Seifu on EBS : ቆይታ ከራስ ኩንተሰብ ጋር

  Рет қаралды 135,291

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

Seifu on EBS : ቆይታ ከራስ ኩንተሰብ ጋር

Пікірлер: 468
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
አማርኛው ደሰ ሰል በሞቴ ዋውውውውው በጣም ይገርመል እኛ በዘረኝነት ላይ ነን የሰው ሀገር ዜጋ ለሀገራችን እንዲህ ክብር ሲሰጥ ውረደት ነው ክብር ለሚገባው ክብር ያሰፈልጋል እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 5 жыл бұрын
Mejemeriya yerasishin zega akbri amara yalhone sew eyesebaber siyawera yemtsikuna yemtinku adelachu ye kalkidan hager yemtilutin ezaw cherch wist limutun bandiram ezaw Ethiopia titfa kefelegech
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው ።ሰላም ለ ሃገራችን ፈጣሪ ይላክልን።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 እሺ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@babifibabifi5100 Enn babakule manenem alnkeme hulunme sawe akabralhge ewodalhuge
@user-mu3ep2hc9x
@user-mu3ep2hc9x 5 жыл бұрын
ለ 1 ቀን ስልጣን ቢሰጠኝ የመጀመሪያ ስራየ ላንተ ዜግነት መስጠት ነበር። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው ።ሰላም ለ ሃገራችን ፈጣሪ ይላክልን።
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Tube-xl4uz
@Tube-xl4uz 5 жыл бұрын
ቡሽቲ:
@user-xp5cy3ke5v
@user-xp5cy3ke5v 5 жыл бұрын
@@hiwotmedia5038 kkkkkkkkk
@user-ww3mq4gh5n
@user-ww3mq4gh5n 5 жыл бұрын
እውነትነው
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
እኛ እዝህ እንባላለን አንተ ያገራችን ክብር ስለሰጠከን እናመሰግናለን አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 5 жыл бұрын
የስው ሀገር ዜጋ የዚህን ያህል ክብር ፍቅር ይስጣል እኛ ግን በዘረኝነት ተወጥረን እንስ በእራሳችን እንጠፋፋለን ስላሙን ያውርድልን ልብ ይስጠን
@tiroworkchane7083
@tiroworkchane7083 5 жыл бұрын
Tekekel
@Tube-qc7or
@Tube-qc7or 5 жыл бұрын
Tkkl wude egazehabher hagrchin yitbka
@merammeram2971
@merammeram2971 5 жыл бұрын
Tekkel
@user-ok8zk2qq6g
@user-ok8zk2qq6g 5 жыл бұрын
ትክክል ☝
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 жыл бұрын
Tekekell ~~~ AMEN AMEN🙏❤️
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
ከራስ ኩተሰብው ጋር ፍቅርና አንድነትን ተማሩ ዘረኞች💚💛❤ ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር
@user-mt6it5xs9g
@user-mt6it5xs9g 5 жыл бұрын
እኛ ዘር ቆጠራ ላይ ነን የሰው ሀገር ሰውሀገራችንን ይመኛል ወይ አለመታደል
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እህቴ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ከፍቼ ነው ።ሰላም ለ ሃገራችን ፈጣሪ ይላክልን።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
በጣም ይጋርማል
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ ልንጫረስ ነዉ አንተ እኛን ፍለጋ ይገርማል ለምድራችንና ለህዝባችን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን አሜን 💚💛💓💕💞💝💜💜💓💖💗💙💜💜😘😘
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 5 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
@Yared542
@Yared542 5 жыл бұрын
Proud to be an Ethiopian ras he deserves to be a citizen of Ethiopia 😊🙏🙏ya man respect
@user-ok8zk2qq6g
@user-ok8zk2qq6g 5 жыл бұрын
እትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቅል ዘረኝነትን የጥፋልን አንድነት ይብዛልን 🙏🙏
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
አሚን
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 5 жыл бұрын
አሚንንን
@user-tf2xf6bo5o
@user-tf2xf6bo5o 5 жыл бұрын
Nasraden sayd አሚንወድማችን
@user-dx2ey4xk8l
@user-dx2ey4xk8l 5 жыл бұрын
Nasraden sayd አሜን
@emebetmohammmed4367
@emebetmohammmed4367 5 жыл бұрын
Nasraden sayd ameen bro..
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
የኔ አባት ዉይ አረ ስጧቸዉ ዜግነታቸዉን 23 አመት በግራቸዉ ያለጫማ😢😢💔💔ይሄ ነዉ ትክክለኛ ኢትዮጵያ አሉ እንጂ ዘር ይዘዉ ሚሮጡ ምድረ መሃይም እስኪ ከገባቹ ከዚ ተማሩ yes sir you are really Ethiopia we all love you God give you life more and more❤❤❤❤❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 5 жыл бұрын
ከዚህ ሰው ፋቅር ተመሩ በፈጣሪ
@destadereje8016
@destadereje8016 5 жыл бұрын
Great respect for being Ethiopian. Great lesson for all of us Ethiopians.
@enderasenegn
@enderasenegn 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሲባል እንባዬ ነው የሚቀድመኝ በጣም እወድሻለሁ ሀገሬ ክብሬ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 5 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እደአንቺው ነኝ
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
አቤት አዋቂዎች ከእውነት መሸሽ አይችሉም እኮ ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር ትንሽም ዘፋኝ መሆኑ ነው እንጅ የሚያስከፋው ሌላው ነገር ፍቅር ነው
@felawemusic8697
@felawemusic8697 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ብትሉ የሚያምርባቹ እናተ ብቻ ናቹ እኔም አያምርብኝም
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 жыл бұрын
Ewunetishin new ehit
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 5 жыл бұрын
ወዬ ደስ ሲል ሀገራችን የሚያከብር ሲመጣ አኛም እስኪ ሀገራችንን እንውደድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 жыл бұрын
እግዚዎ የሰው ሀገር ሰዎች ይኸን ያህል ክብር ፍቅር ሲሰጡን እኛ እርስ በራሳችን እንባላለን አቤቱ ይቅር በለን የኒ አባት ታገኛለህ ትሰጣለህ በርግጠኝነት አይዞህ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
ልብሳችንን አለባበሳችንን የሚወደው የሌላ ሀገር ዜጋ ሀገራችንን የሚወደው የሌላ ሀገር ዜጋ እኛ ግን በእጅ የያዙት ወርቅ መዳብ ነው እደሚባለው አድ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍለን እርስ በእርሳችን እንባላለን እኛ ማፈሪያዎች
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ይጋርማል
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
አይ አለ መታደል እኛ ዘር ቆጠራ ላይ ነን ሰው በባዶ እግሩ እየሄደ ዜግነት ይለምናል እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምልም
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ከዚህ ሰው ፍቅር አንድነት ክብር ተማሩ በፈጣሪ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
የቃልኪዳን ምድር መሆኗን የሚመሰክሩት የሚያምኑት ያልተወለዱባት መሆናቸው ወገኔ ያሳፍራል መች ይሆን የምትተረክልንን ኢትዮጵያ የምናያት
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 5 жыл бұрын
በእውነት ማመን ይከብዳል እኛ ኢትዮጵያን ትተን የሰው አገር እንመኛለን አተግን ዜግነት ትፈልጋለህ ሊያውም በባድ እግርክ ክብር ለኢትዮጵያ ለሀገሬ
@endale9320
@endale9320 5 жыл бұрын
"Ethiopia the promise land That's where I stand " Thank you
@tigesthebabo1746
@tigesthebabo1746 5 жыл бұрын
ሌላው ለሀገራችን የዚህን ያህል ፍቅር ካለው እኛስ እንዴት ጌታሆይ አስበን
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
ሆድ ባሰኝ ሥለኛ
@selamydengellegi2586
@selamydengellegi2586 5 жыл бұрын
ደስ ስል ዘፍኑም ምርጥ ነው እሱ የስው አገር ሁኖ እንደዚህ ፍቅር አለው እኛ ግን እርስ በራሳችን እንባላለን
@onelove4016
@onelove4016 5 жыл бұрын
ወጌኔ ሀገሬ ኢትዮጵያዬን እርኩስ መንፈስ ወሯታል ወገኖቼ በየ ሀይማኖታቹ ፀልዩ ....ፈጣሪ ይጠብቅልን one love mama ethiopia
@NiceNice-so4is
@NiceNice-so4is 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ጎበዝ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የሰው ሀገር ዜጋ እንዲህ ክብር ሲሰጥ በባዶ እግር እስከመሄድ ድረስ የደረሰ ክብር እኛ ግን እርስበርስ መባላት ሰውነታችንን ጥለን ዘረኝነትን እና ቤሔራችንን ተሸክመ እዞ ራለን ፈጣሪ ልብ ይስጠን ሌላ ምን አልል
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ghh6681
@ghh6681 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው የውጭ ዜጎች ለሀገራችን ይሄንያክል ክብር ሲኖራቸው የራሷ ተወላጅ ግን ጥፋቷን ይመኛሉ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
በምንም የማይመስልን እንዲ ያከብሩናል እኛ ግን ተጋድለን ፍቅር አተን አቤት ጌታሆይ
@englishforethiopians3419
@englishforethiopians3419 5 жыл бұрын
Reggae music በጣም ነው የምወደው 😍😍😍 በተለይ የጃማይካ Reggae የውስጤን ነው የሚናገረው 😉😉😉 እንኳን ወደ ሰይፉ ሾው በሰላም መጣህ 😍😍😍 reggae እንደኔ የሚወድ ካለ ሰብስክራብ ይግጨኝ 😍😍😍😉😉😉
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያአዊየን ውድ አሜርከ ይሄዱነ ግሪን ከርድ ይፍልገሉ የኢትዮጵየን መንነት በደንብ የትርደት ጊን በፍቅር ኢትዮጵየዊ ይመለል
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
በእውነት ለአንድ ደቂቃ ስልጣን ቢኖረኝ ላንተ ነበር ዜግነቷን የሀገሬን የምሰጥህ እኛ ጥቅሟን ስንቅ እንባላለን ውጪያኖቹ ዜግነትን ይፈልጋሉ እግዚያብሄር ያክብርህ ዘፋኝነቱን ባልቀበልም ላገር ባለው ክብር ግን አከብረዋለው በእውነት
@user-nx7xo5ng3j
@user-nx7xo5ng3j 5 жыл бұрын
የኛ ዜግነት ለኢትዮጽያ ምንም አልጠቀምናትም እኛን እያሶጡ ለእዳተ አይነቱ ነበር ዜግነት መስጠት እግዛብሄር እድሚ እና ጤና ይስጥህ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
አማርኛው ደስ ሲል በሞቴ ዋውውውው በጣም ይገርመኛል እኛ በዘረኝነት ላይ ነን የሰው ሀገር ዜጋ ለሀገራችን እንዲህ ክብር ሲሰጥ ውርደት ነው ክብር ለሚገባው ክብር ያስፈልጋል እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 5 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት ናቸው እማዬ ኢትዮጵያ
@omerali709
@omerali709 5 жыл бұрын
ወይኔ ኡመር በጣም አፈርኩ ስንቱ የሚመኛትን ዉብ ሀገራችን እርስ በእርሳችን እንባላለን:እስኪ ሰከን እንበል!!
@tigistgone5036
@tigistgone5036 5 жыл бұрын
Omer Ali በጣም ወንድሜ ምን ታደርገዋለህ
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ እንባዬን አመጣው የኛዎቹ በጫማ መርገጥ ተጠይፈው ሲራመድ አንተ ክብርህ ከምንም ይበልጣል ከገባቹ ዘረኞች ከዚህ ሰው ተማሩ የቃልኪዳን አገራችን ኡፍፍፍ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ክብር የተቸረሽ ከአለማት ሁሉ ነብዩ ሰ. ዐ. ወ. አቺን የመረጡ ቀን ነው እኛ ግን ዘር እየቆጠርን ክብርሽ አጎደፍነው በጣም ያሳዝናል የድሮ ኢትዮጲያዊያን ዛሬ ቢኖሩ ምን ይሉ ነበር
@ketitiseyoum5064
@ketitiseyoum5064 5 жыл бұрын
Seifu the respect level just went up, Thank you for recognizing the reggae family in Ethiopia!! I love Rastas how they represent Ethiopia and Africa in the world. We love Rasta man!!!
@TradeMasterassiddiq6792
@TradeMasterassiddiq6792 5 жыл бұрын
We should pray for the almighty to grant peace to mama land
@tizetaeyob1054
@tizetaeyob1054 5 жыл бұрын
ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ያከበሩሽ ይክበሩ ያሴሩብሽ ፈጣሪ ይቅጣቸው ለህዝቦችሽም አምላክ የቀድሞ መተሣሠብ መከባበር መዋደድን ይመልስልሽ
@user-nc5et6uu1e
@user-nc5et6uu1e 5 жыл бұрын
ውይኔ ውስጤን ነካከው ክብር ለሚገባው ግብር እንሰጣለን ቀናሁብህ ሀገሬን ሀገርህን ስላከበርካት ስለወደድካት የኢትዮጵያ ስሜት ጥልቅ ነው ህዝቤ ግን አልገባው ማስተዋልን ይስጠን አስለቀስከኝ ሀገር ማለት እኮ ብዙ ነገር ናት
@haweasho1009
@haweasho1009 5 жыл бұрын
God bless you true man.
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 5 жыл бұрын
እንዲ እንዳከበርከን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ወይ ኩንተሰበን🤗🤔ርጅም እድሜ ብለናል እስታይልክ ያምራል የራስታ እስታይል ደስ ይለኛል🤔👉😊
@dantesara
@dantesara 5 жыл бұрын
ይህ ሰው ቡዙዎቻችን ወደ እምንስደድበት አዉሮፓና አሜሪካ መሰደድ ይችል ነበር ነገር ግን ለኢትዮጵያ ያለው ልዩ ፍቅር ትልቅ ከመሆኑ የተነሳ የአገሬው ወጣት ብስቃይና በሞት የታጀበ ስደትን መርጦ አገሩን ሲሽሽ እሱ ግን የኢትዮጵያ ዜግነት እንዲሰጠው ይማፀናል እግዚአብሔር ያሰበውን ያሳካለት
@adamia3883
@adamia3883 5 жыл бұрын
Respect u great man.
@samsongurach256
@samsongurach256 5 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር የሌላ አገር ዜጋ ኢትዮጵያ የተባረከች አገር ብለው ይወዱናል እኛ እርስ በርስ እንባላለን ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።
@warrior5847
@warrior5847 5 жыл бұрын
United and we stand or divide and we fall One Love is all we need !!
@beyeneteshome8554
@beyeneteshome8554 5 жыл бұрын
Oww amazing ! God bless bless u.
@user-jk7fr7jr6m
@user-jk7fr7jr6m 5 жыл бұрын
ዋው😢በጣም ይገርማል አብሶ በባዶ እግሩ መሄድ ኢትዮጵያ ማለት የቅድሳን ሀገር ናት ሲባል እውነት ነው አዎ ኢትዮጵያ የቅድሳን ሀገር ናት እባካችሁ እንዋደድ እንፍቀር ተለያይተን ላንለያይ አጉል መናቆሩ ምንም አይጠቅመም ይልቅስ ተባብረን ሀገራችንን እናሳድጋት 💚💛❤ኢትዮጵያ ባንተ አልተመሰረተችም ባንተም አጠፍም ። ❤💛💚👈እውነት ነው
@metadel2167
@metadel2167 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
@metadel2167
@metadel2167 5 жыл бұрын
@@argashargash7928 አይዞን ብሩህ ቀን ይመጣል። በፈተናም በችግርም መፈተን ያጠነክረናል። ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል የሚባለው።
@seblebekele8415
@seblebekele8415 5 жыл бұрын
ይገባቸዋል ዜግነትም ብቻ ሳይሆን ምስጋናም ጭምር
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 5 жыл бұрын
From Jamaica I love ethiopia 4 every
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ቅድስት ሃገር ስላንቺ ባስብኩ ቁጥር እንባ ይተናነቀኛል የኔ ውብ ሃገር ባሁን ስአት በጠላት ተከበሻል እናቴ እግዚአብሔር ይድርስልሽ ትንሳኤሽ ሳላይ እንዳልሞት አደራህን ጌታዬ
@pathfinderone1752
@pathfinderone1752 5 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን የተረገምን ነን እንጂ የተቀድስን አይደለንም።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል ወይ ጉድ እኔማ ሌሎች እንዲህ ሀገራችንን ሲወዱ ሲአከሩ አፍራለሁ። ለምን እኛ በዘር እየተቡአቀስን እና እየተባላን ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር ያሳካልወት የዜግነት ወረቀቱን እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን
@lukilucky292
@lukilucky292 5 жыл бұрын
Wow wow wow man i love u really and u are really ethiopian i like resta music in my whole heart
@berhanugedyone1327
@berhanugedyone1327 5 жыл бұрын
Ethiopia the promise land ..i really like it
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
OMG,, you are great sir LOVE YOU
@lidiyalidiya6427
@lidiyalidiya6427 5 жыл бұрын
ድቅ ሰው ነው ዋው ሀገራዘችንን እዳከበርካት ፈጣሪ ያክብርህ አባታችን
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Edemana tana yesiteh Agerachenen selam yadergelen💚💛❤
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
ይገርማል እኛ እራስበራሳችን እንባላለን ከዚህ ሰዉ ምንእንማር ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሰላሙን ያዉርድልን ቤተክርስቲያንችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፍርዱን ለሱ 😓😓💔💔
@adamia3883
@adamia3883 5 жыл бұрын
Ethiopia the promise Land. 100%
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ዋው እሚገርም ነው እድሜ ይስጥልን ኣባታችን ደስ ይላሉ ♥♥♥♥♥♥
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 жыл бұрын
አደራ እኛ ለእኛ ይለይልናል። እነዚህን የመሳሰሉ ከፍቅር ውጭ ምንም የማያውቁትን ሰዎች እንዳትነኳቸው 👏🏽
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 5 жыл бұрын
የትላንትናዎቹ ያያቶቻችን መልካም ምግባር ዛሬም ድረስ ኢትዮጵያን ያስከብራታል ብዙሀኑም የኢትዮጵ ልጅነትን ይፈልጋሉ። በተጨነቀ የህይወት መንደር ውስጥ ተስፋን የዘራብን ያያቶቻችን አምላክ ቀደምትዋን ኢትዮጵያ ከነክብሩዋ ይመልስልን ዘረኝነት ይጥፋ ።
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
የኔን ዘግነት ውሰድ በናትህ ጃ ያሥተሠርያል 😁😁😁😁👌👌👌👏👏👏🙏🙏🙏ሻሸመኔ እነሡ ያሉበት ሠፈርኮ እንዴት እንደሚያምር በባንዲራ ያሸበረቀ የእውነት ኢትዮጵያን የሚወድ ኢትዮጵያዊን ሣንሆን ጀማይካዋች ናቸው ያንን ለማየት ሻሸመኔ ሂዱና ሰፈራቸውን እዮ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለራሥ ኩንተሠብ ዜግነት ፈቅጄልሀለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏💋💋💋💋💋💋🍾
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 жыл бұрын
እኛ እርስ በርስ እንባላለን የሰው ሀገር ሰው ክብር ለኢትዮጵያ ይሰጣል እን ማር እንማር እን ፍቅር
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 5 жыл бұрын
ዋው ስለ ኢትዮጵያዬ ያለህ አክብሮትና ፍቅር እጅግ ደስ ይላል እንወድሃለን
@queensheba5941
@queensheba5941 5 жыл бұрын
LONG LIVE MY BRO, LOVE U!
@user-qo6vd3uo3d
@user-qo6vd3uo3d 5 жыл бұрын
ውይኔ የኔ ውድ እኔ እማቀው ህፃን እያለሁ ነው ሻሸመኔ መልካኦዳ ከተማ ሰላም ሳይለን አያልፍም ውይ ደስ አለኝ በዚህ ሳይክ ኡፍ ልዩ ነው ለህዝባችን ለሀገራችን ያለው ክብር
@bint-ahmed-welloyewa8322
@bint-ahmed-welloyewa8322 5 жыл бұрын
የሰው ሀገር ዜጋ እንድህ ለሀገራችን ክብር እና ፍቅር አለው እኛ ግን ኢትዮጵያዊያኖች በዘረኝነት ተጠምደናል አጃኢብ ነው የፈጣሪ ያለህ አንተው ሰላም አስፍንልን በሀገራችን ላይ ህዝቦቿንም ሰላም አሳቢ አርጋት
@hayatye6697
@hayatye6697 5 жыл бұрын
አይ እኛ አይ አለመታደል አይ ወጀላችን መብዛቱ እርስ በእርሳችን እየተባላን ሰው ሀገር ሀገራችንን ወዶ ከኛ መቀላቀል ይፈልጋል እኛ አብረን በልተን ጠጥተን መለያየት እፈልጋለን ያሳዝናል እናሳዝናለን
@asresmasu3297
@asresmasu3297 5 жыл бұрын
We proud of u 💚💛❤🙏🏻
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 5 жыл бұрын
Grant him a full citizenship! Please.
@jasminmohammed6451
@jasminmohammed6451 5 жыл бұрын
Great
@bellab7021
@bellab7021 5 жыл бұрын
እግሊዘኛ ስሰማ ያጥወለውለኛል በርታልን አይዞን ሀሪፍነው
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 5 жыл бұрын
ምን አለ እኛም እደውጭ ዜጋ አገራችንን ብንወድ እፍፍፍፍ እርዥም እድሜ ከጤና ጋ
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጋላ ኢትዮጵያዊነትን አይፈልግም የሌላ የውጭ ዜጋ ደግሞ ኢትዮጵያዊ መሆንን ይፈልጋል።
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 жыл бұрын
welcome anytime
@hiwottedla1189
@hiwottedla1189 5 жыл бұрын
Wonderful
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አባት ዊው ደስ ሲል
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 жыл бұрын
እምየሀገሬ የሠውአገር ዜጋ ክብር ይሠጥሻል እኛልጆችሽ ግን እሥበሣችን መነካከሥ ሆነሥራችን
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
እግዚኦ እኛ ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን አውልቀን ስንጥል ሌላው ኢትዮጵያዊ ዜግነት ስጡኝ ብሎ ይማፀናል ወይ ጉድ
@tamralechmisganawe1461
@tamralechmisganawe1461 5 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይሥጠውት እግዝያብሄር ኢትዪጴያ ለዘላለም ትኑርርር
@hayah4727
@hayah4727 5 жыл бұрын
የሰው ሀገር ዜና እንዲህ ሲያከብር ሲያፈቅር እኛ ግን ቤተክርስትያን መስጊድ እናቃጥላለን እናፈናቅላለን ብቻ አምላክ አንድ ያድርገን😓😓😭😭😭
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
የሰው ሀገር ዜጋ እንዲህ ሃገራችንን ይወዳል እኝያ ተወልደን አድገንበት በዘረኝይነት ልናጠፋ እንነሳሳለን እፍፍፍፍ ወይኔ ሲገርም አምርኝያዉ ደስ ስል በጌታ ዘረኝይነት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን አስብ ምሕረትን ዓድርግልን 😭😭😭😭😭😭ሰላምን አብዛልን አር ዜግነት ይሰጠዉ እንኩዋን ለ መልካም ሀገር ወዳድን ተዉና ለሀገር በጥባጭ እንኩዋን እየተሰጠ አይደል ለነገሩ ሀገራችን መቼ መልካም ሰው ይሆንላትና
@2ilix11
@2ilix11 5 жыл бұрын
شاشمني زكرني ايام حلو والمدرسة وطفلتنا لو بيرجع زمن سعادة الحمدالله على كل حال ❤
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጦት አባቴ
@selma4676
@selma4676 5 жыл бұрын
ይገርማል
@Adware6002
@Adware6002 5 жыл бұрын
welcome to your homeland Abyssinia. You deserve more than a nationality. you and all Rastafarian.❤🇪🇹
@aminaabebe6271
@aminaabebe6271 4 жыл бұрын
One. Love 💚💛♥️ragga music🇪🇹
@messiaynew7139
@messiaynew7139 5 жыл бұрын
እርግጠኛነኝ እኛ ምናረክሳትንበሀገር ፈጣሪ ይባርካታል እኔ ስደት ስኖር በጣም ያናድደኛል ሀገሬ ወርቅ ናት
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 5 жыл бұрын
Ples Docter Abye give special care For Rasteferianse every wher in the country .
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 жыл бұрын
the best guy we love you
@amanuelhaleluya7322
@amanuelhaleluya7322 5 жыл бұрын
Ethiopia the promise land
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Seifu on EBS Ras Biruk  "Bezu Were" Live Performance -
3:15
Seifu Show
Рет қаралды 29 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 56 МЛН