lisen and learn before we jugde. Let us evaluate teachings based on their results. If teachings motivate us to respect humanity, love God, motuvate us for holiness and good works, give us hope and expectations for the second coming of Christ ....let us grab it! blessings
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 2 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሃንስ እኔ ትምህቶችህ ይመቸኛል። ግን ስለ መንፈሳዊ አባትነት ስታወራ እኛ ሀገር ያሉ ፓስተሮች እንኮን ችግር አጋጥሞህ ሊደርሱልህ ይቅርና ከነመፈጠርህም አያውቁህም።
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ቆሚ አስራት ከፋይ ስላልሆንሽ ይሆናል
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
@@mr.supernatural396 😁😂
@tigistasefaw1106
@tigistasefaw1106 Жыл бұрын
Hailesh bless you
@dawit8699
@dawit8699 Жыл бұрын
ህይወት በሌለበት በዝያ ቦታ መገኘት በጣም ያስፈራል ስትል ለመፍራትም እኮ የሚችለው ህይወት ያለው ሰው ነው ስለዚህ በቢሊየን የሚቆጠሩሰዎች ( ነፍሳት) ባሉበት መኖር (ሲኦል) ህይወት ያለው አካል ወይንም መንፈስ ባለበት መኖር አይደለምን ?
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 2 жыл бұрын
ሀይልሻ የገባህ ነህ ትመቸኛለህ
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 10 ай бұрын
ሀይልሻ ግልጽ የሆና አገላለጽደስ ስል ተባረክልን፦፦ 🎯
@meseret5377
@meseret5377 2 жыл бұрын
Wey sewedw. Haylu Yshetet astemare new yelutale lna gen betame tekekel new yemeyastemerw temert tert yale new betame new meredaw hayluya gata eysuse ybarkhe Ena pasteran peter mardngen new yemtemslg astemherothe beruk nhe xega yebzalhe Akerabewm tebarke
@yayeyakob7385
@yayeyakob7385 Жыл бұрын
Honestly son of God
@yayeyakob7385
@yayeyakob7385 Жыл бұрын
Mighty
@tilahungeleta2607
@tilahungeleta2607 10 ай бұрын
እስከ አሁን ከተናገራቸው ነገሮች ስህተት አላገኘሁበትም።
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
❤❤❤
@kiduteferi5500
@kiduteferi5500 2 жыл бұрын
ወንድሜ የሙክራብ ሚድያ አዘጋጅ ትንሽ አስተያየት ለመሰጠት ፈልጌ ነው ከወንድም ሀይሉ የሀንስ ጋር ያደረከውን ውይይቶች ተከታትዬዋለሁ ግን የበለጠ አሰተማሪ ሊሆን የሚችለው ሀይሉ ዮሀንስን ብቻውን ከምትጠይቀው ይልቅ ሌሎች አገልጋዮችን ለምሳሌ ከሀዋሪያው ዘላለምን ጋር አንድ መድረክ ፈጥረህ እንዲነጋገሩ ብታደርግ የበለጠ ለአድማጩ አስተማሪ ይሆናል ምክንያቱም አንዳድ አስተምሮቶች ላይ ልዮነቶች ስላላቸው ነው ለምሳሌ በሀጢያት ሰው መንፈስ ነው በሚለው ላይ ሰው አንዴ ከዳነ በሃላ መዳኑን ሊያጣ አይችልም በሚለው ላይ ሰው የተፈጠረ አይደለም የተወለደ ነው በሚለው ላይ ከትንሳኤ በሃላ ሰው ተመልሶ የሚኖረው በምድር ላይ ነው በሚለዉ ላይ ሰው ሁሉ የተፈጠረው ዘፍ 1ላይ ነው በሚለው ላይ አዳም የእ/ግ ልጅ ነው በሚለው ላይ ልጅነት አለም ሳይፈጠር ነው የጀመረው በሚለው ላይ ወዘተ የመሳሰሉት ላይ ልዪነት ስላላቸው ሁለቱንም በአንድ መድረክ በነዚህ ዙርያ ብታወያይ ብዙ ሰው የማፈልገው ስለሆነ ትልቅ ት/ም እናገኝበታለን አመሰግናለሁ
@josanjossi5308
@josanjossi5308 2 жыл бұрын
Your teaching is corrupted but I appreciate your personality, you are so nice n love you.
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሃይሉ የውሃንስ ጥያቄ አለኝ ራኢ የውሃንስ ያለው 20፣1-15 ያለው ምን እንበለው
@tilahungeleta2607
@tilahungeleta2607 10 ай бұрын
አባትነትን በተመለከተ ከአፍሪካ ሔደው የሚይዙት ከጥልቁ ያገናኛቸውን ነው። ስለአባትነት ያለው አቋም ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ።
@MeleChego
@MeleChego 9 ай бұрын
Hailu has deep understanding on many things. I also liked his personality and communication. But his explanation on Sin is not in line with Bible teaching. That is dangerous.
@haregewoinyohannes2777
@haregewoinyohannes2777 2 жыл бұрын
ፍርድ ለሰው ተሰጥቶ ቢሆን? አለቀ፡፡ ክብሩ የበዛ ስሙ የተፈራ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፡፡
@endaleabiso256
@endaleabiso256 2 жыл бұрын
Hallo plis Bereket yosefe negni tebiyen invit him Bereket yosefi nex interviw plies
@fasilyitayew2868
@fasilyitayew2868 2 жыл бұрын
ሀይልሻ ብዙውን ነገር በጣም ጥሩ ገልፀከዋል: ግን 1ዩሀንስ 1:8-9 የሚያወራው ስለ ክርስቲያኖች አይደለም ይህንን የምናውቀው ቁጥር 3 ላይ "እናንተም ከእኛ ጋር ህብረት እንዲኖራችሁ ያየነውና የሰማነውን እንነግራችሁዋለን" እያለ በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው በዛ ዘመም ኖስቲዝም የሚባሉ እየሱስ በስጋ አልመጣም በስጋ የሚደረግ ሀጢአት ችግር የለውም ብለው በቤተክርስቲያን ሰርገው የገቡትን ሐዋርያው ዩሀንስ አድሬስ እያደረገ ነው እንጂ ለክርስቲያን አይደለም የፃፈው:: ምእራፍ ሁለት ሲደርስ ደግሞ ስለ ልጆች እያወራ ነው ስለዚህ 1ዩሀንስ ሁለት ተደራሲያን ነው ያሉት : 1ኛ ኖስቲሶችን በስጋ የምንሰራው ሀጢአት ችግር የለውም: ስጋ ለሀጢአት ነው የተፈጠረው ስለዚህ ሀጢአት የለብንም ለሚሉትን ሲሆን 2ኛ ምእራፍ ሁለት ላይ ስለእግዚአብሔር ልጆች በክርስቶስ የዳኑትን ተደራሲ ሲያደርግ እናያለን እንጂ እናንተ እንዳላችሁት 1ዪሀንስ ተደራሲ ያደረገው ለክርስቲያኖች ብቻ አይደለም:: አለበለዛማ መፅሀፍ ቅዱስ ይጋጫል ማለት ነው:: ብሩካን ናችሁ
@yordanshagos4246
@yordanshagos4246 2 жыл бұрын
Yehe megelete le hezebachen yeberalachew
@hundesagaroma5180
@hundesagaroma5180 3 ай бұрын
Spiritual fire yellem inde?
@kidanegoitom5930
@kidanegoitom5930 2 жыл бұрын
Confusion
@aklilu.g7023
@aklilu.g7023 2 жыл бұрын
The Ressurection Body is given to everyone so that everyone will experience either the joy and life of God in heaven for the Saved or the death and the burning flame of hell for the lost, this is what the bible says don't take people's opinion as truth, Yohannes Hailu Believes man is Spirit one of age-old heresies that plagued the church since the time of first-century church by the gnostics now the difference is this youth generation don't read Bible and when they got such person's with some surface half-truth you will be confused or you may even believe them please please read the Bible!
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 жыл бұрын
Beautiful! Dear man of God , stay blessed! I was in Rhema Faith ministries with pastor Zewde G/ Selassie. ( Source: Kenneth Hegene). There were many prophets,pastors who splited in many churchs. We were rejected by all other denominations., But bold enough to stand firm. Mekurab, stay blessed.
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዘውዴ ጋር የነበርነውን ግን ባህሪያችንን አስተውለህ ታውቃለህ የክርስቶስን ህይወት ለሌላው መቆረስንና ሃምብልነትን አስተውለህ ታውቅ ነበርን?????
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
@@amanuabdu7181NO ..Never . rhey were never humble 👍
@tilayewendimageng153
@tilayewendimageng153 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ታላቅ ወንድማችን የሚል የት ላይ ነው አሳዮኝ
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 2 жыл бұрын
ሮሜ 8:29
@emebaemuti951
@emebaemuti951 2 жыл бұрын
ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክና ጌታም ነው እንጂ ! ቆላ 1 ፥ 15 - 23
@amanuabdu7181
@amanuabdu7181 2 жыл бұрын
ሰው አከሌ አዋቂ ነው አይደለም የሚለው ከማን ጋር እያወዳደረ ነው ብዙው ከራሱ ጋር ነው የሚያወዳድረው ስለዚህ እባካችሁ ከራሳችሁ ጋር አወዳድራችሁ ያውቃል አያውቅም አይባልም። የክርስትና ትልቁ ዐላማ ደግሞ ከሰው የተለየ ሃሳብ እያመጣን መፈላሰፋችን ሳይሆን በህይወት መገለጥ መቻላችንና ክርስቶስን በየእለት ኑሯችን መግለጥ መቻላችን ነው ስለዚህ ከሰዋዊ ባህሪያችን እና ከምድራዊ ቁርኝት ተላቀን ለሌላው መኖር እንጀምር
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 6 ай бұрын
ምኩራብ ሚዲይ ካሣኪራጋን እባክሕ የትነው ያለው ለክርስትና ዋጋ የከፈለ ሠው ነበር
@SeekerofGod
@SeekerofGod 2 жыл бұрын
ሕዝቅኤል 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ አንተ ልትጋርድ የተቀባህ ኪሩብ ነበርህ፤ በተቀደሰው በእግዚአብሔር ተራራ ላይ አኖርሁህ፤ በእሳት ድንጋዮች መካከል ተመላለስህ። ¹⁵ ከተፈጠርህበት ቀን ጀምረህ በደል እስኪገኝብህ ድረስ በመንገድህ ፍጹም ነበርህ። ¹⁶ በንግድህ ብዛት ግፍ በውስጥህ ተሞላ ኃጢአትንም ሠራህ፤ ስለዚህ እንደ ርኩስ ነገር ከእግዚአብሔር ተራራ ጣልሁህ የምትጋርድ ኪሩብ ሆይ፥ ከእሳት ድንጋዮች መካከል አጠፋሁህ። ¹⁷ በውበትህ ምክንያት ልብህ ኰርቶአል፤ ከክብርህ የተነሣ ጥበብህን አረከስህ፤ በምድር ላይ ጣልሁህ ያዩህም ዘንድ በነገሥታት ፊት ሰጠሁህ። ¹⁸ በበደልህ ብዛት በንግድህም ኃጢአት መቅደስህን አረከስህ፤ ስለዚህ እሳትን ከውስጥህ አውጥቻለሁ እርስዋም በልታሃለች፥ በሚያዩህም ሁሉ ፊት በምድር ላይ አመድ አድርጌሃለሁ። መንፈስ በእሳት እንዴት ይቃጠላል ለተባለው መልስ ይሆናል በዬ አስባለው። በነገራችን ላይ ይህ መልአክት በ ኪሩቤል ስያሜ የሚጠራው ሉሲፈር ይባላል። እሳትን እነደ መጎናፀፊያ አድርጎ ነበረ Elohim የፈጠረው፣ ነገር ግን ውበቱን እና የተጎናጸፈውን ባየ ጊዜ በትቢት ተሞልቶ ከአምሳዬቹ መልአክቶች ጋር በእግዚአብሔር ላይ አመጽን ፈጠረ። የዚያኑ ጊዜ እግዚአብሔር (Elohim) የለበሰውን እሳት የአልባስነቱን ባሕሪ ቀየረው። ታዛዥ በነበረ ጊዜ እሳት ለእርሱ ልብስ ነበረ፣ ኋጢያትን ካደረገ በኋላ እሳት ያቃጠል ጀመረ። ይህም ፍርድ ለኋጥያተኞች(ክርስቶስ ኢየሱስ ለሌላቸው ወይም ክርስቶስ ኢየሱስን ተቀብለው እንደ ሰጋ ፍቃድ ለሚመላለሱት አይቀሬ ነው)! ጌታ ምህረቱን ያብዛላቹ!
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
መእምንን የሚቀልዲበት ቃል ስለማያውቁ ማንነታቸውን አያውቁም ስለዚ ይፈራሉ።
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 Жыл бұрын
ሲዖል ቀሎብሃል ከምድር ስቃይ ጋር አታነፃፅረው
@winyasefa2496
@winyasefa2496 2 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንሰ በጣም የተወደደ የፍቅር ሠው ነው ትምህርቱም ሠውን ወደ ትክክለኛ ማንነቱና በእግዚአብሔር ምን ያክል አንደተወደደ የሚያሰተምር ነው ሠዎች ግን አልተረዲትም እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ሰንወድም በ majority ሰንጠላም እንደዛው ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
@estifentertainment2646
@estifentertainment2646 9 ай бұрын
Xegaw yabzalh haylsha
@sherefabrahim7855
@sherefabrahim7855 2 жыл бұрын
Please can you ask for me one question Hailu Yohanes, is there is trinity? Or only one God.
@mikurabmedia2572
@mikurabmedia2572 2 жыл бұрын
ክፍል አንድ ላይ ስለስላሴ አስተምሮ ተጠይቆ ማብራሪያ ሰጥቷል :: በዚህ ሊንክ ታገኘዋለህ kzbin.info/www/bejne/Y5-pnaCqatShiqs
@yelosfelana7194
@yelosfelana7194 2 жыл бұрын
Brother Hilu, I suggest if you study the book of Revelation before you are teaching others.
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን ወልድ የሚል ሥም ያገኘው አብ አባት ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ነው የሚባለው እንጂ ከእሜቤታችን ቅድስ ድንግል ማሪያም በመወለዱ የተሰጠው ሥም አይደለም።በርግጥ ወልደ ማሪያም ብለን እንጠረዋለን እንጂ አንተ በምትለው መንገድ አይደለም የምንጠራው ወይም የምንተረጉመው።
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
I really wonder which theology school he went and the professor said “ interesting question and I never thought of” when he asked her if a physical fire can burn a spirit 😁
@nahomgirma2242
@nahomgirma2242 2 жыл бұрын
Yeza shiba dana mibal ye egziyabher sew lij neh mesleng temesaselalachuuu
@teshometesfaye343
@teshometesfaye343 Жыл бұрын
እንዲ ሓጢኣት እማ ከሮሜ ምእራፍ 7:1 እስኪ ጀምር ከገላትያ ምእራፍ 5:22 አረ ብዙ ጥቅሲ ኣለ ሲኦል እማ ኣለ ጌታ ምን ኣለ ደመይ እና ስጋይ ካል በላ መንግስት ኣምላክ ኣይወርስም ይላል ከየውሃንስ ወንጌል ምእ 6:57 ከሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 16:1-31 ኣንብቦው
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
የፕሮቴስታንት ቸግር ሰነ መለኮት ትምህርት ሰለለ ነው። እንጅ አንድ ሰነፍጥረት የተማረ ሰው ሰው መንፈስ ነው ሊል አይችልም። ቃል ስጋ ሆነ ማለት እኮ ቃል መንፍስ ሆኖ ስጋ ጋር ተዋሀደ ማለት ነው።
@ubuntukali2997
@ubuntukali2997 2 ай бұрын
Yihe sewuyie yehn hulu yekidet temehrt keyet new yametaw
@teferatibebu9011
@teferatibebu9011 2 жыл бұрын
እጅግ አደገኛ ኢ-ክርስቲያናዊ ትምህርትን የምታስፋፋ ፈላስፋ ሰው ትመስለኛለህ። ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱሳዊው ንባብና ትርጉም እያለ፣ commentary እያሉ ሐጢያትን በሐሰት ሰይጣን ቢነግርህ እያልክ ህዝብ አታጥፋ። ንስሐ ልትገባ ይገባሐል። አንተና መሰሎችህ በፍጥነት ንስሐ ግቡ። ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
@samumele5467
@samumele5467 2 жыл бұрын
ሃይሉ ሹቀሃል!
@danieleyu6832
@danieleyu6832 2 жыл бұрын
እውነትም የሐሰት አስተማሪ ነው ፡ ስለ ሲኦል የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም ትቶ የራሱን ትንታኔ ይሰጣል ፡፡ ምን ማለት ነው ስለ በረከት ዲቫይን ኦርደር ማለት ? ፓስተር ፓስተር ነው አባት የሚለው ነገር ከየት መጣ?
@thomasteferadr.official7019
@thomasteferadr.official7019 2 жыл бұрын
አይ ሐይልሻ word of faith ስግብግብ ናቸው እያለ still doesn't know where they are missing ,anyways you are nearinh to the truth!!
@emeeme7779
@emeeme7779 7 ай бұрын
ይቅርታ የጠየቀበትን ፤ እንዲህ ሊል ፈልጎ ነው ትላለህ??? ሌሎችን ትኮንናለህ ጓደኛህ ጋር ሲደርስ...??? ጠይቂው ግን በጣም የበሰለክ ነህ!!! ሀይሉ አንተ ክፍት አይምሮ አላቸው እንደሚባሉት ነህ፤ የተሰጠህን ዝም ብለው የማይቀበሉ የሚመረምሩ አይነት ነህ፤ በመንጋ ግር ማለትም የማይመችህ አይነት ሰው ትመስለኛለህ። የተረዳኸው እውነት በቃላት የማይገለጽ፤ የነፍስ እውቀት ነው።
@Abenezer1100
@Abenezer1100 10 ай бұрын
እንድናምንክ ቅዱሱን መፅሀፍ አንብብልልን በፍፁም አንተና አብ አንድ አይደላችሁም። እኔ አምላክ ነኝም ብለሀል አንተ የሳትከው እንደ ሰዱቃዊያን መፅሀፍትንና የእግዚአብሔርን ሀይል ክደሀል ይህ ማለት ሆዳቸው አምላካቸው ነው ሚለውንም አምላክ ስላለ አምላክ ነው ማለት ነው? መፅሀፍን አንተ እንዳሰብከው ሳይሆን እንደ አውዱ ነው ሊፈታ የሚገባው
@feedelband205
@feedelband205 5 ай бұрын
በአዲስ ኪዳን ውስጥ ሀጢያት የሚባል የለም ይሄ ታዲያ ያባትህ ዱላ ነው:ሀጢአት የለም ብለህ ስታስተምር አዲስ ኪዳንብ መፅሀፉ ደግሞ ሀጢያት እንዳለ ያስትምራል ማስረጃውም 1ኛ ዬህሐንስ 3:4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
@KAW4691
@KAW4691 2 жыл бұрын
I am amazed that this guy is holding a distorted truth claiming that the hell is represented figuratively in the Bible. I don’t think he realises the implications of His claim. Which is not only unbiblical but also inconsistent philosophically, which he is attempting to use as a framework to explain reality.
@malkaminshmerkos2967
@malkaminshmerkos2967 2 жыл бұрын
Nabii Yusuf
@liyazewde6646
@liyazewde6646 2 жыл бұрын
He wants to edit the Word of God.
@zinohacha5076
@zinohacha5076 2 жыл бұрын
ድንቄም ሰባኪ ስለ ሲኦል የተለየ ሌላ መገለጥ አለህ እንደ?
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 жыл бұрын
ጠያቂው በራሱ የቤተክርስቲያን አባል እንጂ የእምነትህን መሰረታዊ አስተምህሮ የምታውቅ አይደለም ።
@alemdubre4414
@alemdubre4414 2 жыл бұрын
ሲዖል፡የለም?
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Interviewer teregaga..haylish humble sew gen stil confuse by ur ministry
@saveethiopia9207
@saveethiopia9207 2 жыл бұрын
አጋንት እንደሚወጥ አንበሳ ዙሪያህን እንደሚዞር የተጻፈው ስል ጽድቅ ነው የተጻፈው ካልክ ስትሃል መጽሃፍ ቅዱስ ብዙ ይናገራል።
@senaitnegash6113
@senaitnegash6113 2 жыл бұрын
If they are already in hell ,are saints already in heaven
@fanachurch9365
@fanachurch9365 Жыл бұрын
I wonder if this man has read Book of revelation?
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 28 МЛН
አቢዮታዊ ዲሞክራሲ ቀኖና አይደለም!!
38:05
The Betty Show
Рет қаралды 23 М.
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 20 М.