ዘማሪት ሶፊያ ከሞት አፋፍ ተረፈች "ራሴን ለማ*ፋት ገመድ ውስጥ ገብቼ ነበር" ነብይ አለማየሁ ጀንበር!

  Рет қаралды 45,262

Shalom Tube

Shalom Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@kocetgofta4374
@kocetgofta4374 10 күн бұрын
እባካችው እባካችው ስሌ እግዚአብሔር እጠይቃችዋለው ሰው ደግጦ ከፍቶ እንድሰማችው ብላችው ይሚያስደነግጥ ነገር አትጻፉ እኔ እኮ ነብዮና ሶፍያ ታንቀው ሞቱ ብዬ ያለሁበት ጠፋኝ አገላለጻችው ገመዱን ስታሳዩ በቃ ታነቁ አልኩና KZbin ባችሁ ከፈትኩ እንዴ አህዛብ ስግብግብ አትሁኑ ተጠንቀቁ የክርስትያን ምድያ ተብላችው ፂድት ያለ ክርስትያንን የሚመጥ ይሁን አደራ ክርስቶስን የሚያሳይ ይሁን እያልኩ በትህትና እጠይቃችዋለው በማስተዋል ተባረኩ
@AstuFikre-l4p
@AstuFikre-l4p 10 күн бұрын
ጊታ የሚጠብቃት የአእየሱስ ልጅ ናት ሰለዚህ የሷንና የቤተሰቧን ነገር ምናለ ለአእየሱስ ተውት እየሱስ ያድናል እአሜን
@josh-kf8yn
@josh-kf8yn 10 күн бұрын
ስለ ምታቀርቧቸዉ ሰዎችን ምስላቸዉን ብቻ በማሳየት እናንተ ጉዳዩን መተረካችሁ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነዉ ።
@DeginehHaile-t5h
@DeginehHaile-t5h 7 күн бұрын
ስለ ዘማሪ እና ተውዳጅ ሶፊያ እግዝአብሔረ ይመስጌን❤
@danielgudu4993
@danielgudu4993 10 күн бұрын
ሶፍዬ የጌታ ጀግና እና አርበኛ እንኩዋን ጌታ አተራፌሽ።
@ZahraAa-m2n
@ZahraAa-m2n 7 күн бұрын
😭😭😭🙏🙏አሜን እልልልል💞☑💯📖📖📖💞💞💞💞
@fretaasme5794
@fretaasme5794 5 күн бұрын
ጌታ የሱስ ምህረት ያድርግላችሁ
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 11 күн бұрын
ሶፊ በእርስዎ እግዚአብሔር ያቀደው ሐሳብ ሳይፈፅምባት የሥጋ ሞትን እንደማታይ! ተስፋ አለኝ። ሶፊዬ እግዚአብሔር በአንቺ ላይ ብርቱ ዓለማ አለው።
@fitsumfirew6848
@fitsumfirew6848 10 күн бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselefechketsela7923
@aselefechketsela7923 10 күн бұрын
የሳያችሁት ምስል እና የትረካዉ እዉነታ አንድ አይነት አይደለም ልክ አይደላችሁም ጌታ ይባርካችሁ
@GeseseGelu
@GeseseGelu 5 күн бұрын
እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
@DanielTesema-v8u
@DanielTesema-v8u 10 күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት እየሱስ ነፃ የሚያወጣ ጌታ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው!!!
@BetiAyale-e1d
@BetiAyale-e1d 7 күн бұрын
Emen.Emeni❤❤❤
@FwziaMhommed
@FwziaMhommed 10 күн бұрын
አሁን በሶፍያና በባለቤቶ መካከል ገመድ አስገብቶ አሞት ተረፈች ማለት ራሷን ልታጠፋ ነበር ብለን ከማሰብ በቀር ታማ ነበር ብለን እንዴት እንገምታለን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሰው እንዲያየው ብላች አስደነገጣችሁኝ እስቲ በትክክል ፃፍ
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 10 күн бұрын
አሜን ጌታ ታማኝ ነዉ
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 10 күн бұрын
Amen. Amen. Amen. Amen. 💓💓💓💓💓💓
@mengistuwolde4599
@mengistuwolde4599 3 күн бұрын
ይህ አጻጻፍ በህግ ያስጠይቃል ህሊና ያለው ሰው ይህንን አይጽፍም ጽሁፎች ባለቤት ኒኖራቸው ይገባል የቀረው እሱዋ ማለት እንጂ እሱን ፡ታርጌት አድሮጎ ሁሉም ተብሎዋል ገና ለገና እንዲነበብላቸው ብቻ ሰዎችን ማስደንገጥ ተገቢ አይደለም
@MulugetaFeleke-s9y
@MulugetaFeleke-s9y 5 күн бұрын
ለራሳቹ ይሁን
@tme251
@tme251 9 күн бұрын
Egzabher yegstewe wesetam Yesteshew rese yasferale.
@Amuye.YeAseliji
@Amuye.YeAseliji 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢beyesusim
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 10 күн бұрын
እውነት ነው እኔንም ገጥሞኛል❤❤❤❤
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 10 күн бұрын
እባክሽ እባክሽ ልጄ ሶፊየ ሚድያ ፍጆታ አትሁኝ አይመጥንሽምተይ የሚል ጓደኛም የለሽ የማደርገው ለሌላው ይጠቅማል የምትይ ከሆነ አይጠቅምም ከበሽታሽ የፈወሰሽ አባትሽ የምታመልኪው አምላክ ነው ስለዚህ ጉዳይሽን በሚድያ አትዘርሪ ወደነበርሽበት ተመለሽ ጌታ ይወድሻል ተባረኪ።
@MulnasKemiso
@MulnasKemiso 10 күн бұрын
Amen. Amen. Amen. Amen. 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 3 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ፡ሶፊያ ታመማ ነበር የሚል ዜና ሲመጣ፡ ሶፊ ወደ እናት ቤተክርስትያን ተመለሺ የሚሉ ጽንፈኞች ነው፡ ምነው የታመምሽ እኛ እንድትፈሪ ያደረግነው ነው እያላቹ ነው?
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 10 күн бұрын
ሶፊን አስመስላቹ አቀረባችሁት😢ነፍስን ማጥፋት ለአማኞች የማይታሰብ ነው እግዚአብሔር መንፈሱን ገስጾታል።
@sewbesewmeretu7830
@sewbesewmeretu7830 23 сағат бұрын
ጠንቋይ ቤት አይንህን ጨፍነህ እንድትፀልይ ተነግሮህ አይንህን ስትከፍት የምታቃት ሴት ወደ አውሬ ተቀይራ አየህ አሁንም ባለህበት እምነት አይንህን ጨፍነህ ነው የምትፀልየው አውንስ ማን ነው እየተከተልክ ያለው ? ያዳቆነ ሴጣን ሳያቀስ አይተውም ይባላል እግዛብኤር ወደ እውነተኛው ብርሃን ይምራህ ወንድሜ
@Azebfrisa
@Azebfrisa 10 күн бұрын
ሶፊዬ ምንም አይንካሽ ትውልድን የምታተርፍ ነሽ ደግሞም ለልጆችሽ ታሰፈልጋለሽ!!
@SenaitLemma-oh9wx
@SenaitLemma-oh9wx 10 күн бұрын
እባካችሁ ስለቅዱሳን ህዝብ የምታወጡት ዘገባና የምትሰጡት አርእስት በፍጹም አይመጣጠንም ምን አለ መልካም አርእስት ስጡ
@Getachew-b4h
@Getachew-b4h 10 күн бұрын
Gamad. Masayat. Nawur naw laganzab. Bilachiwu. Yasafiral. Geta yikir yibalachiwu
@SarahErese
@SarahErese 10 күн бұрын
❤❤😢😢😢
@belachewasfaw3315
@belachewasfaw3315 10 күн бұрын
Bemengedachin Hulu mastewalin kegeta Lemkebel initiga
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 10 күн бұрын
ሳታውቀው ነበር ስታገለግል የነበረው ዘማሪት ሳትሆን አዝማሪት በሚለው ይስተካከል ነብይ ዘማሪ ፓስተር ነን እያሉ እግዚአብሔርን የሚያሰድቡ ሁሉ ቀድሞውኑ በሚገባ ጌታን የማያውቁ ቆርቆሮዎች ናቸው
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 10 күн бұрын
ስድብ ጌታን ከሚያውቅ ሰው አይጠበቅም ጌታን አታውቁትም ስንል በምክንያት ነው
@TolaAlemu
@TolaAlemu 6 күн бұрын
ምንም.አታዳግም..ሶፍያ.የጌታ.ልጅ.ነት
@astershifera1606
@astershifera1606 10 күн бұрын
ታዲያ ምን ያስደነግጣል ስማቸው ነብይ ተግባራቸው ተምድራዊ ጌታ ያላለው አለ እያሉ ጌታ እንደሌለበት ሲታይ ውሽታቸው ሲጋለጥ ነዋ ገመድ ያሰኛቸው ጌታ ያላለውን አትበሉ ተማሪዎቸ ምን አደረጉ ታቦት በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ ነው ማሰርን ምን አመጣው እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል ኦርቶዶክሶች
@CshggsgsGhshhshw
@CshggsgsGhshhshw 4 күн бұрын
ግልግል
@abebe7532
@abebe7532 10 күн бұрын
Sofi kene Abreham Gar ⁉️😂 Gud bel Gonder ‼️
@EhsanOmer
@EhsanOmer 5 күн бұрын
ሞኝ ሞኝ ሞኝ
@yitbarekt438
@yitbarekt438 9 күн бұрын
ታድያ ለምን ኣልታነቀችም?🤣🤣🤣🤣ደስስ ይላታል ማለት ነው ሁል ግዜ በሚድያ ስለስዋ እንዲወራ::በቃ ምክንያት እየፈለገች እዩኝ ማለት ኮግን በሽታኮ ነው::
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 10 күн бұрын
በነካ እጃቹ ሰው እያረዱ የሚጥሉትን በዚ ቅስፈት ያዙዋቸው 😅😅😅
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 күн бұрын
መናፍቃን የኦሮቶደክስን ክርስቲያን! ቤተክርስቲያንንን ያንቋሸሻችሁ መስላችሁ ማንነታችሁን በደንብ አሳወቃችሁን!! ነገ ሊላቀነው። መናፍቃን የእንጀራ መሶብላይ በጫማ ቆማችሁ!!!ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሃገርናት💚💛❤️✝️ሁሉን አቅፋ የያዘች👆
@debelabayisa9087
@debelabayisa9087 10 күн бұрын
ወዴት? ከጌታ ወደ ግብፅ ነው ወይ ?
@dawitwebshit7981
@dawitwebshit7981 10 күн бұрын
ምነው እናንተን የሚገስፅ ጠፋ ከእውነት የራቀ ትረካ
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 10 күн бұрын
የተኛዉ
@yohanayegata8589
@yohanayegata8589 10 күн бұрын
አንቺ ሶፍያን ጥምድ ነው ያረግሻት ሁሌ ሰለሷ
@serkalemtadesse7826
@serkalemtadesse7826 10 күн бұрын
አሁንም ጭርቅላትህ ይሰባበርልህ መናፍቃንንንንንንንንንንንን
@IsraelTamirat-z5y
@IsraelTamirat-z5y 10 күн бұрын
ይህቺ ሴትዮ ለምን ከማህበራዊ ደህረ ገጽ አትፋታም? ምክንያቱም ከመንፈሳዊ ህይወቷ ጋር የማይመጣጠን መረጃ ሰላይደለ።
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 10 күн бұрын
ይህን ሚዲያ የምታበረታቱ ሰዎች ሴይጣን እየደገፋችሁ እንደሆነ ዕወቁ። ሟርተኞች ናቸው።
@EhsanOmer
@EhsanOmer 5 күн бұрын
ሞኝ
@asterlegesse9021
@asterlegesse9021 10 күн бұрын
በጣም የሚያምር ገመድ ነው ለ ሶፊ ያ አንገቷ ውስጥ አሰገቡላት ይሄም ትንሸ ነው ለ ሰራችው ሀጢያት
@AbrhamSultan-c7r
@AbrhamSultan-c7r 10 күн бұрын
Mane Ferag Aregeh
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 10 күн бұрын
እታካንዱ 😅😅😅😅
@KidusTesfaye-q2f
@KidusTesfaye-q2f 9 күн бұрын
ውሽት ነው የውሸት ዜና አቁሙ
@shalomhabtu
@shalomhabtu 10 күн бұрын
Life maetfat how u going to he'll what happen to u u know slatn yelhm silo tgbalh keld Yelm hiwet rash letfa woy gud
@FritaAk
@FritaAk 10 күн бұрын
ሶፊያ ወደ እናት ቤተክርስቲያንሽ ተመለሽ ለንስሀ መቸም ረፍዶ አያቅም
@BsjjsHsn-z9t
@BsjjsHsn-z9t 10 күн бұрын
ሞኝ ቤተክርስቲያን በእናት አትመሰልም ይልቅ ኑ ወደ ኢየሱስ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 10 күн бұрын
የምን ወደናት ቤተክርስቲያን ነው መንገዱ ኢየሱስ ነው ምኑን ከምኑ ነው ምታያይዙት እውነት መንገድ ኢየሱስ ነው ከቻልሽ ከቻልክ ሳይረፍድብህ(ሽ) ነይ ወደ ኢየሱስ
@redasirak5608
@redasirak5608 10 күн бұрын
እረባክሽ አንቺ ሴት ይኽንን ስራሽን አቁሚ። በዚህ የምታገኚው ገቢ እንጀራ አድርገሽ ነው የምትኖሪው። የሰውን ወሬ እየለቃቀምሽ ህዝበ ክርስቲያንን የማይጠግን የምታቀርቢው ወሬ እኮ ነው እስቲ ከእግዚአብሔር ቃል አንድ ንገሪን። ምን አይነት አድካሚ ዘመን ነው ።
@tebejearega6973
@tebejearega6973 7 күн бұрын
ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርምና ይላል ቃሉ እባክህን ምድራዊ እንጀራና ሀብት ለጥቂት ጊዜ ነው፣ብኖርህም እዚሁ ትተሀው ማለፍህ አይቀርምና ስላንተና ስለ ሁላችንም የሰው ልጆች ኃጢአት መስዋዕት ሆኖ የሞተውን ደግሞም ቃሉ እንደሚል በሶስተኛው ቀን ከሙታን የተነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሁኑኑ በልብህ አምነህ በአፍህ መስክረህ መዳን ትችላለህ!! እርሱ የህይወት እንጀራ ነው፣እርሱ መንገድ ህይወትም ነው ፣ያለ እርሱ መንግስተ ሰማይ መግባት አይቻልምና።
@redasirak5608
@redasirak5608 7 күн бұрын
@tebejearega6973 አንቺ /አነተ አላውቅም እኔ እኮ ያልኩሽ ወንጌልን ንገሪን የምርጥ ጌታ የሰጠንን የምንወዳትን ዘማሪ ሶፍያን ስም ምን አገብቶሽ ታነሺያለሽ እሷ ነግራናለች በቃ አንዴ ገመድ አንዴ ሟርት እያወራሽ እኮ ነው። ተይ ነው ያልኩሽ ተይ ማለት ሃጢአት አይደለም ተይ ካላሉሽ ትክክል የሆንሽ ስለሚመስልሽ አንሰማሽም ለማለት ወደድኩ
@zegeyeendale767
@zegeyeendale767 10 күн бұрын
አቤት ቧልት።
@lovepower1440
@lovepower1440 10 күн бұрын
Hateraw, unfollow
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial 10 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/on-xhn-OaLlqoaMsi=U4iaRLK4yM7GKnql
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 52 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 331 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН