ዘመድኩን የእነ አኬ ግሩፕ መፍረስ አለበት አለ | አክሊል መልስ ሰጥቷል ዘመዴ ግን ምን እየሆነ ነው?

  Рет қаралды 14,473

ሶስት ማዕዘን - Triangle

ሶስት ማዕዘን - Triangle

Күн бұрын

Пікірлер: 356
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s 12 күн бұрын
አክሊላችን የኛ ትሁት እንዴት እንደምሰስትህ እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን ታርግህ 😊
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 12 күн бұрын
ክክክክክክክ
@saraelyas661
@saraelyas661 12 күн бұрын
🤣 ነፈዝ!
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 12 күн бұрын
@@Kabaye-w1s አኪላ አተላ ነውረኛ መስቀል ቢረገጥ ችግር የለውም አለ አጋንት አኪላ አተላ
@yafethenock7550
@yafethenock7550 11 күн бұрын
ጀዝባ
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 11 күн бұрын
@@saraelyas661 ጉበዝ
@AyuAmha
@AyuAmha 12 күн бұрын
አኬዋ በርታ የማንም ጩኸት ልብሕን እንዳይሰብረው...
@alease7494
@alease7494 12 күн бұрын
ዘመድኩን እኔ ብቻ ልሰማ ። ሁሉም እኔን ብቻ ይከተለኝ። እኔ ፍፁም ነኝ። እያለ ነው።
@maresketaf4308
@maresketaf4308 12 күн бұрын
Ahuns leuelet haymanot esu,politica esu
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 12 күн бұрын
ዘመድኩን እኮ አንድ ቀን የእ/ር ቃል ጠቅሶ ሲናገር ሰምተን አናውቅም። እሱ የሚጠቅሰው ብሄርና ዘር ነው።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 12 күн бұрын
አንቺ የምታውቂው ዩቱቡና ፊስቡክ ቲክቶክ ከመጣ ቡሀላ ነዋ በኢትዮጵያ የሚዘመር መዝሙር የደረሰ ሰው ነው አንቺ የምዘምሪውን መዝሙር በካሴት ያሳተመ የራሱ መንፉሳዊ መዝሙር ቤት ያለው ሰው ነው የራሱ መፅሀፋ ያለው ሰው ነው በመላው ኢትዮጵያ አብዛኝውን ቤተክርስቲያን ህዝብ በማስተባበር ያሰራ ሰው ነው እና መስቀል ይረገጥ እያልሽ ነው አባቶች አስተዳደሩ ሲታደስ ለምን አላስቆሙም ።
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 12 күн бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ንግድ ብርቅ አይደለም። ቢሆንም እውነት ዛሬ እንጂ ትናንትናና ነገ አይደለም። ብቻ ግን ወዳልሽው መልካም ሂይወት እንዲመለስ እ/ር ይርዳው። አሁን ግን ከፖለቲከኛም ፖለቲከኛ ቀሽም የዘርና የብሄር ፖለቲከኛ ነው። አንቺ የምትዘምሪው መዝሙር ላልሽው ግን እንኳን ያሳተመው ነጋዴ የዘመረው ባለፀጋም ቢሆን መንፈስቅዱስ የሰጠው ነው። እና እኔ የሰው መዝሙር ዘምሬ አላውቅም። ማስተዋሉን ይስጥሽ።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 12 күн бұрын
@@yordanosbeyene2181 ሄኖክ ሀይሌ ሰው አይደል እንዴ ዘማሪዎች ሰባኪው ሰው ነው ፖለቲካና ሀይማኖት አይጋጭም እነ ንግስ ናኩቶ ለአብን እይ እነ ዘረ ያቆብ ንጉስ ሀይማኖተኝም ናቸው ሀይለማርያም መሪ ነበር ፖስተር ነው ዘረኝነቱ ደሞ የሀገሪቱ ችግር ነው አማራ ኦሮሞ ትግሬ ብሎ መታወቂያ ክልል የሰጠሽ ዘመድኩን አይደለም 30 አመት የኖርሺበት ህገመንግስት ነው ሰው ከማምለክ እከሌ አይነካ ከማለት ሀሳቡ ላይ ብቻ ትኩረት ቢደረግ አንቺ የምትከተይው አኬ የቤተክርስቲያን እውቅና የለውም መፅሀፋ ቅዱስን በማንበብ እና በመረዳት የሚናገር እንጂ በቤተክርስቲያን ኮሌጅ ተምሮ እውቅና የተሰጠው ሰው አይደለም።
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 12 күн бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ሁሉም በሜዳው እና በማልያው ሲሆን ነው ደጉ እነጂ፣ ለዚህ ቀሽም elementary ትንታኔሽ መልስ ነበረው። ለማንኛውም እርስ በርሷ የምትከፋፈል መንግስት ትጠፋለች ነውና ብናስተውል መልካም ነው። ፖለቲካን ቤ/ክ አስገብተን በኋላ...
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 12 күн бұрын
@yordanosbeyene2181 ስድብ የሽንፈት ምልክት ነው ቤተክርስቲያንን የሚጠብቅ አምላክ አለ ከዚህ የበለጠ መከራ ጊዜም አልፋለች አትስጊ መሰረቱዋ ክርስቶስ ነው ሰውን ከመከተል ክርስቶስን ተከተይ አንዱን ጦልቶ አንዱን ወዶ ሰድቦ አይሆንም የሁለቱንም ሀሳብ መስማት ሀሳብ መስጠት የምጠፊው የክርስቶስ መስቀልን ከመንበሩ ስትረግጪው ነው ያው ጀማምሮታል የመሬት መንቀጥቀጡም ።
@TeferiDifabachew-k5y
@TeferiDifabachew-k5y 12 күн бұрын
አኬ ተረጋጋ በሰላም ነው ለኛ ለክርስቲያኖች መስቀል ምልክታችነው መነሳት አለበት
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 11 күн бұрын
አኬ ትንሽ ሳይስት አልቀረም ዘመዴ ያነሳው ሀሳብ ትክክል ነው መልሱም ትንሽ ትቢት አለበት የተመሳቀለ ነገር ምናምን ፣ ስው ስለሚታወክ ምናምንም ማለትም ስህተት ነው።
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 12 күн бұрын
ቅናት ነው የሚያንጨረጭርክ አንድ ቀን እኮ ስለ እግዚአብሔር ቃል አውርተህ አታቅም
@Jerusalemhayle
@Jerusalemhayle 12 күн бұрын
አኬ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤እንወድሀለን
@ageredechbayu2330
@ageredechbayu2330 12 күн бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ። እይታህንና የስሜት እረጋታህ መልካም ነው። ተባረክ
@befekadusalasibew4890
@befekadusalasibew4890 12 күн бұрын
በሁሉም አውቃለው ባይ ዘመድኩን በቀለ መቼ ነው የምታርፈው
@GashawBelay-h4k
@GashawBelay-h4k 12 күн бұрын
አክሊል ምን አለ መሠለህ የኛ ሰው ግራ ቀኝ አያይም ዝም ብሎ እንደጎርፍ ይከተላል።አተም እንደምታቀው በቅርቡ ነው የእግዚያብሔርን ቃል ማወቅ የጀመርኸው ማወቅህ መልካም ነው።ግን በደብ አባቶችን ዝቅ እያልህ ጠይቅ አንዳዴ ሰው ጎበዝ ጎበዝ ሲለን እኛ ብቻ አዋቂ ነን ያሰኝሀል ሰይጣን ዱርየ ናት ተጠቀቅ እንዳጠፋ
@estifanosdagne3386
@estifanosdagne3386 12 күн бұрын
ዘመድኩን የሚባል ነቀርሳ እግዚአብሔር መላ ይበልልን አዛው ፖለቲካው ላይ ቢታቀብልን መለካም ነበር😊
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 12 күн бұрын
ማንም አይሰማህም የተጠማነው ወንጊል ነው እሱንም አኬና ወድሞቹ እያስተማሩን ነው ተው ወንድሜ ፖለቲካውን ትተን ወንጊል እንማር አንተም ተቀላቀል እና ተማር አስተምር ሁሌም ስድብ ይደብራል።
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 12 күн бұрын
yess
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms 11 күн бұрын
እውነት ነው ብዙ ሰው በእውቀት ብዙ ሰው እየለወጠ ነው እኔ እቤቴ ቁጭ ብዬ በአኬ አስተምሮ ተለውጫለው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 12 күн бұрын
ሀይ ዘመዴ አሁን ወጣቱ እንደበፊቱ አንተን የሚሰማበት ግዜ የለውም ፤ እነ አክሊል እና ሌሎች ወንድሞች አይዟቹ በርቱ እውነትን የሚያሸንፍ ማንም የለም እግዚሐብሄርም ይረዳችኋል።
@GoldYene
@GoldYene 12 күн бұрын
መስሎሃል ሞኝ መቼም ቢሆን ዘመድኩን ሚዛን ነው የማይለማመጥ
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 11 күн бұрын
@@GoldYene እኛስ ምን አልን ለእግዚሐብሄር ቃል ሞኞች ነን አንክድም እናንተ ግን ፖለቲከኞችና ጥቅመኛ ወንበዴዎች ናችሁ ነው ያልነው ደግሞም ምንም አታመጡም ።
@SosiMena
@SosiMena 12 күн бұрын
ሰለሚናደድ በስሜት ስድብ ይጨምራል እንጅ ዘመድ ምንጊዜም ከውነት ጋር ነው የሚቆም በጣም እውነተኛ ሰው ነው ግ ን አኬ የተመሳቀለ ነገር ነው ማለት የለብህም መነሳት አለበት ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን።
@maresketaf4308
@maresketaf4308 12 күн бұрын
Yesu ewnet ahuns akleshelesh
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 12 күн бұрын
ተው ወንድሜ አስተውል ዘመድሁን አጋንንት ያደረበት እኩይ ሠው ነው!
@AsedeMariam
@AsedeMariam 12 күн бұрын
መቼነው ዘመድሁን ከስድብ ከጭቅጭቅ ውጭ ወንጌል አስተምሮ ከምንፍቅና ከእስልምና አውጥቶ አስጠምቆ ሠወችን መልሶ የሚያውቅ?????
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 12 күн бұрын
ዘመዴ ጥል, ስድብ, ጦርነት,. ... ከዚ ውጪ ኡውነት እሚባል ነገር አውርቶ ያቃል???? ሰውን ሁሌ ገፍቶ ለመጣል የቆመ, እኔ ብቻ የሚል
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 11 күн бұрын
አክሊለን በጣም እወደዋለሁ፣እጅግም አከብረዋለሁ ነገር ግን ዘመድኩን አሁን ባነሳው ሀሳብ ጉዳይ ግን እጅግ በጣም ትክክል ነው።
@TsigeredaAbebe-wd2ct
@TsigeredaAbebe-wd2ct 11 күн бұрын
1ኛ እክሊል
@NebiyuTemesgen-l6o
@NebiyuTemesgen-l6o 11 күн бұрын
Awo tikikl nesh
@TsigeredaAbebe-wd2ct
@TsigeredaAbebe-wd2ct 11 күн бұрын
አኬ። ። ከእውቀት ጋር ነው። ዘር ዘር እይልም።
@MelatAseffa
@MelatAseffa 12 күн бұрын
ዘመድኩም እኔን ብቻ ስሙኝ
@derejemaru8305
@derejemaru8305 12 күн бұрын
በቤተክርስቲን ስር ተወሽቆ ትውልዱን በእዳዲስ ስድብ እየበከለ በሰው ትዳር በግለሰብ ህይወት በሐይማኖት በፖለቲካ እየዳከረ ያለው የቤተክርስቲያን አገልጋይነትን ሽፋን አድርጎ ባህልን እምነትን አገርን ወደ አልተፈለገ መንገድ ለመውሰድ ቀን ከለሊት የሚጥር ዘመድኩን በቀለ የሚባል እኔ ሁሉን አቡክቼ ልጋግር በመንፈሳዊውም ከፖለቲካውም በሁሉ አዋቂ ነኝ ባይ አክሊለን ለመናገር ሞራልም ብቃት ፈፅሞ እውቀትም የሌለው አውርቶ አደር በቃህ ሊባል ይገባል።
@TsigeredaAbebe-wd2ct
@TsigeredaAbebe-wd2ct 11 күн бұрын
እኬ አኬ አኬ ከነ ግሩፑ። ምርጥ እውቀት እያስተማሩ ነው
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 12 күн бұрын
ዘመድኩን መቼም አንድ ቀን ደህና ነገር ስታወራ አናውቅም ቱሪ ናፋ አክሊልን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚያክለው የለም ስንት መናፍቃን ወደተዋህዶ መመለስ በወንድሞቻችን በነያሬዶ ዘማርያም አኬ ሌሎች ወንድሞች ብዙ መስዋእትነት እየከፈሉ ነው ዘመድኩን ዝም ብለህ አትበጥረቅ ለቤተ ክርስቲያናችን አንተ ምንም አትጠቅምም እዛ ፖለቲካህን አተራምስ ማንም አይሰማህም ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅመውን እናውቃለን አኬ በመስቀሉ ምን ለማለት እንደፈለክ እናውቃለን አትስማቸው እነዚህ አተራማሾች አኬ በያዝከው በማስተማር ቀጥል ወሬኞች ከቻላችሁ አኬ እግር ስር ተንበርከኩና ስለ ሀይማኖታችሁ ተማሩ ትጠቀማላችሁ
@BirhanuMamo-hh4oe
@BirhanuMamo-hh4oe 11 күн бұрын
ልጅ አክሊለ በመስቀል አይታመንም በመስቀሉ ላይ በተሰራ ስራ እንጂ መፅሐፍ የሚለው የመስቀሉ ቃል ነው
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g 12 күн бұрын
የተመሳቀለ ነገር ሁሉ መስቀል አይደለም ብለህ በድፍረት ስትናገር ስሰማ በአንገቴ ላይ ያሰርኩት ማህተቤ ላይ ያለዉ መስቀል ታየኝ ። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ... ማለት ይሄ ነው ። ከዚህ አይነት እውቀት አላዋቂነቴ መልካም እንደሆነ ተሰማኝ ። ዘመድኩን እጅግ በጣም ትክክል ነው አፍልተሃል መልስህ ዉስጥ ያለዉ የንቀት ድምፅ በራሱ እጅግ በጣም ያስጠላል ።
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 12 күн бұрын
ዘመዴ ፖለቲካው አልሳካ አለው መሰለኝ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 12 күн бұрын
አኬዬ የኔ አንበሳ በርታ ወንድሜ❤😊 ዘመድኩን ማለት ልክ እንደ ዩኒ ማኛ ነው😢😢
@MeliAbichu
@MeliAbichu 12 күн бұрын
አኬ አወ እንወድሀለን መነሳት ከቻለ ቢነሳ ምን ችግር አለ ወድማችን ብዙ ህዝብ ከከፋው ለምን ከናተ ባላውቅም
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 11 күн бұрын
እኛም እንደዛ ነው ዮየምንለው አኬ ግን ይሄን ነገር ማለሳለሱ ትንሽ ይደብራል።
@MeliAbichu
@MeliAbichu 11 күн бұрын
@@mantegboshtube4369 እኔም ገርሞኛል እርግጥ አዳድ ጊዜ ሰርፕራይዝ ያደርጉናል አይ ሰው
@Senayet2127
@Senayet2127 12 күн бұрын
ዘመድኩን ታመሀል እንዴ ለምንድን ነው የምትሳደበው እግዚያብሔር ይቅር ይበልህ
@mekonnenkassa1976
@mekonnenkassa1976 12 күн бұрын
አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ትሁት ነህ ጩኧታሞች ከዚ ተማሩ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 12 күн бұрын
በርታ ዘመዴ👍
@Tigiget
@Tigiget 12 күн бұрын
አኬ አንተና ጓደኞችህ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወዳጄ። ነገር ግን በቤቱ የተገኘ መስቀል ዝም ብሎ የተመሳቀለ ነው ማለት ይቻላል። ሰው ከናንተ ብዙ ስለሚጠብቅ ለንግግርህ ሁሉ ተጠንቀቅ ውበትህ ትህትናህ ነውና የፌዝ ሳቅ አትሳቅ።
@zegeyezewdu222
@zegeyezewdu222 12 күн бұрын
እውነት ነው ዘመዴ ስለ መስቀሉ አይናገሩም እና ጭዌአቸው ሁሉ ጌታ ጌታ ነው ከጴንጤ ማውራት አዋቂ የሆኑ መስሏቸዋል እና እነዚ ልጆች ደብረውኛል። እስቲ አዋቂው አኬ ስለተመሳቀለ መስቀል ንገረን ?? አትስደበን ሁለት ቃል አታውራ አንደን ምረጥ መስቀሉ መነሳት አለበት ብለህ ገትረህ ተከራከር ።
@Chaina88
@Chaina88 12 күн бұрын
አክዬ በማርያም ዘመድኩን ሰው እውቀት ሲኖረው ሰው ሲወደው አይወድም እና አንተ ልጅ ነህ ዘመድኩን ላንተ አባት ነው ስለዚህ አትደናገጥ ዘመድኩን በፖለቲካ ያበደ ቀዉስ ነው
@skylimit1423
@skylimit1423 12 күн бұрын
ዘመድኩን ሁሉንም ካልተቆጣጠርኩ ብሎ ነው የሚንፈራገጠው ! ዘመድኩን ሁሉንም መቆጣጠር የሚፈልግ የአእምሮ በሽተኛ
@esrael13b
@esrael13b 12 күн бұрын
ዘመድኩን ማንም አይሰማም የፋኖ ትግል ይሻላል ከቤተክርስቲያን
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 12 күн бұрын
ምስኪን ዘመዴ ቅናት ነው እንዲየሚያረግህ ፀበል ተጠመቅ አንተ እኰ ፓለቲከኛ እንጂ የሀይማኖት ሰው አይደለህም ዝም በል የእርጐዝንብ
@ZegenuLemma
@ZegenuLemma 10 күн бұрын
ZEMEDE THE SAFE GARD OF PRINCIPLE, FAITH AND DICIPLINE, SHAPE THEM WITH YOUR SWORD & SHEILD
@shewatsehay1
@shewatsehay1 12 күн бұрын
እንዴት ነው አላሂዱ አክሊለ መረት ላይ ሆኖ ይረገጥ ነው የምትለው አሁን ቤተክስቲያን የተነጠፈው እመነታችን ስለሆነ ነው እውነቱ ነው በጣም ቲቢት ተቢት ነው የሚሆነው
@wedajoalemu2952
@wedajoalemu2952 12 күн бұрын
እኬ ጨዋ ከአፉ ስድብ የሚባል ነገር አይወጣውም። ትሁት ነው።!
@triangel07
@triangel07 12 күн бұрын
🥰🥰🥰
@ዘጸአት24
@ዘጸአት24 12 күн бұрын
አይመሰለህ እግዚአብሔርን ጸልዩለት እየሄደበት ያለው መንገዱ ትንሽ ያሰፈራል
@ቅዲስት
@ቅዲስት 12 күн бұрын
አባባ እሪሶ ትልቅ ሰው አይደለም እንደ ይረጋጉ እንጂ ስጮው እንጂ ስያስረዱ አላየውም ዱሮስ ጣላት ከእረቅ አይመጣም የምባሎ አሆኖ ዎንዲማችን እዲመና ጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏እናከብሀለን
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq 12 күн бұрын
ይሄ ሰዉዬ ግን መቼ ነዉ ከአፉ ስድብ ሳይወጣ የሚያወራዉ? ጌታ ልብህን ይመልስልህ.....ወንድሞቻችንንን እንቅፋት እንኳን እንዲነካቸዉ አንፈልግም እንደናንተ ዉሸትና ስድብ ሰብከዉ አይደለም በሰዉ የተወደዱት የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ.....ዘመዴ ሚባለዉ ሰዉዬ ደግሜ እላለዉ ጌታ ልቦና ይስጥህ
@TiktokkidTesfaye
@TiktokkidTesfaye 12 күн бұрын
ለምንድነው ሳናረጋግጥ አንድ ወገን ይዘን የምንጮኸው? ዘመድኩንን ለምን እንዲህ አለ ብሎ ከመስደብ ምን ቢያውቅ ነው ? ከጀርባ ምን ቢኖር ነው ብለን የማንጠይቀው? ማንም ሀይማኖትህን ሀገርህን ማንነትህነ ሊበትንሀ የሚመጣ አድፍጦ አንተን መስሎ ነው እንጂ አላማውን ነግሮህ አይደለም! ቆም ብሎ መመርመር ነው የሚያድነን! ጊዜውን ዋጁ ወገኖቼ! መርምሩ ራሳችሁን ማትረፍ ከፈለጋችሁ! እኛን ሊነጥቅና ሊያስተን ወይም ለግል ጥቅምና አላማቸው የብዙዎቻችን ህብረት ስለሚያስፈልጋቸው ሁሌም በዙሪያች ናቸው! እባካችሁ እባካችሁ ከባለፈው እንማር! አሞሌና ሳር የሆነውን መልክና አንደበት እያዩ ገደል የገቡ እልፍ በሬዎች ምስክሮች ናቸው። ለምሳሌ 1ኛ የተሀድሶ ንቅናቄ እነ በጋሻውና ዘርፌ ..ሌሎችም (በዘመዴ ነበር የተጋለጡት ) 2ኛ በቤተ ክህነት ውስጥ የነበሩና አሁንም ያሉ የቅባትና ጸጋ የካቶሊክ የወሀቢ እስላሞች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከተሰገሰጉ በድብትርና ስም ጥንቆላን የሚያራምዱ ከጨለማው መንግስት የውጪ ሀይሎች ጋር የሚሰሩ ሆዳም ባንዳዎች 3ኛ ደቂቀ ኤሊያሶች ( የእነ ጀማነሽ ሰለሞን ) አጀንዳን... ሀይማኖትንና ሀገርን የመበተን.. 4ኛ እነ እህተ ማርያም የሀይማኖትን ስርአት በማፍረስ ቤተሰብን መበተንና ልጆችን ወደ ግብረሰዶም በመንዳት ሀይማኖትንና ሀገርን የመበተን 5ኛ የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ንቅናቄ በርካቶችን የበዘበዘና ከመንገድ ያሳተ ሀይማኖትንና ሀገርን የመበተን አደገኛ አጀንዳ የያዘን ድርጅት ያጋለጠና ብዙዎች እንዲነቁ ያደረገ ዘመዴ አይደለም እንዴ? እነዚህን ሁሉ በሚያጋልጥበት ወቅት ሁሉም ሰው ተቃውሞት ነበር ግን ተሳስቶ ነበር አልነበረም። አሁንም እባካችሁ ካለፈው ተማሩና እውነትን መርምሩ እኔ በበኩሌ አኬንና ሌሎች ወንድሞቼን እወዳቸዋለው! በጣም ! ግን ደግሞ አላውቃቸውም! ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነውና ከጎናቸው እየቆምኩ አካሄዳቸውንም እመረምራለው እንደድፍን ቅልና መንጋ ዝምብዬ አልንከባለልም! ዘመዴንም አልሳደብም! ( የተረጨብንን አዚም በገፈፈልን?!) አልነቃ አላችሁ እኮ ጎበዝ! እውነቱ እንደሆነ መገለጡ አይቀር? ያኔ ደግሞ ወታችሁ በደቦ ልትሳደቡ ነው? ወይስ ዘመዴ እኮ ተናግሮ ነበር ልትሉ?! አይ አሻጋሪዎች!!! ከቻላችሁ እንደ እርግብም እንደ እባብም ለመሆን ሞክሩ! አድሮ ቃሪያ!!!
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 12 күн бұрын
አኬ በርታ ወደ ፊት❤❤❤
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 11 күн бұрын
ዘመድኩን እንኳን ወንድሞችን ጳጳሳቶችን ቢመራ ደስ ይለዋል።
@MuluyeAbuhay-u8c
@MuluyeAbuhay-u8c 12 күн бұрын
ለምን መስቀሉ አይነሳልነም
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 12 күн бұрын
ይህየኛም ጥያቂነው
@NegaAdnew
@NegaAdnew 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በቋንቋና በዘር ስትበታተን ወደ ግብጽ ቤተክርስቲያን መሄድን ቢመኙ አይገርምም። እምነት በሰዉነት እንጅ በቋንቋና በዘር አይደለም።
@Elizahermon
@Elizahermon 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ወደ ልባችን ይመልሰን። የማይካድ ነገር ግን አኬ ትህትና ጎድሎሀል ገፅታከ ስትናነር የነበረበት መንገድ🤔🤔🤔
@aydabelay6814
@aydabelay6814 11 күн бұрын
ዘመድኩን ቅናት አቃጥሎታል
@meakeremtesfaye
@meakeremtesfaye 12 күн бұрын
አኬ ወንድሜ መቸም ቢሆን እንዳትሰናከል ዘመድ የሚሉት የቤተክርስቲያን ሰው ነኝ ይላል ግን አንድም የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ሲናገር ሰምተን አናውቅም
@addgizaw7059
@addgizaw7059 12 күн бұрын
ሠላም እኔ ጴንጤቆስታል ነኝ ። ዘመንድኩን የመትከል የማፍረስ ስልጣን ማነው የሰጠው ?የዘመኑ ነቢዩ ኤሪሚያስ ? ፖለቲከኛ መሪ የሚዘልፍ መንፈሳዊ አባት የሚዘረጥጥ መንፈሳዊ የመረዳት ደረጃው የወረደ በመሆኑ ንሰሐ በመግባት ከፈጣሪ ምረት በመጠየቅ ቀሪዘመንህን ቁጭ ብለህ ከወጣቶቹ ከነአኬ ብትማር ይሻልሃል ። በእነ አቡነ ሰላማ ጊዜ የነበረችው ኦርቶዶክስ በወጣቶቹ ትመለሳለች ይልቅስ ለኦርቶዶክስ የምንወዳት ከሆነ እንፀልይላት።
@BiniyamGirma-ek6ns
@BiniyamGirma-ek6ns 11 күн бұрын
እዚህ ጋር ጴንጤ ምን አመጣው ጴንጤ ያቃዣችዋል😂😂😂
@elsa4
@elsa4 12 күн бұрын
ውይ ዘመድኩን ማለት እኮ፣ ህሊና የሌለው ነው፣ በወንድማማች መሀል ሁሌም ፀብ የሚጭር የሴጣን ወንድም ነው፣፣ዛሪ ሰለሀይማኖት ያወራል፣ ነገ ፓለቲካ ያወራል፣፣ ግደለው ፍለጠው ይላል፣፣ ይህ የሴጣን ታናሸ ወንድም ነው አትሰሙት።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 12 күн бұрын
ተው ዘመዴን የምትደግፉ ሠወች ልብ ግዙ!አክሊልና እነ ሄኖክ በዚህ በሚገማ በአፉ የሚጸዳዳ የአጋንንት ውላጅ መደገፍ አቁሙ!አቁሙ
@Habtamubade
@Habtamubade 12 күн бұрын
ለመንሰት ያልታፈለገበት ምክንያት ምንድነው 😢 እበካቹ አስራዱኝ አሁን አሁን የዘበነ ተራተረት ታጨምሮብኝ ሌለ ነገር እያሰሰበኝ ነዉ ነብሴን አድኑኝ
@KidistTarekegn-r9u
@KidistTarekegn-r9u 12 күн бұрын
ደሞ በዚህመጣህ አንተ ከይሲ ከስንት ቦታ ነው ግብር የምትቀርጠው የእማራን ትግል በታተንክ አሁን ደግሞ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገባህ ከፋይህ ዬናታን ነው ወይስ ኢዩ ጩፋ የስራህን ይስጥህ
@adamugelaw1064
@adamugelaw1064 12 күн бұрын
እኔ ዘመድሁን የሚባል ሰው አከብረው፣ እሰማው ነበር፣ ግን ደግሞ እርሱ ብቻ ታማኝ ሌላው በተለይም እርሱን የተቸ ችግር ያለበት አድርጎ ለመሳል የሚሄድበት መንገድ ጤንነቱ ያሳስባል።
@AyiteyefTossa
@AyiteyefTossa 12 күн бұрын
እያንዳንድህ ቤተክርስቲያንን መንካት ዋጋ ያስከፍላል ሆዳም ሁላ
@ShewaEtsubdink
@ShewaEtsubdink 12 күн бұрын
የተመሳቀለ ብቻ እያልክ አታቃለዉ። ለምን በራድ ወይም ትኩስ ስላልሆንክ ካፌ ልተፋህ ነዉ ያለን ጌታ በቃሉ። ስለዚህ ትኩስ እንሆናለን እንደቃሉ ። አንተ ግን ለብ እንድንል አትምከረን።
@ekokebe
@ekokebe 12 күн бұрын
የተመሳቀለ ሁላ መስቀል አይደለም እና ምንድነው
@KEBRONኬብሮን
@KEBRONኬብሮን 12 күн бұрын
አንተ ምነው ችግር ከሌለብህ ለምን መስቀሉ ይነሳ አላልክም ለምን ታስተባብላለህ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 12 күн бұрын
ከፈሱ ጋር የተጣለ ሰው😢😢😢 መቼ ይሆን ከጭቅጭቅና ከስድብ ወጥታ ነፍስ በዝምታ ምታርፈው ? እንደው ከሁሉ ጋር መባላት አይበቃህም ? አጋንንት የሰለጠነብለህ ሰው😢😢
@newworld1212
@newworld1212 12 күн бұрын
Betam
@MahletFentaw-k7s
@MahletFentaw-k7s 12 күн бұрын
አኬ ስታውራ ፌዝ አታስመስል ሳቅ አታብዛ ።የተመሳቀለ ሁሉ ያልከው ደብሮኛል
@User2535-n1m
@User2535-n1m 12 күн бұрын
ይሄ ዘመድኩን የሚባል ሰው ጤነኛ ነው ግን ???????????
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 12 күн бұрын
ለምን ግን ስድብ በግል ሆነ ??? ክርስትና ይህን አያሳይም አኪ ትሁት ልጅ ነው እጠፋህ ሲባል በስልክ ሆነ በአካል መነጋገር ጥሩ ነው ለምን መሳቂያ እንሆናለን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 11 күн бұрын
በመስቀለአልደራደርም ይነሳ የብልፅግና ሴራ ነዉ መስቀሉ ይነሳ
@being23
@being23 12 күн бұрын
Ake❤
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 12 күн бұрын
አኬአባክህ መስቀልአይታመንም መተሰቢያናክርስቶስየተሰቀለበትነውእንጂሌላአይደለም!!መሰቀል፣አመቤታችንናእየሱስአንድናቸውየፈጣሪምሰጋናይገባቸዋልበማለትእንጨትስተስሙንኖራቸኋል!!ይቅርይበላችሁ።
@AbonehMegersa
@AbonehMegersa 12 күн бұрын
Zemedkun betam asetelabih.
@SemrtGebermedhien
@SemrtGebermedhien 12 күн бұрын
የተመሳቀለው ነገር ቦታው ይወስነዋል አኬ መልስ ለመስጠት ብቻ አታድርገው
@AlexAsfaw-x6r
@AlexAsfaw-x6r 12 күн бұрын
በትህትና እንዲነሳ ጠይቁ አልክ ካልተነሳ እየረገጥን እንለፍ?
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 12 күн бұрын
በእውነአተ ደአንዝዘናአል በክረሰቶሰ መሰቀል እንዴኤተ ባአንድ ሀሳአብ አንቆረቆርም 😢😢😢😢😢😢
@mefthe9274
@mefthe9274 12 күн бұрын
አክሊል እልከኛ ባትሆን መልካም ይመስለኛል።እነርሱ መስቀሉን የሰሩት እኮ እንደሚያስት ስለሚያውቁ ነው።አንተም አትታወክ።ምናልባት ከንባብ የሚገኝ እውቀት ሊኖርህ ይችላል እንጂ መንፈሳዊኘት ጎድሎሃል።መናቅ፥መሳቅ ጩኸት፥ የእኔ በጣም አዋቂነት እየታየብህ ነውና ተረጋጋ የበጋሻው እድል እንዳይገጥምህ።
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ
@ክንፈሚካኤል-ወ6አ 11 күн бұрын
ጌታን ብዬ ነበረ ዘመድኩን አሁን ቢያደንቅ ነገ ይሰድባቸዋል ብዬ ነበር።😂😂😂
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 12 күн бұрын
ልሳንን ይግዛው እግዚአብሔር 🙏
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 12 күн бұрын
አይባልም
@Dereje-m2c
@Dereje-m2c 12 күн бұрын
ቆይ ባጭሩ አቅም ካለህ መስቀሉን አስነሳ ስብከቱ ይቆየን ወዴት? ወዴት ?
@maomekonnen9557
@maomekonnen9557 12 күн бұрын
አንተ ደነዝ በፖለቲካው አልሆንልህ ሲልህ 6:36 በዚህ መጣህ የወፏ ቢዝነስ ቀዘቀዘ መሰለኝ አይ ዘመዴ
@abay3517
@abay3517 12 күн бұрын
አፍህን ወደዚህ ወደዛ ወልገድገድ አደረግ የምትናገረው አነጋገር ከምታስተላልፈው መንፈሳዊ ጉዳይ ጋር አይሄድም አሁን አሁን እራስህን ከሊቃውንት አባቶች በላይ ሆነህ እያቀረብክ ነው አካሄድህ ወደትእቢት እየወሰደህ ይታያል ሁሉነገር በአግባብና በስርአት ይሁን ብዙ በመናገርም አዋቂነት የለም ታረም ተረጋጋ።
@AragawDagnew
@AragawDagnew 12 күн бұрын
እኔ ዘመድኩን ሚባል ሰውየ የዘወትር ግራ መጋቢያየ ሰው ነው።ለነገር ሲቸኩል
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 12 күн бұрын
አኬ በደንብ ሰምተንሀል ወንድሜ። እነዘመድኩን ሃይማኖት ሳይሆን ጉዳያቸው ብሄርና ዘር ነው።
@lg8772
@lg8772 12 күн бұрын
Betam , tinish aweku aweku biluwal sile meskelu yawerawun semichalew Gobez gobez sybal ke esu belay yemyawuk aymesilewum
@danielwoldeslasie2212
@danielwoldeslasie2212 12 күн бұрын
ወንድሞቼ እባካችሁ እኔ ልክ ነኝአንተ ልክ አይደለሁም ከመባባል መስቀሉ ወለል ላይ ይታያል ከ81ዓመት በፊትም ይሁን አሁንም ይሁን ቅርስ አይበላሺ ምንም አይደለም ከምንል በለቅሶና በልመና ፈጣሪን ይቅር በለን ይህንንም ያረጉትን ይቅርበላቼው ብለን ከወለሉ ላይ ይነሳ ከፍ አድርገን እንትከለው ብዩ እማፀናለሁ በተዋህዶ ክርስቲያንነቴ::
@tzitagebra-v4f
@tzitagebra-v4f 12 күн бұрын
ዘመድኩ አወቀ አወቀ ስትባል እኔ ብቻ አውቃለው እኔ ብቻ ስሙኝ ምን ማለት ነው
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 12 күн бұрын
ማነው ቀድሞ ለምን ወለሉ ከበር እስከ መቅደሱ ድረስ የመስቀል ቅርፅ ይዞ ተሰራ ብሎ የጠየቀው ዘመድኩን ነው እሱ ከተናገረ ቡሀላ ነው ህዝቡ ያየዉ😂 ዮናታን መናፋቁ የሀገል ልቡሱ ላይ መስቀል ዘቅዝቆ ለበሰ ብሎ የጮሀ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወለል መስቀል ቅርፅ ሲሰራ ወጥሮ እንደ መጠየቅ ጭሬሽ ተባባሪ አበዛህው መስቀሉ ይረገጥ ዘመድኩን ጠይቆ ያሰሩት ሀይለስላሴ እንደሆኑ ካቴድራሉ ምንጣፋ ነበረው ሲነሳ መስቀል እንዳለው ነው የተናገሩት እውነት ይሁን ዉሸት አሁን ማንሳት እንደማይችሉ ብዙ ብር እንደወጣበት እና የመንግስትም እጅ አለበት እንዳይነካ ብሎዋል ምንጣፋ ይነጠፋል ነው ለዘመድኩን የሰጡት ምላሽ መስቀል መሬት ላይ እርገጪ የመሬት መንቀጥቀጡ ይውጥሻል እሳተ ጎመራው ሰደድ እሳት ይበላሻል መልስ አለው እሱ ግብረሰዶም እንኩዋን መስቀል አረገጠም ሀገረ እግዚአብሔር የምትባል ሀገር ይሄ ሲሰራ መልሱ ቅርብ ነው።
@TsionMekuria-i4x
@TsionMekuria-i4x 12 күн бұрын
ወይ ድፈረት ፊዝ ደስ ይላል ልባና ይስጥህ እራስህ ጭራቅ ነህ በማር የተሸፈነ ክፋት እየነገርኩህ ነዉ የቤተክርስቲያን ፈተና የሜጀምረዉ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ባሉ አባቶችና እንዳተባሉ እናስተምራለን በሜሉ ሰይጣን ባደረባቸዉ ሰዉ ነዉ እና ሁሉም ይገለጥ ዘንድ ግድ ነዉ
@yaredalemu5081
@yaredalemu5081 12 күн бұрын
ዘመድኩን እኮ ሀይማኖታዊ ጉዳይ ለመናገር መታቀብ ያለበት ሰው ነው፣ሲሳደብ ሲራገም ሲያማ የማይገባ ነገር ሲናገር የነበረ ሰው ነው እንዴት በዚህ አፉ መንፈሳዊ ምክር ይሰጣል። ፖለቲካ ባሰፋው ባበላሸው አፉ እንዴት ስለቅድስና ስለመንፈስቅዱሰ ፈቃድ ሊናገር ይችላል እሱ ከሀገር ሲወጣኮ ነፃነቱን ተጠቅሞ የፈለገውን ለመናገር ነው ይህ ቤ/ክንን እንደፈለገው ባደባባይ ሲናገር እሱ ብር ይሰራበታል ቤ/ክርስቲያንን ግን መንፈሳዊ ብስለት ለሌላቸው ሰዎች መነቀፊያ አፍ ማሟሻ ያደርጋታል ስለዚህ መድረክ አትስጡት አትስሙት ንቁበት እባካችሁ ፣የሱን አስተያየት የሚቀበል ሰው ራሱ ችግር ያለበት ነው።
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 12 күн бұрын
በቤተክርስትያን ህልውና የሚመጣ ከሀዲ በመከተል ገደል እንዳትገባ
@getinetgetu621
@getinetgetu621 11 күн бұрын
ምንድን ነው ሀሳቡ አሁንም የተመሰቃቀለ ሁሉ መስቀል ካይደለ አይነሳ ይረገጥ ።
@demissiekebede22
@demissiekebede22 12 күн бұрын
አክሊል ቀመሰ እንዲህ ያማል የኦርቶዶክሶች ስድብ ።
@HewanGudisa
@HewanGudisa 12 күн бұрын
Ake yena jegna 🥰🥰🥰
@meaza5096
@meaza5096 12 күн бұрын
መቼም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉ እና መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚሉ ለእናንተ መናፍቅ ነው አይደል ወዮላቸው ግን ለእናንተ መናፈቃኖቸ ቀራቅቦ ሁሉ አምላክ ነው እያላችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉት ደግሞ መናፍቅ ትላላችሁ
@being23
@being23 12 күн бұрын
ዘመዴ በቃ ቁ.2 ሞጣ ሆነህ ቀረህ, አማራ አማራ እያልክ አንደምታብደው ሚሰማህ የለም ስታስጠላ
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 12 күн бұрын
ዘመድኩን ሰው ሲታወቅ ሲወደድ ደም ይፈላል, እስኪ አንድ ቀን ወንጌል ከፍተ ተናገር:: ሁሌ ግጭት ጠማቂ, ብሄር ከብሄር መምህራን ከመምህራን ፋኖ ከፋኖ ......ቤተክርስቲያን አንተንና ዳንኤልን መች ይሆን ምታስወግዳቹ
@misganawasres-bt7ul
@misganawasres-bt7ul 12 күн бұрын
አኬ እስከ ጓደኞችህ እንወዳችኋለን ብዙልን
@Yorgan_ethiop
@Yorgan_ethiop 12 күн бұрын
ያያ ህውሃት ህውሃት የምትጫወተውስ ነገር! ሄኖክ አንተም ሆናችሁ እነ እኬ በምን ማእቀፍ እንደምትሰሩ እናውቃለን!!! መጀመርያ ሶስት ማዕዘንየሚለውን የ ሚሶንያን / ሰይጣን አምላኪዎችን ሎጎህን ወደ መስቀል ቀይረው!!! በቀይ እና በብጫ አብዮት ቤተክርስትያንን አታፈርሷትም! አለቀ!!!! የጊዜ ጉዳይ ነው!!!!
@AsterZenebe-n8f
@AsterZenebe-n8f 12 күн бұрын
መምህር ዘመድኩን በቀለ እነ በጋሻውን የምንፍቅ ና መርዛቸውን ስ ሲያስተፋሸው በጌ ፣ በጌ ስትሉ ዛሬ የእናንተ በጌ የት እንዳለ እራሳችሁ ም ስክር ናችሁ ዛሬስ አክሊል ሲሳሳት ተው ሲባል አኬ ፣ አኬ ትላላችሁ ለአክሊል እሚጠቅመው መምህር ዘመድኩን በቀለ እንጂ እናንተ አይደላችሁም አክሊል በጣም በማር የተለወሰ መርዝ ነው እየተፋ ያለው ቸርቿ ሲል ትንሽ አይቀፈውም ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን ቸርቿ ተብላ በሱ አፋ አትቀለም ልጁ ትንሽ አለ መብሰል ይታይበታል
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 12 күн бұрын
ዘመድኩን ቱሪናፋ አንድ ቀን ወንጌል ሰብከህ አታውቅም
@AyiteyefTossa
@AyiteyefTossa 12 күн бұрын
እንደቤተክርስቲያን አውራ
@LamerotHabtamu
@LamerotHabtamu 11 күн бұрын
ስንት አይነት ቅርፅ እያለ የተመሳቀለ የመስቀል ቅርፅ ለምን ይረገጣል ምን ማለት ነው
@hermelaaddi8713
@hermelaaddi8713 12 күн бұрын
AKEE BE MESKELU ..MENESAT YAWEM SELASE BER LAY...MERGET ALEBET...EYALK ENDAYHOON BEZIII...ENDATENAGER. EREEF MENSAAT ALEBET
@L-linethiopia
@L-linethiopia 12 күн бұрын
በመጀመሪያው ንግግርህ ግን ደስ አይልም ነበር።
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 12 күн бұрын
አኪላ ተግማማክ ጭራሽ ችግር የለውም ነውርክ ክብርክ የሆንክ አተላ
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i 12 күн бұрын
Don't follow zemedkun,kesise Samuel, fantahun mutcha.they are politicians.
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 12 күн бұрын
መስቀሉ ይነሳ!!!!!!!!!!!!!!!!,
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 12 күн бұрын
እስኬ ያዝ መች ደሀ ሆነ እሱ ሴጀመር አይ ዘመድኩን አንተእኮ ነፈሰብክ ፖለቲካውስጥ ከገባክ በዋላ አንተ አክሊሉን አዳምጡ አላልከንም እኛ ሴቱች እናገናዝባለን ማንም አይነዳንም አኬ ወደፊት
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35