ዘሪሁን አስማማዉ፣እንግዳሰዉ ሀብቴ (ቴዲ)፣የእንዳትረሳዉ ፊልም ተዋንያን በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 93,449

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 145
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 жыл бұрын
ቴዲ ውስጤ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እዩኝ የማይሉትን ተዋናዮችን እንጅ ሎሎቹን አይሸልሙም ብዙ ምርጥ ጀግና የሆኑ ተዋናዮች አሉ
@genilema9503
@genilema9503 5 жыл бұрын
ቴዲ በጣም ጎበዝ ነው አልተነገረለትም ለምን እንደሆነ አላቅም ሽልማት ላይ ብዙ አላየውም
@user-sg9fu1qp3e
@user-sg9fu1qp3e 5 жыл бұрын
ምንአሁንዘበንአሽቃባጭያለውእጅብቅአይልም
@saragach9525
@saragach9525 5 жыл бұрын
ውይ ሽልማት እኮ በዘርና፡በማሽቃበጥ ነው፡ሆኖል እደውም ይቅርበት ሽልማት ቴዲዬ ማኛ ነህ ኣለቀ ፡
@heymanotgeremew7296
@heymanotgeremew7296 5 жыл бұрын
Ltay ltay ayabeza yhonala eyugni eyugni yelechi medebeka tata lechi ylal yeger sew tdshi yena andegna
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አርቲስቶች። ናቸው ግን ብዙም ያለተወራላቸው እና ያልታዩ ስላቀርባቹልን እናመሰግናለን ራኪዬ እስኪ የቤቢ አዳናቂዎች እኔ በጣም የሚመቸኝ አርቲስት ናው
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 5 жыл бұрын
እንደ ተዋናይ በጣም እምወደው እንግዳሰው ሃብቴን አደንቃለሁ
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ያ ሴይፍ መላጣ ቴዲን አቅርቦት አያውቅም ቴዲ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
እንግዳ ሰው ሃብቴ ወይም ቴዲ ስለ እውነት በጣም መሸለም የሚገባው ልጅ ነው መርጥ ተዋናይ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ስወስክ ሰላምክን ያብዛልን ገና ብዙ ነገር የምትሰራ ልጅ ነክ በርታልን ።
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ራኬብ ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል ይለያል መሸሻ ሸንቃጣው ቅጥነትህ ደስ ይላል ከመድበልበል
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 жыл бұрын
ቴዲ እና ዘሪሁን በእውነት ያልተወራላቸው ድንቅ ብርቅዬ አክተረስ ናቸው።
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ቴድየና ዘርሽ እምወዳችሁ ምርጥ ሰወች ፊልማችሁን በጉጉት እንጠብቃል አፍጥሉን በyoutube
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 жыл бұрын
ዘርሽ አና ቴዲ በጣም የማከብራቹህ ጎበዝ ተዋናይ ናቹህ በርቱ
@user-jv9ox5ff4v
@user-jv9ox5ff4v 5 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ተዋናይ ነው አድናቄህ ነኝ ከነ ሀቢቢ ሀገር
@selamtubeselmtube2852
@selamtubeselmtube2852 5 жыл бұрын
tameralachihu beretu erakeb ena asefaw meshesha wesete nachihu😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
#ቲዲ ውስጤ ነህ በጣም ነው ማደንቅህ ምርጥ❤ ደሞ እስታየልህ ዋው ነው😂👌
@lifeofreem651
@lifeofreem651 5 жыл бұрын
Tedy Yeni mert yewnet yemotek nbr yimselgni Eko mogachohi lay 😍😍😍🤩
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ቴዲ እና ቤቢሻ ውሥጤናችሁ 😍😍😍😍 ቴዲሻ ጸጉርሺ አብሮብሻል
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
እዲ ቴዲ እሙጋቹች ላይ ሙተህ የለ ቀብሩን ከፍተህ ወጣህ እዲ ክክክክክ. በጣም እማደንቅህ ተዋናይ ነህ በርታ ተዲሻ
@hannatesfel368
@hannatesfel368 5 жыл бұрын
Wow betam des yelala
@SalamSalam-dz6oc
@SalamSalam-dz6oc 5 жыл бұрын
betam tamralachu erajem edema egizabher yesetachew ye hager lijoch betarafa arife new
@keriyhamza4500
@keriyhamza4500 5 жыл бұрын
አቤት ካመንታተሮች ፀጉር ፀጉርህ የምትሉ እስታዬሉ ከተመቸው ሆ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Keriy Hamza mabtuw new 😊😉😉😉
@user-qc5qf8qx4s
@user-qc5qf8qx4s 5 жыл бұрын
ቴዲ ዘርሽ በጣም ነው የማደንቃችሁ በተለይ ዘርሽ የምትሰራቸው ፊልሞች ሁሉ በጣም ነው የሚያስቁኝ
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 жыл бұрын
ራኬብዬ ሳቅሽን ስወደው እሎ የኔ ቆንጆ
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
ቴዲ ምርጥ ተዋናይን ነህ ቀጥልበት
@user-et5dl6wq8w
@user-et5dl6wq8w 5 жыл бұрын
የሀገራችን ፊልም በጣም አድጓል በሳምንት 1 ፊልም መውጣቱ በጣም አሪፍ ነው።
@johnyohannes221
@johnyohannes221 5 жыл бұрын
please upload which they about subconscious mind ,conscious mind and another interviewing with someone
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ቴዲና ዘርሽ ስወዳችሁ ኢኮ😍❤
@user-fc6wg6ib6h
@user-fc6wg6ib6h 5 жыл бұрын
ቴዶ በጣም ጎበዝ አክበር ነው መሸለም ያለበት
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
ራሄል ዛሬ አለባበሥሽ ያምራል
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ቴዲይ በጣም ነዉ የምወድክ እስታይልክ ደግሞ ምንድነዉ ይመችክ ነብሴ
@user-nb1nn2mf3w
@user-nb1nn2mf3w 5 жыл бұрын
አረ የምን መጨነቅ እኔም ወደ ሀገሬ ልገበ ነኝ ቤብ አድነቅ ነኝ
@rivka909090
@rivka909090 5 жыл бұрын
ebakachu leboch serkuln yalnant man aln
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 5 жыл бұрын
ዘርሽ ና ቴዳ ምርጥ ተዋናይ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ቴዶ ምርጥ አክተር እስታይልህ kkkk መነፅርህን ሜቴክ ቢያየው ኖሮ……… ዘርሪሁን አተን ሳይህ የወዶች ጉዳይ ላይ ምትሮጠው እሩጫ ነው ትዝ ሚለኝ ደሞ አገሬ የተቀረፀ ፊልም ነው ናዙ😍😍
@konjitkonjo421
@konjitkonjo421 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-xx4wm3kz4t
@user-xx4wm3kz4t 5 жыл бұрын
ቴድ አድናቂህ ነኝ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Tedi arif new gobez new zariyunim idezawu
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
ቴዴ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ተወናይ ነህ ።ፁጉርህ ደሞ ምንድን ነው?
@gigilemma6133
@gigilemma6133 5 жыл бұрын
ኮመዲ በዛ ብሎ ጥየቃ??ማበረታት ነው የሚያስፈልገው
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 5 жыл бұрын
Tediyeee ur coool mar berta
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 жыл бұрын
በርቱያገሬአክተሬችሁላቹሁንምበጣምነውማደቃቹ
@saragach9525
@saragach9525 5 жыл бұрын
ራኬብዬ እኔን ኣትጋብዥኝም፡ስወድሽ እኮ፡እሙእሙ
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
wow mirte tewanyanoch nachu
@Hayat-nu3fm
@Hayat-nu3fm 5 жыл бұрын
እንተወወቃለን እሳ የት ደረሰ
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 5 жыл бұрын
እንተዋወቃለን የለም እንዴ ወይስ ሀኒቾ ነካቺው እንዴ ወደአውሮፓ
@sameyu8552
@sameyu8552 5 жыл бұрын
Ye hager ljioch film mesrat eflegalewu አገዘኝ
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
ዜዶ & ቴዶ 😉👌👍
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
ፈታ ያሉ ናቸው የዛሬዎቹ ደስ ስሉ ሌሎች ግን ምፈሩ ነገር ነበሩ !!
@hanilove3706
@hanilove3706 5 жыл бұрын
Kkkkkk ደስ ስትሉ በተለይ z
@mulimuli263
@mulimuli263 5 жыл бұрын
Woww Tedi wuste nw
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
ዘርሽ ባታወራም ታስቃለህ ፈታ ነው እምታደርገኝ እንግ ዳሰውም ውስጤ ነህ
@mistreamanuel5085
@mistreamanuel5085 5 жыл бұрын
Tedya betam mirt actor new yaltweralte zerya adenakhe ng
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ዘሪሁን ና ቴዴ ሲወዳችሁ ያው እንዳትረሳ የዛሬ ዓመት እንጠብቃለን ይመቻቹሁ
@anwarmohammed6411
@anwarmohammed6411 5 жыл бұрын
Raki endyt wededed endemaregeshi anchin mayet des yeleghal
@surayk5360
@surayk5360 5 жыл бұрын
15:02 ሠከንድ እንዲህ ነበር እንዴ ድሮ😂😂😂😂😂
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
እራኬብ ደኔውብ ፈግታሽ ማራኪ ካሊብ ምርጥ ተዋናይነህ ግን ትኩረት አልሠጡህም እጂ ኮሚዲ ነው አለምላይ ተወዳጂ የሆነው ወገኖቸ ለምሳሊ አክሺኩማር አጃየ ደፍጋን ብዙ ተወዳጂ የህዲ አክተሮች ኮሚዲ ከቁምነገርጋነው የሚሰሩት
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 жыл бұрын
ቴዶ ፀጉርህ ፋሽን ሾው መሆኑ ነው ክክክክክ ዘርሽ አንተ ያለህበት ሁሉ ያስቀኛል ለምን እንደሁ አላውቅም ባጠቃላይ ሁላችሁንም ውድድድ አዲሶችንም እናበረታታለን
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 5 жыл бұрын
ቴዲ ሜካፕ አድገህ ነው እንዴ አይቤ መሰልክ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 жыл бұрын
ቴድየ ምነው ምርጥየ ዛሬ የፀጉር እስታይል
@ritanathan6669
@ritanathan6669 4 жыл бұрын
denez abebe bekila tawak nw ede alalem
@naheryohannes4741
@naheryohannes4741 5 жыл бұрын
Aw tedi shlmat ygobol gobez new
@SeraTube26
@SeraTube26 5 жыл бұрын
ዘሪሁንን ስወደው ቤቢን የምትወዱ subscribe & ላይክ ግጩኝ
@eyeruseyemeramlij2838
@eyeruseyemeramlij2838 5 жыл бұрын
Teda konjo weddd new maregi berta
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 жыл бұрын
ቴዲ የፀጉርህ እስታይል ወድጀዋለሁ
@themixedtube272
@themixedtube272 5 жыл бұрын
*ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበራችን አባል ይሁኑ መልዕክቱ እምነትና ፆታ ሳይለይ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *ለጥበብ ዘመቻ* የተሰኘውን ማህበር ለማቋቋም ከረጅም ጊዜ በፊት የታሰበ ሲሆን ዛሬ ላይ ተሳክቶ እነሆ ለጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ *የምስራች* ይዞላችሁ ቀርቧል:: የሚመለከተው ጥበብ ዘርፍ ውስጥ የሰሩ ወይም መስራት የሚፈልጉትን ሲሆን በምሳሌነት ድርሰት (ፁሁፍ)፣ ዳይሬክቲንግ (ዝግጅት) ፣ ትወና ፣ ሞደሊንግ፣ ሙዚቃና የመሳሰሉት የመስራት እቅድን አንግቦ *ኑ አብረን እንደግ* ይላችሗል ማህበራችን ለየት የሚያደርገው የሀገር ውስጥን ብቻ ሳይሆ ከሀገር ውጭ ላሉትና ከ5 እስከ 15 አመት ላሉ ህፃናቶች ልዩ ትኩረት ይሰጣል:: ስለሙያው ምንም እውቀት የሌላችሁ ከሀገር ውጭ የምትኖሩ ባላችሁበት የርቀት ት/ት የምትወስዱበትን መንገድ ለማመቻቸት የተቻለንን እየጣርን መሆኑን እንገልፃለን *ተዋናይ ለመሆን ከፈለጉ ወደኛ ማህበር ይቀላቀሉ* የማህበሩ አላማ *የተደበቀ* ሀይልን ማውጣት ነው :: በሙያው ላይ የተማረ ያልተማረ እንድሁም የሰራ ያልሰራ አይለይም *ኑ* አብረን ወደ ጥበብ! እንደሚታወቀው የሀገራችን ፊልም ኢንዱስትሪ ገና ለማደግ ህልም አላት ጉዞ ላይ ናት እምቅ ሀይል ያላቸው ልጆቿ በተለያየ የግል ጉዳያቸው ታጥረው መንገድ አልገቡም:: አሁን ግን ለጥበብ በተደረገው ዘመቻ የሙያው ፍልጎትና ፍቅር ያላቸውን በሙሉ ኑ ወደ *ጥበብ* መልዕክቱ ባለ ሀብቶችንም ይመለከታል:: ሀገርን ከሚያስጠሩ ታላላቅ ጉዳዬች አንዷ ጥበብ ናትና ስፖንሰር በማድረግ አሻራችሁን እንድታሰፍሩ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፊልምን ፕሮድስ ማድረግ ለምትፈልጉ ሀሪፍና መልዕክት አዘል በአይነቱ የተለየ ሀሳብን የያዘ ጥንካሬን አጉልቶ የሚያሳይ ስኬታማነትን የሚያቆናጥጡ የፊልም ፁሁፎች እኛ ጋር እንደሚያገኙ እንገልፃለን በፕሮዳክሽን ደረጃ ከኢትዬጲያ ውጭ ላላችሁ ጥራት ያለውና የተሟላ እቃ ያለው ከሆነ አብሮ የመስራት እድል መፍጠር እንደምንችል በድጋሜ እንገልፃለን ለበለጠ መረጃ በ 00 97 15 24 51 19 35 ወይም 00 97 15 63 00 98 46 *ለጥበብ ዘመቻ ማህበር* ደውለው ያናግሩን መልካም ዕድል ለሁላችን
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
zarish irasihin chilek tekemet 😃😃😃😃😃😃yemin mesegagef new
@onelove4067
@onelove4067 5 жыл бұрын
ቴድዬ አፈቅረሀለሁ😭
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አርቲስቶች በወቅታዊ ነገር ላይም ስሩ መከፍፈልና ጦሱን በድራማም ቢሆን ለማስተማር ሞክር
@hawihawi7485
@hawihawi7485 5 жыл бұрын
አር፣ተዲ፣ምድነው፣ ስተይልህ፣ በጣም፣ ነው፣ ምወድህ
@mekimeki9825
@mekimeki9825 5 жыл бұрын
የራኬብ ፍቅር ልዳፈኝ ነው
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
ቴዲ ምረጥ ሠው
@GGATT684
@GGATT684 5 жыл бұрын
Zerish mnew ke lijtua gar teletatefachu sa🤔🤔🤔
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 5 жыл бұрын
karat amat buhala inayewale
@aishahnassir9125
@aishahnassir9125 5 жыл бұрын
ياخي احبكم مدري ليش 🇸🇦
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
سكرا
@mimsew6344
@mimsew6344 5 жыл бұрын
zersh tideye weste nachu
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 жыл бұрын
EBS አዘጋጆች እባካቹ በጌታ ባለፈ BES ላይ ኢንተርቪው ያደረጋችሁትን ከጎንደር መጥተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሁለቱም እጅ የሌለው ተማር አካውንት ቁጥር በናንተ ፕሮግራም ላይ አሳውቁን please please አቶ መሻሻ
@user-hz3lq6iq2c
@user-hz3lq6iq2c 5 жыл бұрын
ቴዶ ምንድነው ፀጉርህ ያምራል
@lovjj2373
@lovjj2373 5 жыл бұрын
min ethio filim hulum filim adayinet new
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Teddy merite tawnayi adnakehi nage
@user-yd9tj3jl2y
@user-yd9tj3jl2y 5 жыл бұрын
እስኪ ታርኩን ባባን አቅርቡልኝ ሳዩ መላጣ አቅርብልኝ ብለው እቢ አለኝ
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 жыл бұрын
እረልቀቁልን. ብዙፉልም አለ አይደል እዴም ምንትሰበስባላሽሁ
@user-hr9pk4zo4o
@user-hr9pk4zo4o 5 жыл бұрын
ቢቤያስቃል
@handakinatsegaye3080
@handakinatsegaye3080 5 жыл бұрын
Belaw
@handakinatsegaye3080
@handakinatsegaye3080 5 жыл бұрын
Imin belew
@htahta2186
@htahta2186 5 жыл бұрын
ቴድሻ ፀጉርህ እደመጀመርያ መልሰው
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
ቴዲ ምንም ያልተወራለት ድንቅ ተዋናይ ዘሪሁን አዝናኝ ኮመዲ ነው ግን ቴዶ ፀጉርህ ምንድነው ፋሺን ነው ወይ?
@hayathussian2818
@hayathussian2818 5 жыл бұрын
Tidi sewidk
@user-vb5uw5cy1k
@user-vb5uw5cy1k 5 жыл бұрын
baby konjo
@fritamesfin5828
@fritamesfin5828 5 жыл бұрын
አረ ሼም ke Ellen show copy ማረጋችሁ ሲገርመኝ ጥያቄዉን እንኩዋን ብትቀይሩት ምን አለ
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 5 жыл бұрын
Chigiru eko hulum drama tariku ande aynet new
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ቴዲ😃😃😃😏
@tijinegn8474
@tijinegn8474 5 жыл бұрын
Tedye sewedekeko
@eyusweet9458
@eyusweet9458 5 жыл бұрын
Teddye segure kelmu ayamerbkem
@saragach9525
@saragach9525 5 жыл бұрын
ሚያጣድፈው ፈስ
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 5 жыл бұрын
tedeye sewdhk eko
@fj6673
@fj6673 5 жыл бұрын
በለው የቴዲ እስታዬል መነፅሩ ፀጉሩ Kikikikik
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
kkkkkk
@lindaziyad3787
@lindaziyad3787 5 жыл бұрын
kkkkk tota yimselal
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 5 жыл бұрын
Aymrmi
@user-ve8uh7by2e
@user-ve8uh7by2e 5 жыл бұрын
ቴዶ የድሮ አራዳ መስለካል በለው 😃😃
@yearsmarconienatwbetisalon2356
@yearsmarconienatwbetisalon2356 5 жыл бұрын
tede
@temernuru2203
@temernuru2203 5 жыл бұрын
ሞጋቾች ላይ የሞተውን አየሁት ልበል ወይስ አይኔ ነው?
@user-ll5dg8jj3g
@user-ll5dg8jj3g 5 жыл бұрын
Temer Nuru አወን አለ ልክነሽ
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 5 жыл бұрын
Kkkk
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ክክክክክ ኣመረርሽው እንዴ
@temernuru2203
@temernuru2203 5 жыл бұрын
ምን ላርግ ብላችሁ ነው። ሳየው ደነገጥኩኝ
@seadakassaw7569
@seadakassaw7569 5 жыл бұрын
አወ ተነሳ እኮ ክክክክ
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 жыл бұрын
Teddy sewdki
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 жыл бұрын
What you're talking about they get paid that have to kneel down the part of the job it doesn't matter how old you are
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
አረ ራኬብ እየተቀየርሽ ነው አሻንጉሊት መሰልሽ ብቻ ሶፍያን እዳትመሲ።
@user-yw6ii4kf8o
@user-yw6ii4kf8o 5 жыл бұрын
ቴዲ ፀጉርህ አላማረኝም
@zharaahmedin5173
@zharaahmedin5173 5 жыл бұрын
ቴዲን ሳየው ሁሌ ጃንደረባው ትዝ ይለኛል ዛሬ ደሞ ጅሎን መስለካል
@nurushafi
@nurushafi 5 жыл бұрын
አይ የቴዲ ጆሮ ሳተላይት ይመስላል cnn ይስባል እንዴ
ተዋናይ እንግዳሰው ሀብቴ ኘራንክ ተሰራ | Bireman Prank
13:46
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Seifu on EBS : ቆይታ ከራስ ኩንተሰብ ጋር
9:18
Seifu Show
Рет қаралды 135 М.
ላትመለስ - Ethiopian Movie Latemeles 2024 Full Length Ethiopian Film Latemelis 2024
1:25:11
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 102 М.
#Kritikachannel#Shorts video 🙏🙏🙏
1:00
Kritika Channel
Рет қаралды 44 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 3,5 МЛН