KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
📚🔴ኃጥአንን ሁሉ እገድላቸዋለኹ!!
1:08:57
new🔴ይህን ሳስብ ማስቀደስ ፈራሁ! ግን...😯||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 1} #Kendil
54:30
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
"ዘቦ ዕዝን ፥ ሰሚዓ ለይስማዕ!" (ማር. ፬:፳፫)ጆሮ ያለው፥ መስማትን ይስማ!
Рет қаралды 5,561
Facebook
Twitter
Жүктеу
774
Жазылу 16 М.
Zikere Kedusan official Channel
Күн бұрын
Пікірлер: 89
@efratatube286
16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱሳኖችን በረከት ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን ቃል በልቦናልን ጽላት ይጻውልን
@muluderaamera9238
3 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ዕቁ የእውነት መምህር እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን የእርሰዎን ትምህርት እኔሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው::
@yemisrachayele4571
Күн бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ "የቅዱሳን ፣ የሐዋርያት ፣ የሰማዕታት አምላክ ይቅር በለን "፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡
@GrmaMan-nk5ir
23 сағат бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤
@yeshiweldyohanse7141
17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታመምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቱን ያድልልን❤🎉❤🎉❤🎉
@BrukKassa-t9k
3 күн бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የእኛ ነገር ይሄን አንድ ዮቱበር የማይርባ ነገር ቢለቅ ስንት ሽ እይታ ይኖርዉ ነበር
@yemisrachayele4571
Күн бұрын
እመቤታችን ድንግል ወላዲት አምላክ የዓለም ቤዛ እናታችን እናከብርሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን ፡፡
@yemisrachayele4571
Күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፡፡
@amanuelasrat799
3 күн бұрын
ልቦና ይስጠን
@yemisrachayele4571
Күн бұрын
አሜን ፡፡ እመቤታችን ፣ እናታችን ፣ ንግስታችን ፣ እግዝዕትነ ማርያም ፣ እመ አምላክ ፣ እመ ብዙኃን ፣ እመ ብርሃን ፣ እግዚትዬ እግዚትዬ እግዚትዬ ቸሪቱ እመ አምላክ የአምላክ እናት እናከብርሻለን ክፍ ከፍም እናደርግሻለን ቸሪቱ አማላጅቱ ፡፡
@Samuel-rv3kr
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Ayinad
3 күн бұрын
አሜን ይጠብቅልን ዕንቁ መምህራችንን
@elhambeyan3279
Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይዎ!
@lidiyat
3 күн бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@Areababolobabolo-y4g
3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@samrisamri9563
3 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥት ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን። መምህራችን
@abhaksa-xk2ey
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏🙏
@temesgenyalew7497
3 күн бұрын
መምህር ዮርዳኖስ አበበ እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።።
@tigisttaye9803
3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ መድሀኒያለም ዋጋዌትን ይክፈሎት ሞገሰን ያስጥልኝ
@yashiyashi6592
3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰመልን
@bosemnale2483
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@GenetWeldemedhin
2 күн бұрын
አሜን መምህር እረጅም እድሜ ሙሉ ጤንንነት ይሰጥልን መካሪ አያሳጠን።
@LemlemGadisa-iw9lt
2 күн бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን መድኃኔዓለም አንተን የሚተቹ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው!
@stc6291
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳን የሰማዕታትን በረከታቸዉ ይደርብን ኑሩልን መምህር⛪💙🙏💙🙏💙🙏
@eilenzewde5549
3 күн бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን
@semarawitsat
3 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥወት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅወት።በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@kukw9428
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም የቅዱሳኑ አምላክ ከከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@MeazaWtinsae
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲🤲 ታድለህ ወላዲተአምላክ ትራራልህ 🤲🤲🤲
@MunaSeifu
3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
@edlawitbelie
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ፍፃሜዎትን ያሳምርልዎት
@almazabrha1651
2 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰመለነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@dawithabtemariam2971
16 сағат бұрын
ወንድሜ እዝጋኣቢሄር እቤቱ ጽንዓት ይስጥህ እመቤተ ትባርከን
@selam7747
3 күн бұрын
ተመስገን ቃለህወት ያሰማልን ብቻህን ተቃጥለህ ሞትክ እኛስ ህጢያታችን በዝቶ ነው 🙏🏽
@ellenimamo7570
3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Nona-u1n
3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን አሜን
@BELIYEDNIGLILIGE
2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@sarataye8812
3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MasaretMulu
3 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@RomanworkAlemu
Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል
@bosemnale2483
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tigisttefera4313
3 күн бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መግቢያችንን ያብጅልን ልብ ይስጠን እስቲ
@EhteGbreal
Күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@emuephrem5120
3 күн бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን
@TinaChn-y1n
3 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@habtamualemu2971
3 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot kale bereket yasamalin ya Qidusan bereket ayilayan Amen.
@Salam-m7u
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Hanmariam
3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@gudayetessema5939
2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@מקדסמספניט
2 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@kasakassa9572
3 күн бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን !
@lidyadaniel7449
14 сағат бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏
@DestaMolla-ym1cs
3 күн бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም 😢
@WogayehuArega-qt9os
3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@selamrita
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን❤
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
3 күн бұрын
ውይይይይ እመብርሀን ትጥፕብቅህ እመቤቴ የቅዱሳኑን መጨረሻ ትስጥህ። በእውነት እናደድብህ ነበር ብንናገር እናልቃለን ስትል። አሁን ግን አንጀቴን አራስከው።
@የድንግልማርያምልጅአቤቱማ
3 күн бұрын
እሽ አዳምጣለሁ!
@CellnetCeldjsksks
3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን👏
@ferezernegussie3968
2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማህ
@selamselam-er5lt
2 күн бұрын
አዎ በድለናል ቃለ ሕይወት ያስማልን
@tiruworkmanyazewal5566
3 күн бұрын
ቀለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abebechmersha1895
3 күн бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን
@rahelabraham717
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏✝️
@GenetWeldemedhin
2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanahyluuaselfch485
3 күн бұрын
Amen
@wubittekelu4068
2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ዲያቆን ዩርዳኖስ አበበ አንተ ለምትሰጠን ምክርና ተግሳጽ ምስጋና እንጂ ሌላ ምንም አልልም ግን ሁሉም በገባው ልክ ይናገራል ለሁሉም መልስ መስጠት ደግሞ አይቻልም ግዴታም አይደለም፡፡ ትንሽ ከዛና ከዚህ የሆኑ የቃላት ግርታ ስለፈጠረብኝ ነው፡፡
@ribkamengistu1189
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@niniz8365
3 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen wendemachen Dn Yordanos.
@mutemute9914
3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@SalamTeshome
3 күн бұрын
Egziabher ymesgen kale heywet yasemalen 🇪🇷❤️🇪🇹⛪🙏🙏🙏😭😭😭
@webchannel2572
3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማል መምህር!ተግሳጽና ምክር የማይወድ የእኔ ትውልድ😢አቦ አቦ መባል ብቻ የእኔ ትውልድ አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋል አድለን🤲🤲
@zinagizat5269
3 күн бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@HailuAbe
7 сағат бұрын
Memeher? Egeziabeher yeagelegelot zemenehen yebarekeleh!
@SebleBelay-pd2lu
Күн бұрын
Kalehiwet yasemalen
@የየተዋህዶልጅ
2 күн бұрын
❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@TIGABBISET
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@aynetefenta2300
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@TigestAsfa
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@SeeSee-zu5ys
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢
@efratatube286
16 сағат бұрын
ሰው ይሄንን አስተውሎ መስማት ተቸግሮ ነው ለትችት ያቀረቡት። ሰው ምን ያክል እንደወረደ ነው ያዬሁት አሁን ከዚህ የቱ ጋ ነው ለቤተክርስቲያን እማይመጥን ትምህርት የተናገሩት ?😢 ሰው በጥላቻ ተወጥሯል ። የቅዱሳን መጽሐፍ ነው እያላችሁ የተሳሳተ ልትናገሩ ትችላላችሁ እና የቅዱሳን ስም ሆኖ ስላገኛችሁት ብቻ ወደ እንግሊዝ ሆኖ ተተርጉሞ ብታመጡ ጆሯችንን ከፍተን አንሰማም ነው ያሉት ታዲያ ይሄ ምኑ ጋ ነው ስህተቱ በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን። መምህር ረዥም እድሜን ያድልልን የኛ ነገርስ በነፈሰው ልንፈስ ነው 😢
@GrmaMan-nk5ir
23 сағат бұрын
😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰
@Samera-v4f
9 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@BestEnglish16
3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ማን ይሆን ያ መምህር "አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በሰማይ ሆኖ ያማልደናል" የሚለው? ብናውቀው ሌሎች ትምህርቶቹንም በጥንቃቄ እናዳምጥ ነበር።
@yoditestifanos
3 күн бұрын
ቅዱሳን መጻሕፍትን እንዴት እናገኛለን እናንተ ልትተባበሩን ትችላላችሁ ?
@ZenashGebru-u2g
3 күн бұрын
Memher ande tiyka algn ahun ahun yibtkrstyan werb chefra eymsle yetale achabre yemble werb yekdus yard new ?
@yemisrachayele4571
Күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፡፡
@sarataye8812
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mtt733
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Ethiodriverstube
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GrmaMan-nk5ir
23 сағат бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
1:08:57
📚🔴ኃጥአንን ሁሉ እገድላቸዋለኹ!!
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,6 М.
54:30
new🔴ይህን ሳስብ ማስቀደስ ፈራሁ! ግን...😯||ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክና ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ #ፍትሐ_ነገሥት_አንቀጽ_12{ ክፍል 1} #Kendil
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 28 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
28:15
ለኮሌስትሮል ... መድሀኒት ጤናዎ በእጅዎ... | Elsa Asefa | Silegna | ስለኛ
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 72 М.
⭕️Live 👉አዋጅ!! ነነዌ ጾም ነገ ይጀምራል👉 የካቲት 2 ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም || Live From St. Mary Feb 9
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 307
1:07:36
😫በር ሲዘጋባቹ 😭ፈተና ከአቅማቹ በላይ ሲሆን 👉በፍጥነት እንደዚህ አድርጉ | አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma @AtronsTube29
𝔸𝕥𝕣𝕠𝕟𝕤 𝕋𝕦𝕓𝕖 - አትሮንስ ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
2:05:00
ሙሉው ክፍል ተለቀቀ!! |ዕቅበተ እምነት | ጥያቄ እና መልስ
ቤተ ያሬድ Bete yared media
Рет қаралды 24 М.
26:04
ደስተኛ መሆን ተፈልጋልህ? #orthodoxmezmur #eotctv #ethioorthodox
Mekre kidusan
Рет қаралды 11 М.
25:11
ክፍል 2 | የት ነው ያሉት? የወደቁት መላዕክት | የኔፍሊም ሚስጥራዊ አፈጣጠር ? | PART 2 | ዶርሮዳስታደሰ-Dr. Rodas Tadese | QEBETO
QEBETO | ቀበቶ
Рет қаралды 79 М.
1:02:58
ሌብነትን ልናክመው እንችላለን? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 1,5 М.
1:05:49
ጆሮ ያለው ፥ መስማትን ይስማ || አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 6 М.
1:52:18
📌ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው!!
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3 М.
34:19
📛 የኢቲሳው አንበሳ "ጻድቁ አባታችን" ተአምራቸውን ገለጡ ፥ ከሰው ወደ አውሬነት ተቀየረ
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 162 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН