ዘማርያም እና ጋዲሳ የፕሮቴስታንቱን ቅጥፈት አጋለጡ | የራሳቸው ወንድም አዋረዳቸው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

  Рет қаралды 3,039

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

#ኑበብርሃኑተመላለሱ #NuBebirhanuTemelalesu
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ቴሌግራም ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መጽሃፍቶች ፣ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው።
ኑ ተቀላቀሉ እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/NuBebirha...
ዘማርያም እና ጋዲሳ የፕሮቴስታንቱን ቅጥፈት አጋለጡ | የራሳቸው ወንድም አዋረዳቸው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
እንኳን ወደ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የ ዩቱብ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህን የዩቲዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu የዩቱብ ቻናል በተለያዩ እንቁ እና ምርጥ የኦርቶዶክስ መምህራን፣ ዲያቆናት፣ ሰባኪዎች እና ወንድሞች በየእለቱ የሚሰጡ ትምህርቶችን ቀጥታ በላይቭ መከታተል የሚችሉ ሲሆን፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ትምህርቶችን፤ መዝሙሮች፣ ስብከቶች እና ምክሮችን የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ እንደ ዲያቆን ፈለገ፣ አክሊል (አኬ) Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አቡ Apostolic Succession ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ Mezmur Yared, ዲያቆን ዘማርያም Dn Zemaryam, ጋዲሳ Gadisa፣ ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ, ዲያቆን ዘ-አማኑኤል, ታላቁ ጂብሪል, ቢንያን ሽታዬ Binyam Shitaye የመሳሰሉ ድንቅ የኦርቶዶክስ መምህራን ትምህርቶችን ቀን በቀን ታገኛላችሁ። ስለዚህ ቻናላችንን ሰብስክራብ ፤ ላይክ ፣ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 9
@wubitdesta-d8e
@wubitdesta-d8e 7 күн бұрын
ኦርቶዶክስ እውነተኛዋ ቀጥተኛዋ ሐይማኖት ናት ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ እንኳን ተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቃን ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ
@rossross6520
@rossross6520 7 күн бұрын
የእውነት ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እውነተኛ ክርስቶስ የመሰረታት ታላቅ ቤተክርስትያን ናት ልቦናችሁን ያብራላችሁ
@elinebaye1504
@elinebaye1504 7 күн бұрын
አድቀን ዳኔ ሲመልስ አይቼ አላቅም ዉሌ እደተዋረደ ነዉ፣
@tibebuhailu8965
@tibebuhailu8965 7 күн бұрын
እንደዚህ አይነት እራሱን እንደ ትልቅ አዋቂ አርጎ እራሱን የሾመ ሰው አይተንም ሰምተንም አናውቅም
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 7 күн бұрын
ዳኒ መማር የማይፈልግ እውቀትም የሌለው መረጃ ቋቱም ዊኪፒዲያ የሆነለት ለብለብ 😅😅😅
@SameGaredew
@SameGaredew 7 күн бұрын
ዳኒ ቁጭ ብለ ተማር
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 6 күн бұрын
ዶክተር ዊኪፒዲያ ውርደት የማይሰለችህ!!!!
@SamuelDesta-wt7tt
@SamuelDesta-wt7tt 7 күн бұрын
Evodius or Euodias (fl. c. 50-70) was an early Christian identified by some Christian writings as the first bishop of Antioch. In some traditions, he is seen as succeeding Peter. He is regarded as one of the first identifiable post-apostolic Christians, and is venerated as a saint.
@genetgebrhanna2852
@genetgebrhanna2852 7 күн бұрын
ወረኛ ምን አይነት ሠው ነው እረ ይውጣ
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
27:26
ፈለገ አትናትዮስ | አኬ | ድልበድል | ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 48
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН