ዘጠኝ አመት ከስድስት ወር ሆነን አቤላ እና ሳምሪ - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 164,191

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@smsmennn
@smsmennn Жыл бұрын
አረ ቲጂ መጀመሪያ እንዴት መጠየቅ እንዳለብሽ ትምህርት ውሰጂ የምታቀርቢያቸውን እንግዶችን ማየት ብፈልግም ጥያቄሽና ሁኔታሽ ያሳቅቀኛል ይሄ ሙያ ላንቺ አይሆንም አንቺ ለትወና ነው የተፈጠርሽው ከክፋት እንዳታይው የሰውን አስተያየት ብታነቢና ብታሻሽይ ደስ ይለኛል
@emk48
@emk48 Жыл бұрын
Betam tekekle ....
@eijleeij
@eijleeij Жыл бұрын
እኔ የማንንም ኢንተርቪዉ ጨርሸ አላይም ወይኔ የነዚህን ሙሉዉን ነዉ ያየሁት በዛላይ ቲጅየ ስታምሪ ስትችይበት ምርጥየ ነገር❤
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ Жыл бұрын
ይችን ልጂ ስወዳት ሁለቱም ማራኪ ናቸው ውበታቸው ሳቃቸው ደስ ይላል
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
አንተን በጣም አከብረሃለሁ ሁል ግዜ መጀመሪያ "የእግዚአብሔር"ሥም ጠርተኽ አመስግነህ ነዉ ንግግር የምትጀምረዉ እዉነትን ይዘሃል። ፈሪያሃ እግዚአብሔር አለህ አደራህን በዚሁ ቀጥል ዘመን ከዉዲቷ ባለቤትህ ጋር የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር ይሁንልህ ፡ 💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አንድ የአበሻ ወንድ ተገኘ ሚስቱን የሚወድ ቁጭበይ ናፍቀሽኛል 😮የማይታመን ነው 😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@salmanfardan86
@salmanfardan86 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@gsr8998
@gsr8998 Жыл бұрын
እንየም ቅር አለኝ😂😂😂😂
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
እር አሉ ሶሻል ሚድያ አልወጡም እንጅ እሚንክባክቡ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@smirahussain3227 ደምሪኛ
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በሙስሊም ወንድሞቻችን ላይ የሚካሄደው መታፈንና መገደል አብዝቼ እቃወማለው ፍትህ ለወንድሞቻችን
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
አይይይይ እደት ልባችን እደደማ ግን አምላክ ይፈርዳል
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
@@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ አይዞን ወንድሜ እኛንም አንድ ሰሞን እንዲህ አሸብረውን ነበር ሰይጣንን ተባብረን ማሳፈር አለብን
@ameenaaa1098
@ameenaaa1098 Жыл бұрын
እናመሰግናለህ አላህ ያክብርሽ
@kamilaahmed7426
@kamilaahmed7426 Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
ሳምርዬ በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚህ አፍቃሪ ባል ተሰጥቶሻል እመቤቴ ታዝሎቅላቹ ❤❤❤ለኛም ለማዳም ቅመምች እንደዚህ አይነት ባል ያካፋልን 😅😅😅😅😅
@gsr8998
@gsr8998 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@gsr8998 ደምሪኛ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
ታድለሽ ባልም ወንድምም ምን ልበልሽ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች ስወዳችሁ❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ትጂ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ. አቤል. ሳምሪ የዛች የንግስት ቤተሰብ የዳጊዬ. የንግስት ዘር ነገስታት ነው ውለዱ ክበዱ የልባችሁን ሀሳብ ፈጣሪ ይፈጺም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@amanueltube2101
@amanueltube2101 Жыл бұрын
በጣም ብልግና ነዉ በሰዉ እንጀራ ገብተሽ እሷን አስቁማቸዉ ምዴሏን እናተ ስሩ አይባልም በምን መንገድ አልፋ ይሄን ስራ እዳገኘቸዉ አታቂም ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ወሬሽ ሁሉ ከእድሜሽ በታቸ ነዉ
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
እኔ እንደ ሳምሪ ፍልቅልቅ ነኝእስካሁን የፍቅር አጋር ኑሮኝ አያቅም አሁን ዝግጁ ነኝ ትክክለኛውን ሰው መድሃኒያለም እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ ሳገኘው ደግሞ ቲጅ ላይ እዥው እቀርባለሁ ቀሪውን ቻናሌ ላይ አወራችኋለሁ
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 Жыл бұрын
...🌹🌹🌹🌹
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብረሀሙ ስላሴ የልብሺን መሻት ያድርግልሺ አይዞኝ ይሆናል❤❤❤
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Ayezoshe Tedare Ye Egzbehare sotota new ❤️👆👍🙏
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በፀሎት በርች
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ቤተክርስትያን መሰለችሽ እንዴ ስለት ይዘሽ ምትሄጅው ?
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ውይ ቲጂ ፊተሽ ፍክት አለ ፍቅራቸው ይጋባል ❤
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 Жыл бұрын
ዋው ቲጂዬ ሃሳብቸው አስቀይረሽ ክሊቡን እንድሰራ ስላረክሻት በጣም ደስ ብልኛል ማርያምን ❤ አንድ ላይ ስሰሩ ነው ሚያምረው!!!ከሌላ ሴት ጋ ስሰራ አያምርም!!!
@abe-ni6hq
@abe-ni6hq Жыл бұрын
ቲጂ ትክክል ሞዴሏ ሳምሪ ትሁን ስታምሩሩሩ❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ደስ ይላል ለመስማት ያጋጋል ደስ የሚል ቤተስብ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥልን
@zainabbh3881
@zainabbh3881 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው ዘመናችው ይባረክ ሀሳባችሁን አላሕ ያሳካላችው የኔውቦች😘😘🤲
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
ቲጂ ለሳምሪ ያላትን ፍቅር ደስ ሲል የሚያምሩ ጥንዶች❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
መልካም ጥንዶች እውነተኛ ጨዋነት የተሞላበት ሰርጋቸው አርት ነው የሚመስለው
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን በልጅ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
ቅንነት ከቤተሰብ ነው በእዉነት❤ ልክ እንደ እህትህ 🎉ትዳራቹህን ይባርከው🎉🎉🎉 13:22
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ፍፂማችውን ያሳምርላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሁላችንም እደዚ አይነት ትዳር ይስጠን መዳናለም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
ቲጂዬ ትክክል በማያገባቸው ገብተው የሚያወሩ ስለመውለድ የሚጠይቁ አቁሳዬች አሉ የፈጣሪ ስራን መሆኑን የማያቁ ድንዝዞች እኔ እራሱ እንዴት እንደሚያናድዱኝ ነበር ቲጂዬ እንኳን አነሳሽው
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተ ክርስቲያን ፍትሕ ፍትሕ ለካህናቶቻችን
@ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ
@ሁሉምለበጎነው-ዘ4በ Жыл бұрын
እኔ በፍቅር ልቤ ስብርብር ድክምክም ስስት ብሏል እግዚአብሄር አበርትቶኝ ከዚህ ስሜት ወጥቸ የማይበት ቀን ናፍቆኛል
@zuzue
@zuzue Жыл бұрын
አብሽር የልፈል😭😭😭
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እንደ እኔ አይዞሸ😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@zuzue ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@enataiemwondimunatali9390 ደምሪኛ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ለተገደሉ ወድሞቻችን ፍርዱን አሏህ ይፍረድ
@kingphone7156
@kingphone7156 Жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤🇮🇱🇮🇱
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
ትጂዬ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው እናመሰግናለን
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
የምወዳቸው ጥንዶች እዴት እደምታምሩ💚
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ፍቅር ሳምሪዬ እና አቤላ የኔ በዛብህ እና ሰብለ ወንጌል እንዴት እንድምወዳችሁ እኮ ❤
@fastmartial4472
@fastmartial4472 Жыл бұрын
ሳምሪዬ የኔ ደረባባ🥰🥰🥰እንዴት እንደምወዳትኮ🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ህይወታቹን ሙሉና ደስተኛ ያደርግላቹ🙏💖
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
አቤላ ሳምሪ ቲጂ በጣም ነው የምወዳችሁ
@mastawal-r9x
@mastawal-r9x Жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ❤❤
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 11 ай бұрын
በጣም የመወዳችዉ ጥዶች ነችዉ ስታምሩ ትጂዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
@tube8360
@tube8360 Жыл бұрын
ትጅዩ ❤❤❤ ዋውው ደስ የምል ስውች የፍቅር ስውች አመጠሽልን እናመስገናለን ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር። ፍቅርችሁን ይጭምርላችሁ❤❤❤❤
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ሰዉ እኮ በማገባዉ ነው እየገባ የሚፈተፍት እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን ይወለዳል ለጠያቄዎች ልቦና ይስጥሽ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
ፍቅር የሆይ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይባረከ❤❤❤❤
@NugMita-er5ud
@NugMita-er5ud Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንዲ አይነት ባል መስጠት መታደል የወደፊት ኑሮአቸው በዚሁ ፍቅር ያዝልቅልሽ በዚህ ዘመን ያሉ ባሎች የሚስት እንባ እየታጠብ የሚያድሩ እግዚአብሔር የከዱ ናቸው ስሜታቸውን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Жыл бұрын
ማሻአላህስታምሩ❤❤❤ሣምሪየየኔፍልቅልቅ
@nusybhabaredu1325
@nusybhabaredu1325 Жыл бұрын
Mashallha emuye eyauewush betam be arif manigadi yatakayerish wow
@bezabezing7168
@bezabezing7168 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ❤ እረ ሳምሪየ አንች ስሪልን እውነት🎉🎉🎉
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች❤❤❤
@JamaDegolo
@JamaDegolo Жыл бұрын
ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ በቅርቡ ከሳውድ እመለሳለሁ እኔ ባሌን ያገኘሁትን አጋጣሚ ብነግርሽ ትገረሚያለሽ ደግሞም ያስተምራል ከተዋወቅን 1 አመት ከ7ወራችን አንች ጋር መቅረብ እፈልጋለሁ
@Tayetu19
@Tayetu19 Жыл бұрын
ትግስትዬ ፍልቅልቆ ስወድሽ እነዚህን ጥንዶች የምወዳቸን ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ የዳጊ ቤተሰቦች ለሌላው ምሳሌ ናችሁ እግዚኣብሔር ይጡብቃችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የጠበቃቸሁ
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 11 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውዶች ስታምሩ አይለያችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቲጅየ የኔቆንጆ ስወድሽ እኮ
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Yana wudochi sewodachihu eko ❤❤❤❤❤❤
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ Жыл бұрын
አዳሜ ናፈቀኝ የት ነህ እግዚአብሔር መልካም በአል ይስጠኝ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 11 ай бұрын
ይለያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Жыл бұрын
መጨርሻችሁን ያሳምረው በእውነት
@halemayimam
@halemayimam Жыл бұрын
ዉይ ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸዉ አየ ቲጂ የዛችኛይቱን እጀራ አሰረርሺባትኮ አለማመንሺ ደስ ይላል ትችያለሺ 😄😂😄😂😄😂
@rahew
@rahew Жыл бұрын
ኡፍ ምናለ ሁሉም እዳንተ ቢሆኑ❤❤❤❤
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
❤❤እኔም የባለቤቴን ቤተሰቦች በጣም ነው ምወዳቸው, እ/ር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ❤❤ ቲጂዬ ተባረኪልኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@SamsungA-ql1pv
@SamsungA-ql1pv Жыл бұрын
Wwwooo very good 👍 ❤❤❤
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋው ሰታምሩ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 Жыл бұрын
Tgye ኑሪልን 🙏🙏🙏
@topianaa
@topianaa Жыл бұрын
ምን የህይወት ተሞክሮ ሊሰጡ ነው ቲጂ የወረደ ፕሮግራም ነው ምታዘጋጀው ለሚችል ሰው ብትለቅ አሪፍ ነው😊
@BietisolomonBieti-oi1lk
@BietisolomonBieti-oi1lk Жыл бұрын
ቅናት ነዉ
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 Жыл бұрын
ፍቅር ሆይ እኔንምጠራኝ✊😮😮😮
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
💕ሳምሪ እና አቤሎ የፎቃ ጥግ 💕ካሁን በፊትም ወደታች ወደላይ ቅሬታ አቅርቦ ነበር ሳምሩ ቁጭ በይ መታሠር አለባት😀😀😀አይ ቲጂዬዬ ጠበቃ መተቃቀፍ አታማሉን አ💕💕😀😀😀
@sodokistane8623
@sodokistane8623 Жыл бұрын
ፍትህ ለቤተ ክርስቲያን😢😢😢
@Se_lamG
@Se_lamG Жыл бұрын
እንዴ ቲጂ ሳምሪን በጣም እወዳታለሁ ነገር ግን ያቺ ሞዴል አሳዘነችኝ ጓጉታ ሊሆን ይችላል እኮ ቲጂዬ አንቺንም በጣም ነው የምወድሽ
@rahelhailu6731
@rahelhailu6731 5 ай бұрын
Sewedachu eko ❤❤❤❤
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Жыл бұрын
My favorite couples ❤❤❤❤❤❤
@samriissak1204
@samriissak1204 11 ай бұрын
Beautiful couple...in relationship the big issues is fanicial ..this couple they don't have problems..because i think his sister dagi....shd probably help them a lot.......anyways good luck for strong smart respectful family❤🎉🎉🎉🎉
@Dr_Bereket21
@Dr_Bereket21 Жыл бұрын
#ስለ ነበረን ቆይታ በእጅጉ እናመሰግናለን!
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛው ከዚህ በላይ ውዶቸ
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 Жыл бұрын
Uuuuf Siwedachu Fetari Yibarkachu Merxi Xindoch❤❤
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ Жыл бұрын
የቲጅ ምክሪ ደስ ሲእል ❤❤❤❤
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
ሁላችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Жыл бұрын
ሳምሪ❤❤❤
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
ታድለው ሲያምሩ እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርከው❤😊
@kodakend4146
@kodakend4146 Жыл бұрын
Himi bey egnam yerasachinen tedar ---😉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@kodakend4146 ደምሪኛ
@TwuresTw
@TwuresTw 6 ай бұрын
የኔዉዶች ሰታምሩ
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
I like you so much couple. wish you all success in your life. Be blessed. Tigi, you are the best my sister keep it up.
@kalkidanSHEWAKENA
@kalkidanSHEWAKENA Жыл бұрын
lije yefetari setota new esu bale gezi sehone melakam new befere yebarekachewu
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች❤❤❤
@BsratGebrewahd-uo8mj
@BsratGebrewahd-uo8mj Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Жыл бұрын
The interview talk to much. Please give chance to your guests. You to be an interviewer and advisor at the same time. Yiu job is the interview not to be part of their answer
@emk48
@emk48 Жыл бұрын
Exactly
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
ትክክል ወንድም ቤት የፈጣሪ ነዉ ይዘነዉ ላንሄድ እንኩራራለን ከንቱ ለኦነ አለም
@tawebchetawebche3142
@tawebchetawebche3142 Жыл бұрын
ፈጣሬ እሥከመጨረሻ ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ አደዝሀለ ፈቅር ለሁላችሁም ይሥጣችሁ
@emawaybirhan1552
@emawaybirhan1552 11 ай бұрын
Emawawwwwww❤
@Sirobnan21
@Sirobnan21 Жыл бұрын
Zare gena new yayewet desss tilalachu Egziabher fitsamyachun yasamirew!!!betesebum desss yilal betam tgye dmo yene melkam
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 🙏🙏🙏
@thomassankara829
@thomassankara829 Жыл бұрын
ስወዳቼው እኮ 👌👌
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ፍቅር የሖኑ ጥንዶች ስወዳቹሕ እኔም ሳድግ እንደናንተ አይነት ፍቅር እንዲኖረን ነው የምፈልገው ከቤቢ ጋር 🤣🤣
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Yerghlashe baby Come down 👇 ❤️👆😜😁
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
@@saifulrana1552 🤣🤣🙏
@tegesttegest7695
@tegesttegest7695 Жыл бұрын
😂😂😂
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 Жыл бұрын
ያድርግልሽ ማሂ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@saifulrana1552 ደምሪኛዋ🎉
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
ቲጅ መጀመሪያ የጋዜጠኝነት ሙያ ተማሪ የጅል ጥያቄ ነዉ የምትጠይቂዉ
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣
@almanal5018
@almanal5018 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁🤔🤭🤭
@thestar2137
@thestar2137 Жыл бұрын
ይሄኔ እኮ እልም ያልክ ወደል ጂል ነህ አንተ ራስህ ከስምህ አንፃር ሰገጤ እንደሆንክ ያስታውቃል።
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
@@thestar2137 በስምሆነእንዴ እዉቀት አይ አለማወቅ😃😃😃
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Жыл бұрын
@@thestar2137ሙስሊም እዉቀት የለዉም ያለህ(ሺ)ማነዉ ደነዝ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Betam Tamralachihu fikir selam lenta marochi Tig Yeni malkam ❤️❤️❤️👆👍
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ምርጥጥዶችበፍቅርኑሩሩ❤🎉
@hanizamareg1026
@hanizamareg1026 Жыл бұрын
የድምፅ ጥራት ይጎለዋል ሳቁ በጣም ንጮሀል የሱ ድምፅ በደንብ አይሰማም
@merontefera8566
@merontefera8566 Жыл бұрын
ሲስቁ እየቀነስኩ ነው የምሰማዉ😅😅
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
​@@merontefera8566 😂😂😂🤣🤣🥰
@NoorNoor-bx4tb
@NoorNoor-bx4tb Жыл бұрын
​@@merontefera8566 😂😂
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
ayisemam zarw
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
አይ ቲጂዬ ሁሉንም ባልና ሚስት ከዚህ ወዲ ደውላቹ ንገሩኝ የምትይው ነገርስ😂😂😂😂
@አደንቀን
@አደንቀን 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@davi3741
@davi3741 Жыл бұрын
እና ለምን ነበር ያሰብካት 🤔🤔ወንዶቻችንን ገራቢ ናቸው
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ለህትነት😁
@davi3741
@davi3741 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው እኔ የፍቅር ጥያቄ ሲመጣልኝ ለትዳር ስለሚመስለኝ ሳትግ ነው የምፈልገው እያልኩ እስካሁን አልተቀበልኩም 😂
@ሳምሪዬፍቅር
@ሳምሪዬፍቅር Жыл бұрын
እንድትሰራ ካለፈለክ አተም አግዛታ ለምሳሊ እራት ሰርተህ ከጠበቅካት እኾ መጥታ አተጋ ነው ቁጭ የምትለው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ፍቅራቹ ያብዛልን
@getlem77lemma12
@getlem77lemma12 Жыл бұрын
Betam yasaferal keanche yeh syetebekem beswe moral mekeled. Lejetua atasazeneshem?
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
ውይ ሲያምሩ የእኔውስ አዳሜ የት ነህ ስጠብቅህ እድሜየ ሄደ😢
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
አብሽሪይመጣል
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 Жыл бұрын
ዋው ቲጂ ስጠይቄ ከልብ ነው ስችይበት የምር አድናቂሽ ነኝ አንደኛ ሴት ነሽ ከልብሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ. ለ ሰካላ. አንደኛ. እድሜ ይስጥሽ!!!
@emk48
@emk48 Жыл бұрын
Yemresheni new????? Beka gazetega atawekimi malete nw shame on you
@adbe5876
@adbe5876 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን ለትዳር አደገኛና አፍራሽ ሴት መሆኑዋ ገራሚ ነው ድሮ እኮ ሚስት እጅግ ባሉዋን ታከብራለች ትዳሩም ረጅም ዘመን ይኖራል ዛሬ በተለይ በብዙ ትዳር መሃል የማየው የሴቶች ጭቅጭቅ ወንዱን አእምሮዉን አስቶ ወደ ማይፈልገው እይታ እንዲገባ እያደረጉ እያለ አምራርዉም እነሱ መሆናቸው ገራሚ ነው..... ሰው እንዴት ስህተቱን ማወቅ ያቅተዋል
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Жыл бұрын
ቲጂ ያንቺ ድምፅ ብቻ ነዉ የተሰማዉ ። በልየዉን ሳልሰማው አለቀ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊድ ተዉ ፍትህ ጠይቁ አትጎዱም
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Жыл бұрын
❤dess yilalu
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ሳምሪ ትለያለሽ እኮ❤
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
ugandan Alex  interviewed  in tigrigna bye eritreans in asmara
20:36
Alex wedi DC 💋
Рет қаралды 7 М.
እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት
19:27
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН