(Cover) በእምነት እኖራለሁ / እግዚአብሔርን በመተማመን - ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ / መስፍን ጉቱ

  Рет қаралды 50,305

መዝሙር

መዝሙር

Күн бұрын

1. ከምድር በላይ ቢሆን ከሰማይም በታች
መግባት መውጣታችንን ዘወትር ተመልካች
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛችሁ
የህይወት ዋስትና ቤዛ የሚሆናችሁ
በእምነት እኖራለሁ ጌታዬን አውቃለሁ
የእኔን ፅኑ አምባ ተጠልዬዋለሁ
ወጀቡን ሳልፈራ ታግዬ እረታለሁ
የክብር ሽልማቴን ከእጁ እረከባለሁ
2. ለነገ አይጨንቀኝም ጭጋግ ቢሸፍነው
ውይኑም ቢጠወልግ ሀሩሩ ቢያሰጋው
ለእግሬ መብራት ነው ቃሉ በእጄ ያለው
የተፈጥሮ አዛዥ ኢየሱስ ህያው ነው
3. ፈቃዱ ሲሞላ ጌታዬ ከብሮ ሳይ
ምድር እልል ስትል ሲያጨበጭብ ሰማይ
መጠለያዬ ልብሴ እንጀራዬ ያ ነው
ነፍሴ ትጠግባለች በክብር በግርማው
1. መስሎት ነበር ጠላቴ ደክሜ የምቀር
እግዚአብሔር ግን አበረታኝ ሆነልኝ ግርማ ሞገስ
ዛሬ ይኸው ዘምራለሁ ድካሜን ረስቻለሁ
ስሙን አከብራለሁ ንገስ እለዋለሁ
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ
ሀይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ
2. አልደከምኩም አልታከትኩም ጌታ ሆኖ ሀይሌ
ዘለአለም አመልከዋለሁ ኢየሱስ ጌታዬ
በደስታ በእልልታ በአክብሮት ደግሞም በሆታ
ስሙን አከብራለሁ ንገስ እለዋለሁ
Bemnet Enoralehu / Egziabheren bemetebabek
Tesfaye Gabisso / Mesfin Gutu
Cover Protestant Mezmur 2020

Пікірлер
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 125 М.
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው
8:54
መዝሙር
Рет қаралды 2,2 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Арман (Сені күнде көру)
2:51
IL'HAN - Topic
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ямахау
3:14
Ұланғасыр Қами - Topic
Рет қаралды 224 М.
Ұланғасыр Қами - Ямахау (Қызыл Раушан 2)
3:41
Bakr - За любовь (Lyric Video)
3:01
Bakr
Рет қаралды 386 М.
Жандос Қаржаубай - Көзмоншағым
2:55
Qanay & ALI Otenov - Lolly (Music Video)
2:59
AAA Production
Рет қаралды 87 М.