KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"በዚያን ደጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሸሻሉ" እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ //Aba Gebrekidan sibket
53:03
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
1:25:39
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
"ዘወረደ" እጅግ ድንቅ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New Sbket
Рет қаралды 136,519
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 51 М.
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@ZahraZahra-yi1sx
9 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ በእውነት አባየ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፆሙን በሠላም አስጀምሮ በሠላም እንድያስፈፅመን የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ፆሙን የሀጢያት መደምሠሻ የመንግስተ መውረሻ ያድርግልን አሜን ፫ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@arsemakidist642
2 жыл бұрын
መምህራችን ከእኛ ከማንጠቅመዉ ሰወች እድሜ ተቀንሶ ለእርስወ ቢሆን አለምን በማይጠገበዉ ትምህርትወ ህዝብን ያስተማሩ ወደበጎ መንፈስ የቀየሩ ትምህርትወ አጥንትን የሚያለመልም ቃላት የለኝም ብቻ አምለክ እድሜወትን ያርዝምልን
@wubalemtadese2293
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
@@wubalemtadese2293 ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@haimanotlemma7247
9 ай бұрын
አሜን
@EsraelTseggaa
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@yonaschekoldesalegn7816
2 жыл бұрын
የሕይወቴ መሪ እንደነዚህ ያሉ አባት እግዚአብሔር አያሳጣን ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልኝ። በረከታቸው ይድረሰን።
@RMetica
9 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ሁዳዴ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫ ፆሙን ለሀጥያት መደምሰሻ መንግስተ ሰማያትን መዉረሻ ያድርግልን አሜን፫😢 . .. ኢትዮጵያ ሀገራችንን የድሮዉን ሰላም መልሶ ልዑል እግዚአብሔር ያድላት እስኪ እንደቸርነቱ ብቻ በቃችሁ ይበለን አሜን፫ .. ዘወረደ ብለን ጀምረናል ሆሳዕና ብለን ለመጨረስ በቸርነቱ ይርዳን አሜን ፫ መልካም ፆም ጸሎት ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን አሜን በእዉነት ያለሀሰት 😢😢
@raselmrr539
9 ай бұрын
እኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን ለሃጥያት መደምሰሻ መንግስት ሰማያት መውረሻ ያርግልን❤❤❤ያአገራችነን ሰላም እሚመልስል 😢😢😢😢በስር ቤት የሚሰቃየ እህት ወድሞቸችን በሰላም በጤና ወዳገራቸው መግባ ያርግልን😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን
@መቅደላዊት2024
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ባጭር ሰአት ግን ልብ ዉስ ዘልቆ የሚገባ በሚገርም አገላለፅ አስተማሩን የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@ሀይሚቡታጅራ
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@seninegiyetewahdolji6259
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ አባታችን
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@seninegiyetewahdolji6259
2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 እሺ
@chernetbekele9695
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምልን
@سميرهسميره-غ6ف
2 жыл бұрын
መምህራችን እኛ በአረብ ሀገረ ያለነዉ በጉት ነዉ የምንጠብቅዉ እሰማለሁ የጌታየን ቃል ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን በረከታቸዉ እረደየታቸዉ የቅዱሳኖች ይደረብን የአምላካችን ቸረነት አይለየን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሀ አደረሰን የመጀመሪዪያዉሳምንት ዘወረደ ይባላል
@salamgedawn4047
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@ytft1850
2 жыл бұрын
አሜን።ቃልህወት።ያሰማልን።አባታችን👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕👈👈
@masaraterooba2344
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይ ሚ ል ት ም ህ ር ት ነው ቃ ል ሕ ይ ወ ት ያ ስ ማ ል ን አ ድ ሜ ጤ ና ይ ስ m ል ን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bcbc1248
2 жыл бұрын
እሜን. እሜን. እሜን.
@የማክቤልእናትነኝ
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሳማልን አባታችን 🌿👏🏻👏🏻👏🏻🌿
@tenam1736
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywet yasemaln Abatachin bedme betega yanurln
@rekikmengstu1120
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: የተማርነውን እግዚአብሔር እንድንተገብር ይርዳን
@hassettube5175
2 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተሰብ እንሁን 650 ደርሰናል እነሆ የጉባዬ ስብከቶችን ፣ መዝሙራትን ፣ ክብረ በዓላትን እና የቤተክርስቲያን ዜናዎችን መካፈል ያልቻሉትን ሚዲያችን ላይ ገብተው የበረከቱ እና የአምልኮ ተካፋይ ይሁኑ፡፡
@aishakhaliefa1302
2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
@hanawolde1479
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾
@NatsiYazie
9 ай бұрын
😊እድሜ ይስጥልን አባ
@mameeuntue7673
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቢ ብሎይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን አባታችን ትምህርተዎት ለሰዪ ነው እድሜ ጤና ይስጥልን
@kedosetarken3118
2 жыл бұрын
ቃአለ ህይወት ያሰማልን
@genigirma72
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎት ያስረዝምልን
@gdjgd1214
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የበረከት ጸም ያድርግልን እንደው ጉባኤ ላይ የምትማሩ ሰዎች የምትባሉትን አድርጉ ደጋግማችሁ አታድርጉ
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@TejeBasaw
9 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰመያትን ያዉርስልን❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FeresibahatMengesha
9 ай бұрын
ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ዕድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@saray4418
9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤️🙏💯🤍💒
@SSalam-x3j
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
2 жыл бұрын
አቤት ቅዱስ አባት ሆይ ንፁህን ልብ ፋጠርልን
@genetchristian8222
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✝️❤️🥰👏
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@mananeghuse1098
9 ай бұрын
ምን ያህል እውነትና ጥበብ ያቀፈ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን እግዚአብሔር አብዝቶ መንፈስ ቅዱስ ይስጥዎት
@gjch5302
9 ай бұрын
አሜን ሁላችሁም እኳንም አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ለአብይ ጸም አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤❤
@RMetica
9 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ....... አባት እንኳን በሰላም መጡልን ... ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛ ለሀጥያተኞች በተለይ ለኔ ሀጥያትን እደዉሃ ለምጋተዉ 😢😢 ቅዱስ ቃሉን ስታስተላልፉልን ተስፋ ይኖረናልና
@DB-kv3wu
9 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደ መላእክት እግዚአብሔር ዕውቀትን ያደላቸው፡ እንዲህ ዓይነት አባት ማግኘት ይከብዳል። እግዚአብሔር ሌሎች ይድኑ ዘንድ እሳቸውን ምክንያት አድርጎ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@yeabsiragirma7245
2 жыл бұрын
አባ እድሜ እና ጠና ይስጥልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@haregeweinyimer6673
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ruthmime73
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን !
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@winta9113
2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln
@bayushliywblaytanku8402
2 жыл бұрын
Amen kale heywet ysmlen
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
9 ай бұрын
በደላችንን ይቅር በለን ጌታ ሆይ እነደቸርነትህ በእዛት ደካማነታችንን አይተህ ራራልን ።አለን አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@MahaderBelete
9 ай бұрын
Amen 🙏
@Haregi849
2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@mekdestesfaye3029
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተከበሩ አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሠማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@sablasabla-wl6im
9 ай бұрын
እምላክ፡መምጫው፡ብዙነው፡እድጠፋበት፡ስለማይፈልግ፡ነው፡ግን፡እኛ፡ስገባን፡አይደለ፡ልበብርሀናችንን፡ያብራልን፡
@سميرهسميره-غ6ف
2 жыл бұрын
2ግዜ አዳመጥኩት በዉነት በጣም ደሰ ይለኛል
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
Жыл бұрын
John 3 (ግዕ) - ዮሐንስ 13: ወአልቦ ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወረደ እምሰማይ ወልደ እጓለ እመሕያው ዘውእቱ ይነብር ውስተ ሰማይ።
@TringoTeshome
9 ай бұрын
አሜን ቃለህይት ያሰማልን ❤❤❤
@emeneshtebekew8906
2 жыл бұрын
አባታችን እግዝ ያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
@alsagebremedhin3020
2 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ናይ ትሕቴና ልቢ ይሃበና መድሀኒአለም
@AsefelechNegash
9 ай бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🙏
@salamrita2646
2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tigistmoges6922
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yordanostukuabo4542
2 жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@Wahsey21dngley
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና ❤❤
@SaraSara-js5bb
9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ያኑርልን❤
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ
Жыл бұрын
1 John 4 (ግዕ) - 1 ዮሐንስ 8: ወዘሰ ኢያፈቅር ቢጾ ኢያአምሮ ለእግዚአብሔር፡ እስመ እግዚአብሔር ፍቅር ውእቱ።
@Zerituabegaz-i8z
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትንያሰማልንአባታችን
@sarauae2998
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ሰሜ ሾሮ አስተዋይ ልብና ይስጠን
@Qumelachew
9 ай бұрын
በዚህ ዘመን ለአሁኑ ትውልድ እግዚአብሔር ያስነሳቸው መምሕር ወመገስፅ ናቸው። ሁላችንም በዚህ ትምህርት ብቻ ቃሉን ካከበርን በመካከላችን ጠብና ጥላቻ አይፈጠርም።
@sablasabla-wl6im
9 ай бұрын
በድሜ፡በጸጋ፡ያኑርልን፡ይጠብቅልን።
@makimimi3650
9 ай бұрын
አባ❤ በረከቶት ይደርብኝ❤❤
@TdSm-o9g
9 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ የሰጠን መምህር በረከትዎይድረሰን
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባየ 🙏
@menberegirma7222
2 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡አባታችን፡ቃለሒወትን፡ያሰማልን፡ቅዱስ፡እእዚአብሔር፡ያክብርልን!!!
@askalemariyam8253
Жыл бұрын
Amen Amen Amen🤲💒🤲🙏🙏🙏
@sablasabla-wl6im
9 ай бұрын
እግዚያብሂር፡ከነናቱ፡ከነ፡መልአኮቹ፡ከነባርያወቹ፡ክብር፡ምስጋና፡ጸጋ፡በረከቱ፡አይጎደልብን፡እዳንጠፋበት፡እደነዚ፡ያለ፡አባት፡ሰጠን፡ለምን፡እድንማር፡ከሀጥያታችን፡እድንወጣ፡ነው
@Abebech-m3f
9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን😂😂😂😂😂😂
@corneliatesfaye2989
9 ай бұрын
Amen amen kal hiwot yasmalen 🙏🙏🙏
@LidiyaEngida
9 ай бұрын
Kale hewete yasemalen ❤
@sarahalia7921
9 ай бұрын
ቃለሂወትንያሰማልን አባወይየ
@sarauae2998
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💒
@hirutwoldemichael6278
2 жыл бұрын
አሜን ! እንኳን አብሮ አደረሰን !
@alamzniguse5007
9 ай бұрын
ቃልይወትን ያሰማልን አባቴ
@Keberesnshaw
9 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@janetkassay2555
2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባታችን ግሳፄማ ያስፈልገናል በረከትዎ ይድረሰን!
@Betel1213
9 ай бұрын
የህይወት አባቴ 🙏
@telcotelco4734
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@ቸሩሆይማረኝ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏👏
@bruktitekefelew5633
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳንም ገስጽን ከስህተታችን እንድንመለስ እንድንታረም ከሀጢያታችን እንድንታጠብ ንው እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን
@HilinaMelkamu-g6x
9 ай бұрын
የኔ ዉድ አባት እንዳንተ አይነት አባት አያሳጣን
@BetselotSefefe
9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን
@berhanberhan2792
9 ай бұрын
Kale eywetn yasemal abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WorkuMeskee
9 ай бұрын
Edeme yesetele❤
@gechietube2943
2 жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ አምላካችን መድሃኒአለም ንፁህ ልብን ፍጠርልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማን።
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@asichalkonjo3811
2 жыл бұрын
እድሜ ጢና ይሰጥልን መድሀኒአለም
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
2 жыл бұрын
አሜን
@mekdasmekdas9932
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይለን 🙏🙏🙏
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@khasokha5798
Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይባርካቺሁ
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@adeeadee4633
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@hxbhd6897
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤
@alemanchwondm6879
2 жыл бұрын
ምዕመናን እንኳን አደረሳችሁ፡ፆሙን የበረከት ያድርግልን፡፡
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
እግዚአበረሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሶዎት ለታላቁ የአብይ ጾም
@araraymezmur959
2 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች ሊንኩን በመጫን ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን ይከታተሉ ላልደረሳቸው ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ እናዳርስ!!! kzbin.info/door/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q
@atedemeseret841
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALN abatachn
@ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ
9 ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማንውን በልቦናችን ይፃፍል እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ❤❤
@tesfamariammareyabey5723
2 жыл бұрын
አሜን እንደቃሉ እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አባታችን🙏
53:03
"በዚያን ደጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሸሻሉ" እጅግ ድንቅ መልዕክት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ //Aba Gebrekidan sibket
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 81 М.
1:25:39
ገንዘብህን በከንቱ አታባክን || የ40 ቀን እድል ምንድነው? || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma
KIDAN ZE ORTHODOX ዮናስ ታደሰ
Рет қаралды 5 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
1:20:13
NEW | መሰናክል | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Рет қаралды 804 М.
12:23
🔴ሰበር‼️ሀዋሳ ገብርኤል ምን ተፈጠረ ማንም ያልጠበቀው ክስተት “ ወጣቱ ሆ ብሎ ወጣ “ በገብርኤል ንግስ ላይ ከባድ ነው።
Abyo Tube አብዮ ትዩብ
Рет қаралды 4,7 М.
3:35
🔴ቁስቋን ማርያም #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ስለ_ቁስቋን_ማርያም_ድቅ_ትምህርት #ebs #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን
ጥሌ ሚዲያ
Рет қаралды 2,9 М.
51:23
"እግዚአብሔር ከሰማይ ሁኖ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 46 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 47 М.
54:53
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:10:36
"ፈቃድህ በምድር ባሉ ቅዱሳን ተመሠገነ" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 55Aba Gebrekidan Sbket
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 22 М.
1:28:57
ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #Subscribe_Gubae_tezekro_G
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 366 М.
1:25:14
ግሩም ትምህርት | በአባ ገብረኪዳን | New sibket by Aba Gebre kidan
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 826 М.
1:09:47
"በባልንጀራው ላይ ክፉ የማያደርግ ሰው" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 53/Aba Gebrekidan Grma
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Рет қаралды 117 М.
4:08
"ሀገራችን በሰማይ ነው"
ሁኔ ሚዲያ - Hune Media
Рет қаралды 11 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН